You are on page 1of 2

ቀን 25/05/2010 ዓ.

ቁጥር የኢ/ድ/ሥ/ዓ/ቤ/ን-00126/10

ለኢየሱስ ድንቅ ሥራ ዓለም አቀፍ ቤ/ን ዋና አስተዳደሪ

አዲስ አበባ

ጉዳዩ፡- የግብር አከፋፈልን ይመለከታል

በመግቢያው ለመግለጽ እንደተሞከረው የኢየሱስ ድንቅ ሥራ አለም አቀፍ ቤ/ን


የአዲስ አበባ አጥቢያ ሰራተኞች ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ የሥራ ግብር እየተቀነሰ መሆኑ
ይታወቃል፡፡ ይሁንና ግን የተቀነሰውን ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ለገቢዎች ባለማስገባታችን
ምክንያት ያልተከፈለ እዳ አለብን በመሆኑም እዳው እየጨመረ ስለመጣ ከጥር ወር 2010 ዓ.ም
ጀምሮ የደመወዝ ክፍያ፣ የስራ ግብር እንዳይቀነስ አሳስባለሁ፡፡
ቀን 27/07/2011 ዓ.ም

ቁጥር የኢ/ድ/ሥ/ዓ/ቤ/ን-155/11

በሰላሚ ሚኒስቴር

ለሃይማኖትና እምነት ድርጅት ምዝገባ ዳይሬክቶሬት

አዲስ አበባ

ጉዳዩ፡- የቦርድ አባላትን ሥለማሣወቅ ይሆናል

በመግቢያው ለመግለጽ እንደተሞከረው የኢየሱስ ድንቅ ሥራ ዓለም አቀፍ ቤ/ን


ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት የሚያገለግሉ የቦርድ አባላትን ስለሾምን እናንተም ይህንን
አውቃችሁ እንድታፀድቁልን እየጠየቅን ዝርዝራቸውም፡-

1. ዶ/ር ቶላ ገዳ ሰብሳቢ
2. አቶ ጌታቸው ቱኬ ም/ሰብሳቢ
3. አቶ አውላቸው አበበ ፀሐፊ
4. ወ/ሮ ሚሚ ሙሉነህ ሒሣብ ሹም
5. አቶ ታረቀኝ ቡቡልታ ኦዲተር

ሆነው መሾማቸውንና ማንኛውም የቤ/ኒቱ ሥራዎች በእነዚህ አባላት እውቅና ስር


የሚያልፍ ሲሆን በእናንተም በኩል ይሄው ታውቆ አስፈላጊው ትብብር እንዲደረግላቸው
በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

You might also like