Professional Documents
Culture Documents
ማስታወቂያ
ማስታወቂያ
ም
ማስታወቂያ
የምትችሉ መጠበቅ ትችላላችሁ የማትጠብቁ በዚህ 2 ቀን ውስጥ ብሩን መውስድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ
ነገር ግን ለህብረተሰብ የመጣ ጤፍ ስላለ የድሮ ማረሚያ ቤት በታች አበባው ጋራጅ መታወቂያ ይዛችሁ በዚሁ ዋጋ መግዛት
የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ኮሚቴ
ቀን 23/04/2016 ዓ.ም
ማስታወቂያ
በብር1500 ሒሳብ በ 2 /
ወር ክፍያ መውሰድ የምትፈልጉ ወ ሪ አዲስ ወንዱ (ሒሳብ ክፍል ) መመዝገብ
የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
በዝርዝር ውስጥ የሌለውን ሪፖርት እስከ አርብ ጥቅምት 16//2016 እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡
/
ት ቤት
ቀን 24/01/2016
ማስታወቂያ
/
ለመምህራንና የአስ ሰራተኞች በሙሉ
/
ት ቤቱ
ቀን 11/01/2016
ማስታወቂያ
ለመምህራን በሙሉ
ት/ቤቱ
ከቀን የሀገርክን እወቅ ክበብ መመዝገብ የምትፈልጉ
ሰራተኞች ከዛሬ ቀን 04/03/2015 ዓ.ም ጀምሮ
ከመምህርት አበባ በሪሁን ጋር መመዝገብ የትችሉ
መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
H BYHG JIIOJIU/
በት POP.;/VC;.VB
ቤቱ ቅጥር ጊቢ
GT ,YG/.GBBBVBNBBBBBbbbbbbbbb
bbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbbhhhhhhhhhh
hhhhhhhhhh ውስጥ በማንኛውም ጊዜና ሰዓት በዚህ አካባቢ
1.
ጫት መቃም
2.
ሲጋራ ማጨስ የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
/
ት ቤቱ
-
የተማሪዎቻችንን ውጤት እና ስነ ምግባር ለማሻሻል
/
ከዚህ ቀደም ከነበረው በተሻለ የት ቤቱን ህግና ደንብ በማስፈፀም ከባለድርሻ አካለት ጋር በመሆን
የምንሰራበት ዓመት ይሆናል፡፡
መረዳጅ እድሩ
ለት / ቤቱ ተማሪዎች በሙሉ
ት/ቤቱ
ቀን 17/10/2014 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ማስታወቂያ
ለመምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ
ለወ/ሮ ህይወት ፋንቱ ስለወለደች የገንፎ
ፕሮግራም ማክሰኞ ነገ ማለትም 28/2014 /
ከቀኑ 10፡00 ላይ ተጠርታችኋል ፡፡
በ 14/10/2014 ዓ.ም መ/ራን
1. ዳኛቸው ካሳዬ
2. ዋቅሹም ተፈሪ
3. ፍሬህይዎት ደሳለኝ
4. አወቀ ነሞ
5. አበራሽ ሞሲሳ
6. ረታ ፈየራ
7. እሸቱ ፈይሳ
በ 15/10/2014 ዓ.ም
1. አደም መሀመድ ኡመር
2. ናስር አህመድ መሀመድ
3. ሚሊ መኮነን
4. ፈጠነ ጌታቸው
5. አሸናፊ አሊ
6. አስናቀ ክንፈ
7. አበበ ሀሰን
8. በለጠች ቦጋለ
9. አክሊሉ ሳህሌ
10. ፋኖሴ ሲሳይ
11. አበበ ታዬ
12. ጤናአዳም አበበ
13. ሰይድ ኢንድሪስ
በ 16/10/2014 ዓ.ም
1. ራሄል አላምረው
2. ተመስገን ተካ
3. ወርቁ ታደሰ
4. አብራሂም አብዱለሚድ
ቀን 11/07/2014 ዓ.ም
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ
እርሶ የ 2 ኛ ወሰነ ትምህርት ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ይህ ማስታወቂያ እስከወጣበት ጊዜ ድረስ በመደበኛ ስራዎ ላይ ያልተገኙ በመሆኑ በስራ ላይ ከፍተኛ ችግር እየተፈጠረ
ይገኛል፡፡
// /
ስለሆነ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት የቀሩበትን ምክንያት የሚያስረዳ ህጋዊ ማስረጃ በመያዝ በም ር መ ር ቢሮ ቁጥር -3 ሪፖርት
እንዲያደርጉ እናሳስባለን፡፡
/
ት ቤት
ነገር ግን በእርሶ የሚመራው የተማሪዎች የትምህርት ክትትል እየተበደለ በመሆኑ በስራ ገበታዎ ላይ ያልተገኙበትን ህጋዊ ማስረጃ እስከ 24/7/2014 ዓ.ም ድረስ
እንዲያቀርቡ እናሳስባለን፡፡
/
ት ቤቱ
ቀን 26/08/2014 ዓ.ም
ማስታወቂያ
/
የጥበቃ ሰራተኞች እና አንዳንድ መምህራን በት ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ጫት መቃም እና ሲጋራ ማጨስ ተገቢ
/
እንዳልሆነ በተዳጋጋሚ ጊዜ የቃል ማስጠንቀቂያ ቢሰጣቸሁም ከድርጊታቸው ልትቆጠቡ ስላልቻላችሁ በት ቤቱ ግቢ ውስጥ
ማንኛውም አደንዛዥ እፅ መጠቀም እንደማይቻል አውቃችሁ ከዚህ ተግባራችሁ እንድትቆጠቡ እያሳሰብን ከዚህ በኋላ
/
በተመሳሳይ ጥፋት ላይ ብትገኙ ት ቤቱ በዲሲፕሊን እርምጃ ክስ የሚመሰርት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
/
ት ቤቱ
/
ት ቤቱ
ቀን 30/9/2014
ማስታወቂያ
ለምህራን በመሉ
2. ከሰዓት ከ 9፡00 -11፡00 ሰዓት ከዕሮብ 1/10/2014 ዓ.ም- ቅዳሜ 4/10/2014 ዓ.ም ድረስ
በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተገኝታችሁ እንድትለኩ እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ማንኛውም መምህር በጊዜውና በቦታው ተገኝቶ ካልተለኩ ሃለፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ት/ቤቱ
ቀን 2/10/2014 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለሳቢያን 2 ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ
በቀን 4/10/2014 ዓ.ም ማላት ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 በሳቢያን 2 ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት አዳራሽ
በአፋን ኦሮሞ ክበባት የተዘጋጀ የአፋን ኦሮሞ ባህልና ቋንቋ ለየት ያለ ዝግጂት ስላለ በዚህ ዝግጅት ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል፡፡
/
ለወ ሮ የኔነሽ ሀይሌ
የሳቢያን 2 ኛ ደረጃ ት/ቤት የፅዳት ሰራተኛ የሆኑት ወ/ሮ የኔነሽ ሀይሌ ከቀን 5/3/2015 ዓ.ም ጀምሮ ስራ
ገበታዎት ላይ ስላልተገኙ ከዛሬ 14/3/2015 ዓም ጀምሮ በስራ ገበታዎት ላይ ያልተገኙበትን ማስረጃ ካሎት
ይዘው እንዲቀርብ እያሳወቅን ይህ ካልሆነ ግን ት/ቤቱ የራሱን እርምጃ የሚወስድ መሆኑን ያሳውቃል፡፡
/
ት ቤቱ
ቀን 19/08/2014 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለመምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ
ከዚህ በፊት በተደረገው የስራ ሽግሽግ የፈረቃ 2 / / /
መማር ማስተማር ም ር መ ርት የነበሩት ወ ሮ ሙሉነሽ ማሞ በአቶ
አለም ታዬ ተተክተው ወይም የስራ መደብ ሽግሽግ በማድረግ በቦታው ላይ እንዲሰሩ መግባባት ላይ በተደረሰው መሰረት
ከዛሬ ሚያዚያ 19/08/2014 ዓ.ም ጀምሮ አቶ አለም ታዬ የፈረቃ 2 // /
መማር ማስተማር ም ር መ ር ሆነው
/
ት ቤቱ
ቀን 19/08/2014 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለመምህር አብዲ መሀመድ
የሱማለኛ ቋንቋ መምህር
ከሚያዚያ 12/2014 ዓ.ም ጀምሮ ከስራ ገበታዎ ላይ ባለመገኘተዎ በእርሶዎ የሚመራው የትምህርት ስራ እየተበደለ
ይገኛል፡፡
በዚህም መሰረት ይህ ማስታወቂያ እስከወጣበት አምስት የስራ ቀናት ህጋዊ ማስረጃ እንዲያቀርቡ እየጠየቅን ይህ ሳይሆን
ቢቀር በገዛ ፍቃደዎ ስራዎን የለቀቁ መሆኑ እንገልፃለን፡፡
ቀን 19/07/2014 ዓ.ም
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ
እርሶ የ 2 ኛ ወሰነ ትምህርት ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ይህ ማስታወቂያ እስከወጣበት ጊዜ ድረስ በመደበኛ ስራዎ ላይ ያልተገኙ በመሆኑ በስራ ላይ ከፍተኛ ችግር እየተፈጠረ
ይገኛል፡፡
ነገር ግን በእርሶ የሚመራው የተማሪዎች የትምህርት ክትትል እየተበደለ በመሆኑ በስራ ገበታዎ ላይ ያልተገኙበትን ህጋዊ ማስረጃ እስከ 24/7/2014 ዓ.ም ድረስ
እንዲያቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ለሒሳብ ክፍል መምህር አብዱልዋሂድ ጀማል
በመደበኛ የስራ ገበታቸው ላይ የቀሩና በማስታወቂያ ብናወጣም በስራቸው ላይ ያልተገኙ ስለሆነ ደሞቸው ወደ አካውንታው እንዳይገባ ወደ B አካውንት እንዲገባ
እናሳስባለን፡፡
/
ት ቤቱ
በድጋሚ በስራ ገበታዎ ላይ ያልተገኙበትን ህጋዊ ማስረጃ እስከ
በመጀመሪያ ማስታወቂያ እንዲያቀርቡ ቢጠየቁም ሊያቀርቡ አልቻሉም፡፡ አሁንም 3/06/2014 ዓ.ም ቢሮ ቁ-1 እንዲያቀርቡ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቢቀር ግን
በገዛ ፍቃደዎ ስራዎን የለቀቁ መሆኑን /
ት ቤቱ
// /
ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት የቀሩበትን ምክንያት የሚያስረዳ ህጋዊ ማስረጃ በመያዝ በም ር መ ር ቢሮ ቁጥር 3 ሪፖርት
እንዲያደርጉ እናሳስባለን፡፡
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ
/ /
መ ር ግርማ ገ ኪዳን
የኬሚስትሪ መምህር
/ / 2 ኛ ደረጃ ት/ቤት የኬሚስትሪ መምህር ሲሆኑ ከጥር 10/5/2014 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ገበታዎ አለመገኘትዎ ይታወቃል፡፡
መ ር ግርማ ገ ኪዳን በሳቢያን
ነገር ግን በእርሶ የሚመራው የተማሪዎች የትምህርት ክትትል እየተበደለ በመሆኑ በስራ ገበታዎ ላይ ያልተገኙበትን ህጋዊ ማስረጃ እስከ 24/5/2014 ዓ.ም
በመጀመሪያ ማስታወቂያ እንዲያቀርቡ ቢጠየቁም ሊያቀርቡ አልቻሉም፡፡ አሁንም በድጋሚ በስራ ገበታዎ ላይ ያልተገኙበትን ህጋዊ ማስረጃ እስከ 3/06/2014 ዓ.ም
ቢሮ ቁ-1 እንዲያቀርቡ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቢቀር ግን በገዛ ፍቃደዎ ስራዎን የለቀቁ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ት/ቤቱ
/
ት ቤ
/
ት ቤቱ
የካቲት 21 እና 22/2014 ዓ.ም የፈተና ወረቀት በየፈረቃችሁ በመገኘት
የምትመልሱበትና ከ 100% ውጤት የምታሳውቁበት ሲሆን የካቲት
24/2014 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት የሚጀመርበት ቀን ይሆናል( ፈረቃ-1
ከሰዓት ፈረቃ -2 ጠዋት) ከዚህ ጎን ለጎን የተማሪዎችን ከ 100% ውጤት
እስከ የካቲት 25/2014 ዓ.ም ለቢሮ ገቢ እንድታደርጉ እያሳወቅን ቤተ-
መምህራንም የካቲት 28/2014 ዓ.ም የተማሪዎችን ውጤት ከቢሮ
በመውሰድ ሮስተር ሰርታችሁ መጋቢት 1/2014 ዓ.ም ለቢሮ ገቢ
እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ
1 ኛ ወሰነ ትምህርት ፈተና ከየካቲት
እናሳስባለን፡፡
7- 11/06/2014 .
እስከ ዓ ም የሚሰጥ ስለሆነ በእለቱ ተገኝታችሁ ፈተናውን እንድትወስዱ
ማሳሰቢያ፡ - 1.ማንኛውም ተማሪ የሚጠበቅበትን ወርሃዊ ክፍያ ሣያጠናቅቅ በፈተናው ላይ መቀመጥ አይችልም፡፡
2. ከስም ዝርዝር ጋር ተያይዞ ችግር ከተፈጠረ አቶ ፋሲካን ማነጋገር ትችላላችሁ፡
ከዚህ በታች ስም ዝርዝራቸው የተጠቀሱ መምህራ በቀን 17/02/2014 ዓ.ም በስራ ገበታችሁ ላይ ያልተገኛችሁ በመሆኑ ቢሮ ቁጥር 5 ሪፖርት እንታደርጉ
እናሳውቃለን፡፡
7. ለማ ቱፋ እንግሊዘኛ
ቀን 17/05/2014
ማስታወቂያ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ
/ /
መ ር ግርማ ገ ኪዳን
የኬሚስትሪ መምህር
/ /
መ ር ግርማ ገ ኪዳን በሳቢያን 2 /
ኛ ደረጃ ት ቤት የኬሚስትሪ መምህር ሲሆኑ ከጥር 10/5/2014 . ዓ ም ጀምሮ በስራ ገበታዎ አለመገኘትዎ ይታወቃል፡፡
ነገር ግን በእርሶ የሚመራው የተማሪዎች የትምህርት ክትትል እየተበደለ በመሆኑ በስራ ገበታዎ ላይ ያልተገኙበትን ህጋዊ ማስረጃ እስከ 24/5/2014 . ዓ ም ድረስ
እንዲያቀርቡ እናሳውቃለን፡፡
ት/ ቤቱ
ቀን /25/05/2014
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ
/ /
መ ር ግርማ ገ ኪዳን
የኬሚስትሪ መምህር
/ / 2 ኛ ደረጃ ት/ቤት የኬሚስትሪ መምህር ሲሆኑ ከጥር 10/5/2014 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ገበታዎ አለመገኘትዎ ይታወቃል፡፡
መ ር ግርማ ገ ኪዳን በሳቢያን
ነገር ግን በእርሶ የሚመራው የተማሪዎች የትምህርት ክትትል እየተበደለ በመሆኑ በስራ ገበታዎ ላይ ያልተገኙበትን ህጋዊ ማስረጃ እስከ 24/5/2014 ዓ.ም
በመጀመሪያ ማስታወቂያ እንዲያቀርቡ ቢጠየቁም ሊያቀርቡ አልቻሉም፡፡ አሁንም በድጋሚ በስራ ገበታዎ ላይ ያልተገኙበትን ህጋዊ ማስረጃ እስከ 3/06/2014 ዓ.ም
ቢሮ ቁ-1 እንዲያቀርቡ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቢቀር ግን በገዛ ፍቃደዎ ስራዎን የለቀቁ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ት/ቤቱ
ቀን /4/06/2014
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ
/ /
መ ር ግርማ ገ ኪዳን
የኬሚስትሪ መምህር
/ /
መ ር ግርማ ገ ኪዳን በሳቢያን 2 ኛ ደረጃ ት/ቤት የኬሚስትሪ መምህር ሲሆኑ ከጥር 10/5/2014 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ገበታዎ አለመገኘትዎ ይታወቃል፡፡
ነገር ግን በእርሶ የሚመራው የተማሪዎች የትምህርት ክትትል እየተበደለ በመሆኑ በስራ ገበታዎ ላይ ያልተገኙበትን ህጋዊ ማስረጃ እስከ 3/6/2014 ዓ.ም በሁለተኛ
ማስታወቂያ እንዲያቀርቡ ቢጠየቁም ሊያቀርቡ አልቻሉም፡፡ አሁንም ለሶስተኛ ጊዜ በስራ ገበታዎ ላይ ያልተገኙበትን ህጋዊ ማስረጃ እስከ 10/06/2014 ዓ.ም
ቢሮ ቁ-1 እንዲያቀርቡ እያሳሰብን ይህ ሳይሆን ቢቀር ግን በገዛ ፍቃደዎ ስራዎን የለቀቁ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ት/ቤቱ
መሰናዶ ት / ቤት በትምህርት ዘመኑ በየትኛውም የክፍል ደረጃ አዲስ ተማሪ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
/
ት ቤቱ
ታሽጓል
ቁጥር-2 -3 ቁጥር እና ለገብርኤል ተማሪዎች የእናንተ ምዝገባ የሚካሄደው ከዚህ ምዝገባ ቀጥሎ የፊታችን አርብ እና ቅዳሜ መሆኑን አውቃችሁ በዚሁ አግባብ
ቀን 29/10/2013 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለተማሪዎች በሙሉ
የ 9 ኛ የ 10 ኛ እና የ 11 ኛ ክፍል የሁለተኛው ወሰነ
ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ከሀምሌ 5-9/2013
ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት
እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡
ት/ቤቱ
የእድር ስራ አስፈፃሚ
ቀን 21/10/2013 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለእድራችን አባላት በሙሉ
/
የእድራችን አባል የሆኑት ወ ሮ መስከረም ታከለ የባለቤታቸው ወንድም ስለሞተ ለቅሶ እንድትርሱ እናሳውቃለን፡፡
የእድር ስራ አስፈፃሚ
9 ኛ ክፍል ለምትገቡ መምህራን በሙሉ
/
ት ቤቱ
የ 9 ኛ ክፍል ተማሪዎች በተመደባችሁበት እና ስማችሁ ባለበት ብቻ እንድትማሩ እያሳሰብን ስማችሁ ባለበት ክፍል ካልተገኛችሁ እንደሌላችሁ ስለሚቆጠር ፈተና
/
ት ቤቱ
ቀን 30/09/2013 ዓ.ም
ማስታወቂያ
12 ኛ ክፍል ለሚያስተምሩ መ/ራን በሙሉ
የ 2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ 12 ኛ ክፍል የሞዴል ፈተና
መሰጠት እንዳለበት ይታመናል፡፡ በመሆኑም ፈተናውን በሀርድ ኮፒና
በሶፍት ኮፒ አዘጋጅታችሁ ከሰኔ 1/2013 ዓ.ም እስከ ሰኔ 5/2013 . ዓ ም ድረስ
ት/ቤቱ
ለመምህራን በሙሉ
ጊዜያዊ ማስክ ቢሮ ቁጥር -2 መጥታችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን
እናሳውቃለን፡፡
ት/ቤቱ
ት/ቤቱ መምህራን ፈተና የምታስገቡበት ቀን ስለተወሰነ ማለትም ከየካቲት 1-6/06/2013 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን
አውቃችሁ በተባለው ቀን እንድታስገቡ ት/ቤቱ እያሳወቀ በየት/ት ክፍላችሁ ከተረጋገጠ በኋላ ለወ/ሪት ማህሌት ሀጎስ ገቢ
እንድታደርጉ እንጠይቃለን፡፡
የ ICT መምህራን በሙሉ በቀን 29/5/2013 ዓ.ም በዕለተ ቅዳሜ ላይ 2፡30 ሠዓት
ላይ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ስለምንወያይ በአዳራሽ እንድትገኙልን እናሳውቃለን፡፡
ከዲፓርትመንት
የ 9 ኛ ክፍልን ይመለከታል
ቀን 24/5/2013 ዓ.ም
ማስታወቂያ
8/1/2011
ማስታወቂያ
የ 9,10,12 2010 .
እየከፈላችሁ መመለስ ትችላላችሁ፡፡
ዓ ም ተማሪዎች በሙሉ የመፅሃፍ ፎርም የጣለ እና መፅሃፍት ያልመለሰ ቅጣት 50 ብር
ት / ቤቱ
ቀን 18/01/2011
ማስታወቂያ
12 Q,R,S, 21/1/2011
ኛ ሰኞ
12 T,U,V
ኛ ማክሰኞ 22/1/2011
12 W,X,
ኛ እሮብ 23/1/2011
ማሳሰቢያ፡ - ትምህርት ከተጀመረ ተቃራኒ ሽፍት ያለባችሁን የ 11 ኛ ክፍል መጽሃፍ እየያዛችሁ የምትወስዱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ /
ት ቤቱ
ቀን 18/01/2011
ማስታወቂያ
ለተማሪዎች
ትምህርት መስከረም 21/1/2011 ዓ.ም እንደሚጀመር ማሳወቃችን ይታወቃል በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች በቀረበው የፈረቃ ድልድል
መሰረት ሁሉም ተማሪ በተጠቀሰው ቀን ትምህርት እንድትጀምሩ እናሳውቃለን፡፡
ቀን 18/01/2011
ማስታወቂያ
/
ት ቤቱ
ቀን 28/1/2011
ማስታወቂያ
ለ 9 ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
በወጣው ፕሮግራም መሰረት የመማሪያ መፅሃፍ እንድትወስዱ እያሳሰብን ከፕሮግራሙ ውጪ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን፡፡
9 ኛ W,N,O,P2 ሰኞ 5/2/2011
ት ቤቱ/
ቀን 5/02/2011
ማስታወቂያ
የትምህርት ክፍሉን ዕቅዶች ገቢ እንድታደርጉ ሰብሳቢና ፀሃፊን በአስቸኳይ ዛሬ 10 00 ፡ ሰዓት ድረስ እንድታሳውቁን እንገልፃለን ፡፡
ት ቤቱ/
ቀን 05/02/2011
ማስታወቂያ
የቀድሞና አሁን የተመረጣችሁ ሶሻል ኮሚቴ አመራር አባላት ትምህርት ቤቱ ሊያነጋግራችሁ ስለሚፈልግ ጥቅምት 7/2011 . ዓ ም ጠዋት 2 ፡
/
ት ቤቱ
ቁጥር----------------------------------
ቀን--------------------------------------
ለሀሮሚያ ዩንቨርስቲ
ሀሮሚያ
ሀሮሚያ ዩንቨርስቲ በሳይኮሎጅ ዲፓርትመንት በት/ቤታችን ፕራክቲክም እንዲልፍ በተደረገበት ሁኔታ የተሳተፉ ሰራተኞችን