You are on page 1of 1

ቤተማሪያም ወርቁ መሳሪያዎችን እና መገልገያዎችን

የማከራየት ስራ ኃ/ተ/ግ/ ማህበር

ቁጥር 86/04/20/23

ቀን ዓ•ም 27/6/2016

ለድንበሯ የእናቶች እና የህፃናት ህክምና ልዩ ማዕከል

አዲስ•አበባ

ጉዳዩ:- የዋስትና ደብዳቤን ማፃፍን ይመለከታል

ከላይ በርዕሱ እደተገለፀዉ ቤተማሪያም ወርቁ መሳሪያዎችን እና መገልገያዎችን


የማከራየት ስራ ኃ /ተ/ግ/ ማህበር የድርጅታችን ባለቤት የሆኑት አቶ ቤተማሪያም ወርቁ
ለአቶ ተስፋዬአ ለማየሁ ሀ/ወልድ ተያዥ/ ዋስ ለመሆን ስለፈለኩ የድርጅቱ ቋሚ ሰራተኛ
መሆኔን እና የደሞዝ መጠኔን ተጠቅሶ ደብዳቤ ይፃፋልኝ ሲሉ በቀን 27/06/2016 ዓ•ም
በተፃፈ ማመልከቻ ጠይቀዉናል::

በመሆኑም አቶ ቤተማሪያም ወርቁ የድርጅታችን ባለቤት /ቋሚ ሰራተኛ ሲሆኑ በወር


የሚከፈላቸዉ ደመወዝ ብር 15000 / አስራ አምስት ሺ ብር መሆኑን እየገለፅን ከስራ ቢገለሉ
ወይም ወደ ሌላ ድርጅት ቢዘዋወሩ በአድራሻ ለፃፍነው ድርጅት የምናሳዉቅ መሆኑን በመግለፅ
ይህን የዋስትና ደብዳቤ የሰጠናቸዉ መሆኑን እናሳዉቃለን ስለሚደረግልን ትብብርሁሉ
ከወዲሁከልብ እናመሰግናለን፡፡

ከሰላምታ ጋር

ቤተማሪያም ወርቁ
ዋናስራአስኪያጅ

ስልክ ቁጥር 09 11 39 30 69

You might also like