Professional Documents
Culture Documents
30
30
ወ/ሮ ሙሉወርቅ አስሬ ከ 24/09/2014 ዓ.ም ጀምሮ በትምህርትና ስነ-ባህሪ ሳይንስ ኮሌጅ በማህበራዊ ልማትና
የጎልማሶች ትምህርት ክፍል ተወካይ በመሆን እያገለገሉ መሆናቸውን በተመለከተ ለትምህርትና ስነ-ባህሪ ሳይንስ ኮሌጅ
የቤቶች ኮሚቴ እንዲጣፍላቸው በ 30/06/2015 ዓ.ም አመልክተዋል፡፡
በመሆኑም አመለካቹዋ ከላይ ከተጠከስው ቀን ማለትም ከ 24/09/2014 ጀምሮ በማህበራዊ ልማትና የጎልማሶች
ትምህርት ክፍል ተወካይ በመሆን እያገለገሉ መሆናቸውን አነገልጣለን፡፡
30/06/2015
ወ/ሪት የራሰዎርቅ መገርሳ ከ 24/09/2014 ዓ.ም ጀምሮ በትምህርትና ስነ-ባህሪ ሳይንስ ኮሌጅ የጎልማሶች ትምህርትና
ማህበራዊ ልማት የትምህርት ክፍል የመምህራን ተወካይ በመሆን እያገለገሉ መሆናቸውን በተመለከተ ለትምህርትና
ስነ-ባህሪ ሳይንስ ኮሌጅ የቤቶች ኮሚቴ እንዲጣፍላቸው በ 30/06/2015 ዓ.ም አመልክተዋል፡፡
በመሆኑም አመለካቹዋ ከላይ ከተጠከስው ቀን ማለትም ከ 24/09/2014 ጀምሮ የጎልማሶች ትምህርትና ማህበራዊ
ልማት ትምህርት ክፍል የመምህራን ተወካይ በመሆን እያገለገሉ መሆናቸውን አነገልጣለን፡፡
30/06/2015
ወ/ሮ ብዙ ክንፈ ከ 24/09/2014 ዓ.ም ጀምሮ በትምህርትና ስነ-ባህሪ ሳይንስ ኮሌጅ በመምህራን ትምህርትና
ስርአተ ትምህርት እቅድ የትምህርት ክፍል የመምህራን ተወካይ በመሆን እያገለገሉ መሆናቸውን በተመለከተ
ለትምህርትና ስነ-ባህሪ ሳይንስ ኮሌጅ የቤቶች ኮሚቴ እንዲጣፍላቸው በ 30/06/2015 ዓ.ም አመልክተዋል፡፡