Professional Documents
Culture Documents
Gambella University Faculty of Social SC: Ience and Humanities
Gambella University Faculty of Social SC: Ience and Humanities
ማስታወቂያ
በማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ-ሰብ ፋካሊቲ ስር ለሚገኙ ትምህርት ክፍሎች ለመምህርነት ላመለከታችሁ በሙሉ
በማህበራዊ ሳይንስ እና ስነ-ሰብ ፋካሊቲ ስር ለሚገኙ የትምህርት ክፍሎች በመምህርነት ላመለከታችሁ እና ለፈተና
ለተመረጣችሁ አመልካቾች ፈተና የሚሰጠው በዩንቨርስቲው ግቢ ውስጥ ሰኞ ማለትም ጥቅምት 2 (ሁለት) ከጥዋቱ
3፡00 ሰዓት መሆኑን እንገልፃለን፡፡