Professional Documents
Culture Documents
Child Find Amharic Brochure
Child Find Amharic Brochure
የኤ.ሲ.ፒ.ኤስ. የልጅ ማፈላለግ አላማ የእድገት ችግር ቨርጂኒያ ትምህርት ዲፖርትሜንት ቅድመልጅነት ( Virginia
ወይም ጉዳት አለባቸው ተብለው የሚጠረጠሩ ልጆች Department of Education Early Childhood)
በማፈላለግ ግምገማ ማድረግ ነው። ልጁ ያለው የአካል http://www.doe.virginia.gov/
ጉዳት በመማር ሂደት ላይ ችግር ይፈጥራል ተብሎ early-childhood/preschool
ልጅ ማፈላለግ እና
ከተወሰነ የቅድመ-መደበኛ ልዩ ትምህርት(ECSE) እና/
የልዮ ትምህርት የወላጆች መመሪያ (Parent’s Guide to የቅድመ-ሕጻናት
ወይም ተጨማሪ አገልግሎቶች እንዲያገኝ ሃሳብ ሊቀርብ
Special Education)
ይችላል። ሌሎች አገልግሎቶች የሚከተሉትን ያካትታል
Virginia Department of Education
የልዩ ትምህርት አገልግሎቶች
ነገር ግን በእነዚህ ብቻ አይወሰነም፤ የንግግር/ቋንቋ ቴራፒ
http://www.doe.virginia.gov/special_ed/
፣ የአካል ቴራፒ ወይም አኮፔሽናል ቴራፒ ።
parents/parents_guide.pdf
የልጅ ማፈላለግ ቡድን እድሚያቸው ከ2 የወላጅ/አሳዳጊ የልጁ እድገት በሚመለከት ከልጅ በልጅዎ የማጣራት ስራ ላይ ተመስርቶ ተጨማሪ ምርመራ እና
ማፈላለግ ሰራተኛ ጋር ይወያያል ። ጣልቃ የመግባት ስራ አስፈላጊ ከሆነ ኤ.ሲ.ፒ.ኤስ. ቀጣይ የሆነ
እስከ 5 የደረሱ የእድገት መዘግየት ወይም ስብሰባ እንዲኖር ሃሳብ ሊያቀርብ ይችላል ተጨማሪ ምርመራ
ጉዳት ችግር አለባቸው ተብሎ የሚገመቱ የእድገት መገለጫዋች በሚመለከት ልጁን የመመርመር ስራ
እና ጣልቃ የመግባት ስራ አስፈላጊ ከሆነ።
ልጆችን በነፃ የመመለየት እና ግምገማዎች ይካሄዳል በቅድመ-ህፃናት ልዮ ትምህርት አስተማሪዋች የመጀመሪያ ደረጃ ፤ የልጅ ጥናት ስብሰባ፤
አገልግሎት ይሰጣል። የመግባባት ችሎታዋች በተመለከተ
ወላጅ/ አሳዳጊ ባሉበት ቡድኑ የልጁን ጥንካሬና ፍላጎት
የማመዛዘን/የማስብ ችሎታዋች ይመለከታል።
ራስን የማገዝ/አዳፕቲቨ ችሎታዋች
ተጨማሪ ምርመራ ወይም ክትትል አስፈላጊ ስለመሆን ውሳኔ ላይ
የግል ማህበራዊ ችሎታዋች ይደርሳል።
የአካላዊ እንቅስቃሴ ችሎታዋች
ተጨማሪ ምርመራ ለማድረግ የወላጅ/ አሳዳጊ ስምምነት
ያስፈልጋል።
ሰራተኞች ከወላጆች/አሳዳጊ ጋር በመሆን የተገኘውን
ውጤት ይመረምራሉ የእርሱ/ሷን ትምህርት ለማገዝ ሁለተኛ ደረጃ፤ የምርመራ ቀጠሮ(ዋች)
በቀጣይነት ስለሚደርጉ ነገሮች ይወያያሉ ።
ጉዳት አለ ተብሎ የሚጠረጠሩ ጉዳዮች በተመለከተ ምርመራ
ይደረጋል።
የሚከተሉት ሰነዶች ያስፈልጋሉ፤
ሦስተኛ ደረጃ፤ የብቁነት ስብሰባ (ስማቸው በተላለፈ
የአሌክሳንደሪያ ኖሪነት ማረጋገጫ(ሁለት ሰነዶች) ባሉት 60 ቀናት ውስጥ)
አንድ ልጅ መቼ ነው ወደ ልጅ ማፈላለግ ስሙ
የሚተላለፈው? የልጁን ዋና የትውልድ የምስክር ወረቀት፣ ቡድኑ የምርመራውን ውጤት ከወላጅ/አሳዳጊ ጋር አብረው
የወላጅ/አሳዳጊ፤ መታወቂያ ወረቀት(መንጃ ፈቃድ ይመለከታሉ።
አንድ ልጅ የእድገት ሚዛኖችን፣ በንግግር፣ አካል እድገት፣ ወይም ፓስፖርት) ወይም ህጋዊ የአሳዳጊነት ሰነድ የተጠረጠረ ጉድለት በሚመለከት የብቁነት መስፈርት ማጥናት፤
አስተሳሰብ/ምክንያት፣ ራስን በማገዝ እና/ወይም በማህበራዊ (አስፈላጊ ከሆነ)
አራተኛ ደረጃ ፤ ብቁ ከሆነ የግል የትምህርት ፕሮግራም
አግባብ ችሎታዋች ማሟላት ካልቻለ/ካልቻለች
(IEP) ስብሰባ (ብቁ ከሆኑ በኋላ በ30 ቀናት ውስጥ)
ወላጅ/ አሳዳጊ ባሉበት ቡድኑ የልጁን ጥንካሬና ፍላጎት
አንድ የአካል ችግር ወይም የህክምና ችግር በልጁ የእድገት ይመለከታል።
እና/የመማር ችሎታዋች ላይ ተፅእኖ የሚያሳድር ከሆነ።
በግል የትምህርት ፕሮግራም (IEP) የተዘጋጁ ዓመታዊ
ማስታወሻ፤ ተማሪዋች የተወሰኑትን ባህሪዋች እንዴት ነው የሚጀመረው?፤ ግቦችን ይመለከታል።
ሊያንፀባርቁ ነገር ግን ሁሉንም የተጠቀሱትን ባህሪዋች እባክዎን ከኤ.ሲ.ፒ.ኤስ. ልጆች ማፈላለግ የክለሳ አገልግሎቶች
ላያሳዮ ይችላሉ። በልጁ የመማር ችሎታ ተፅእኖ
( Child Find) በስልክ አገልግሎቱን ተግባራዊ ለማድረግ የወላጅ/ አሳዳጊ
የሚያሳድር ማንኛውም ሁኔታ ስሙን ለማስተላለፍ
ምክንያት ሊሆን ይችላል። አሳሳቢ ሁኔታዋች እላይ 703-578-8217 ወይም ስምምነት ያስፈልጋል።
በተገለፁት ዝርዝር ብቻ የሚወሰን አይደለም። childfind@acps.k12.va.us ይገናኙ።