You are on page 1of 2

ቀን፡

ግልባጭ፡
Head office 251-11-6615522/+251-11-6614917 Addis Abeba, Ethiopia E- mail: lalibelaaddis@gmail.Com
 ግል ማህድር / ፋይናንስ
ወ/ደ/ቁጥር፡ ላ/203/2015
ቀን፡ ህዳር 20/2015 ዓ.ም

ለአቶ ሶፈኒያስ መለሰ


አዲስ አበባ

ጉዳዩ፦ የሙከራ ቅጥርን ይመለከታል

ውድ ሶፈኒያስ ጤና ይስጥልኝ!

በቅድሚያ በድርጅታችን ውስጥ በነበረው ክፍት የስራ መደብ ላይ


ተወዳድረው በመመረጥዎት እንኳን ደስ አሎት እያልኩ የላሊበላ
ሆቴል ቤተሰብን በመቀላቀሎት የተሰማንን ደስታ እገልጻለሁ።

በዚህም መሰረት ከታች የቀረበውን ዝርዝር የቅጥር ሁኔታ


በጥሞና ካነበቡ በኃላ በፈቃደኝነት በድርጅታችን ውስጥ
ተቀጥረው ለመስራት ከፈለጉ መስማማቶትን በፊርማዎት
ያረጋግጡ።

ተ. ዝርዝር

1 የስራ መደብ፡ ዋና ሰራ አስክያጅ
2 የስራ ክፍል፡
3 ተጠሪነቶት፡ ለማኔጂንግ ዳይሬክተር
4 ደመዎዝ፡ በወር ያልተጣራ ብር 25000
5 በተጨማሪ፡ ብር 5000 የመኖሪያ ቤት አበል ፤ ብር
600 የትራንፖርት አበል እና ብር 1000 የስልክ አበል
6 የቅጥር ቀን፡ ታህሳስ 3 1 ቀን 2015 ዓ.ም
7 የቅጥር ቦታ፡ አዲስ አበባ
8 የሙከራ ጊዜ፡ ከቅጥር ቀን ጀምሮ 60 የስራ ቀናት
9 የስራ ሰዓት፡ በመደበኛ የስራ ሰዓት (የቢሮ ሰዓት)

ድርጅቱ ባወጣው ደረጃ እና ጥራት ልክ በየዕለቱ ስራዎትን


በተቀላጠፈ ሁኔታ በብቃት ለማከናወን ይችሉ ዘንድ የስራ
ዝርዝሮት ለማጣቀሻነት እንዲያገለግሎት ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ
ተደርጎ ቀርቦሎታል።

በቀጣዩ ጊዜ እንደ አንድ የላሊበላ ሆቴል ቡድን አብረውን


በጥምረት እንደሚሰሩ በተስፋ እንጠብቃለን።

ከሰላምታ ጋር

የሰራተኛው ስም፡

ፊርማ፡
 Personal File / Finance

Head office 251-11-6615522/+251-11-6614917 Addis Abeba, Ethiopia E- mail: lalibelaaddis@gmail.Com

Ref. #: LI/3011/2022
Date: April 2, 2022

Mr. Sofeniyas Melese


Addis Ababa

Subject: Employment offer with a probation period

Dear Sofeniyas, warm greetings!

Primarily, we would like to congratulate you considering that


you are selected to fill the vacant position we had within our
company. Welcome to Lalibela Hotel Family!

In line with this, your employment details are presented below.


Please review its contents carefully. And if you find it suitable,
you may sign on the Offer of Employment to indicate your
acceptance.

# Description
1 Job title: General Manager
2 Department: Executive Office
3 Reports to: Managing Director
4 Monthly Salary: Gross ETB 25000
5 Additional: ETB 5000 Housing Allowance , ETB 600
Transport Allowance & 1000 Telephone Allowance
6 Date of hire: December 12, 2022 G.C
7 Place of work: Addis Ababa
8 Probation period: 60 working days from date of hire
9 Working hours: Office Hour

To enable you perform your duties consistent with the


standards and qualities set by the company, please find
attached the job description related to your job post for your
daily guidance and reference.

And we look forward to working with you as a unified team of


Lalibela Hotel.

Sincerely

Employee’s Name:

Signature:

Date:

CC:

You might also like