You are on page 1of 2

የገበያና ፕሮሞሽን ቡድን መሪ

አዲስ አበባ ቦሌ ጅቡቲ ኤንባሲ ወረድ ብሎ በሚገኘው የፋብሪካው ማስተባበሪያ ጽ ቤት ወይም አዳሚ ቱሉ የሰው ሀብት ኦፊሰር ቢሮ
የገበያና ፕሮሞሽን ቡድን መሪ - Ethiopian Reporter Jobs https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/194447/

የትምህርት ደረጃ ማስተርስ፣ ቢኤ ዲግሪ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ሴልስ ማን ሺፕ ኢኮኖሚክስ ቢዝነስ ማኔጅመንት ፕላንት ሳይንስ ወይም ተመሳሳይ
የሥራ ልምድ በሙያው ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ሆኖ በከፍተኛ ባለሙያነት ወይም በሱፐርቫይዘርነት ዓመት የሰራ
ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች፡ ሕክምና፣ ኢንሹራንስ እና የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡፡

የሥራ ቦታ አዲስ አበባ

የመመዝገቢያ ጊዜ ፡ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር ተከታታይ ቀናት፣

የብቃት ማረጋገጫ ፡ በሌቭል ለሚቀርቡ የት ት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ መቅረብ አለበት

አድራሻ፡ አዲስ አበባ ቦሌ ጅቡቲ ኤንባሲ ወረድ ብሎ በሚገኘው የፋብሪካው ማስተባበሪያ ጽ ቤት ወይም አዳሚ ቱሉ የሰው ሀብት ኦፊሰር ቢሮ ማስረጃዎቻችሁን የማይመለስ ኮፒ በፖስታ ቤት በመላክ ወይም
በግንባር በመቅረብ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡ በስልክ ቁጥር አዲስ አበባ ወይም ዝዋይ ፖ ሣ ቁ አዲስ አበባ ዝዋይ የፋክስ ቁጥር ፡፡

2 of 2 12/11/2023, 2:12 PM

You might also like