You are on page 1of 1

በ 2011 ዓ.

ም በት/ጽ/ቤት ከሰቶች አንፃር የሚከናወኑ ተግባራት

1. ለሴቶች ትምህርትን ከማዳረስ አንፃር የተቀመጠ ዕቅድ


 በቅ/መደበኛ ት/ት ፕሮግራም ማለትም በኦ ክፍልና በአፀደ ህፃናት ት/ት ፕሮግራም 5203 ሴት ህፃናትን
ማስተማር
 ሰባት ዓመት የሞላቸውን 2214 ሴት ህፃናትን የመደበኛ ት/ት እንዲያገኙ ማድረግ
 በአንደኛ ደረጃ የት/ት ፕሮግራም 16,680 ያህል ሴት ተማሪዎችን ማስተማር
 በሁለተኛ ደረጃ የት/ት ፕሮግራም 1,197 ያህል ሴት ተማሪዎችን ማስተማር
 በሁለተኛ ደረጃ መሰናዶ ት/ት ፕሮግራም 200 ያህል ሴት ተማሪዎችን ማስተማር
 በልዩ ፍላጎት የትምህርት ፕሮግራም 107 ያህል ሴት ተማሪዎችን ማስተማር
 በጎልማሶች ትምህርት ፕሮግራም ደረጃ አንድ እና ሁለት 4683 ያህል ሴት ጎልማሶችን ማሰልጠን
2. ዕቅዱን ለማሳካት የሚከናወኑ ተግባራት
 በት/ቤት ርቀት ምክንያት ህፃናት ትምህርታቸውን እናዳያቋርጡ ት/ቤቶችን በአቅራቢያቸው
መገንባትና ያቋረጡትን ቅስቀሳ በማድረግ ማስመለስ
 ወላጆቻቸውን ላጡና በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ የሚገኙ ተማሪዎች በችግር ምክንያት ትምህርቸወን
እንዳያቋርጡ የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ
 ሴት ተማሪዎች በት/ቤት ውስጥ እና ከት/ቤት ውጭ የተላያዩ ጥቃቶች ማለትም ያለዕድሜ ጋብቻ፣
ጉልበት ብዝበዛ፣ የስነ ልቦና እና አካላዊ ጥቃት እንዳይደርስባቸው ከሚመለከታቸው አካላት ጋር አብሮ
ተባብሮ መስራት፡፡
 በየት/ቤቶች የህፃናት መብት ኮንቬሽን ክበብ በማቋቋም ህፃናት እንደ ተስጥኦቻው በሚፈልጉት ክበብ
እንዲሳተፉ ማድረግ
 በት/ት አቀባበላቸው ውጤታማ ለሆኑ ሴት ተማሪዎች እና ለውጤት ላበቋቸው ወላጆች የማነቃቂያ
ድግፍ ማድረግ
 የሴት የት/ት አመራሮችን ቁጥር እንዲያድግ ማድረግ
 የሴት ተማሪዎችን መጠነ መድገም ለመቀነስ የማጠናከሪያ ትምህርት መስጠት

You might also like