Professional Documents
Culture Documents
Handbook
Handbook
¨<É }T]‹
›¡e¿” TIu\ ›eðLÑ> ¾Y^ Sªpa‹” uTÅ^˃ }ÚT] I”í‹” uSÑ”vƒ wnƒ
ÁL†¨<” SUI^” uSpÖ` u`" }T]‹” Ÿቅድመ መደበኛ eŸ ¢K?Ï Sc“Ê
uÑ`Í=& uÑ<KK?“ uKu< Óu=‹ •Áe}T[ ÃÑ—M::
u›G<’< Ñ>²? ¾•%} Øuw ›¡c=Ä” TIu` ª”— ¾ƒŸ<[ƒ ›p×Ý ¾›=ƒÄ-û[”ƒe ƒ/u?ƒ”
ŸpÉS SÅu— eŸ ¢K?Ï Sc“Ê É[e TÖ“Ÿ`“ Teóóƒ ¨Å ¢K?Ï Å[ÍU TgÒÑ`
’¨<:: ª’— ¯LT‹U&
1. ƒUI`ƒ u?~ K}T]‹ ¾T>cÖ¨< ƒUI`ƒ Ø^ƒ ያK¨<“ Å[ͨ<” ¾Öuk
”Ç=J” Ø[ƒ TÉ[Ó&
1
5. ት/ቤቱ በማናቸውም ረገድ በመንግሥት ተቀባይነት ያለው ት/ቤት ሊኖረው
የሚገባውን ደረጃ እንዲይዝ ማድረግ፤ ከዚያም አልፎ በኢንተርናሽናል ት/ቤቶች
የሚሰጠውን የትምህርት ጥራት ደረጃ ላይ ማድረስ፤
}M°¢
Ÿõ}— wnƒ“ ¾Y^ }’di’ƒ ÁL†¨<” W^}™‹ uSpÖ`& u} ሙ ውስጥ
እንዲቆዩ በማድረግና አቅማቸውን በማጎልበት፤ በዘመናዊ አደረጃጀትና የአሠራር
ሥርዓት በመታገዝ፤ ወላጆችና ሌሎች ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ፤ እንዲሁም
ከሌሎች የአገር ውስጥና የውጭ ተ ማት ጋር በመተባበር ጥራት ያለው ትምህርትና
ሌሎች ተዛማጅ አገልግሎቶችን መስጠት፡፡
ተ ማዊ ዕሴቶች
- በሙሉ የኃላፊነት፤ ግልጽነትና ተጠያቂነት ስሜት፤ በቅንነት፤ በእኩልነት፤
ያለአድልዎና ከሙስና ፍጹም በጸዳ ሁኔታ ማሕበረሰቡን እናገለግላለን፤
- የወላጆች፤ የሌሎች ደምበኞችና የሠራተኞችን ፍላጎት እናከብራለን፡፡ ጥራት ላለው
ትምህርትና ለሌሎች አግልግሎቶች የሚኖራቸውን ጥያቄ ለመመለስ ቀድመን
እንዘጋጃለን፤
- አዳዲስ አሠራሮችንና ፈጠራዎችን እናበረታታለን፤ በተመሳሳይ መንገድም
እናስተዋውቃለን፤
- በመልካም ሥነምግባር የታነፁና አርአያነት ያላቸው ሠራተኞች እንዲኖሩን
ያላሰለሰ ጥረት እናደርጋለን፤
- ለተማሪዎችና ለሠራተኞች ከማንኛውም ስጋት ነፃ የሆነ የመማር-ማስተማር
አካባቢ ለመፍጠር እንተጋለን፤
- በምንሰጠው አገልግሎት የተፈጥሮ አካባቢን ክብካቤ እናበረታታለን፤
- ማሕበረሰቡን በታማኝነት እናገለግላለን፤
- ጥራት ላለው ትምህርትና አገልግሎት የቡድን ጥረትና ተሳታፊነትን
እናበረታታለን፡፡
2
1. የትምህርትና የሥራ ሰዓት
1.1 የትምህርት ቤት መግቢያና መውጫ ሰዓቶች (ለተማሪዎች)
የትምህርት ሰዓት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከ2፡20 እስከ 9፡30 ሆኖ
ከ2፡20 – 2፡30 የሰንደቅ ዓላማ ሥነሥርዓት
2፡40 የስም መጥሪያ ሰዓት
2፡45 የትምህርት መጀመሪያ ሰዓት
5፡00 – 5፡30 እረፍት
5፡30-7፡00 የጥዋት ሁለተኛ አጋማሽ ትምህርት
7፡00 – 8፡00 የምሳ ሰዓት
8፡00 – 9፡30 የከሰዓት በኋላ ትምህርት ጊዜ
9፡30 የዕለቱ መደበኛ ትምህርት ይጠናቀቃል፡፡
9፡30 – 11፡00 ተጨማሪ የማጠናከሪያ ትምህርትና የምክክር አገልግሎት
ይሰጣል፡፡ የተÙዳኝ ትምህርት መርሃ ግብር ይካሄዳል፡፡
3
ምሥክር ወረቀት እንዴትና ለምን እንደለቀቁ ከሚያስረዳ መረጃ ጋር ማቅረብ
አለባቸው፡፡
2.3 በብሔራዊ ፈተና መፈተኛ ክፍሎች ላይ በተለየ ሁኔታ ካልሆነ በስተቀር አዲስ
ተማሪዎች አይመዘገቡም፡፡
2.4 ለሁሉም የትምህርት እርከን አዲስ ገቢ አመልካቾች የት/ቤቱን የመግቢያ ፈተና
ማለፍ ይኖርባቸዋል፡፡ እንደሚኖረው ክፍት ቦታ እየታየ ለምዝገባ የሚመረጡ
አዲስ ገቢ ተማሪዎች በመግቢያ ፈተና ውጤታቸው ቅደም ተከተል መሠረት
ይሆናል፡፡
2.5 ከሌላ ት/ቤት በዲሲፕሊን ግድፈት የተባረሩ ወይም በባህሪ “ቢ” ና “ሲ” ያላቸው
ተማሪዎች እንዲሁም በውጤታቸው አነስተኛ መሆን ምክንያት ያልተዛወሩ
ተማሪዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡
3. ከት/ቤት መቅረት
በመሠረቱ ማንኛውም ተማሪ ከት/ቤት መቅረት የለበትም፡፡ ተማሪው ከት/ቤት
በሚቀርበት ጊዜ በትምህርቱ ከክፍል Ùደኞቹ ወደ ºላ የሚቀር ሲሆን ተከታታይ
ግምገማዎችና ፈተናዎች የሚያመልጡት በመሆኑ በትምህርቱ ውጤት ደካማ
ይሆናል፡፡ ስለዚህ ከት/ቤት በተደጋጋሚ በሚቀሩ ተማሪዎች ላይ ጥብቅ ክትትልና
ቁጥጥር ይደረጋል፡፡ በመሆኑም፤
3.1 የተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች ልጆቻቸው/ተማሪዎች ከት/ቤት በሚቀሩበት
ዕለት የቀሩበትን ምክንያት ቢቻል በአካል በመገኘት ባይቻል ደግሞ ማስታወሻ
በመላክ ማሳወቅ ይኖርባቸዋል፡፡
3.2 ሁለት ቀን በተከታታይ የቀረ ተማሪ ወላጁን/አሳዳጊውን ይዞ ካልመጣ በስተቀር
ወደ ክፍል አይገባም፡፡
3.3 በህመም ምክንያት የቀረ ተማሪ ከታከመበት ሆሰፒታል/ክሊኒክ የህክምና ማስረጃ
ማምጣት ይኖርበታል፡፡
3.4 ተማሪዎች በማንኛውም ምክንያት ሳይማሩ ያለፋቸውን ትምህርት አጥንቶ
መድረስ የራሳቸው ሃላፊነት ነው፡፡
3.5 በቂ ባልሆኑ ምክንያቶች ከት/ቤት የቀሩ ተማሪዎች በቀሩበት ጊዜ ለተሰጡ
ሙከራ ፈተናዎችና ግምገማዎች ውጤት አይኖራቸውም፡፡ (ዜሮ ያገኛሉ)፡፡
ማካካሻ ፈተና ወይም መገምገሚያ አይሰጣቸውም፡፡
4
3.6 ተማሪዎች ከት/ቤት ቀርተው ወደ ክፍል ሲመለሱ ከቢሮ የመግቢያ ወረቀት
መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
3.7 ማንኛውም ተማሪ ያለበቂ ምክንያት በአንድ ካ*ርተር ሦስት (3) ቀናትና ከዛ
በላይ ከቀረ/ች ከወላጆቹ/ቿ ጋር በመመካከር እንደችግሩ አሳሳቢነት እየታየ
በት/ቤቱ ውስጥ የጽዳት ሥራ ከማሠራት ጀምሮ ከት/ቤት እስከመሰናበት
የሚደርስ ቅጣት ሊወሰድ ይችላል፡፡
4.1 ተማሪዎች በትምህርት ቀናት ጠዋት 2፡00 እስከ 9፡30 በት/ቤት ግቢ ውስጥ
መገኘት አለባቸው፡፡Ÿ 9:30 - 11:00 vK<ƒ Ñ>²?Áƒ ÅÓV }ÚT] ›ÑMÓKAƒ
¾T>ÁÑ–<uƒ Ñ>²? ÃJ“M::
4.3 ማንኛውም ተማሪ ከ2፡45 በºላ ዘግይቶ ከመጣ ክፍል መግባት የሚችለው
ከት/ቤቱ ም/ር/መምህር ወይም ዩኒት መሪ የመግቢያ ወረቀት (Admission Slip)
ሲሰጠው ብቻ ነው፡፡
5
5. የቤት ሥራ አለመሥራትን በተመለከተ
ተማሪው በልዩ ሁኔታ ውስጥ ካልሆነ በስተቀር በትምህርት ሰዓት ከክፍል ¨<Ü
”Ç=ј አይፈቀድም፡፡
6
6.4 ማንኛውም ተማሪ በትምህርት ሰዓት ከት/ቤቱ ቅጥር ግቢ ለመውጣት የሚችለው
ከት/ቤቱ ም/ር/መምህር የመውጫ ፈቃድ (Exit Pass) ሲሰጠው ብቻ ነው፡፡
ይህም ተግባራዊ የሚሆነው ከሚመለከተው ዩኒት መሪ በሚሰጠ¨< ማስታወሻ
ወይም ወላጆች በግንባር ቀርበው ሲያመለክቱ“ uƒ/u?~ Lò‹ ሲፈቀድ
ነው፡፡
7
7.2. የተማሪዎች ግዴታ
8
7.2.18 ከሌሎች ጋር ከመከራከርና በሃሳብ ፍጭት ከመተማመን ባሻገር
አለመሰዳደብ ወይም አለመጣላት፤
7.2.19 የት/ቤቱን ደንቦችና ሕጎችን ማወቅ፤ ማክበርና ማስከበር፡፡
8 የሰልፍ ሥነሥርዓት
9
9 የንብረት አጠባበቅ
ስለዚህም፡
9.1 በግድግዳዎችና በበረንዳዎች ላይ ማንኛውንም ጽሁፍ መጻፍ፤
9.2 በመማሪያ ዴስኮች ላይ መጻፍና ዴስኮችንም መሰባበር ብላክቦርድ ማበላሸትና
መሰባበር፤
9.3 በሮችንና የበር እጀታዎችን መገንጠልና መስታወቶችን መስበር፤
9.4 የመብራት ማብሪያና ማጥፊያ እንዲሁም ሶኬቶችን መሰባበርና መንቀል፤
9.5 በክፍል ውስጥ የሚቀመጡ የቆሻሻ ማስቀመጫ ቅርጫቶችን ማበላሸት
9.6 ሆን ብሎ የውሃ Æ*NÆ*ãCN ¥b§¹T¿
9.7 በቤተ መጻሕፍት የሚገኙና የተዋሱዋቸውን የመጻሕፍት ገጾችን መቅደድ፤
መገንጠልና ማበላሸት (ወይም በላያቸው ላይ መጻፍ)፤
9.8 በላቦራቶሪ ዕቃዎች ላይ ጉዳት ማድረስ፤
9.9 በኮምፒዩተርና ተዛማጅ በሆኑ ዕቃዎች ላይ ጉዳት ማድረስ፤
ከላይ በተራ ቁጥር 9.1-9.9 ላይ ከተገለጹት ጥፋቶች አንዱን አጥፍቶ የተገኘ/ች ተማሪ፤
የጠፋውን/የተሰበረውን ንብረት ከመክፈል አንስቶ ከት/ቤት እስከ Sc“uƒ የሚደርስ እርምጃ
ይወሰድበታል፡፡
የቤተ መጻህፍት፤ የሳይንስ ቤተሙከራወችና የኮምፒዩተር አገልግሎቶች
አጠቃቀምና አጠባበቅን በተመለከተ መመሪያዎች ወደፊት በተከታታይ
ይወጣሉ፡፡
ð}“ }T]¨< u}¨c’ ¾Ñ>²? ÑÅw ¨<eØ ¾}cÖ¨<” ƒUI`ƒ KT¨l“ K}Ÿ•¿U
¡õM wl eKSJ’< SS²— ŸSJ’<U uLà }T]¨< uSߨ< Qè~ u^e
¾S}TS”” S”ðe ÁÇu[ wl ²?Ò ”ÅJ’ T[ÒÑÝ ’¨<:: uSJ’<U }T]¨<
uð}“ Ñ>²? Ÿ²=I u‹ ¾T>Ÿ}K<ƒ” Y’Y`¯„‹ T¡u` Õ`uM::
10
10.1 ማንኛውም ተማሪ በፈተና ጊዜ የሌላውን ተማሪ መልስ መኮረጅ ወይም
ከመጽሐፍና ከደብተር መገልበጥ እንዲሁም ለሌላ ተማሪ ማስኮረጅ
አይፈቀድለትም፡፡ ይህን ተግባር ሲፈጽም የተገኘ ተማሪ የፈተናው ውጤት
ዜሮ ይሆናል፡፡
10.2 ተማሪዎች በፈተና ክፍል ውስጥ የፈታኙን መምህር መመሪያ የማክበርና
የመከተል `ላፊነት አለባቸው፡፡ የፈታኝ መምህሩን መመሪያ ባለመቀበል
አላስፈላጊ ንትርክ በመፍጠር የፈተናውን ሥርዓት የሚያውኩ ተማሪዎች
የፈተና ውጤታቸውን ከመሰረዝ ጀምሮ ከት/ቤት እስከ መሰናበት የሚደርስ
ቅጣት ይወሰንባቸዋል፡፡
10.3 ተማሪው በፈተና ክፍል ውስጥ በፀጥታና በሥነሥርዓት ፈተናውን መሥራት
ይኖርበታል፡፡ በፈተና ወቅት የሌሎች ተማሪዎችን ፀጥታ ማወክና የፈተናውን
ሥርዓት ማደናቀፍ በተሰጠው ፈተና ዜሮ ከማግኘት ጀምሮ ከት/ቤት እስከ
Sc“uƒ ያደርሳል፡፡
10.4 የፈተና መልሶችን ሆነ ብሎ በማሰራጨት የፈተና ሥርዓቱን ለማወክ የሞከረ/ች
ወይንም ያወከ/ች ተማሪ የፈተና ውጤቱ ተሰርዞ ከት/ቤቱ
ይሰናበታል/ትሰናበታለች፡፡
11
11.6 ተገቢውን ዩኒፎርም ለብሶ ያልመጣ ተማሪ ወደ ት/ቤት ግቢ እንዲገባ
አይፈቀድለትም፡፡ በዚህ ምክንያት በአንድ ሩብ ዓመት ከአራት ጊዜ በላይ
የተከለከለ ተማሪ ችግሩ የወላጆቹ ጭምር ስለሚሆን ሁኔታውን እንዲያስተካክሉ
ቃል እንዲገቡ ይደረጋል፡፡ በዚህ ማስተካከል የማይችሉ ከሆነ ሩብ ዓመቱ
እንደተጠናቀቀ ተማሪውን ከት/ቤት እንዲያስወጡ ይደረጋል፡፡
11.7 ማንኛውም ተማሪ ከት/ቤት ውጪ የት/ቤቱን የደንብ ልብስ ለብሶ ተገቢ ባልሆነ
ቦታ መገኘት የለበትም፡፡ ከተገኘ ግን እንደአስፈላጊነቱ ከቃል ማስጠንቀቂያ
ጀምሮ ከት/ቤት እስከ መባረር የሚደርስ ውሳኔ ሊወሰንበት ይችላል፡፡
11.8 የiጉር አያያዝን በተመለከተ የሴት ተማሪዎች iጉር በሥርዓት የተበጠረና
የተሠራ መሆን አለበት፡፡የፀጉር ቀለም ተቀብተው እንዲመጡ አይፈቀድም፡፡
11.9 ወንዶች ተማሪዎች iጉር ማሳደግ ወይም ማስረዘም፤ ሹሩባ መሠራት ድሬድ
ማድረግና የጆሮ ጉትቻ ማድረግ አይፈቀድላቸውም፡፡
11.10 ሴት ተማሪዎች ደምቀው የሚታዩ የከንፈር ቀለሞችን እንዲቀቡ
አይፈቀድላቸውም፡፡
11.11 ተንጠልጣይ የጆሮ ጌጦችን፤ ቀለበት፤ Nብል እና የመሳሰሉ ጌጦችን አድርጎ
ወደ ት/ቤት አለመምጣት፡፡
12 የዲስፕሊን እርምጃዎች
12
4. ks@T mMH‰N h#lT twµ×C . . . . xÆL
5. የተማሪዎች መማክርት ተወካይ . . . . አባል
ከአባላቱ መካከል የሚመረጥ አንድ ሰው ፀሐፊ ሆኖ ይሠራል
12.1.1 ተግባርና `ላፊነት
- ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ጋር በመተባበር ስለመልካም ሥነምግባር
አስፈላጊነትና ጠቀሜታ ልዩ ልዩ ትምህርታዊ ፐሮግራሞችን
ያዘጋጃል፤
- በተደጋጋሚ የሚፈጸሙ የዲሲፕሊን ግድፈቶችን በመለየት
ማስተካከያ የመፍትሄ ሀሳብ ያቀርባል፡፡
- ከት/ቤቱ አስተዳደር በሚቀርቡ ጥያቄዎች መሠረት የተፈፀሙ
የተማሪዎችን የዲሲፕሊን ጥፋቶች አጣርቶ ከውሳኔ ሐሳብ ጋር
ለርዕሰ መምህሩ ያቀርባል፡፡ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ተማሪዎችን
በመጥራት ከሥነምግባር ችግር ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ዙሪያ
/ጥያቄዎችን ማቅረብ ይችላል/፡፡
13
12.2.5 የት/ቤቱ አስተዳደር አስፈላጊ ነው ብሎ በሚያምንበት በማንኛውም ወቅት
ድንገተኛ ፍተሻ ለማካሄድና ŸY’UÓv` ‹Ó` Ò` u}ÁÁ² በሚጠረጥርበት
ሁኔታ ሁሉ }T]‹” ጠርቶ ማነጋገርና መመርመር ይችላል፡፡
14
በዚህ ደንብ ተራ ቁጥር 7.2.12 የተጠቀሱትን ልዩ ልዩ
የኤK?ክተሮኒክስ ዕቃዎችን በተመለከተ የት/ቤቱ አስተዳደር በየጊዜው
ፍተሻ የሚያካሄድ ሲሆን ይዘው የሚገኙ ተማሪዎች ካሉ፤
15
ቀ. ማጨስ ወይም ሱስ የሚያሲዙ ዕጾች (ለምሣሌ ሲጋራ፤ ጫት፤
ሐሺሽ ወዘተ..) በት/ቤት ቅጥር ግቢ ይዞ መገኘት፤
16
ሆኖም ከአንድ ጊዜ በላይ ማስረጃ የሚጠይቅ ተማሪ ለእያንዳንዱ ማስረጃ
ገንዘብ እንዲከፍል ይደረጋል፡፡
17
14.5.2 ²Ö’—“ ›e[— ¡õM ÁK< }T]‹ ¾T°[Ó ¾UY¡` ¨[kƒ
K=c׆¨< ¾T>‹K¨< Ÿ²=I uT>Ÿ}K¨< G<’@ ’¨<::
18
14.7.3 የብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሚዘጋጁላቸው የግማሽ ቀን
የቅዳሜ ትምህርት ፕሮግራሞች ላይ የመሳተፍ ግዴታ አለባቸው፤
14.7.4 ለሁሉም ፕሮግራሞች የሚኖረውን ክፍያ እንደሁኔታው የት/ቤቱ
አስተዳደር ይወስናል፡፡
15. የት/ቤት ቤተ መጻሕፍት
19
16.4 በማንኛውም ሩብ ዓመት በትምህርት ቤት ክፍያ ላይ የሚጣለው ቅጣት ¾ሩብ
ዓመቱ የትምህርት ቤት ክፍያ 55% ከደረሰ ተማሪው እንዲታገድ ይደረጋል፡፡
16.5 uÇ=c=ýK=” U¡”Áƒ ከት/ቤት የሚሰናበቱ }T]‹ J’< K?KA‹ ƒ/u?~”
¾T>Kl }T]‹ ÁKv†¨<” ¾ƒ/u?ƒ ¡õÁ ካላጠናቀቁ የትምህርት ማስረጃ
አይሰጣቸውም፡፡
16.6 ት/ቤቱን በፍላጎታቸው የሚለቁ ተማሪዎች ወላጆች ቀጣዩ የትምህርት ዘመን
የመጀመሪÁ ዙር ክፍያ ወቅት ከመጠናቀቁ በፊት ለት/ቤቱ ማሳወቅ
ይጠበቅባቸዋል፡፡ በወቅቱ ያMተመዘገቡ ተማሪዎች ት/ቤቱን እንደለቀቁ
ስለሚቆጠር በምትካቸው አዲስ ተማሪ ይመዘገባል፡፡ ክፍያ ከተፈጸመ በºላ
ለሚቀርቡ ት/ቤቱን የመልቀቅ ጥያቄዎች ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም፡፡
16.7 ተማሪዎች በወላጆቻቸው/በራሳቸው ጥያቄ ት/ቤቱን ለቀው ከሄዱ በºላ ቢመለሱ
እንደ አዲስተማሪ ስለሚቆጠሩ ማነኛውንም አዲስ ተማሪ የሚከፍለውን ክፍያ
ይከፍላሉ፡፡
16.8 በተለያዩ አሳማኝ ምክንያቶች ትምህርታቸውን እንዲያÌርጡ የሚገደዱ
ተማሪዎች ተመልሰው እንደሚመጡ በማመልከት ለዚሁ ዓላማ የሚዘጋጅ
ፎርም ይሞላሉ፡፡ የሚያÌርጡበትን ምክንያት የሚያሳይ በቂ ማስረጃ ማቅረብ
ይጠበቅባቸዋል፡፡ ይህም የሚሠራው ለ1 ዓመት ብቻ ሆኖ አዲስ ተማሪዎች
ከሚከፍሉት የመመዝገቢያ ክፍያ ነፃ ይሆናሉ፡፡ ሆኖም የትምህርት ክፍያውን
ይከፍላሉ፡፡
16.9 በትምህርት ዘመኑ አንድ ሩብ ዓመት ከተማ[ በኋላ በማንኛውም ሩብ ዓመት
የሚለቁ ተማሪዎች /በዲሲኘሊን ከሚባረሩት በስተቀር/ ሙሉ የዓመቱን
የትምህርት ክፍያ የመክፈል ግዴታ አለባቸው፡፡
16.10 የትምህርት ማስረጃ የድጋፍ ደብዳቤ ወዘተ የሚጠይቅ ማንኛውም ወላጅ
በቅድሚያ Áለበትን የት/ቤት ክፍያ ማጠናቀቅ ይኖርበታል፡፡
17 ትምህርታዊ ጉብኝት
የኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት ለተማሪዎች ትምህርታዊ የጉብኝት ፕሮግራም በየዓመቱ
ያዘጋጃል፡፡ ይህ ፕሮገራም በተቻለ መጠን መደበኛውን ትምህርት የሚደግፍና
የሚያጠናክር እንዲሆን ይደረጋል፡፡ ወጪውንም ወላጆች ይሸፍናሉ፡፡ ጉዞው
የታለመለትን ግብ ይመታ ዘንድ፡፡
20
17.2 }T]‹ KƒUI`© Ñ<w˜ƒ uT>”kdkc<v†¨< ተሸከርከሪዎች የአልኮል
መጠጦች ጫትና የመሳሰሉትን ይዞ መገኘት፤ ከሥርዓት ውጭ በመሆን
ረብሻና ሁከት መፍጠር፤ ለተመደቡላቸው መምህራንን አለመታዘዝ፤
አሸከርካሪዎችንና ረዳቶቻቸውን መዝለፍና መሳደብ፤ ወዘተ . . . ከት/ቤት
እስከ መሰናበት የሚያደርስ ቅጣት ሊጣልባቸው እንደሚችል ማወቅ
አለባቸው፡፡
17.3 ለትምህርታዊ ጉዞ የሚንቀሳቀሱ ተማሪዎች በሙሉ የት/ቤቱን የደንብ ልብስ
መልበስ ይኖርባቸዋል፡፡ የደምብ ልብሱን ሳይለብስ የሚመጣ ተማሪ በጉዞው
ላይ አይሳተፍም፡፡ የደንብ ልብስ ባለመልበስ የሚወሰደው ቅጣትም ተፈጻሚ
ይሆንበታል፡፡
17.4 ጉዞው ከ7–12ኛ ክፍል ላሉት ከአዲስ አበባ በ100 ኪ.ሜ. ክልል ርቀት
(ሬዲየስ) የተወሰነ ይሆናል፡፡ ከ1–6ኛ ክፍል ላሉት ግን በአዲስ አበባ ከተማ
የተወሰነ ይሆናል፡፡
17.5 ጎብኝ ተማሪዎች ስለትምህርታዊ ጉዞው ሪፖርት ለሚመለከታቸው መምህራንና
ለተማሪዎች እንዲያቀርቡ የሚጠበቅ ሲሆን መምህራን ይህንኑ የተከታታይ
ምዘናው አካል በማድረግ ውጤት ይሰጡታል፡፡
17.6 የትምህርታዊ ጉዞውን አፈጻጸም የሚገልፅ ዝርዝር መመሪያ ይዘጋጃል፡፡
21
19. }T]‹ eKT>Á²Ò©*†¨< u¯Lƒ“ QƒS„‹
19.1 ƒ/u?~ uT>Á¨×¨< ýaÓ^U SW[ƒ }T]‹ ¾vIM k“ƒ“ ¾U[n u¯M
K=ÁŸw\ ¨ÃU ¾}KÁ¿ QƒS„‹ K=Á²ÒÌ Ã‹LK<::
19.2 }T]‹ M¿ M¿ ¾¡IKAƒ TÇu]Á& ¾‹KA TdÁ& ›¨”© ¾¨<ÉÉ`
S”ðe ¾T>ðØ\& ¨²}. . . u¯Lƒ”“ ´ÓÏ„‹” u}Ùǘ ƒUI`ƒ ¡uvƒ
›Tካኝነት በአስተባባሪ መምህራን አጋዥነትና በት/ቤቱ ዕውቅናና ፈቃድ
ማዘጋጀት ይችላሉ፡፡ ት/ቤቱ እነዚህ መሰል ፕሮግራሞችን ያበረታታል፤
አሰፈላጊውንም ድጋፍ ያደርጋል፡፡
19.3. ¾12— ¡õM }T]‹ የሚያከብራቸው ቀናት/በዓላት በትምህርት ጊዜያት
እንዲከናወኑ አይፈቀድም፡፡ ተማሪወች እነዚህን በዓላት ለማክበር የሚፈልጉ ከሆነ
ዝግጅቶቹ ከተገዳኝ ትምህርት ክበባት ጋር ተዛምደው ሊሄዱ የሚችሉበት ሥርዓት
በት/ቤቶች አስተዳደር በኩል መመቻቸት ይኖርበታል፡፡ከትምህርት ቀናት ውጪ
ቅዳሜና ዕሁድ የት/ቤቱን ሥርዓት በማይጻረር ሁኔታ በዓላቱ ሊከበሩ
ይችላሉ፡፡ሆኖም የቀለም ቀን (Color Day) በማነኛውም ሁኔታ ሊከበር አይችልም፡፡
22
20.1. የወላጆች/አሳዳጊዎች መብቶች
23
8. ወላጆች ልጆቻቸውን ከሚያስተምሩ መምህራን ጋር ውይይት ለማድረግ ከፈለጉ
የት/ቤቱን ም/ርዕሰ መምህር ወይም ዩኒት መሪዎችን በማነጋገር ወይም ስልክ
በመደወል ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ፡፡ ሆኖም በትምህርት ሰዓት ልጆቻቸው
ወደሚማሩባቸው ክፍሎች መሄድም ሆነ በሥራ ላይ ያሉ መምህራንን ማነጋገር
አይፈቀድላቸውም፡፡
9. ከት/ቤቱ ዕውቅናና ፈቃድ ውጪ በት/ቤቱ ስም በሚዘጋጁ ማናቸውም
የምረቃም ሆነ የመዝናኛ ዝግጅቶች ላይ ልጆቻቸው እንዲገኙ መፍቀድ
የለባቸውም፤
10. ለልጆቻቸው ተንቀሳቃሽ ስልክ፤ አይ-ፓድ ለትራንስፖርት ከሚያስፈልግ
ገንዘብ በላይ ሆነ ሌሎች በት/ቤት እንዳይያዙ የተከለከሉ ኤልክትሮኒክስ
መሣሪያዎችን እንዳይዙ መከልክል አለባቸው፡፡
24