Professional Documents
Culture Documents
Utilitiy Letter
Utilitiy Letter
ADRESS: -
LINE INSALLATION
sdfm PARTNERSHIP DEBRE
MARKOS
ግልባጭ
ለለአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት
ዲሰትሪቢውሽን እና ቴክኒካል ሳፓርት
ባህርዳር
ከሰላምታ ጋር
ሸጋው አየነው እና ጓደኞቹ የኤሌትሪክ መስመር ዝርጋታ ህ/ሽ/ማ በቀበሌው አነስተኛ እና ጥቃቅን ተደራጅተን
ወደ ስራ መግባታችን ይታወቃል፡፡ ነገር ግን የማህበሩ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ሸጋው በላይ ከማህበሩ
ሊቀመንበርነት እነዲነሱ በቀን 25/08/2006 ዓ.ም በጻፉት ደብዳቤ አሳውቀዋል፡፡ የማህበሩ አባለትም አስቸኳይ
ስብሰባ በማድረግ በጉዳዩ ላይ ከተወያዩ በኃላ ጥያቄውን ተቀብለዋል፡፡ ስለሆነም የማህበሩ አባላት
የሚከተለውን ውሳኔ በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል፡፡
1. አቶ አየነው አሰፋ ከዛሬ 25/08/06 ዓ.ም ጀምሮ የማህበሩ ሊቀመንበር ሆነው ሲመረጡ፤
2. አቶ ሸጋው በላይ ደግሞ ከዛሬ 25/08/06 ዓ.ም ጀምሮ የማህበሩ ጸሀፊ ሆነው እንዲሰሩ፤
3. ሌላው ነገር ባለበት እንዲቀጥል ወስነዋል፡፡
ይህንንም ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ በተደረገው ቃለ ጉባዩ ላይ በፊርማቸው አረጋግጠዋል፡፡ ስለሆነም
መስሪያ ቤቱ ይህን ተገንዝቦ ለሌሎች አጋር መስሪያ ቤቶች እንዲያሳውቅልን በትህትና እንጠይቃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር
ቁጥር
ቀን
ባህርዳር
ጉዳዩ፡- የዕቃ መጠየቂያ ጥራዝ መጠየቅን ይመለከታል፣
ሸጋው፣አየነው እና ጓደኞቹ የኤሌትሪክ መስመር ዝርጋታ ህ/ሽ/ማ ከ ዩኤአፕ ጋር በገባው ውል መሰረት የተለያዩ
ከተሞችን የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ለማድረግ ኩንትራት መውሰዳችን ይታወቃል፡፡ስለሆነም የዕቃ መጠየቂያ ፓድ
ስለሚያስፈልገን እንዲሰጠን በትህትና እንጠይቃለን፡፡
ቁጥር
ቀን
ቁጥር
ቀን
ደ/ማርቆስ
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ
ለዩኤአፕ አማራ ክልል ኢንጂነሪንግ ቢሮ
ባህርዳር
የሱፐርቫይዘር አስተያት፡-
የሱፐርቫይዘር አስተያት፡-
ቁጥር
ከሰላምታ ጋር
Bahar Dar
Here we attached request of progress payment and all necessary documents of our work under contract
UEAP AMHARA B _ 1/06 lot -6 for the payment approval. Hence, we ask your office to act immediately as
usual.
Best regards,