You are on page 1of 5

መተ/ቁ 3/2011

ቀን 25/05/2011

የገቢ ሂሳብ መግለጫ

የሉቄ መረዳጃ ዕድር ከየካቲት ወር 2010 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 18 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ከተለያዩ የገቢ አርእስቶች የተሰበሰበ የገቢ ዝርዝር እንደሚከተለው
ነው

ተ.ቁ ገቢ የሆነበት ገቢ ከወራዊ ከመቀጫ ከአዲስ ከካርድ ከእቃኪ ከቤት ከባንክ ወለድ ጠቅላላ የገቢ
ቀንና ዓ.ም የሆነበት መዋጮ ገቢ ሽያጭ ራይ ኪራይ ገቢ ድምር
ድረሰኝ የተበበሰበ
ቁጥር
1 02/07/2010 0151 የየካቲት ወር 2010 3001 35 2000 - - 15800 1452.83 22288.83
2 25/05/2010 0115 የመጋቢት ወር 2010 3180 20 - - - 15800 784.66 19784.66
3 05/09/2010 0152 የሚያዝያ ወር 2010 2960 1 - - - 15800 763.64 19524.64
4 03/10/2010 0153 የግንቦት ወር 2010 3080 17 - - 120 15800 816.77 19833.77
5 01/11/2010 0154 የሰኔ ወር 2010 2940 17 - - - 15800 1077.02 19834.02
6 06/12/2010 0155 የሐምሌ ወር 2010 3060 21 - 10 492 15800 1218.09 20601.09
7 04/13/2010 0156 የነሐሴ ወር 2010 2760 19 - 40 - 15800 1314.67 19933.67
8 04/13/2011 0157 የመስከረም ወር 2011 3720 34 - - 557 15800 1293.02 21404.02
9 02/03/2011 0158 የጥቅምት ወር 2011 2740 5 - 60 - 15800 1360.51 19965.51
10 07/04/2011 0159 የህዳር ወር 2011 2860 11 - - 162 15800 1312.12 20145.12
11 05/05/2011 0161 የታህሳስ ወር 2011 3000 20 10000 30 - 15800 1470.67 30320.67
ጠቅላላ ድምር 33301 200 12000 140 1331 173800 12864.40 233636
እኔ ፀጋዬ ዳመሰ የሉቄ መረዳጃ ዕድር ገንዘብ ያዢ የሆንኩ ከዚህ በላይ በዝርዝር እንደተመለከተው ከየካቲት ወር 2010 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 25/2011 ዓ.ም
ድረስ በእኔ ኃላፊነት ከተለያዩ የገቢ አርእስቶች የተሰበሰበው ገቢ ብር 233.636 1/100 (ሁለት መቶ ሰላሳ ሦስት ሺህ ስድስት መቶ ሰላሣ ስድስት ብር ) ብቻ መሆኑን
በመተማመን የዕድሩ ፀሐፊ አቶ ወርቅነህ ማሞ እና የዕድሩ ሂሳብ ሹም አቶ ገረመው ፀዳሉ በሉበት ይህንን መግለጫ ተፈራርመናል፡፡

25
ገ/ያዢ ፀሐፊ ሂ/ሹም ኦዲተር

መተ/ቁ 5/2011

ቀን 2/06/2011

የወጪ ሂሳብ

መግለጫ

26
በሉቄ መረዳጃ ዕድሩ ከየካቲት ወር 2010 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 25/05/2011 ድረስ የተለያዩ ማለትም ለሞት፣ ለመርዶ፣ አስክሬን ለወጣውና ሌሎችም ወጪ ሆኖ
የተከፈለው ዝርዝር የወጪ ሂሳብ መግለጫ

ተ.ቁ ወጪ የሆነበት ወጪ የወጪው ምክንያት በአጭሩ አባል ሲሞት ለመርዶ ወጪ እስካሬን ለሌሎች ወጪዎች ጠ/የወጪ ድምር
ቀንና ዓ.ም የሆነበት የተከፈለ ሆኖ የተከፈለ ከቤት የተከፈለ
ድረሰኝ ለወጣው
ቁጥር የተከፈለ
ብር ሣ ብር ሣ

1 በ 19/06/2010 0266 ለአቶ አደነ መጋቦ በአባታቸው ሞት ምክንያት 2500 2500 -


2 በ 07/08/2010 0267 ለአቶ ዓለሙ ይመር በወንድማቸው ሞት 700 700 -
ምክንያት
3 በ 07/08/2010 0270 ለአቶ ጥበቡ መላኩ የበለቤታቸው እህት ስለአረፈ 700 700 -
4 በ 07/08/2010 0272 ለአቶ ወ/ትንስኤ ተክሌ የባሌታቸው አባት 2500 2500 -
ስለአረፉ
5 በ 16/08/2010 0273 ለወ/ሮ ብዙነሽ ኃይሌ ወንድማቸው አቶ ታደሰ 700 700 -
ስለአረፉ
6 በ 05/09/2010 0274 ሻለቃ ግርማ ቃኘው የባለቤታቸው እናት ስለአረፉ 2500 2500 -
7 በ 05/09/2010 0275 ለወ/ሮ ሙሉ እመቤት ሀ/ማርያም ወንድማቸው 700 700 -
ስለአረፉ
8 በ 16/09/2010 0276 ለአቶ መውደድ ፀጋዬ እህታቸው ወ/ሮ አምሳለ 700 700 -
ስለአረፉ
9 በ 26/08/2010 0277 ለአቶ አበበ አስራት ለመዝጊያና መብራት ጥገና 135 - 135 -
10 በ 24/09/2010 0278 ለአቶ ወርቅነህ ማሞ ለመብራት ቆጣሪ 325 - 325 -
ማስገመቻ
11 በ 05/10/2010 0279 ለአቶ ሙሉጌታ አክሊሉ አስክሬን ከቤት 1000 1000 -

27
ስለመውጣ
12 በ 06/10/2010 0280 ለአቶ እሸቱ የኃ/ወርቅ አባታቸው ስለአረፉ 2500 2500 -
13 በ 06/12/2010 0281 ለመ/አ ተገኘወርቅ ተስፋ እህታቸው ስለአረፉ 700 700 -
14 በ 06/12/2010 0282 ለአቶ አበበ አስራት የዕድር ቤት የውሃ መስመር 390 390 -
ለመስቀጠል
15 በ 13/12/2010 0283 ለአቶ በቀለ ባልቻ የባለቤታቸው ወንድም 700 700 -
ስለአረፉ
16 በ 21/12/2010 0284 ለወ/ሮ ወይንሸት መኩሪያ አቶ መኩሪያ ይመር 10000 10000 -
ስለአረፉ
17 በ 28/12/2010 0285 ለአቶ ሙላት ዳምጤ አባታቸው ስለአረፉ 2500 2500 -
18 በ 28/12/2010 0286 ለዶ/ክ ክበበው ኤርቤቶ አባታቸው ስለአረፉ 2500 2500 -
19 በ 06/02/2011 0287 ለአቶ ግርማ ወ/አረጋይ የባለቤታቸው እናት 5000 5000 -
ስለአረፉ
20 በ 06/02/2011 0288 ለወ/ሮ ነፃነት ጣሰው የባለቤታቸው ወንድም 2500 2500 -
ስለአረፉ
21 በ 12/02/2011 0289 ለአቶ ፀጋዬ ዘውዴ የባለቤታቸው ወንድም 700 700 -
ስለአረፉ
22 በ 12/02/2011 0290 ለአቶ አለማየሁ በቀለ አቶ በቀለ ባልቻ ስለአረፉ 10000 10000 -
23 በ 28/02/2011 0291 ለወ/ሮ አበራሽ ከበደ እህታቸው ስለአረፉ 700 700 -
24 በ 28/02/2011 0292 ለአቶ ገረመው ፀዳለ እስክሬን ከቤት ወጥቶ 1000 1000 -
ስለተቀበረ
25 በ 28/02/2011 0294 ለአቶ ደኛቻው ገ/አምላክ ለመብራት ጥገና 30 30 -
26 በ 13/05/2011 0295 ለአቶ ሙሉጌታ ዘውዴ የባለቤታቸው እናት 2500 2500 -

28
ስለአረፉ
27 በ 25/05/2011 0296 ለመብራት ማስገቢያና አዲስ ውል የተከፈለ 1576 37 1576 37
28 በ 25/05/2011 0297 ለአቶ አብይ ሃብቴ የበር ማጠፊያ ተብይዶ 200 200 -
የተሰራበት
29 በ 25/05/2011 0298 ለተከራይት ቤቶች አገልግሎት የሚውል ብሬከር 85 -
የተገዙበት
30 በ 25/05/2011 0299 ለተከራዮች ብሬከር የተገጠመበት የእጅ ዋጋ 50 -
31 በ 25/05/2011 0300 ለመብራት አዲስ ውል ማስገመቻ 90 -
32 በ 25/05/2011 0301 ለመብራት ኃይል የኤሌክትሪክ ብሬከር መግዣ 85 -
የተከፈለ
33 በ 25/05/2011 0302 ለአቶ ኢርኮ ማሞ ለተካራዮች ቤቶች 150 -
ለኤሌክትሪክ ጥገና የተከፈለ
34 በ 25/05/2011 0303 የ 2011 ዓ.ም የዕድሩ ቤት ግብር 12 54
20000 31300 2000 3128 91 56428 91

እኔ ፀጋዬ ዳመሰ የሉቄ መረዳጃ ዕድር ገንዘብ ያዢ የሆንኩ ከዚህ በላይ በዝርዝር እንደተመለከተው ከየካቲት ወር 2010 ዓ.ም እስከ ጥር 25/05/2011 ድረስ በእኔ
ኃላፊነት የተንቀሰቀሰው የዕድሩ ወጪ ሂሳብ ብር 56428.91 (ሃምሣ ስድስት ሺህ አራት መቶ ሃያ ስምነት ብር ከዘጠና አንድ ሣንቲም ብቻ መሆኑን በመተማመን
የዕድሩ ፀሐፊ አቶ ወርቅነህ ማሞ እና የዕድሩ ሂሳብ ሹም አቶ ገረመው ፀዳለ በሉበት ይህንን መግለጫ ተፈራርመናል፡፡

ገ/ያዢ ፀሐፊ ሂ/ሹም ኦዲተር

29

You might also like