You are on page 1of 2

መጠይቅ አንድ

የስነ-ልቦና ጤና ደህንነት ምዘና

የመጠይቁ ዓላማ፡- ይህ መጠይቅ የስለ ስነ-ልቦና ደህንነትን የሚላካ ነው፡፡ ይህ መጠይቅ ሁለት ክፍሎች አሉት፡፡ ክፍል አንድ
የግልና የቤተሰብን ሁኔታ የሚጠይቅ ሲሆን በከፍል ሁለት ደግሞ ከአዕምሮ የጤና ሁኔታ ጋር የተገናኙ ጥያቄዎች ቀርበዋል፡፡

ክፍል አንድ፡- የግልና የቤተሰብን ሁኔታ በተመለከተ

መመሪያ፡- ለሚከተሉት ጥያቄዎች መልስዎን በተሰጠው ባዶ ቦታ ላይ ይፃፉ፡፡

1. ስም፡- __ፍቅረማርያም ጌቱ______________


2. ፆታ፡- ___ወንድ_____________
3. ዕድሜ፡- ______21________
4. የክፍል ደረጃ፡- ___3rd year university______
5. የቤተሰብ ብዛት፡- __11______
6. ሐይማኖት፡- ____ኦርቶዶክስ_______
ክፍል ሁለት፡- ከአዕምሮ የጤና ሁኔታ ጋር የተገናኙ ጥያቄዎች

መመሪያ፡- ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ጥያቄዎች ሰዎች አንዳንድ ጊዜ ሊሰማችው የሚችሉ ችግሮችን ይመለከታሉ፡፡
እያንዳንዱን ጥያቄ በጥሞና ካነበቡ በኋላ በጥያቄው የተገለጸው ችግር እርስዎን ዛሬን ጨምሮ ባለፉት 30 ቀናት (አንድ ወር)
ውስጥ አጋጥሞዎት ከሆነ ከቀረቡት ሁለት አማራጮች ውስጥ አዎ የሚለውን አማራጭ ከስሩ በማስመር ይመልሱ፡፡ ችግሩ
ካላጋጠመዎት ደግሞ ሁለተኛውን አማራጭ ከስሩ በማስመር ይመልሱ፡፡

1. ራስ ምታት ብዙ ጊዜ ያጠቃዎታል?
አዎ አያጠቃኝም
2. የምግብ ፍላጎትዎ አነስተኛ ነው?
አዎ አይደለም
3. እንቅልፍ በደንብ መተኛት እምቢ እያልዎት ይቸገራሉ?
አዎ አልቸገርም
4. በቀላሉ ይደነግጣሉ?
አዎ አልደነግጥም
5. እጅዎ ይንቀጠቀጣል?
አዎ አይንቀጠቀጥም
6. የመንፈስ መጨነቅ አለብዎት?
አዎ የለብኝም
7. የተመገቡት ምግብ በቀላሉ አልፈጭ እያለ ያስችግርዎታል?
አዎ አያስቸግረኝም
8. በትክክል ማሰብ ያስቸግርዎታል?
አዎ አያስቸግረኝም
9. የሐዘን ስሜት ይሰማዎታል?
አዎ አይሰማኝም
10. ዝም ብለው ብዙ ጊዜ ያለቅሳሉ?
አዎ አላለቅስም
11. በየቀኑ በሚሰሯቸው ሥራዎች መደሰት ያስቸግርዎታል?
አዎ አያስቸግረኝም
12. ውሳኔ የመወሰን ችግር አለብዎት?
አዎ የለብኝም
13. የዕለት ተግባርዎን ለመፈፀም/ለማከናወን ያስቸግርዎታል?
አዎ አያስቸግረኝም
14. በአካባቢዎ ጠቃሚ ሚና መጨዎት ያስቸግርዎታል?
አዎ አያስቸግርኝም
15. ለአንዳንድ ነገር ስሜትዎ ቀንሷል?
አዎ አልቀነሰም
16. ዋጋ ቢስ ሰው ነኝ ብለው ያምናሉ?
አዎ አላምንም
17. ህይወትዎን የማጥፋት ስሜት ተሰምቶዎት ያውቃል?
አዎ አያውቅም
18. ሁልጊዜ ይደክምዎታል?
አዎ አይደክምኝም
19. ሆድዎን ምቾት የሚነሳ ስሜት ይሰማዎታል?
አዎ አይሰማኝም
20. በቀላሉ ይደክማሉ?
አዎ አይደክመኝም
21. ሰው በሆነ መንገድ ሊጎዳዎ የሞከረ ይመስልዎታል?
አዎ አይመስለኝም
22. ብዙ ሰዎች ከሚገምቱት ይበልጥ ትልቅ ሰው ነኝ ብለው ያምናሉ?
አዎ አላምንም
23. በሀሳብዎ ውስጥ የተለየ አዲስ ነገር እየገባ ያስቸግርዎታል?
አዎ አይስቸግረኝም
24. ለሌሎች ሰዎች የማይሰማና ከየት እንደመጣ ለርስዎ ግልፅ ያልሆነ ድምፅ ተስምቶዎት ያውቃል?
አዎ የለም

You might also like