Professional Documents
Culture Documents
Cafeteria Aggrement 19
Cafeteria Aggrement 19
እና
ከዚህ በኋላ ውል ተቀባይ ተብሎ በሚጠራው ወ/ሮ ሳዲያ አንበሴ ሰይድ አድራሻ ሸገር ከተማ ገላን ጉዳ
ክ/ከተማ ዳለቲ ወረዳ የቤት ቁጥር-አዲስ፤ ስልክ ቁጥር 09-11-31-62-53 መካከል ዛሬ ጥቅምት 1 ቀን 2016
ዓ/ም መካከል የተደረገ የዉል ስምምነት ነዉ፡፡
አንቀፅ አንድ
1. የውሉ ዓላማ
የዚህ ውል ዓላማ ውል ተቀባይ በፋብሪካው ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው ካፍቴሪያ ለውል ሰጪ ሠራተኞች
ጥራቱንና መጠኑን የጠበቀ የተለያዩ የምግብ አይነቶችን፤ ዉሃ እና ትኩስ ነገሮችን በተመጣጣኝ ዋጋ
እንዲያገኙ ማድረግ ነው፡፡
አንቀፅ ሁለት
2. ውል ተቀባይ አገልግሎት የሚሰጥበት ጊዜ፡
2.1 ውል ተቀባይ ለውል ሰጪ ሠራተኞች ጥራቱን የጠበቀ ምሳ ያቀርባል፡፡ እንዲሁም አምሺ እና በሌሊት
ፈረቃ ለሚመደቡ ሠራተኞች በቀን አንድ ጊዜ እራት ያቀርባል፡፡
2.2 ውል ተቀባይ ለውል ሰጪ ሠራተኞች የጠዋት 1:00 - ከሰዓት 9፡00 ሰዓት ለቀን ፈረቃዎች ምርት ሠራተኞች
ከቀኑ 4፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት የምሳ መመገቢያ ሲሆን ሌሎች ከ 6፡00 እስከ ቀኑ 7፡00 ሰዓት የምሳ መመገቢያ
ሰዓት፣ የከሰዓት 9፡00-ምሽት 3፡00 ሰዓት ለአምሽ ፈረቃዎች ከምሽት 12፡00 እስከ ምሽት 1፡00 የእራት
መመገቢያ ሰዓት፣ የምሽት 3፡00 - ጠዋት 1፡00 ሰዓት ለአዳር ፈረቃዎች ከምሽቱ 4፡00 እስከ ምሽት 5፡00 ሰዓት
እራት መመገቢያ ሰዓት፤የመደበኛ ሰዓት ሰራተኞች ከቀትር 6፡00 ሰዓት እስከ ቀትር 7፡00 የምሳ መመገቢያ ሰዓት
ሲሆን ሁሌም ለአርብ ቀን ለመደበኛ ሰራተኛ ብቻ ከቀትር 6፡00 እስከ ቀትር 8፡00 ሰዓት የምሳ መመገቢያ ሰዓት
ሲሆን ከላይ ከተጠቀሰዉ ሰዓት ዉጪ ምግብ ቤቱ ዝግ ሆኖ የምግብ ማብስያ እና የፅዳት ሰዓት ይሆናል፡፡
አንቀጽ ሦስት
3. ውል ተቀባይ የሚሰጠው አገልግሎት ዓይነትና ዋጋ
3.1 ውል ተቀባይ ለውል ሰጪ ሠራተኞች የሚቀርበው የምግብ ዓይነት እና የዋጋ ዝርዝር
እንደሚከተለው ይሆናል፡፡
ተ.ቁ የምግቡ እና የመጠጥ ዓይነት መለኪያ ብዛት የአንዱ ዋጋ ቲኦቲ
ጨምሮ
1 ዋና ዋና ምግቦች
1.1 የፆም በየአይነት በነጠላ 1 50.00
1.2 ተጋቢኖ በነጠላ 1 50.00
1.3 ፓስታ በስጎ/በአትክልት በነጠላ 1 50.00
1.4 ማኮሮኒ በስጎ/በአትክልት በነጠላ 1 50.00
1.5 ሽሮ ፈሰስ በነጠላ 1 50.00
1.6 የጾም እንጀራ ፍርፍርበአልጫ/በቀይ በነጠላ 1 50.00
1.7 ቲማቲም ለብለብ በነጠላ 1 50.00
2 ተጨማሪ ምግቦች
2.1 እንቁላል ፍርፍር በነጠላ 1 60.00
2.2 እንቁላል ሳንድዊች በነጠላ 1 60.00
2.3 እንቁላል ስልስ በነጠላ 1 60.00
2.4 ኖርማል ፈጢራ በነጠላ 1 65.00
2.5 ሩዝ በስጎ/በአትክልት በነጠላ 1 60.00
2.6 ስፔሻል ፈጢራ በነጠላ 1 80.00
2.7 ቂንጬ በነጠላ 1 60.00
2.8 አንባሻ በቁጥር 1 10.00
2.9 ዳቦ በቁጥር 1 10.00
2.10 ቲማቲም ቁርጥ በነጠላ 1 55.00
2.11 ሰላጣ በነጠላ 1 55.00
2.12 ፉል ኖርማል በነጠላ 1 55.00
ፉል እፔሻል በነጠላ
2.13 1 60.00
3 ትኩስ ነገር
3.1 ሻይ በብርጭቆ 1 7.00
3.2 የጀበና ቡና በሲኒ 1 10.00
3.4 ግማሽ ሊትር ዉሃ (600 ሚ.ሊ) በቁጥር 1 10.00
3.5 ለስላሳ በጠርሙዝ 1 25.00
አንቀፅ አራት
4. የምግብ እና የግብዓት ስታንዳርድ
ውል ተቀባይ ለውል ሰጪ ሠራተኞች ጥራት ያለውን ምግብ ማቅረብ እንደተጠበቀ ሆኖ መጠኑ ከዚህ በታች
በዝርዝር በቀረበው መሰረት መሆን አለበት
አንቀፅ አስር
10. አለመግባባት ስለመፍታት፡
10.1 በዚሁ ውል አፈፃፀም ሂደት በሁለቱ ወገኖች መካከል አለመግባባት ሲፈጠር ሁለቱ ወገኖች
ተቀራርበው አለመግባባት በውይይት ለመፍታት ይፈጥራሉ፡፡ ሆኖም በውይይት ለመፍታት ካልቻለ
በኢትዮጵያ ህግ መሠረት ለፍትህ አካል ማቅረብ ይችላል፡፡
አንቀፅ አስራ አንድ
11. ውሉ የሚፀናበት ጊዜ
11.1 ይህ ውል በሁለቱም ወገኖች መካከል ከተፈረመበት ከጥቅምት 1 ቀን 2016 ዓ/ም ጀምሮ ለአንድ ዓመት
የፀና ይሆናል፡፡
ውል ሰጪ ውል ተቀባይ
ስም፡-------------------------------- ስም፡-----------------------------------
ፊርማ፡------------------------------ ፊርማ---------------------------------
ቀን፡--------------------------------- ቀን፡---------------------------------
1. ስም------------------------------------ ፊርማ-------------------------------