You are on page 1of 3

መካ ---002

ቁጥር ስ/ወ/መ/ኮ/ጉ/---/12
ቀን 30/08/2015 ዓ/ም

የባለበጀት መ/ቤቶች መደበኛ ወይም የካፒታል ወጭ ክፍያ ማረጋገጫ ቅፅ


ለፋይናስ ቡድን
ከ/መ/ኮ/ጉ/መስሪያ ቤት
ጉዳዩ፡- የመ/ቤታችንን መደበኛ ወይም የካፒታል ወጪ ክፍያ ማረጋገጫ

መላክን ይመለከታል፤

ለ 2014 በጀት ዓመት ለመ/ቤታችን ከተፈቀደው በጀት ላይ ሳይከፈል ከቀረው ውስጥ ስማቸው ከዚህ በታች
ባለው ሰንጠረዥ ለተገለፁት ሰዎች /ድርጅቶች በየአንፃራቸው የተገለፀ የገንዘብ መጠን በመጨረሻ ክፍያ
መልክ /actual payment/እንዲፈፀም እናሳስባለን፡፡

የክፋያ ደጋፊ ሰነዶች በሙሉ ------------ ገፅ ከዚህ ጋር ተያይዘው ቀርበዋል፡፡

ተ.ቁ ክፍያው የታዘዘለት ሰው የወጪው የመደበኛ የታዘዘው የወጪው ምክንያት


/ድርጅት/መ/ቤት ስም የሂሳብ መደብ የስራ ክፍልና ገንዘብ መጠን በአጭሩ
የፕሮጀክቱ
ኮድ
1 ለወ/ከ/አስ/ውሀ አገልግሎት 6259 153-01-01 720
ለአገልግሎት ክፍያ
ያዘጋጀው ያረጋገጠው ኃላፊ

ስም ሙሉነሽ ደሳለኝ ስም አበባው ሞላ

የስራ ድርሻ የዕ/ዝ/ክ/ግ/ባለሙያ የስራ ድርሻ የጽ/ቤት ኃላፊ

ፊርማ ------------ ፊርማ-------------

ቀን 30/08/2015 ዓ/ም ቀን 30/08/2015 ዓ/ም


ተስፋየ ጌታቸው መታሰቢያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የደም ልገሳ መርሀ ግብር አካሄደ

በደቡብ ጎንደር መስተዳደር ዞን በወገዳ ከተማ አስተዳደር ተስፋየ ጌታቸው መታሰቢያ የመጀመሪያ ደረጃ
ሆስፒታል ሰኔ 8/2015 ዓ/ም የደም ልገሳ መርሀ ግብር አካሂደዋል፡፡

የተስፋየ ጌታቸው መታሰቢያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ስራ እስኪያጅ አቶ አራጋው ዳኛው ከክልል ጀምሮ
እስከ ወረዳ ድረስ በከፍተኛ ደረጃ የደም እጥረት በመከሰቱ ደም ለሚያስፈልጋቸው በህሙማኖች እና በተለይ
እናቶች/ወላዶች/በደም እጦት ምክንያት ህይወታቸው እያለፈ ይገኛል፡፡

በመሆኑም ሁሉም ባለድርሻ አካላት በትኩረት ይዘው ህይወትን መታደግ ይገባል ያሉት ስራ እስኪያጁ በደም
ልገሳ መርሀ ግብሩ 100 ዩኒት ደም ለመሰብሰብ ታቅዶ 52 ዩኒት ደም ተሰብስቧል ብለዋል፡፡ደም መለገስ በጎ
ፈቀደኝነት፤ሰብአዊነት፤ህይወትን መታደግ በመሆኑ በትኩረት ይዘን መሳተፍ የበርካቶችን ህይወት መታደግ
ብንችል የሚል መልእክት አስተላልፈዋል፡፡

በደም ልገሳ መርሀ ግብር ደም ሲለግሱ ያገኘናቸው የተስፋየ ጌታቸው መታሰቢያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል
ሰራተኛ ዶክተር ያሬድ ካሳ ደም መለገስ በደም እጥረት ምክንያት ህይወታቸው የሚያልፍ እናቶችንና
የህብረተሰብ ክፍሎችን ህይወት መታደግ መሆኑን ገልፀው ፈቃደኛ ሆነው ደም በመስጠታቸው መደሰታቸውን
ገልፀዋል፡፡ ለቀጣይም በሚካሄዱ የደም ልገሳ መርሀ ግብር እንደሚሳተፍ ተናግረዋል፡፡

የስማዳ ወረዳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን

ሰኔ 09/2015 ዓ/ም

በአለምነሽ ተመስገን

You might also like