Professional Documents
Culture Documents
ቀቃለገጉበባአኤ
ቀቃለገጉበባአኤ
ከሰላምታ ጋር
ታላቅሰው ምስጋናው
ባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ ክፍል አስተባባሪ
ግልባጭ//
ለዋና ስራ አስፈፃሚ
ለህክምና አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር
ለአካዳሚክና ምርምር ዋና ዳይሬክተር
ለጥበበ ግዮን ማኔጂግ ዳይሬክተር
ለማኔጂግ ዳይሬክተር
ለባዮሚዲካል ኢንጂነሪንግ ክፍል አስተባባሪ
ህ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ
ቁጥር…………………
ከላይ በርሱ እንደተገለጠው በቀን 27/03/2014 ዓ/ም ከ EPSA በደረሰኝ ቁጥር 843624,843625,843626 እና 83491
ውስጥ የተዘረዘሩት ዕቃዎች በአቶ መለሰ አሻግሬ በኩል ወደ ሆስፒታል የመጡት የአጥንት ህክምና ዕቃዎች
መለኪያቸው /unit/ በሴት/ set/ ተብሎ የተገለጠ ሲሆን ነገር ግን አንዳንድ ዕቃዎች ጉድለት ስለተገኘባቸው ሴት
የሚለውኝ መለኪያ ስለማያሟሉ በ እኛ በኩል ለማሳወቅ እንወዳለን ።
ከሰላምታ ጋር
ቃለ ጉባኤ
ሰዓት፡-9፡00
አባላት
የሆስፒታላችን ባልደረባ የሆኑት አቶ መለሰ አሻግሬ ከ EPSA በቀን 27/03/2014 ዓ/ም ለአጥንት ህክምና አገልግሎት
የሚውሉ ዕቃውች ማምጣቱ ይታወቃል። ይሁን እንጂ ከመጡት ዕቃውች ውስጥ አንዳንድህክምና መሳሪያዎች
መለኪያቸው/unit/ በ set ሁኖ እያለ ሴቱ ሲታይ ጉድለት ስለተገኘበት ኮሚቴ ተቋቁሞ እንዲታይ በተባለው መሰረት
እያንዳንዱ ዝርዝር ከታየ በኋላ በ set ተብሎ የተሰጡን ዕቃውች እንደሚከተለው እንገልጻለን።
PCS PCS 01
PCS PCS 01
PCS PCS 01
PCS PCS 01
19 K wire PCS 03
በዚህ ዝርዝር መሰረት ገቢ የሚሆኑት በመጡበት የመለኪያ አይነት ሲሆን ወጭ የሚደረጉት ግን በቁጥር ተብሎ
ለህክምና አገለግሎት እንዲውሉ የህን የውሳኔ ሀሳብ ያቀረብን መሆኑን እንገልጻለን።
ስም ፊርማ
ቃለ ጉባኤ
ቀን 19/04/2014
የኮሚቴ አባላት
1. አቶ ኢብራሄም ሙሀመድ------------------ሰብሳቢ
2. አቶ መለሰ አሻግሬ-------------------አባል
የመሰብሰቢያ ቦታ
ባዮሜዲካል ወርክሾፕ
ሰዓት፡-4፡00
አጀንዳ
1. አቶ ኢብራሄም ሙሀመድ-----------------
Unit price Total price 2.
S/N Item unit quantity Et Birr ET Birr Remark
አ
1 KMC baby hat PCS 35 40.00 1,400.00
2 KMC pajama with belt PCS 24 300.00 7,200.00
3 KMC baby sling PCS 20 250.00 5,000.00
4 Midea refregrator model HD -203F with PCS 01 17,000.00 17,000.00
warranty card
5 LED television32 modelKD32STDE1 PCS 01 9,000.00 9,000.00
ቶ መለሰ አሻግሬ-------------------
3. አቶ ናሆም ወርቃየሁ--------------
ቃለ ጉባኤ
ቀን 12/05/2014
የኮሚቴ አባላት
2. አቶ መለሰ አዳነ-------------------አባል
የመሰብሰቢያ ቦታ
ባዮሜዲካል ስቶር
ሰዓት፡-4፡00
አጀንዳ
ዝርዝር አጀንዳ በአጀንዳው እንደተጠቀሰው በባዮ ሜድካል ስቶር ዉስጥ ላሉ Walking stick ዋጋ አንድናዎጣ በቀን 05/05/14
ዓ.ም በቁጥር ሜድ /8802/1.3 በተጻፈ ደብዳቤ ተገልፆልናል ። ከላይ የተጠቀሱ ሰራተኞች በኮሚቴነት በማዋቀር
የ Walking stick የዋጋ ግምት በቃለ ጉባኤ እንድናቀርብ በተጠየቅነው መሰረት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ያቀረብን
መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Unit price
S/N Item Unit Et Birr Remark
1 Axillary cranch (can each 500
adjustable length
allumunium
2 Crunch allumunium each 500
3 Axillary wooden crunch each 450
4 Walking stick alluminium each 300
ቀን 03/01/2013
የኮሚቴ አባላት
1.ዶ/ር ወዳሴ መላክ------------------ሰብሳቢ
2. አንተነህ መኮነን-------------------አባል
የመሰብሰቢያ ቦታ
Endoscopy Room
አጀንዳ
ዝርዝር አጀንዳ
በቀን 02/06/12 ዓ.ም በቁጥር 8981/1.3 ከቤዛ አለም አቀፍ ከተባለ አሜሪካን ሀገር ከሚገኝ ግብረሰናይ ድርጅት በእርዳታ
የተሰጠ የ Endoscopy ህክምና መሳርያ ከረጂ ድርጅቱ የተላከበትእስፔስሽ እንዲሁም ጉምሩክ መሳርያው የገለፅበት
ዝርዝር ከመጣው መሳርያ ጋር ስለማይመሳሰል ከዚህ በታች በተገለፅው ሁኖ እንዲስተካከል እየገለፅን እርክክብ
የተፈፅመበትን ሰነድ ከዚህ ቃለ ጉባኤ ጋር የተያያዘ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የኮሚቴ አባላት ስም
አቶ ታላቅሰው ማስጋናው----------------ሰብሳቢ የስብሰባ ቦታ
ዝርዝር አጀንዳ
-ESTG ላይ ያለው የአባላት ግዲታ ቢብራራልን በጣም ጥሩነው የሚል ጥያቄ ቀርቦ የነበረ ሲሆን ኮሚቴ ምንምን
ይሰራል እና ተያያዥ ጉዳዮች ESTG በማንበብ ተዘጋጅቶ ለሚቀጥለው ስብሰባ እንዲመጡ ተስማምቷል፡፡
-ተከታታይ ስብሰባ የሚደረግ ከሆነ የተለያዩ ችግሮችን መፍታት ይቻላል። ስለዚህ ቋሚ ስብሰባሳ ይቋረጥ ብናደርግ ጥሩ ነው
የሚል ተጠይቆ ነበር። ሰብሳቢው ከዚህ በኋላ በአግባቡና በሰአቱ ስብሰባው እንድሚደረግ አቅጣጫ አስቀምጧል።
- ለመጀመርያዎቹ ሶስት ወራት በየሁለት ሳምንት ሀሙስ ቀን 9፡00 ሰዓት ስብሰባ እንደሚደረግ ተሰምቷል።
- ስብሰባ ባይኖር የሚተካው ሰው ማን እንደሆነ እንዲገለፅ ተደርጎ ለዛሬ ሳምንት 17/03/2013 በዚህ እለት TOR ተዘጋጅቶ
እንዲቀርብ ተውስኖል።
ቃለ ጉባኤ
ቀን 08/04/2013
የህክምና እቃዎች ኮሚቴ አባላት
-ዶ/ር ዘበናይ ቢተው----------------------ሰብሳቢ
-ዶ/ር አንዱአምላክ ባዘዘው---------------አባል ቦታ
-አቶ መለሰ በላይ--------------------------አባል የህክምና አገልግሎት ዋና
-ሲ/ር የሺወርቅ በየነ----------------------አባል ዳይሬክተር
-አቶ ሙሉሰው አለምነሀ-----------------አባል
-ወ/ሮ ጤና መኮነን-----------------------አባል
-አቶ አበበ አለነ---------------------------አባል
-አቶ አንለይ ልየው-----------------------አባል
-አቶ ታላቅሰው ምስጋናው--------------አባልናፀሐፊ
አጀንዳ
1 TOR ማፅደቅ
2 Work Order Protocol
ዝርዝር አጀንዳ
1. TOR የቀረበው ፕሮፖዛል MEC አፅድቆታል ከዚህ ቃለ ጉባኤ ጋር ተያይዞል፡፡ የንዑስ ኮሚቴ አባል የሚወከለው
እንደሚከተለው ተዘርዝሯል፡፡
1.Planning committee
4.Anesthesia Department-----------------------(head)
2.Dissposal committee
1.Chief clinical Coordinator (CCD)
3.Biomedical (head)
4.Finance (head)
6.Inpatient director
1. Biomedical director
3. Pharmacy head
4. Laboratory head
6. Nursing director
4.Auditing Committee
2. Pharmacy director
4. Labratory director
5. Biomedical director
እነዚህን ንዑስ ኮሚቴ አባላት ተካቶ የህክምና እቃዎች ኮሚቴ አባላት ተስማምተውበት ፀድቋል፡፡
የስራ መጠየቂያ ደንብ (Work Order protocol ) በቀረበው መሰረት ለአገልግሎት ክፍሎች በማሰገንዘብ ወደ
ትግበራ እንዲገባ ኮሚቴው ተስማምቷል፡፡
ቃለ ጉባኤ ቀን 03/03/2014 ዓም
የነበሩት ሰዎች
አቶ ታላቅሰው ምስጋናው--------------ሰብሳቢ ቦታ ባዮሜዲካል ወርክሾፕ
መለሰ አሻግሬ
የቻለ ታፈረ
አበበ አለነ
ዝርዝር አጀንዳ
በአጀንዳው እንደተገለጠው የትምህት ዕድል የሚሰጠው አንድ ሰው በስምምነት መርጣችሁ አሳውቁን ተብሎ በቃል በተገለጠለን
መሰረት ከላይ የተጠቀሱት ሰዎች በዕጣ እንዲለይ ተወያይተው የወሰኑ ሲሆን ዕጣም እንዲወጣ በተደረገ መሰረት ዕጣውም
የደረሳቸው ለአቶ መለሰ አሻግሬ መሆኑን እንገልጻለን።
ቃለ ጉባኤ
ቀን 05/06/2013
አጀንዳ
ዝርዝር አጀንዳ
* አብዛኛው የህክምና እቃ የአያያዝ ችግር ስላለ በነርሲግ ዳይሬክተር አማካኝነት መድረክ ተፈጥሮ ከአስተባባሪዎች
ጋር የውይይትና ስልጠና መድረክ ይዘጋጅ ።
* በባዮሜዲካል የሚሰሩ በተጠቃሚ የሚሰሩ ተብለው በማሽን ደረጃ በፁሁፍ ተለይተው ይዘጋጅ ሁሉም ተገልጋዮች
የህክምና መሳርያዎች በፅዳት የመያዝና የመቆጣጠር ሀላፊነት አለባቸው ስለዚህ ይህ እንዲደረግ በውይይቱ ላይ ይገለፅ
ያልፈፀሙት ተለይተው ይያዙ።
* ወርክ ኦርድር ፎርማት በሁለት ኮፒ ሁኖ አንድ ከፋይል ጋር አንድ ከጠያቂው ከፋይል ጋር እንዲቀመጥ ይሁን።
* በሚቀጥለው ስብሰባ ላይ አንዋል ፕላን አቶ ታላቅሰው ምስጋናው እና አቶ አበበ አለነ አዘጋጅተው ወ/ሮ ጤና መኮነን
እና አቶ ሙሉ ሰው አለምነህ ገምግመውት ቢቀርብ።
* ሶስት ሰው ከክፍሉ ተመድቦ መነሻ ተለይቶ ይቅረብ አቶ መለሰ በላይነህ በአዘጋጅነት አብርው ስራውን እንዲፈፅሙ
ይደረግ።
ቁጥር-------------------------
ቀን----------------------------
እና ጤና ሳይንሰ ኮሌጅ በ ---------------------------------------------------- ክፍል ተመድበው በመስራት ላይ ያሉ የአስተዳደር ሰራተኞች ዓመት ፈቃድ
በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በህክምና
መጠየቂያ፣መፍቀጃና ወደ ቀጣይ በጀት ዓመት ማስተላለፊያ ቅጽ
ከሰላምታ ጋር
ስም------------------------
ፊርማ-------------------------
ቀን------------------------------
2. ከተጠቀሰው ጥቅላላ ፈቃድ የ 2011 ዓ.ም፣---------------የ 2012 ዓ.ም ----------የ 2013 ዓ.ም ---------በድምሩ --------------ቀን ያልተጠቀሙበት ፈቃድ
ያላቸው መሆኑ ከፈቃድ ማቀናነሻ ካርድ ተረጋግጧል።
ከሰላምታ ጋር
ስም---------------------------
ፊርማ-------------------------
ቀን----------------------------
3. ከተጠየቀው ፈቃድ ውስጥ ----------ዓ.ም ጀምሮ ---------------ቀን ፈቃድ እንዲጠቀሙበት የተፈቀደላቸው ሲሆን ቀሪው -------------ቀን አሁን ባለው
የስራ ብዛት ምክንያት መጠቀም ስለማየችሉ በመመሪያው መሰረት ወደ ቀጣይ በጀት ዓመት ተላልፎላቸው ወደ ፊት በእቅድና ፕሮግራም ተይዞ እንጠቀሙበት
አስተያየቴን አቀርባለሁ።
4. የተጠየቀው ፈቃድ በስራ ምክንያት ያልተጠቀሙበት ቢሆንም አሁን ባለው ያስራ ብዛት ምክንያት መጠቀም ስለማይችሉ ወደ ቀጣይ በጀት አመት
መተላለፍ የማይችለው የ 2011 ዓ.ም -------------------ቀን ፈቃድ በመመሪያው መሰረት ወደ ገንዘብ እንዲቀየርላቸውና ቀሪው --------------ቀን ፈቃድ ወደ
ቀጣይ በጀት ዓመት ተላልፎላቸው ወደ ፊት በእቅድና ፕሮግራም ተየዞ እንዲጠቀሙበት ያለኝን አስተያየት አቀርባለሁ።
ስም-------------------------------------
ፊርማ-----------------------------------
ቀን----------------------------------------
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ስም----------------------------------
ፊርማ--------------------------------
ቀን---------------------------------------
ማሳሰቢያ ፣ ይህ ቅጽ በሶስት ኮፒ ተዘጋጅቶ ዋናው ከሰራተኛው ማህደር፣ ኮፒው ለሰው ሃብት ልማት እና ለሰራተኛው እንዲደርስ ይደረግ።