You are on page 1of 66

Debretabor University Special needs and Inclusive Education

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ቁጥርደታዩ ------ ልፍ/02/14

ቀን 05/12/2014 ዓ/ም

 ለተከታታይና ርቀት ትምህርት ዳይሬክቶሬት

ጉዳዩ፡የ 2014 ዓ.ም የኮንትራት ስራ የክፍያ ወልን ስለመላክ

በትምህርት ክፍላችን በ 2014 ዓ.ም በክረምቱ መርሃግብር ቲቶሪያል ለሰጡ መምህራን

የሰሩበት ክፍያ ይሰራላቸው ዘንድ ከዚህ ሸኚ ደብዳቤ ጋር ገጽ አባሪ አድርጌ የላኩ መሆኔን
እገልፃለሁ፡፡

ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም!!

ግልባጭ//
 ለልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል
 ለማህበራዊሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

እንደሚታወቀው በ 2014 ዓ/ም ለሁለተኛው ሴሚስተር ለመማር ማስተማር የተመደበው ጊዜ አጭር

መሆኑ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን መ/ርት ቤተልሄም ይስማው ከቀን 15/09/2014 ዓ/ም ጀምሮ በስራ
ገበታዋ ላይ ባለመገኘትዋ የመማር ማስተማር ስራው እየተስተጓጎለ ይገኛል፡፡ በመሆኑም
የሰ/ኃ/ስራ/አመ/ ዳይሬክቶሬት አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስድ በትህትና እንጠይቃለን፡፡

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/02/13

ቀን 14/11/2013 ዓ/ም

ተ. ስም ደረጃ ነባር ደመወዝ አዲሱደመወዝ የኀላፊት የስልክ የትራንስፖርት የ

ቁ /ከሐምሌ በፊት /ከሐምሌ በኋላ አበል
(2013 ዓ.ም) (2013 ዓ.ም)

1. ጌታቸው ዋለልኝ ረ/ፕሮፌሰር 14033 15396 900 200 200

2. ልዑል ዘውዱ ሌክቸረር 9188 11305 750 200 200 8

3. ባለው ክብካብ ሌክቸረር 11305 11305 - - - 8

4. መለሰ ስማቸው ሌክቸረር 10906 11305 - - - 8

5. የበላይ አስማማው ሌክቸረር 10906 11305 8

6. ወርቃለም ጥላሁን ሲኒየርቴክኒ- 5907 6193 - - -

ካል ረዳት
ደረጃ XI

7. የሽወርቅ አያል ረ/ምሩቅ II 7071 7071 6

8. ቤተልሄም ይስማው ረ/ምሩቅ II 7071 7071 6

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

9. የምስራች አለማየሁ ረ/ምሩቅ II 7071 7071 6

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/02/14

ቀን 10/03/2014 ዓ/ም

ለማህበራዊ ሳይንስ እና ሰብአዊ ኮሌጅ

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ፡ ለሰብል ንቅናቄ የተመዘገቡ አባላትን ስለማሳወቅ

ከላይ በርዕሱ እንደተጠቀሰው በልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል ስር ለሰብል ንቅናቄ የተመዘገቡ መምህራን
እንድንልክ በተጠየቅነው መሰረት ስማቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መምህራን ለንቅናቄው ዝግጁ መሆናቸውን
እንገልፃለን፡፡

ተ.ቁ. የመምህሩ ስም ምርመራ

1. ጌታቸው ዋለልኝ

2. ልዑል ዘውዱ

3. መለሰ ስማቸው

4. ባለው ክብካብ

5. ቤተልሄም ይስማው

6. ታደሰ አደራው

ጥራት ያለው ት/ት ለሁሉም

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ግልባጭ//
 ለልዩፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል
ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

RFDTU-----SN/10/14
Date 18/04/2014 E.C

To Finance Administration Directorate

Debre Tabor University
Subject፡- Sending of December 2021 salary of staffs

s. Working Salary Position Teleph House Trans Anualiz Study leave Remark
n date allowance one allowan port ation Local Inte
ce rnat
iona
l
1. Getachew Walelign 30 day 15396 900 200 - 200 3079.20 - -

2. Balew Kebkab 30 day 11305 - - 800 - - - -

3. Leul Zewudu 30 day 11305 750 200 800 200 2261 - -

4. Betelihem Yismaw 30 day 11305 - - 800 - - - -

5. Yeshwork Ayal 30days 7071 - - 600 - - BDU -

6. Yemisrach 30days 7071 - - 600 - - Gondar - -

Alemayehu
7. Melese Simachew 30days 11305 - - 800 - - - -

8. Workalem Tilahun 30days 6193 - - - - - - -

9. Tadese Aderaw 30days 6193 - - 600 - - - -

Best regards

CC//
 Special needs and inclusive Education department
Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

 Collage of social science and humanities

DebreTabore University

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/02/14

ቀን 18/04/2014 ዓ/ም

ለፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ፣

ጉዳዩ፣የ ታህሳስ ወር 2014 የኪስ ገንዘብ ክፍያን ስለመጠየቅ

ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ትምህርት ክፍል መምህራን በሀገር ውስጥ ትምህርት ላይ ያሉ
ሲሆን የታህሳስ ወር የኪስ ገንዘብ ወጭ ሆኖ እንዲከፈላቸው በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

Name Amount Study university Remark

1 የሽወርቅ አያል 1350 ባህር ዳር
3 የምስራች አለማየሁ 1350 ጎንደር

ጥራት ያለው ት/ት ለሁሉም

ግልባጭ//
 ለማህበራዊ ሳይንስ እና ሰብአዊ ኮሌጅ
 ለልዩፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል
ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/02/14

ቀን 19/01/2014 ዓ/ም

ለፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ፣

ጉዳዩ፡ ያለፈ ወር ክፍያ እንዲከፈል ስለመጠየቅ

ከዚህ በታች ስማቸው የተጠቀሰው የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል ረዳት ምሩቅ I አዲስ ተቀጣሪ

የሆኑት መ/ር ታደሰ አደራው የሐምሌ ወር ያለፈ ደሞዛቸው እንዲከፈላቸው በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

ተ.ቁ ስም የሰሩበት ቀን ብዛት የብሩ የስራ መደብ ደሞዝ ምርመራ

መጠን

1. ታደሰ አደራው ፈለቀ 9 1857.9 ረዳት ምሩቅ I 6193

“ ከሰላምታ ጋር ”

ግልባጭ//

 ለማህበራዊ ሳይንስ እና ሰብአዊ ፋኩልቲ

 ለልዩፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

2 ቤተልሄም ይስማው 1350 ባህርዳር 13 ቀን

3 የምስራች አለማየሁ 1350 ጎንደር

ከሰላምታ ጋር

ግልባጭ//

ለማህበራዊ ሳይንስ እና ሰብአዊ ፋኩልቲ

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ለልዩፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል

ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/02/14

ቀን 19/01/2014 ዓ/ም

ለፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ፣

ጉዳዩ፡- ከመስከረም 14/2014 ዓ.ም ጀምሮ ያለው ደሞዛቸው በአዲሱ ደሞዝ እስኬል እንዲከፈላቸው

ስለመጠየቅ

ከላይ በጉዳዩ ላይ ለመጥቀስ እንደተሞከረው መ/ርት ቤተልሄም ይስማው ታደሰ ከሰው ሀብት ስራ አመራር ና

ልማት ዳይሬክቶሬት በቀን 19/01/2014 ዓ.ም በቁጥር ደታዩ/ሰ/ሀ 813 2014 በተጻፈ ደብዳቤ መሰረት ከረዳት

ምሩቅ II ወደ ሌክቸረር ስላደገች ከመስከረም 14/2014 ዓ.ም ጀምሮ ያለው ደሞዝ በሚከተለው ሰንጠረዥ

የቀረበው እንዲከፈላቸው ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡

ተ.ቁ ስም የስራ ቀን የብሩ መጠን የቤት አበል የስራ ደምወዝ ምር

ብዛት መደብ መራ

1. ቤተልሄም ይስማው 17 6406.16 800 መ/ር 11305

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ታደሰ (ሌክቸረር
)

ከሰላምታ ጋር

ግልባጭ//

 ለማህበራዊ ሳይንስ እና ሰብአዊ ፋኩልቲ

 ለልዩፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል

ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

ለሬጅስትራር እና አሉሙናይ ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ጉዳዩ መረጃ መስጠትን ይመለከታል

የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ትምህርት ክፍል በ 2012 ዐ.ም የትምህርት ዘመን
ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ከነበሩት የሁለተኛና የሶስተኛ አመት ተማሪወች መካከል ሁለት
ሴት የሁለተኛ አመት ተማሪዎች እና ከሶስተኛ አመት ያቋረጠ ተማሪ የሌለ መሆኑን
አናሳውቃለን፡፡

“ ከሰላምታ ጋር ”

ግልባጭ//

 ለማህበራዊ ሳይንስ እና ሰብአዊ ፋኩልቲ

 ለልዩፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል
ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

RFDTU-----SN/10/13

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

Date 16/02/2013 EC

To Finance Administration Directorate

Debre Tabor University
Subject፡- Sending of october 2020 salary of staffs

s. Working Salary Position Teleph House Trans Anualiz Study leave Remark
n date allowance one allowan port ation Local Inter
ce natio
nal
10. Getachew Walelign 30 day 14033 900 200 - 200 2806.60 - -

11. Balew Kebkab 30 day 11305 - - 800 - - - -

12. Leul Zewudu 30 day 7071 750 200 600 200 1414.2 - - Positioned
since 6/2/13
E.C

13. Betelihem Yismaw 30day 7071 - - 600 - - BDU -

14. Yeshwork Ayal 30days 7071 - - 600 - - BDU -

15. Yemisrach 30days 7071 - - 600 - - Gonda - -

Alemayehu r
16. Menberu Gugsa 30Days 10906 - - 800 - - - -

17. Zewdie Asega 30days 10906 - - 800 - - - -

Best regards

Leul Zewdu
Special needs and inclusive education head

CC//
 Special needs and inclusive Education department
 Faculty of social science and humanities
DebreTabore University

RF DTU-----EC-010/13

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

Date 16/02/2013 EC

ለፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ፣

ጉዳዩ፣የ ጥቅምት ወር 2013 የኪስ ገንዘብ ክፍያን ስለመጠየቅ

ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ትምህርት ክፍል መምህራን በሀገር ውስጥ ትምህርት ላይ ያሉ
ሲሆን የጥቅምት ወር የኪስ ገንዘብ ወጭ ሆኖ እንዲከፈላቸው በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

Name Amount Study university Remark

1 የሽወርቅ አያል 1350 ባህርዳር
2 ልኡል ዘውዱ 1350 ጎንደር
3 ቤተልሄም ይስማው 1350 ባህርዳር
4 የምስራች አለማየሁ 1350 ጎንደር

ከሰላምታ ጋር

ልኡል ዘውዱ

CC//
 Special needs and inclusive Education department
 Faculty of social science and humanities
DebreTabore University

RFDTU-----SN/10/10

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

Date 16/04/2010 EC

To Finance Administration Directorate

Debre Tabor University
Subject፡- Sending of December 2017 salary of staffs

s. Working Salary Position Teleph House Trans Anuali Study leave

n date allowanc one allowanc port zation Local Interna
e e tional
18. Getachew Walelign 30 day 10470 750 200 - - 2094 - -

19. Terefe Mihret 30 day 5178 - - 600 - - - -

20. Leul Zewudu 30 day 5178 - - 600 - - - -

Best regards

Getachew Walelign
Special needs and inclusive education head

CC//
Special needs and inclusive Education department

ቁጥርደታዩ/ -ልፍ/10/10

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ለእቅድናባጀትዳይሮክቶሬትቀን 06/02/2010 ዓ/ም

ደብረታቦርዩኒቨርስቲ

ጉዳዩ፡- የትም/ት ክፍሉን የ 2010 ዓመታዊዕቅድስለማሳወቅ

የልዩፍላጎትትምህርትተቋማዊናሀገራዊሁኔታዎችንመሰረትበማድረግ የ 2010
ዓ.ምዓመታዊእቅድበ BSC ቅረጽአዘጋግቶከዚህአባሪደብዳቤጋርየላክንመሆኑንእንገልጻለን፡፡

“ታላቁንየህዳሴግድብ
እንደጀመርንእንጨርሰዋልን”

ጌታቸውዋለልኝ
የልዩፍላጎትእናአካቶ ት/ክፍልሀላፊ

ግልባጭ//

 ለማህበራዊሳይንስእናሰብአዊፋኩልቲ
 ለልዩፍላጎትናአካቶትምህርትክፍል
 ለተቋማዊለውጥዳይሬክቶሬት
ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

ቁጥርደታዩ/ -ልፍ/10/10

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ለእቅድናባጀትዳይሮክቶሬትቀን 06/02/2010 ዓ/ም

ደብረታቦርዩኒቨርስቲ

ጉዳዩ፡- የትም/ት ክፍሉን የ 2010 ዓመታዊዕቅድስለማሳወቅ

የልዩፍላጎትትምህርትተቋማዊናሀገራዊሁኔታዎችንመሰረትበማድረግ የ 2010
ዓ.ምየመልካምአስተዳደርእቅድበ BSC ቅረጽአዘጋግቶከዚህአባሪደብዳቤጋርየላክንመሆኑንእንገልጻለን፡፡

“ታላቁንየህዳሴግድብ
እንደጀመርንእንጨርሰዋልን”

ጌታቸውዋለልኝ
የልዩፍላጎትእናአካቶ ት/ክፍልሀላፊ

ግልባጭ//

 ለማህበራዊሳይንስእናሰብአዊፋኩልቲ
 ለልዩፍላጎትናአካቶትምህርትክፍል
 ለተቋማዊለውጥዳይሬክቶሬት
ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

ቁጥርደታዩ/ -ልፍ/10/10

ለማህበራዊሳይንስእናሰብአዊፋኩልቲ ቀን 13/02/2010 ዓ/ም

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

ጉዳዩ፡- የመምህራንናየተማሪዎችየልማትሰራዊትአደረጃጀትንማሳወቅ

የዲፓርትመንታችን የ 2010 ዓ.ምየመምህራንእናየተማሪዎች የ1ለ5

አደረጃጀትእናፕሮግራምበተላከልንቅጽመሰረትሞልተንከዚህአባሪደብዳቤጋርየላክንመሆኑንእና
ሳውቃለን፡፡

“ታላቁንየህዳሴግድብ
እንደጀመርንእንጨርሰዋልን”

ጌታቸውዋለልኝ
የልዩፍላጎትእናአካቶ ት/ክፍልሀላፊ

ግልባጭ//

 ለልዩፍላጎትናአካቶትምህርትክፍል
ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ቁጥር ደታዩ/ -ልፍ/10/10

ቀን 17/02/2010 ዓ/ም

ለሴቶች ጉዳይ ፤ልዩ ፍላጎትና ኤች አይ ቪ ኤድስ ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

ጉዳዩ፡- የኢኮኖሚ ድጋፍ የሚያገኙ ተማሪዎችን ማሳዎቅ

የኢኮኖሚ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን የአንደኛ አመት ተማሪዎች መልምለን እንድንልክ በቀን

16/02/2010 ዓ.ም በተጠየቅ ነው መሰረት ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩትን ተማሪዎች
መልምለን የላክን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ተ.ቁ የተማሪ ስም ጾታ ት/ክፍል የችግር መገለጫ ምርመ

1 ፍሬቃል ደምሌ ወ ልዩ ፍላጎት እና ጭራሽ ማየት
አካቶ ትምህርት አለመቻል(Blind)
2 ኤፍሬም ታምሩ ወ ልዩ ፍላጎት እና የድሀ ቤተሰብ
አካቶ ትምህርት

“ታላቁን የህዳሴ ግድብ

እንደጀመርነው እንጨርሰዋልን”

ጌታቸው ዋለልኝ
የልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል ሀላፊ
ግልባጭ//

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

 ለልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ

ቁጥር ደታዩ/ -ልፍ/10/10

ቀን 14/02/2010 ዓ/ም

ለግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

ጉዳዩ፡- የተገዙ ንብረቶች እነዲሰጡን ስለመጠየቅ

በ 2009 ዓ.ም ለልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ዲፓርትመንት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ
ማተሪያሎች መገዛታቸው ይታወቃል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች በሞዴል 20 የዘረዘርናቸውን
ንብረቶች ለአቶ ተረፈ ምህረት ወጭ ሆነው እንዲሰጡልን እንጠይቃለን፡፡

“ታላቁን የህዳሴ ግድብ

እንደጀመርነው እንጨርሰዋልን”

ጌታቸውዋለልኝ
የልዩ ፍላጎትና አካቶ ት/ክፍል ሀላፊ

ግልባጭ//

 ለማህበራዊ ሳይንስ እና ሰብአዊ ፋኩልቲ

 ለልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ቁጥር ደታዩ/ -ልፍ/10/10

ቀን 20 /02/2010 ዓ/ም

ለግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

ጉዳዩ፡- ንብረቶች እነዲሰጡን ስለመጠየቅ

ለልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ዲፓርትመንት ማበለጸጊያ ማእከል( resource cente)

አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶች ማለትም ወንበር( 40)፤ ጠረንጴዛ ( 10) እና ደስክቶፕ
ኮምፒዩተር ( 20) ለአቶ ተረፈ ምህረት ወጭ ሆነው እንዲሰጡልን ስቶር ከለሉ ደግሞ
እንዲገዙልን እንጠይቃለን፡፡

“ታላቁን የህዳሴ ግድብ

እንደጀመርነው እንጨርሰዋልን”

ጌታቸው ዋለልኝ
የልዩ ፍላጎትና አካቶ ት/ክፍል ሀላፊ

ግልባጭ//

 ለማህበራዊ ሳይንስ እና ሰብአዊ ፋኩልቲ

 ለልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ቁጥር ደታዩ/ -ልፍ/10/10

ቀን 20/02/2010 ዓ/ም

ለግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

ጉዳዩ፡- ማቴሪያሎች እንዲገዙልን ስለመጠየቅ

ለልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ዲፓርትመንት ማበለጸጊያ ማእከል( resource cente)

አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ማተሪያሎች እንዲገዙልን እንጠይቃልን፡፡
ማተሪያሎቹ፡- የብሬል ታይፕ ራይተር( purkins)፤ የብሬል ፕሪንተር( Embossor)፤ የድምጽ
መቅረጫ( Dictaphone) እና የብሬል ቋንቋ ጽህፈት የሚያገለግሉ ኪት( universal braille ket)
እና ሌሎች በመዴል 20 የተጠቀሱት ናቸው፡፡ የማቴሪያሎቹ ብዛትና ዝርዝር መግለጫ
በሞዴል 20 ላይ ተጠቅሷል፡፡

“ታላቁን የህዳሴ ግድብ

እንደጀመርነው እንጨርሰዋልን”

ጌታቸው ዋለልኝ
የልዩ ፍላጎትና አካቶ ት/ክፍል ሀላፊ

ግልባጭ//

 ለማህበራዊ ሳይንስ እና ሰብአዊ ፋኩልቲ

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

 ለልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ

ቁጥር ደታዩ/ -ልፍ/10/10

ለማህበራዊ ሳይንስ እና ሰብአዊ ፋኩልቲ ቀን /02/2010 ዓ/ም

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

ጉዳዩ፡- የማጠናከሪያ ትምህርት የሚያስፈልጋቸው የትምህርት አይነቶችን ማሳዎቅ

የልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል አንደኛ አመት ተማሪዎች ማጠናከሪያ ትምህርት የተመረጡ
ኮረሶች በተላከልን ፎርማት መሰረት ከዚህ አባሪ ደብዳቤ ጋር የላክን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

“ታላቁን የህዳሴግድብ
እንደጀመርነው እንጨርሰዋልን”

ጌታቸው ዋለልኝ
የልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል ሀላፊ

ግልባጭ//

 ለልዩፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ቁጥርደታዩ/ -ልፍ/10/10

ለማህበራዊ ሳይንስ እና ሰብአዊ ፋኩልቲ ቀን 04/02/2010 ዓ/ም

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

ጉዳዩ፡- የተማሪዎችን ቁጥር ማሳወቅ

የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል አሁን ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ ያሉትን

የአንደኛ አመት ተማሪዎችን አሳውቁን በተባልነው መሰረት 32(22 ሴት እና 10 ወንድ)
መሆናቸውን እናሳውቃለን፡፡

“ታላቁን የህዳሴ ግድብ

እንደጀመርነው እንጨርሰዋልን”

ጌታቸው ዋለልኝ
የልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል ሀላፊ

ግልባጭ//

 ለልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህር ትክፍል

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ቁጥር ደታዩ/ ልፍ/10/10

ቀን 04/03/2010 ዓ/ም

ለግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

ጉዳዩ፡- ጠረንጴዛ እንዲቀየርልን ስለመጠየቅ ይሆናል

ባለፈው ሳምንንት ለልዩ ፍላጎት እና አካቶ ትምህርት /ክፍል ማበልጸጊያ አገልግሎት(Resource

renter) የሚውል 10 ጠረንጴዛ ማውጣታችን ይታወቃል፡፡ ነገር ግን የወጣው ጠረንጴዛ
ለፈለግነው አገልግሎት የሚውል ስላልሆነ ያወጣውም ልጁ አሳስቶ ሰለሆነ የኮምፒዩተር
ማስቀመጫና ትንሻን ጠረንጴዛ እንትቀይሩልን ከሌለ ግን እስከሚገዛ ይህንን እንድተረከቡን
በትህትና እንጠይቃልን ፡፡

“ታላቁን የህዳሴ ግድብ

እንደጀመርነው እንጨርሰዋልን”

ጌታቸው ዋለልኝ
የልዩ ፍላጎትና አካቶ ት/ክፍል ሀላፊ

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ግልባጭ//

 ለልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ

ቁጥር ደታዩ/ ልፍ/10/10

ቀን 06/03/2010 ዓ/ም

ለተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

ጉዳዩ፡- የትምህርት ክፍሉን ተወካዮች ማሳዎቅ

የልዩ ፍላጎት እና አካቶ ትምህርት ት/ ክፍል ተወካዮች 1. ፍአድ አደም………ስ.ቁ

0933454169

2. ራሂማ ሀሰን ስ.ቁ 0967729108 መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

“ታላቁን የህዳሴ ግድብ

እንደጀመርነው እንጨርሰዋልን”

ጌታቸው ዋለልኝ
የልዩ ፍላጎትና አካቶ ት/ክፍል ሀላፊ

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ግልባጭ//

 ለልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ

ቁጥር ደታዩ/ ልፍ/10/10

ቀን 07/03/2010 ዓ/ም

ለ IT እና ኮምፒዩተር ሳይንስ ት/ክፍል

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

ጉዳዩ፡- መምህር እንቁስላሴ ተገኘ ክፍል አለመገኘትን የተመለከተ

ስማቸው ከላይ የተጠቀሱት መምህርት የልዩ ፍላጎትና አካቶ ት/ክፍል የ Computer System
Application መምህር ሆነው መመደባቸው ይታወቃል፡፡ ነገር ግን በተደጋጋሚ በመቅረት እና በተለያ
ጊዜ ሌሎች መምህራንን በመተካት ተማሪዎችን ግራ እየተጋቡ እና ትምህርቱ በተከታታይነት
እየተሰጠ አይደለም፡፡ በተጨማሪም ደግም ተማሪዎች እስካሁን ድረስ ምንም አይነት የተግባር
ትምህርት ሰርተው አያውቁም፡፡ በጠጨማሪም ዛሬ መምህሩም ሌላም መምህር አልገባም፡፡
ስለዚህ ተማሪዎች እየተጎዱ ስለሆነ ትምህርት ክፍሉ መምሀሩ ላይ እርምጃ ወስዶ ለእኛ
እንዲያሳውቀን እና መምህሩ ከሌለ ደግሞ ሌላ መምህር እንድትመድቡልን እሳሳውቃለን፡፡

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

“ታላቁን የህዳሴ ግድብ

እንደጀመርነው እንጨርሰዋልን”

ጌታቸው ዋለልኝ
የልዩ ፍላጎትና አካቶ ት/ክፍል ሀላፊ
ግልባጭ//

 ለማህበራዊ ሳይንስ ፋኩሊቲ

 ለመምህር እንቁስላሴ ተገኘ
 ለልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ

ቁጥር ደታዩ/ ልፍ/10/10

ቀን 08/03/2010 ዓ/ም

ለሪጅስትራልና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

ጉዳዩ፡- የወጭ መጋራት ክፍያን ማሳወቅ

የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል የአንደኛ አመት ተማሪዎች የወጭ መጋራት ክፍያ
ግምትን ከዚህ በታች በተጠቀሰው ሰንጠረዥ መሰረት ሰርተን የላክን መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ተ የትምህርት የትምህርት የምግብ የምኝታ ለህክምና ድምር

. ዘመን ብር ሳንቲ ብር ሳንቲ ብር ሳንቲም ብር ሳንቲ ብር ሳንቲ
ቁ ም ም ም ም
1 2010 ዓ.ም / 270 00 4500 00 600 00 50 00 5420 00
1 ኛ አመት/

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

“ታላቁን የህዳሴ ግድብ

እንደጀመርነው እንጨርሰዋልን”

ጌታቸው ዋለልኝ
የልዩ ፍላጎትና አካቶ ት/ክፍል ሀላፊ
ግልባጭ//

 ለማህበራዊ ሳይንስ እና ሰብአዊ ፋኩሊቲ

 ለልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ

ቁጥር ደታዩ/ ልፍ/10/10

ቀን 08/03/2010 ዓ/ም

ለሪጅስትራልና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

ጉዳዩ፡- በመማር ላይ ያሉ ተማሪዎች ማሳወቅ

አሁን በመማር ላይ ያሉ የአንደኛ አመት የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል ተማሪዎች
በተላከልን ቅጽ መሰረት ከዚህ አባሪ ደብዳቤ ጋር ሰርተን የላክን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

“ታላቁን የህዳሴ ግድብ

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

እንደጀመርነው እንጨርሰዋልን”

ጌታቸው ዋለልኝ
የልዩ ፍላጎትና አካቶ ት/ክፍል ሀላፊ
ግልባጭ//

 ለማህበራዊ ሳይንስ እና ሰብአዊ ፋኩሊቲ

 ለልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ

ቁጥርደታዩ/ -ልፍ/10/10

ቀን 13/02/2010 ዓ/ም

ለማህበራዊሳይንስእናሰብአዊፋኩልቲ ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

ጉዳዩ፡- የመምህራንና የተማሪዎች የልማት ሰራዊት አደረጃጀትን ማሳወቅ

የዲፓርትመንታችን የ 2010 ዓ.ምየመምህራንእናየተማሪዎች የ1ለ5

አደረጃጀትእናፕሮግራምበተላከልንቅጽመሰረትሞልተንከዚህአባሪደብዳቤጋርየላክንመሆኑንእና
ሳውቃለን፡፡

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

“ታላቁንየህዳሴግድብ
እንደጀመርንእንጨርሰዋልን”

ጌታቸውዋለልኝ
የልዩፍላጎትእናአካቶ ት/ክፍልሀላፊ

ግልባጭ//

 ለልዩፍላጎትናአካቶትምህርትክፍል
ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/02/10

ቀን 07/12/2010 ዓ/ም

ለማህበራዊ ሳይንስ እና ሰብአዊ ፋኩልቲ

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

ጉዳዩ፡- ቃለ-ጉባኤ መላክን ይመለከታል፣

በልዩፍላጐት እና አካቶ ትምህርት ክፍል በ 07/12/2010 ዓ/ም ያካሄደውን ስብሰባ ቃለ-ጉባኤ ከዚህ ሸኝ ደብዳቤ ከ
ገጽ አባሪ ጋር የላክን መሆኑን እንገልፃለን፡፡

“ከሰላምታ ጋር “

ተረፍ ምህረት

ግልባጭ//

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

 ለልዩፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል

ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/02/10

ቀን 18/03/2010 ዓ/ም

ለማህበራዊ ሳይንስ እና ሰብአዊ ፋኩልቲ

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

ጉዳዩ፡- ከተማሪዎች ውይይት ጊዜ የተነሱ ሀሳቦችን ማሳወቅ

በልዩፍላጐት እና አካቶ ትምህርት ክፍል ተማሪዎች ጋር ተወያይተን የተነሱ ሀሳቦችን እንደሚከተለው አቅርበናል፡-

 መማር ማስተማሩ በጣም ጥሩ ነው፡፡ከሁሉም መምህራን ጋራ ጥሩ ግንኙነት አለን፡፡ ነገር ግነ ማየት

ለተሳነው ተማሪ መምህራን ምንም አይነት የተለየ እገዛ እየተደረገለት አይደለም፡፡
 ሳምንቱን ሙሉውን ጊዜ በመማር ማስተማሩ ስለያዘው ቱቱር ሑሉንም የትምህርት አይነት ለመማር
አስቸግሮናል፡፡ ለምሳሌ ሲቪክስ
 1 ለ 5 የቡድን ውይይት ጊዜ በጣም ተቸግረናል፡፡ ምክንያቱም አብዛኛው ተማሪ የሚችለው ኦሮምኛ
ቋንቋ ስለሆነ ውይይቱ በዚሁ ቋንቋ ስለሚካሄድ ይህንን ቋንቋ የማንችለው በጣም እየተቸገርን ነው፡፡

አብዛኛው ተማሪም የእንግሊዝኛና አማርኛ ችሎታቸው አነስተኛ ነው፡፡ ስለዚህ 1 ለ 5 ውይይቱ ቢቀርና
የጋራ ውይይት ጊዜ ብንገናኝ የተሸለ ነው፡፡ ምክንያቱም ጊዜ እያባከንን ነው፡፡

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

 የኮምፒዩተር መምህር እስካሁን የተግባር ትምህርት አልጀመረልንም፡፡ ( ከጊዜ በሁዋላ ግን ችግሩ

ተፈቶአል)፡፡ ይህ ችግር በመኖሩ አንዳንድ ተማሪዎች በውይይቱ ጊዜ አይገኙም

 Human development and learning ኮርስ እስካሁን አሰስመንት አልወሰድንም፡፡
 ተማሪዎች ምክንያቱን ሳናውቅ የለቀቁ ወይም የጠፉ አሉ
 የፈተና ፕሮገራም አሁን ብናውቅ
 በኮምፒዩተር ክፍለ ጊዜ መምህራን ይቀያየሩብናል፡፡
 ማየት ለተሳነው ተማሪ የመቅጃ ቴፕ ቢገዛልኝ
 የማየት ለተሳነው ተማሪ በፈቃደኝነት የሚያስጠናው ተማሪ ቢኖር የሚሉ ናቸው፡፡
ከላይ ተማሪዎች ያነሷቸው ጥያቄዎችን መሰረት በማድረግ ማየት የተሳነውን ተማሪ እና ቋንቋ ላይ የተነሳውን
ችግር ካልሆነ በስተቀር አብዛኛው ያነሷቸው ችግሮች ከእነርሱ ና ከመምህራን ጋር በመሆን ፈትተናል፡፡

“ታላቁንየህዳሴግድብ
እንደጀመርንእንጨርሰዋልን”

ጌታቸው ዋለልኝ
የልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል ሀላፊ

ግልባጭ//

 ለልዩፍላጎትናአካቶትምህርትክፍል
ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/02/10

ቀን 18/03/2010 ዓ/ም

ለማህበራዊ ሳይንስ ፋኩሊቲ

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

ጉደዩ፡- የ 2010 ዓ. ም 2 ነኛው ሴሚስቴር የሚቀጠርን የሰው ሀይል ማሳወቅ

ት/ክፍሉ 2010 ዓ.ም 2 ኛው ሴሚስቴር 1 የሁለተኛ ድግሪ እንዲቀጠርልን ባለፈው ጊዜ በተደጋጋሚ

ብናውጣም ብቁ ጠወዳዳሪ ማጣታችን ይታወቃል፡፡ አሁን ለሁለተኛው ሴሚስቴር የሞጁዩል ዝግጅትም ስላለ
ቀድሞ እንዲቀጠርልን መስፈርቱን ከዚህ በታች አያይዘን የላክን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

“ታላቁን የህዳሴ ግድብ

እንደጀመርን እንጨርሰዋልን”

ጌታቸው ዋለልኝ

ግልባጭ//

 ለልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

No. Field of Study Specialization Background No. of Remark

BA/B.Ed needed
emplo
yee
Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

1. Special Needs MA/MED in Special Any Education( Special Needs 1

Education / Special Needs Education/ Special Education, Psychology,
needs and Inclusive needs and Inclusive Pedagogy Geography, Civics,
Education Education Math, Biology, Chemistry,
History, English, Amharic)

NB. The background should be BED (Bachelor of Degree) in all field of the study.

ቁጥር ደታዩ/ ልፍ/02/10

ቀን 22/03/2010 ዓ/ም

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ለአቶ ልኡል ዘውዱ

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ፣

ጉዳዩ፡-ውክልና መስጠትን ይመለከታል፣

ለጥናትና ምርምር መረጃ ለመሰብሰብ ወደ ጎንደር ከ 24/03/2010 ዓ/ም ጀምሮ ስለምሄድ የትም/ት ክፍሉን
ስራ ጨምረው እስክመለስ ሸፍነው እንዲሰሩ የወከልኩ መሆኔን እገልፃለሁ፡፡

በተለይ የተማሪዎች 1 ለ 5፤ የመምህራን 1 ለ 5 እና DAC ሰኞ ስለሆነ እና ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ሳይካሄዱ

የቀሩ ስለሁነ በሚቀጥለው ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች ስለሆኑ እንዳይረሱ ስል አሳስባለሁ፡፡

“ታላቁን የህዳሴ ግድብ

እንደጀመርን እንጨርሰዋልን”

ጌታቸው ዋለልኝ
የልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል ሀላፊ

ግልባጭ//

 ለማህበራዊ ሳይንስ እና ሰብአዊ ፋኩልቲ

 ለልዩ ፍላጎትና አካቶ ት/ክፍል
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/02/10

ቀን 22/03/2010 ዓ/ም

ለአስተዳደ/ ም/ፕሬዚዳንት

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

ጉደዩ፡- የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ያነሱአቸውን ችግሮችን ማሳዎቅ

በዩኒቨርስቲው ውስጥ የሚማሩ የተለያዩ የአካል ጉዳት ያለባቸው ተማሪዎች የልዩ ፍላጎት እና የአካቶ
ትምህርት ት/ክፍል የእኛን ችግሮች ይቀርፍል ወይም በፍትሄ ሊሰጠን ይገባል እያሉ በአካልም፤
በመምህሮቻቸው በኩል እና በቡድን ስናነጋግራቸው የተደረገላቸውን እገዛዎችና ያልተፈቱላቸውን ችግሮች
እና በተሎ መፍትሄ የሚሹ ያሏቸውን ጥያቄዎች ለት/ክፍሉ አቅርበዋል ፡፡ ስለዚህም ት/ክፍሉ እነዚህን
በተለያዩ ጊዜ የተሰበሰቡ መረጃዎችን በአንድ አሰባስቦ ለሚመለከተው አካል የሚደረግላቸው እገዛዎች
በዚያው ተጠናክረው እንዲቀጥሉ መፍትሄ የሚሹ ጉዳዮች ደግሞ ተሎ መፍትሄ እነዲሰጣቸው ያስችል ዘንድ
ማሳወቅ ስላስፈለገ ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ አድርገን የላክን መሆኑን እናሳውቃልን፡፡

“ታላቁን የህዳሴ ግድብ

እንደጀመርን እንጨርሰዋልን”
ግልባጭ
ጌታቸው ዋለልኝ
የልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል ሀላፊ
 ለአካ/ ም/ፕሬዚዳንት
 የሴቶች፤ኤች አይ ቪ ኤድስ እና የልዩ ፍላጎት ዳይሬክቶሬት
 ማህበራዊ ሳይንስና ሰብአዊ ፋኩሊቲ
 ለልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል
 ለአካል ጉዳተኞች ክበብ
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/10/10

ቀን 22/03/2010 ዓ/ም

ለአካዳሚክ ም/ፕሬዚዳንት

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

ጉደዩ፡- ለስልጠና በጀት እንዲፈቀድልን ስለመጠየቅ ይሆናል

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

በዩኒቨርስቲው ውስጥ የሚማሩ የተለያዩ የአካል ጉዳት ያለባቸው ተማሪዎች ካነሷቸው ጥያቄዎች መካከል ከ
መማር- ማስተማሩ ጋር የተያያዙ ናቸው፡፡ ይህም ማለት የትምህርት ውጤታቸው ዝቅተኛ በመሆን የሚባረሩ
ተማሪዎች ቁጥር መብዛቱ ነው፡፡ ይህም ችግር ተማሪዎቹ እንደሚያነሱት ከሆነ በተለያዩ አካላት እገዛ
ስለማይደረግላቸው ነው፡፡ ስለዚህ ይህንን ችግር ለመቅረፍ ያስችል ዘንድ ዲፓርትመንቱ የህይወት ክህሎትና
እና የአጠናን ክህሎት ስልጠና ለመስጠት አቅዷል (ህዳር 30 እና ታህሳስ 1/04/2010 ዓ.ም) ስለዚህ በእናንተ
በኩል የሻሂ፤ ቡና እና የአሰልጣኝ ወጭ እንዲፈቀድልን ስንል እንጠይቃልን:: የሚየስፈልጉ ማተሪሎችና የበጀት

ዝርዝር ከዚህ አባሪ ደብዳቤ ጋር አብረን ልከናል፡፡

“ታላቁን የህዳሴ ግድብ

እንደጀመርን እንጨርሰዋልን”

ግልባጭ ጌታ ቸው ዋለልኝ
 ለአካ/ ም/ፕሬዚዳንት
 የሴቶች፤ኤች አይ ቪ ኤድስ እና የልዩ ፍላጎት ዳይሬክቶሬት
 ማህበራዊ ሳይንስና ሰብአዊ ፋኩሊቲ
 ለልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል
 ለአካል ጉዳተኞች ክበብ
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ

ተ.ቁ የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎች ብዛት የአንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ

1 ለስላሳ 146 10 1460
2 ሻይ/ቡና 146 2 292
3 ሳምቡሳ/ዶናት/ ቦምቦሊኖ 146 3 438
4 ውሀ( ጉና .5 ሊትር) 146 6 876

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

5 የአሰልጣኝ አበል 3 ለ 2 ቀን 800 4800

ጠቅላላ ዋጋ 7866

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/02/10

ቀን 03/04/2010 ዓ/ም

ለማህበራዊ ሳይንስ እና ሰብአዊ ፋኩልቲ

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

ጉዳዩ፡- የሩብ አመት ሪፖርት መላክ

ከመስከረም እስከ ጥቅምት 30/2010 ዓ.ም በዲፓርትመንቱ የተሰሩ ስራዎችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ አድርገን የላክን
መሆኑን እንገልጻለን፡፡

“ታላቁንየህዳሴግድብ
እንደጀመርንእንጨርሰዋልን”

ጌታቸው ዋለልኝ
የልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል ሀላፊ

ግልባጭ//

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

 ለልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/02/10

ቀን 12 /03/2010 ዓ/ም

ለሪጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

ጉደዩ፡- ስርዓተ-ትምህርቱ ላይ የታዩ ችግሮችን ያስተካከልን መሆኑን ማሳወቅ

ካርክለማችን ስናዘጋጅ ሀርሞናይዝድ ካርኩለሙን መሰረት አድርገን ቢሆንም ከሀርሞናይዙ ካርኩለም አንዳንድ
ትንንሽ ችግሮች ስለነበሩበት ወደ SIMS ስናስገባ የእርሱን መስፈርት ያሟሉ ባለመሆኑ በተለይም ሌክቸር፤
ቱቶር እና ሆም ስተዲ ሀዎር ላይ እርሱን አስተካክለን ወደ SIMS ያስገባን መሆኑንና የተስተካከሉትን ኮርሱች
ከ DAC ቃለ ጉባኤ ጋር አያይዘን የላክን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ በተጨማሪም prerequisite (ቅደም ተከተል)
ያለቸውን ኮርሶችንም ለይተን የልክን መሆኑን እንገልጻለን፡፡

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

“ታላቁን የህዳሴ ግድብ

እንደጀመርን እንጨርሰዋልን”
ግልባጭ
ጌታቸው ዋለልኝ
የልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል ሀላፊ
 ለአካዳሚክ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
 ማህበራዊ ሳይንስና ሰብአዊ ፋኩሊቲ
 ለልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል
 የማህበራዊ ሳይንስ EDC
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/10/10

ቀን 13/04/2010 ዓ/ም

ለማህበራዊና ሰብአዊ ፋኩሊ

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

ጉደዩ፡- HDP ስልጠና ያልወሰዱ መምህራንን ማሳወቅ

HDP ስልጠና ያልወሰዱ መምህራንን አሳውቁን ባላችሁት መሰረት በተላከልን ቅጽ መሰረት የላክን መሆኑን
እንናሳውቃለን፡፡

ቁጥር BA/BSC MA/MSC

ወ ሴ ወ ሴ ድምር
1 2 - -- 2( ያልወሰዱ)
2 - 1 - 1( የወሰደ)

“ታላቁን የህዳሴ ግድብ

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

እንደጀመርን እንጨርሰዋልን”

ግልባጭ ጌታ ቸው ዋለልኝ
 ለልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/10/10

ቀን 16/04/2010 ዓ/ም

የሴቶች፤ልዩ ፍላጎትና ኤች ኤ ቪ ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

ጉደዩ፡- በኤድስ ፈንድ ድጋፍ ለማድረግ ፈቃደኛ የሆኑ መምህራን ማሳወቅ

ድስ ምህንያት ወላጅ አልባ ለሆኑ ህጻናት መርዳት የሚፈፈልጉ መምህራንን ስም ዝርዝረ ላኩልን በተባልነው
መሰረት በላካችሁት ቅጽ መሰረት ፈቃደኛ የሆኑ መምህራንን ስም ዝርዝር የላክን መሆኑን እናሳቅቃለን፡፡

“ታላቁን የህዳሴ ግድብ

እንደጀመርን እንጨርሰዋልን”

ግልባጭ ጌታ ቸው ዋለልኝ
 ለልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/10/10

ቀን 12 /03/2010 ዓ/ም

ለሪጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

ጉደዩ፡- ማጠቃለያ ፈተና ፕሮግራምን ማሳወቅ ይሆናል

የዲፓርትመንታችን የአንደኛ አመት አንደኛው ሴሚስቴር ማጠቃለያ ፈተና ፕሮገራም ከዚህ ደብዳቤ ጋር በ 1
ገጽ አባሪ አድርገን የላክን በሆኑን እንገልጻለን፡፡

“ታላቁን የህዳሴ ግድብ

እንዳጋመስነው እንጨርሰዋልን”
ግልባጭ
ጌታቸው ዋለልኝ
የልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል ሀላፊ
 ማህበራዊ ሳይንስና ሰብአዊ ፋኩሊቲ
 ለልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/10/10

ቀን 17 /04/2010 ዓ/ም

ለሲቨክስ ት/ክፍል

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

ጉደዩ፡- መምህር እንድትመድሙልን ስለመጠየቅ

Introduction to Logic (Cvet1011) ኮርስ በ 3 cr.hr ለልዩ ፍላጎትና አካቶ ዲፓርትምነት ተማሪዎች
ሁለተኛው ሴሚስቴር ስለሚወስዱት መምህር መድባችሁ እንድታሳውቁን፡፡

“ታላቁን የህዳሴ ግድብ

እንዳጋመስነው እንጨርሰዋልን”
ግልባጭ
ጌታቸው ዋለልኝ
የልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል ሀላፊ
 ማህበራዊ ሳይንስና ሰብአዊ ፋኩሊቲ
 ለልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/10/10

ቀን 17 /04/2010 ዓ/ም

ለ ECCE ት/ክፍል

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

ጉደዩ፡- መምህር እንድትመድሙልን ስለመጠየቅ

Curriculum Studies for Inclusive Education (Tecs1112) ኮርስ

3crh ለልዩ ፍላጎትና አካቶ ዲፓርትምነት ተማሪዎች 2 ሁለተናው ሴሚስቴር
ስለሚወስዱት መምህር መድባችሁ እንድታሳውቁን፡፡
“ታላቁን የህዳሴ ግድብ
እንዳጋመስነው እንጨርሰዋልን”
ግልባጭ
ጌታቸው ዋለልኝ
የልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል ሀላፊ
 ማህበራዊ ሳይንስና ሰብአዊ ፋኩሊቲ
 ለልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/10/10

ቀን 17 /04/2010 ዓ/ም

ለ እንግሊዝኛና ስነጽሁፍ ት/ክፍል

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

ጉደዩ፡- መምህር እንድትመድሙልን ስለመጠየቅ

Basic Writing Skills (EnLa1012) (ኮርስ 3crh ለልዩ ፍላጎትና አካቶ

ዲፓርትምነት ተማሪዎች 2 ሁለተናው ሴሚስቴር ስለሚወስዱት መምህር
መድባችሁ እንድታሳውቁን፡፡
“ታላቁን የህዳሴ ግድብ
እንዳጋመስነው እንጨርሰዋልን”
ግልባጭ
ጌታቸው ዋለልኝ
የልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል ሀላፊ
 ማህበራዊ ሳይንስና ሰብአዊ ፋኩሊቲ
 ለልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/10/10

ቀን 17 /04/2010 ዓ/ም

ለ ሪጅስትራርና አልሙናይ ዳሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

ጉደዩ፡- ጊዜያዊ ማጠቃለያ ፈተና እና የሁለተኛ ሴሚስቴር የክፍል ፕሮግራም ማሳወቅ

የዲፓርትመንታችን የዚህ ሴሚስቴር ጊዜያዊ ማጠቃለያ ፈተና ፕሮገራምና

የሁለተኛው ሴሚስቴር የክፍል ድልድል ፕሮግራም ከዚህ ጋር በ 2 ገጽ አባሪ
አድርገን የላክን መሆኑን እንገልጻለን፡፡
“ታላቁን የህዳሴ ግድብ
እንዳጋመስነው እንጨርሰዋልን”
ግልባጭ
ጌታቸው ዋለልኝ
የልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል ሀላፊ
 ማህበራዊ ሳይንስና ሰብአዊ ፋኩሊቲ
 ለልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/10/10

ቀን 29 /05/2010 ዓ/ም

ለኮምፒዩተር ሳይንስ ዲፖርትመንት

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

ጉደዩ፡- የመምህር እንቁ ስላሴ የተማሪዎች ግምገማ ውጤት ስለመላክ

ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው የመምህር እንቁ ስላሴ ተማሪዎች የግመገሙበትን የግምገማ ውጤት
ከዚህ ሽኝ ደብዳቤ ጋር----ገጽ አባሪ አድርገን የላክን መሆኑን እንገልፃለን፡፡

“ታላቁን የህዳሴ ግድብ

እንዳጋመስነው እንጨርሰዋልን”

ግልባጭ
 ለልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/02/10

ቀን 11/07/2010 ዓ/ም

ለሬጅስትራልና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

ጉዳዩ፡- የስብሰባ ቃለ-ጉባኤ መላክን ይመለከታል፣

በልዩፍላጐት እና አካቶ ትምህርት ክፍል ፋይናል ኤግዛም ያልሰዱ ተማሪዎች ስብሰባ ቃለ-ጉባኤ ውሳኔ ከዚህ
ሸኝ ደብዳቤ ከ-----ገጽ አባሪ ጋር የላክን መሆኑን እንገልፃለን፡፡

“ ከሰላምታ ጋር ”

ግልባጭ//

 ለማህበራዊ ሳይንስ እና ሰብአዊ ፋኩልቲ

 ለልዩፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል
ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/02/10

ቀን 18/07/2010 ዓ/ም

ለማህበራዊ ሳይንስ እና ሰብአዊ ፋኩልቲ

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

ጉዳዩ፡- የ 9 ኝ ወር ሪፖርት ስለመላክ

ከመስከረም እስከ መጋቢ 2010 ዓ.ም የተከናወኑትን የ 9 ኝ ወር ሪፖርት በዲፓርትመንቱ የተሰሩ ስራዎችን ከዚህ
ደብዳቤ ጋር አባሪ አድርገን የላክን መሆኑን እንገልጻለን፡፡

“ ከሰላምታ ጋር ”

ግልባጭ//

 ለልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ቁጥር ደታዩ /212/ ልፍ/02/10

ቀን 06/09/2010 ዓ/ም

ለማህበራዊ ሳይንስ እና ሰብአዊ ፋኩልቲ

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

ጉዳዩ፡- ቃለ-ጉባኤ መላክን ይመለከታል፣

በልዩፍላጐት እና አካቶ ትምህርት ክፍል በ 06/09/2010 ዓ/ም ያካሄደውን ስብሰባ ቃለ-ጉባኤ ከዚህ ሸኝ ደብዳቤ ከ
ገጽ አባሪ ጋር የላክን መሆኑን እንገልፃለን፡፡

“ ከሰላምታ ጋር ”

ግልባጭ//

 ለልዩፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል

ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

ቁጥር ደታዩ /-------/ ልፍ/02/10

ቀን 18/11/2010 ዓ/ም

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ለተከታታይ ትምህርት ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

ጉዳዩ፡- የስራ ውል ስምምነት ስለመላክ፣

በክረምት ኘሮግራም በማህበራዊ ሳይንስና ሰበአዊ ፋኩሊቲ በልዩፍላጎት ትምህርት ክፍል በክረምት
የተከታታይ ትምህርት የመግቢያ ፈተና እንዲፈትኑ የተመደቡ መምህራን የኮንትራት የውል ስምምነት
እንድንልክ በቁጥር ደ/ታ/ዩ/ ተከ/320/10 በቀን 17/11/2010 በተላከ ደብዳቤ እንድንልክ የተጠየቅን መሆኑ
ይታወቃል፡፡

ስለሆነም ከዚህ ደብዳቤ ጋር 1 ገጽ አባሪ አድርገን የላክን መሆኑን እንገልፃለን፡፡፡

“ ከሰላምታ ጋር ”

ተረፈ ምህረት

ግልባጭ//

 ለማህበራዊ ሳይንስ እና ሰብአዊ ፋኩልቲ

 ለልዩፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል
ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

ቁጥር ደታዩ /-------/ ልፍ/02/10

ቀን 04/12/2010 ዓ/ም

ለማህበራዊ ሳይንስና ሰብአዊ ፋኩሊቲ

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ጉዳዩ፡- የዲስታንስ ሞጅል የሚያዘጋጁ መምህራን ስለማሳወቅ፣

በማህበሪዊ ሳይንስና ሰብአዊ ፋኩሊቲ የልዩ ፋላጎት ትምህርት ክፍል ለዲስታንስ ተማሪዎች ሞጅል
የሚያዘጋጁ እና ኢዲት የሚያደርጉ መምህራን ከዚህ በታች ስማቸውን ዘርዝረን የላክን መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ተ.ቁ ስም ኮርስ
1 ተረፈ ምህረት Adpted Physical Education for persons with
/ሞጁል አዘጋጅ Special Needs /Eidter Getachew Walelign/
2 ጌታቸው ዋለልኝ Eduacation of Vuinerable persons/ Eidter Terefe
/ሞጁል አዘጋጅ Mihret

ከሰላምታ ጋር ”

ተረፈ ምህረት

ግልባጭ//

 ለልዩፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል

ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

ቁጥር ደታዩ /-------/ ልፍ/02/2011

ቀን 07/01/2011 ዓ/ም

ለሰውኃብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

ጉዳዩ፡- በ 2011 ዓ.ም በልዩፍላጎት አካቶ ትምህርት ክፍል ያሉ መምህራንን ጫና ስለማሳወቅ

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

በ 2011 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በልዩፍላጎት አካቶ ትምህርት ክፍል መምህራንን ጫና እንድናሳውቅ በቀን
18/12/2010 በቁጥር ደ/ታ/ዩ/ኒቪ/ሰ/ህ/ሀ/352/2010 በተጠየቅነው መሰረት በትምህርት ዘመኑ የመምህራንን
የስራ ጫና ከዚህ ሽኝ ደብዳቤ ጋር 3 ገጽ አባሪ አድርገን የላክን መሆኑን እንገልፃለን፡፡

“ ከሰላምታ ጋር ”

ተረፈ ምህረት

ግልባጭ//

 ለልዩፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል

ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

ቁጥር ደታዩ /-------/ ልፍ/02/2011

ቀን 010/01/2011 ዓ/ም

ለሚመለከተው ሁሉ

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

ጉዳዩ ፡- የቆይታ ጊዜን ስለማሳወቅ፤

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው የተማሪ -----------------------------------------በደብረታቦር ዩኒርስቲ

በልዩፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል በክረምት መርሀ ግብር ከቀን 02/11/2010 ዓ.ም እስከ 05/01/2010 ዓ.ም
ድረስ የመጀመሪ ድግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ መሆናቸውን እናሳውቃለን ፡፡

“ ከሰላምታ ጋር ”

ተረፈ ምህረት

ግልባጭ//

 ለልዩፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል

ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

ቁጥር ደታዩ /420/ ልፍ/02/2011

ቀን 28/02/2011 ዓ/ም

ለሚመለከተው ሁሉ

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

ጉዳዩ ፡- መረጃ መስጠትን ይመለከታል፤

ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው መምህር ልዑል ሽፈራው በደብረታቦር ዩኒርስቲ በልዩፍላጎትና አካቶ
ትምህርት ክፍል ሞጅል ለመውሰድ ከ 26/02/2011 እስከ 28/02/2011 ዓ.ም ድረስ የቆዩ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

“ ከሰላምታ ጋር ”

ተረፈ ምህረት

ግልባጭ//

 ለልዩፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል

ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

ቁጥር ደታዩ /422/ ልፍ/02/2011

ቀን 27/02/2011 ዓ/ም

ለፋይናንስና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

ጉዳዩ ፡- የተማሪዎችን የመስክ ጉብኝት በጀት ስለማሳወቅ

በ 2011 ዓ.ም በልዩፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ያሉ ተማሪዎች

በአንደኛው ወሰነ ትምህርት ከሚማሯቸው ኮርሶች መካከል የመስክ ጉብኝትና የተግባር ስራ ያላቸውን
ከዩኒቨርስቲው ውጭ ሂደው ስለሚማሩ እና ለዚሁ አሰራር ያመች ዘንድ የተማሪዎችን ቁጥር፣ የቆይታ

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ጊዜያቸውን እንዲሁም የሹፊር አበልን በመጨመር ከዚህ ሸኝ ደብዳቤጋር አያይዘን የላክን መሆኑን
እንገልፃለን፡፡

“ ከሰላምታ ጋር ”

ተረፈ ምህረት

ግልባጭ//

 ለማህበራዊ ሳይንስ ፋኩሊቲ

 ለልዩፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል
ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

ቁጥር ደታዩ ------ ልፍ/10/10

ቀን 27/02/2011 ዓ/ም

ለሰው ሃብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ

ጉዳዩ፡- የ 2011 ዓ. ም 1 ኛው ሴሚስቴር የሚቀጠርን የሰው ሀይል ሥለማሳወቅ

ት/ክፍሉ በ 2011 ዓ.ም 1 ኛው ሴሚስተር ሁለት የሁለተኛ ዲግሪያለው/ት መምህር እንዲቀጠርልን ባለፈው
ጊዜ በተደጋጋሚ ብናወጣም ብቁ ተወዳዳሪ ማጣታችን ይታወቃል፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው መምህራንን
የቀጠርን ቢሆንም ለትምህርት ክፍሉ አሁን አንድ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው ሰው ስለሚያስፈልግ ከዚህ በታች
የተዘረዘረውን መስፈርት የሚያሟላ መምህር እንዲቀጠርልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

“ ከሰላምታ ጋር ”

ተረፈ ምህረት

ግልባጭ//

 ለማህበራዊ ሳይንስ ፋኩሊቲ

 ለልዩፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል
ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

No. Field of Study Specialization Background No. of Remark

BA/B.Ed needed
emplo
yee
2. Special Needs MA in Special Needs In Special Needs Education 1
Education / Special Education/or Special needs or/Special Needs & Inclusive
needs and Inclusive and Inclusive Education Education ,psychology
Education pedagogical sciences,
curriculum,EDPM, and Other social
science graduates ,

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ቁጥር ደታዩ /420/ ልፍ/02/2011

ቀን 27/02/2011 ዓ/ም

ለሚመለከተው ሁሉ

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

ጉዳዩ ፡- መረጃ መስጠትን ይመለከታል፤

ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው መምህር ጋሻው ሲሻ በደብረታቦር ዩኒርስቲ በልዩፍላጎትና አካቶ
ትምህርት ክፍል ሞጅል ለመውሰድ ከ 27/02/2011 እስከ 29/02/2011 ዓ.ም ድረስ የቆዩ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

“ ከሰላምታ ጋር ”

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ተረፈ ምህረት

ግልባጭ//

 ለልዩፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል

ደብረታቦርዩኒቨርሲቲ፣

ቁጥር ደታዩ/ -ልፍ/10/11

ቀን 28/02/2011 ዓ/ም

ለሴቶች ጉዳይ ፤ልዩ ፍላጎትና ኤች አይ ቪ ኤድስ ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

ጉዳዩ፡- የኢኮኖሚ ድጋፍ የሚያገኙ ተማሪዎችን ማሳዎቅ

በልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል ውስጥ የኢኮኖሚ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን የሁለተኛ
አመት ተማሪዎች ከዚህ በታች መልምለን የላክን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ተ.ቁ የተማሪ ስም ጾታ ት/ክፍል የችግር መገለጫ ምርመ

1 ቶላ ናጋሳ ወ ልዩ ፍላጎት እና የድሀ ቤተሰብ
አካቶ ትምህርት

“ ከሰላምታ ጋር ”

ተረፈ ምህረት

ግልባጭ//

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

 ለልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ክፍል

 ለማህበራዊ ሳይንስ ፋኩሊቲ
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ

ቁጥር ደታዩ/-------/ልፍ/10/11

ቀን 14/03/2011 ዓ/ም

ለአስተዳደር ልማት ምክትል ኘሬዚዳንት ጽ/ቤት

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ጉዳዩ፡- የመማር ማስተማር ግብዓት እንዲሟላላቸው ስለመጠየቅ

ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት መምህራን የልዩ ፍላጎት እና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል መምህራን ሲሆኑ
በቅርብ ጊዜ የተቀጠሩ ሲሆን ስራቸውን በአግባቡ ለመስራት ያመቻቸው ዘንድ ግብዓቶች ማለትም ላኘቶኘ
ኮምፒዩተር፣ እንዲሟላላቸው በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

1. ቤተልሄም ይስማው
2. የሲወርቅ አያል
3. የምስራች አለማየሁ

“ ከሰላምታ ጋር ”

ተረፈ ምህረት
የልዩ ፍላጎት እና አካቶ ት/ክፍል ሀላፊ
ግልባጭ//

 ለማህበራዊ ሳይንስ ፋኩሊቲ

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ

RFDTU---ልፍ---10/11
Date 17/03/2011EC

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ለፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ፣

ጉዳዩ፡ ያለፈ ወር ክፍያ እንዲከፈል ስለመጠየቅ

ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት የልጡ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ትምህርት ትምህርት ክፍል አዲስ ተቀጣሪ መምህራን
የጥቅምት ወር ያለፈ ደሞዛቸው እንዲከፈላቸው በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

s.n Working Salary Position Teleph House Trans Anuali Study leave
date allowanc one allowanc port zation
e e Local Internati
onal

1. ቤተልሄም ይስማው 2 days 5178 - -- 600 - - - -

2. የምስራች አለማየሁ 3days 5178 - - 600 - - - -

3. የሽወርቅ አያል 1 day 5178 - - 600 - - -

ከሰላምታ ጋር

ተረፈ ምህረት

CC//
ለልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ትምህርተ ክፍል

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ለሰውኃብት ስራ አስተዳደር ልማት ዳይሬክቶሬት

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣

ጉዳዩ፡- ለመ/ር ጌታቸው ዋለልኝ በዲፓርትመንት ኀላፊነት የሰሩበትን ጊዜ ማሳወቅን ይመለከታል

ከላይ በጉዳዩ ላይ ለመጥቀስ እንደተሞከረው መ/ር ጌታቸው ዋለልኝ በዲፓርትመንት ኀላፊነት

የሰሩበትን ቀን ይጻፍልኝ ብለው በቀን 17/2/2014 ዓ.ም በጠየቁት መሰረት መ/ር ጌታቸው ዋለልኝ

ከጥቅምት 2/2010 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 01/2010 ዓ.ም ድርስ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት
ክፍል ኀላፊ ሆነው የሰሩ መሆኑን እያሳወቅን መረጃው ከመሀደራቸው ጋር እንዲያዝላቸው
በእንጠይቃለን፡፡

“ ከሰላምታ ጋር ”

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272
Debretabor University Special needs and Inclusive Education
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ት/ክፍል

ግልባጭ//

 ለማህበራዊ ሳይንስ ፋኩሊቲ

 ለልዩ ፍላጎትና አካቶ ትምህርተ ክፍል

 ለመ/ር ጌታቸው ዋለልኝ

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ

Tele. O58 441 0557/0482 Fax. 058 441 2260 P.o.Box 272

You might also like