You are on page 1of 13

ምክንያት ህልም ራዕይ

በ ሊደር ቢኒያም ብርሀኑ


 የሂወት ምክንያት
በማንኛውም የተሰማራንበት የስራ ዘርፍ ውጤታማ ለመሆን ከሁሉ አስቀድመን ምላሽ
ልናገኝለት የሚገባው " ለምን " የመሚለው የምክንያት ጥያቄ ነው።

ለምነድነው የምትኖረው? ፣ ለምንድነው ይህን ስራ እምሰራው? ፣..........


ለምን እሚለው ጥያቄ ያንተ ወይም ያንቺ ነው እንዴት ስለሚለው አትጨነቅ

 ለምን እሚለውን የምክንያት ጥያቄ ሳትመልስ ወደ ተግባር አትግባ።


 ህልም(DREAM)
ህልም ማለት በዚ መድር እስካለን በሁሉም የ ሂወት ዘርፍ ልናሳካው የምንፈልገው
፣ልንኖረው እምንፈልገው ማለት ነው።
በ 6ቱም የ ሂወት ዘርፍ የ ሰው ልጅ ህልም ሊኖረው ይገባል

1 በ መንፈሳዊ ሂወት
2 በ ጤና
3 በ ቤተሰብ
4 በ ሀብት
5 በ እውቀት
6 በ ማህበረሰባዊ ሂወት
ህልምን አውቆ ለ ህልም

መኖር....
ወዴት መሄድ እንዳለብህ አቅጣጫህን ያሳይሀል
 ተግዳሮትን እነድታልፍ ይረዳሀል
 መጨረሻህን አይተህ እነድትጀምር ይረዳሀል
 በ ሂወትህ ሁሌም አመስጋኝና ደስተኛ ያደርግሀል
 ሀይል ነዳጅ ይሆንሀል
ህልምህን በግልፅ ማወቅ
የ ዛሬ 3 ወይም 5 አመት የሚኖርህን ሂወት

 በ ግልፅ ፃፈው እናም ሁሌ አንብበው


ስትፅፍ በጎና ማራኪ ቃላቶችን ተጠቀም ምክንያቱም ቀል ሂወት ነውና

 በ ግልፅ በምስል አስቀምጠው


ልታየው በምትችለው ቦታ ሁሉ በመለጠፍ ሁሌ እየው

 በ ድምፅ እመትፈልገውን ቀድተህ እለት እለት አድምጠው


ለሊት ከፍተኸው እደር.... ድብቁ የ እምሮህ ክፍል በቀላሉ እነዲያቀው
ህልምህን በፍጥነት ለመኖር
 ፈጣሪን በ ፀሎት ለምን
 አብዝተህ አመስግን
 የ ፃፍከውን በ ምስል የ ለጠፍከውን እለት እለት በምናብ ተመልከት
 በ ድምፅ አውጀው
 በ ትላነት ሂወትህ በመማር ባሁኑ ደስተኛ በመሆን ለነገህ እያለምክ ቀጥል
 ራዕይ (VISION)
 ራዕይ መንድነው?
 ራዕይን እነዴት እንፈልጋለን?
 የ ራዕይ ሰለዳ
 ራዕይን መኖር
 ራዕይ ማለት የ ሂወት አላማ ማለት ነው ፣ ለምሳሌ ወንበር ለመቀመጫ ፣ አልጋ
ለመተኛ እነደሆነው የ ሰው ለጅም የተፈጠረበት የራሱ ምከነያት አለው።

ራዕይህ ፣ የ ሂወትህ ጠቋሚ ነው


የ ሂወት ተስፋ ነው
የ ደስታህ መንጭ ነው
የ ዘወትር ተግበሰርህ ነው
የ ድፍረት መንጭ ነው
የ ቀጣይነት ነዳጅ ነው
የ ሁሉም ተግባር ሀይል ነው
የ ግል ስነስርዓት ምንጭ ነው
የ ሂወት ወጋ ነው
 ራዕይ 1 ነው ካገኘኸው በሁዋላ የምትኖረው
 ራዕይ የ ሚሳካ ወይም የሚያልቅ ሳይሆን የሚኖር እናም ለትውልድ እሚሻገር ነው
 ራዕይ ገንዘብ ስላለህ ወይም ስለሌለህ እውቀት ስላለህ ስለሌለህ ጉልበት ስላለህ
ስለሌለህ የምታቆመውም አደለም
ራዕይን እንዴት ፈልጎ ማግኘት ይቻላል?
1 ወደላይ ተመልከት.... እለት እለት የተፈጠርክበትን አላማ ጠይቅ

2 ወደ ኋላ ተመልከት..... ቤተሰብህን አብሮአደጎችህን በ ልጅነትህ መን ያስደስትህ


ም አዘውትረህ ትተገብር እነደነበር ጠይቅ

3 ወደ ጎን ተመልከት...... ላንተ ማይታይህ ለ ሌላው ሰውየሚታይ ዝንባሌ ይኖርሀል

4 ወደ ፊት እይ.......በ ውስጥህ ያመከው አዘውትረህ ስታደርገው የሚያስደስትህ


መንድነው?
ሰው ከ እንስሳ እሚለየው በ ራዕይ ነው
ሰው + ራዕይ = ሰብአዊ ሰው

ሰው - ራዕይ = እንሰሳ
አመሰግናለሁ።

You might also like