You are on page 1of 4

ለ ዶ/ር አብዱላፊዝ ሞሃመድ

አዲስ አበባ

ጉዳዩ፡-ስለደመወዝ ጭማሪ

በህክምና ማዕከላችን ውስጥ በዶክተር የሥራ መደብ ተመድበው እያገለገሉ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ሆኖም ያለውን የኑሮ ውድነት ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ማኔጅመንቱ እ.ኤ.አ ከሴብቴምበር 01 ቀን 2022
ጀምሮ አሁን በሚያገኙት ጥቅል ደመወዝ ብር 72,308.00(ሰባ ሁለት ሺ ሦስት መቶ ስምንት ብር )ላይ
14,000.00 (አስራ አራት ሺ ብር) የደመወዝ ጭማሪ ተደርጎሎት በወር ያልተጣራ ብር 112,587.00(አንድ
መቶ አስራ ሁለት ሺ አምስት መቶ ሰማን ያ ሰባት ብር) እንዲከፈልዎት የሆስፒታሉ ማኔጅመንት
ወሰኗል::
በዚሁ መሠረት በወር መደበኛ ደመወዝ ብር 112,587.00(አንድ መቶ አስራ ሁለት ሺ አምስት
መቶ ሰማንያ ሰባት ብር) የመዘዋወሪያ አበል ብር 2,200 (ሁለት ሺ ሁለት መቶ ብር) በድምሩ ያልተጣራ
የወር ደመወዝ ብር 114,787.00 ((አንድ መቶ አስራ አራት ሺ ሰባት መቶ ሰማንያ ሰባት ብር)
እንዲከፈልዎት መወሰኑን እየገለፅን ስራዎን በበለጠ ትጋትና የባለቤትነት መንፈስ እንዲያከናውኑ ከአደራ
ጭምር ልናሳስብዎት እንወዳለን፡፡
ፋይናንስ ክፍልም ከላይ በተገለፀው መሠረት ደመወዝዎን አስተካክሎ እንዲከፍል በዚህ ደብዳቤ
ግልባጭ የተገለፀለት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
 ለሜዲካል ዳይሬክተር ቢሮ
 ፋይናንስ ክፍል
 ለግል ፋይል
ታሜሰስሴ

ለ ዶ/ር መኳንንት ታምራት


አዲስ አበባ

ጉዳዩ፡-ስለደመወዝ ጭማሪ

በህክምና ማዕከላችን ውስጥ ዶክተር የሥራ መደብ ተመድበው እያገለገሉ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሆኖም
ያለውን የኑሮ ውድነት ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ማኔጅመንቱ እ.ኤ.አ ከሴብቴምበር 01 ቀን 2022 ጀምሮ
አሁን በሚያገኙት ጥቅል ደመወዝ ብር 9,100.00 (ዘጠኝ ሺ አንድ መቶ ብር) ላይ 65,708.00 (ሥልሳ
አምስት ሺ ሰባት መቶ ስምንት ብር) የደመወዝ ጭማሪ ተደርጎሎት በወር ያልተጣራ ብር 72,308.00(ሰባ
ሁለት ሺ ሦስት መቶ ስምንት ብር) እንዲከፈልዎት የሆስፒታሉ ማኔጅመንት ወሰኗል::

በዚሁ መሠረት በወር መደበኛ ደመወዝ ብር 72,308.00(ሰባ ሁለት ሺ ሦስት መቶ ስምንት ብር )


የመዘዋወሪያ አበል ብር 2,500 (ሁለት ሺ አምስት መቶ ብር) በድምሩ ያልተጣራ የወር ደመወዝ ብር
74,808 (ሰባ አራት ሺ ስምንት መቶ ስምንት ብር) እንዲከፈልዎት መወሰኑን እየገለፅን ስራዎን በበለጠ
ትጋትና የባለቤትነት መንፈስ እንዲያከናውኑ ከአደራ ጭምር ልናሳስብዎት እንወዳለን፡፡
ፋይናንስ ክፍልም ከላይ በተገለፀው መሠረት ደመወዝዎን አስተካክሎ እንዲከፍል በዚህ ደብዳቤ
ግልባጭ የተገለፀለት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ
 ለሜዲካል ዳይሬክተር ቢሮ
 ፋይናንስ ክፍል
 ለግል ፋይል
ታሜሰስሴ


አዲስ አበባ

ጉዳዩ፡-ስለደመወዝ ጭማሪ

በህክምና ማዕከላችን ውስጥ በነርስ የሥራ መደብ ተመድበው እያገለገሉ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሆኖም
ያለውን የኑሮ ውድነት ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ማኔጅመንቱ የደመወዝ ጭማሪ እንዲደረግ ወስኗል፡፡
በዚህም መሰረት ከ ቀን ዓ.ም ጀምሮ አሁን በሚያገኙት
የወር ደመወዝ ላይ የብር ጭማሪ ተደርጎ በወር
ያልተጣራ ብር እንዲከፈልዎት ተወስኗል፡፡
በመሆኑም ማዕከሉ ታዝማ ሜዲካል ሰርጂካል ስፔሻላይዝድ ሴንተር ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሥራ
እንቅስቃሴውን ለማሳደግ፤ የአገልግሎት ጥራቱን ለማሻሻልና አትራፊ ተቋም ለማድረግ በሚደረገው ጥረት
ውስጥ ሙሉ ጊዜዎን በመጠቀም፤ በበለጠ ትጋትና የባለቤትነት ስሜት የተሰጠዎትን ኃላፊነትና ተግባር
በማከናወን የበኩልዎን አስተዋፅዎ እንዲያደርጉ ከአደራ ጭምር እያሳሰብን፡፡ ፋይናንስ ክፍልም ከላይ
በተገለፀው መሠረት ደመወዝዎን አስተካክሎ እንዲከፍል በዚህ ደብዳቤ ግልባጭ የተገለፀለት መሆኑን
እናስታውቃለን፡፡

ከሰላምታ ጋር

ግልባጭ
 ለሜዲካል ዳይሬክተር ቢሮ
 ፋይናንስ ክፍል
 ለግል ፋይል
ታሜሰስሴ

You might also like