You are on page 1of 6

ተ.

ቁ ቅሬታ የተነሳበት ዲስትሪክት የድርጅቱ ስም የተሳታፊዉ ስም ስልክ ያነሱት ቅሬታ

ረዘም ላለ ጊዜያት እየቆጠረ ያልሆነ ቆጣሪ አለን፤ በኋላ የውዝፍ ክፍያ


ተቋማችንን ፋይናንስ ሊያዛባው ስለሚችል በወቅቱ ታይቶ
እንዲስተካከልልን፡፡
1 ፊንፊኔ ዙሪያ /መናገሻ ጋሊካ አበባ ድርጅት አቶ ወንድወሰን 0938243038

መስመራችን ያረጀ የእንጨት ምሰሶ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ከፍተኛ የኃይል


መቆራረጥ አለበት ችግሩ የሚፈታበት ሁኔታ ቢታይ፡፡

2 ፊንፊኔ ዙሪያ /ለገጣፎ ህሊና ገንቢ ኃ/የተ/የግ/ማ. አቶ ደመላሽ አስናቀ 0944036587


የኃይል መቆራረጥ 20 እና 30 ሰዓት በሳምንት ይቋረጣል.በዚህ የኃይል
መቆራረጥ የኤክስፖርት መጠናችንን ለማሳደግ አዳጋች ነው፡፡

POWE INTURRUPTION ከተከሰተ ለግማሽ ቀን ፎልት የሌለበትን ጨምሮ


ኢትዮጵያ ከቲንግ አበባ/ Ethiopia ሌላውንም ፊደር ያቋርጣሉ፡፡ ይህን አይነት ስቃይ እንዳይኖር እኛም መደገፍ
3 አዳማ /ቆቃ አካበቢ አቶ ወርቅነህ ነዲ 0914316804
Cutting flower ያለብን ነገር ካለ ብናዉቀዉ እና ብንደግፍ

መስመራችን የሚያዳርሰው ኪሎ ሜትር ብዙ ርቀት የሚሄድ ከመሆኑ ጋር


ተያይዞ ቮልቴጅ ድሮፕ መስመራችን አለበት፡፡

በኢንዱስትሪ ፓርኮች የአንድ መስኮት አገልግሎት መስጫ ህንፃ ላይ


4 አዳማ አዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ አቶ ይበልጣል አበበ 0912408524 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎትም እንዲገኝ እና አገልግሎት መስጠት
እንዲችል ቢደረግ፡፡

በፈረንጆች አቆጣጠር December 21,2021 G.C 2*1250 KVA,


ለማቅረብ 2153000 ብር ከፍለን እስከ አሁን ትራንስፎርመር ማግኘት
አልተቻለም
5 ባህር ዳር አንበሳ ጫማ አቶ ተሁሉ በላይ 0922166167

መስመራችን በጣም ያረጀ እና መቆራረጥ ይበዛበታል፡፡

ለከፈልነው ክፍያ የቀረበልን ትራንስፎር ካፓሲቲው አነስተኛ ነው፡፡ እኛ


እንግዛ እንኳን ብለን ትራንስፎርመር ስፔሲፊኬሽን ተከልክለናል፡፡
ዲጄ ሮዝስ ፒ.ል.ሲ /DJ ROSES
6 ባህርዳር አቶ ይታያል መኮንን 0911702368 በተመጣጣኝ ትራንስፎርመር ይስተካከልልን፡፡
PLC/.
ጣና ሰብስቴሽን በመበላሸቱ እስኪሰራ እየጠበቅን ነው፣ እስከ መቼ እንደሆነ
ቢታወቅ፣ የሚመለከተው ማነው፡፡

ከሰብስቴሽን እስከ ኢንዱስትሪ ፓርኩ መስመራችን ባጠቃላይ በዛፎች የተሸፈነ


ነው. አርዝ ፎልት ይበዛበታል፡፡

7 ደሴ ኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ አቶ ዳንዔል አበበ 0900352005


ኢንሱለቴር በፐርስሊን ኮምፖሳይት ኢንሱሌተር ቢቀየር፡፡
7 ደሴ ኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ አቶ ዳንዔል አበበ 0900352005

ታሪፋችን በኢንዱስትሪ ታሪፍ መሆን አለበት፡

በፓርኩ ውስጥ ያሉት ትራንስፎርመሮች ጥራት ዳረጃ መነው ሚመለከተው


ስፔር ፓርት የላቸውም;

በአካባቢያችን ያለው ሰብስቴሽን አቅም ማሳደግ ያስፈልጋል

ሁማን ዌል /HUMANWELL
8 ደ/ብረሀን / ቱለፋ አቶ ንጉሴ ጉቻለ 0911375172
Pharmacitical
አገልግሎት መስጫ ማዕከልም በእኛ አካባቢ ቢኖር ኃይል ሲቋረጥ
ለአገልግሎቱ ፍጥነት ይረዳል፡፡

ቆጣሪያችን ከመጋቢት ጀምሮ እየቆጠረ ስላልሆነ ሪፖርት አድርገናል ነገር ግን


ምንም ማስተካከል አልተቻለም፡፡ ውዝፍ ክፍያ ሊመጣብን ይችላል
ቢስተካከል፡፡

ከ 2023 እና ከዛ በፊት ሃይል ሲቋረጥ ቶሎ ቶሎ ነው የሚመጣው፣ በዚህ


2024 ፎልት ይታያል በሚል ምክንያት ከገባ ጀምሮ 8 እና 9 ሰዓት
9 ሀዋሳ ጄፒ ቴክስታይል /JP Textile/ አቶ ምህረቱ አምበርብር 0911013003 ካልጠበቅን አይሞከርም፣ ሰብስቴሽን አካባቢ ያለ አለመግባባት መቼ ይፈታል
በዚሁ ከቀጠለ ምርትና ምርታማነት ላይ ከፍተኛ አደጋ ነው፡፡

በሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ 22 ኢንዱስትሪዎች አሉት፡፡ በዚህ መድረክ


ውስጥ የባለ ድርሻ ኣካላት እንደ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል መኖር
ነበረባቸው፣ አሁንም የጋራ መድረክ ያስፈልጋል ከኦፕሬተሮች ጋር ያለው
አለመግባባት እንዲሁ ከቀጠለ ፓርኩ አደጋ ውስጥ ነው፡፡

ታሪፍ ማስተካከያን አስመልክቶ የዋና መ/ቤት ውሳኔ ያስፈልገናል ከእነሱም


10 ሀዋሳ ሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ አቶ ማቴዎስ አሸናፊ 0951414171 ጋር ብትነጋገሩ፡፡

ሌላው ግን እንደ ሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ አንድ ባለሀብት ሳይከፍል ቢወጣ


የመብራት እዳ ቢኖርበት ፓርካችን ይቆጣጠራል፣ እዳም ካለ ይከፍላል በዚህ
ጥሩ ግንኙነት አለን፡፡
10 ሀዋሳ ሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ አቶ ማቴዎስ አሸናፊ 0951414171

ፎልት ታየ በሚል ምክንያት 8 ሰዓት ታገሱ እያሉ ተሰቃየን ትኩረት


ቢሰጠው፡፡
የመፍትሄ ሀሳብ

ቆጣሪዉ መቀየር ካለበት በፍጥነት እንዲቀየር በማድረግ


ላልከፈሉበት ወራት የኀላ ቀሪ ሂሳብ እንዲሰራላቸዉ
ማድረግ

መስመሩን በማጥናት ወደ ኮንክሪት ፖል የሚቀየርበትን


መንገድ በመወያየት የመስመር ማደስ ስራ መስራት

ለሀይል መቆራረጡ ምክንያት የሆኑትን መለየት እና


አርምጃ መዉሰድ

ሌሎች አበባዎችን በማሳተፍ በክላስተር በማዘጋጀት


የራሳቸዉ መስመር /dedicated line/ እንዲሰራላቸዉ
ማድረግ

መረጃዉን በማጣራት ፈጣን አማራጮችን በመጠቀም


ትራንስፎርመር እንዲያገኙ ማድረግ

ለሀይል መቆራርጥ ምክንያት የሆኑ ነገሮችን ማስተከከል


እና የ መስመር ማስተካከያ እንዲሰራለት ማድረግ

ትራንስፎርመር ስፔሲፊኬሽን እንዲሰጣቸዉ ይደረግ

የኢ.ኤ.ፓ ጋር በመነጋገር ችግሩን ለመቅረፍ በጋራ


መስራት

የኤሌክትሪክ መስመሩን የሚነኩ ዛፎችን


ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር በመነጋገር እንዲቆረጥ
ማድረግ
በፕርሲሊን ኢንሱሌተር የተሰሩትን በኮምፖሳይት
ኢንሱሌተር እንዲቀየሩ ጥናት በማድረግ እንዲቀየሩ
ማድረግ

የተፈቀደላቸዉን የሀይል መጠን ፣የቆጣሪ አስተሳሰር እና


ለምን አገልግሎት እንደሚጠቀሙበት በመፈተሸ ታሪፉን
ማስተካከል

የትራንስፎርመር ኢንስፔክሽን እና ሜንቴናነስ መስራት

ያለዉን የሀይል ፍላጎት እና የሰብስቴሽን አቅም


የሚያስረዳ ደብዳቤ በማዘጋጀት ከኢ.ኤ.ፓ ጋር
በመነጋገር ችግሩ እንዲፈታ ማድረግ

የቆጣሪ ምርመራ በመስራት ቆጣሪ መቀየር ካለበት


በመቀየር ያልከፈሉትን ሂሳብ በማስራት እዲከፍሉ
ማድረግ

ጉዳዩ የሚመለከታቸዉ የኢ.ኤ.አ እና የኢ.ኤ.ፓ ሀላፊዎች


በመነጋገር ችግሩን በመወያየት በቋሚነት መፍታት
ፎልት ሲኖር ቶሎ መፍትሄ ለመስጠት በቂ ቅድመ
ዝግጅት በማድረግ የሚጠፋበትን የቆይታ ሰአት መቀነስ

You might also like