You are on page 1of 2

ቁጥር-------------------------------

ቀን ----------------------------------

በወን/መከ/ጠቅ/መምሪያ

ለሬ/መገ/ዋና ክፍል

አ/አበባ

ጉዳዩ ፡- የምወገዱ ንብረቶችን ስለማሳወቅ ይሆናል ፡፡


በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በመምሪያችን በግንኙነት ስራ ላይ አግልግሎት ስሰጡ የነበሩ
ሞዴል፡-

1ኛ Gp 360 መ/ቁ 1495 ሞቶሮላ አጭር ርቀት የእጅ ሬድዮ ቻርጀር የለለዉ ከነቅያሪ ባትሪ

2 ኛ Gp 350 መ/ቁ 3531 ሞቶሮላ አጭር ርቀት የእጅ ሬድዮ ቻርጀር ሆልደር ብቻ ያለዉ
ከነቅያሪ ባትሪ

3 ኛ TS 50 መ/ቁ 70600040 ኬንዉድ ረዥም ርቀት ሬድዮ ከነ ማይኩ ፤አንቴናና ሀይል


መጋቢ የለለዉ

4 ኛ ሞዴል TK 2170 ኬንዉድ የአጭር ርቀት ሬድዮ ባትሪ በቁጥር 32 አዲስ

5 ኛ ሞደል Gp 360(380) ሞቶሮላ የአጭር ርቀት ባትሪ በቁጥር 14

6 ኛ ሞዴል ኬንዉድ ማይክ የተሰበረ በቁጥር 01

7 ኛ ሞደል ፓና ሶኒክ ፤የስልክ ቀፎ ብዛት 03 መ/ቁ 1 ኛ 473975

2 ኛ 031935 ;
3 ኛ ቁጥሩ የማይነበብ አነዚህ ንብረቶች
ከአሁን በፊት አገልግሎት ሰሰጡ የቆዩ በአሁን ሰዓት የማንገለገልባቸዉ ስለሆነ በእናንተ
በእኩል ታዉቀዉ እንድወገዱ ተገቢዉን የስራ ትብብር እንድታደርጉልን እንጠይቃለን ፡፡
ከሠላምታ ጋር !!!
ግልባጭ
ለኮን/ድን/ቁጥ/ፖ/መ/ ፅ/ቤት
ለኮን/ድን/ቁጥ/ፖ/መ/ድ/ ፅ/ቤት
ለኮን/ድን/ቁጥ/ፖ/መ/ንብ ክፍል
ለኮን/ድን/ቁጥ/ፖ/መ/ ሬ/ክፍል

አ/አበባ

You might also like