Professional Documents
Culture Documents
27
27
ድርጅታችን ላለፉት ረጅም አመታት ግንቦት 27 ቀን አመታዊ የሰራተኛ በአል በማድረግ በደማቅ ስነ-ስርዓት
ሲያከበር ቆይ~ል፡፡ዘንድሮም ይህንን በአል በ 27/09/2015 ዓ.ም ለ 32 ኛ ጊዜ በደማቅ ስነ- ስርአት ለማክበር
በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡በመሆኑም ለመጠጥ ግዢ የሚሆን በጀት ብር 182,733.00 በተጨማሪም
15000.00 ብር ለልዩ ልዩ ወጪ በድምሩ 197,733 (አንድ መቶ ዘጠና ሰባት ሺህ ሰባት መቶ ሰላሳ ሶስት ሺህ
ብር) እንዲፈቀድልን በትህትና እየጠየቅን ዝርዝሩን እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡
ተ.ቁ የመጠጥ አይነት መስፈርት ብዛት የ 2011 ዓ.ም ለ 2014 አ.ም ለ 2014 አ.ም
የአንዱ ዋጋ በብር የአንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
በብር በብር
ልዩ ልዩ ወጪ 15000.00 182,733.00
ከሰላምታ ጋር
ለ ፡ - ግንቦት 27 ቀን 2015 ዓ.ም በዓል አዘጋጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ
ድርጅታችን ላለፉት ረጅም አመታት ግንቦት 27 ቀን አመታዊ የሰራተኛ በዓል በማድረግ በደማቅ ስነ-ስርዓት
ሲያከበር ቆይ~ል፡፡ዘንድሮም ይህንን በአል በ 27/09/2015 ዓ.ም ለ 32 ኛ ጊዜ በደማቅ ስነ- ስርአት ለማክበር
በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡በመሆኑም ለመጠጥ ግዢ የሚሆን በጀት ብር 260.6560.00 (ሁለት መቶ ስልሳ ሺህ
ስድስት መቶ ሀምሳ ስድስት ብር ) አስር ፐርሰንት የልዩ ልዩ መጠባበቂያን ጨምሮ እንዲፈቀድልን በትህትና
እየጠየቅን ዝርዝሩን አያይዘን አቅርበናል፡፡
ተ.ቁ የመጠጥ አይነት መስፈርት ብዛት የ 2014 ዓ.ም ለ 2015 ዓ.ም ለ 2015 ዓ.ም
የአንዱ ዋጋ የአንዱ ዋጋ በብር ጠቅላላ ዋጋ በብር
በብር
1 በደሌ ቢራ በሳጥን 120 665.00 865.00 103.800.00
2 ስንቅ ማልት በሳጥን 8 550.00 650.00 5.200.00
3 ኩል ውሀ ባለጋዝ በሳጥን 30 165.00 250.00 7.500.00
4 ለስላሳ በሳጥን 30 300.00 390.00 11.700.00
5 ኩል ውሀ የፕላስቲክ በፓክ 60 92.00 110.00 6.600.00
6 ውስኪ ብላክ ሌብል በጠርሙስ 16 2900.00 4.150.00 66.400.00
7 ግሊንፊዲች ውስኪ በጠርሙስ 1 ---------- 12.280.00 12.280.00
8 አካሽያ ወይን በጠርሙስ 50 370.00 460.00 23.000.00
9 በረዶ በኪሎ 40 8.00 12.00 480.00
ልዩ ልዩ ወጪ 23.696.00 236.960.00
መጠባበቂያ ጠቅላላ ድምር 260.656.00
236.960.00*10/100=23.690.00
ከሰላምታ ጋር
ድርጅታችን ላለፉት ረጅም አመታት ግንቦት 27 ቀን አመታዊ የሰራተኛ በዓል በማድረግ በደማቅ ስነ-ስርዓት
ሲያከበር ቆይ~ል፡፡ዘንድሮም ይህንን በአል በ 27/09/2015 ዓ.ም ለ 32 ኛ ጊዜ በደማቅ ስነ- ስርአት ለማክበር
በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡በመሆኑም ለመጠጥ ግዢ የሚሆን በጀት ብር 260.6560.00 (ሁለት መቶ ስልሳ ሺህ
ስድስት መቶ ሀምሳ ስድስት ብር ) አስር ፐርሰንት የልዩ ልዩ መጠባበቂያን ጨምሮ እንዲፈቀድልን በትህትና
እየጠየቅን ዝርዝሩን አያይዘን አቅርበናል፡፡
ተ.ቁ የመጠጥ አይነት መስፈርት ብዛት የ 2014 ዓ.ም ለ 2015 ዓ.ም ለ 2015 ዓ.ም
የአንዱ ዋጋ የአንዱ ዋጋ በብር ጠቅላላ ዋጋ በብር
በብር
1 በደሌ ቢራ በሳጥን 120 665.00 865.00 103.800.00
2 ስንቅ ማልት በሳጥን 8 550.00 650.00 5.200.00
3 ኩል ውሀ ባለጋዝ በሳጥን 30 165.00 250.00 7.500.00
4 ለስላሳ በሳጥን 30 300.00 390.00 11.700.00
5 ኩል ውሀ የፕላስቲክ በፓክ 60 92.00 110.00 6.600.00
6 ውስኪ ብላክ ሌብል በጠርሙስ 16 2900.00 4.150.00 66.400.00
7 ግሊንፊዲች ውስኪ በጠርሙስ 1 ---------- 12.280.00 12.280.00
8 አካሽያ ወይን በጠርሙስ 50 370.00 460.00 23.000.00
9 በረዶ በኪሎ 40 8.00 12.00 480.00
10 ፈርኔት 6000.00
ልዩ ልዩ ወጪ 23.696.00 236.960.00
መጠባበቂያ ጠቅላላ ድምር 260.656.00
236.960.00*10/100=23.690.00 +6000.00
ከሰላምታ ጋር
የመንገድ ፈንድ የክፍያ መጠን
በሰው ብር
ከ 1-5 ሰው 125.00
ከ 6-12 ሰው 150.00
ከ 13-29 ሰው 200.00
ከ 30-44 ሰው 250.00
ከ 44 ሰው በላይ 800.00
በኩንታል
-- 300.00
ከ 16-35 ኩንታል 550.00
ከ 36-70 ኩንታል 1000.00
ከ 71-120 ኩንታል 1500.00
ከ 121-180 ኩንታል 2000.00
ከ 180 ኩንታል በላይ 2500.00
በሊትር
ሞተር ሳይክል
ሞተር 50.00
ልዩ ተንቀሳቃሽ 300.00
903 ጠ
Effective
Title INTER OFFICE MEMO Date:
Revision 01 Jan,23,2018
ከሰላምታ ጋር
በመሆኑም ከዚህ በታች የተጠቀሱት ሰራተኞች የመኖሪያ አድረሻ ከሰርቪስ መስመር ተቃራኒ
በመሆኑና ሰራተኞቹም በሙያ የስራ መደብ ላይ ያሉ ባለመሆኑ ፈረቃቸው ቢቀየር ለአሰራር
አመቺ ከመሆኑም በላይ ከላይ ለመግለጽ እንደሞከርኩት የሌሎች ሰራተኞችን እንግልት በእጅጉ
የሚቀንስ ይሆናል፡፡
ከወጪም ይሁን ከአሰራር አንፃር እጅግ የተሻለ በመሆኑ ከምርት መምሪያ ጋር በመነጋገር
ውሳኔ እንዲሰጠው በትህትና እጠይቃለሁ፡፡
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከቀኑ 10፡30 - ሌሊት 6፡00 ለአንድ ሰራተኛ በየሁለት ቀኑ 7፡30 ሰአት ትርፍ ይኖረዋል
ማለት ነው፡፡ አራት ሰራተኛ * 7፡30 =29.20 ሰአት ድርጅቱ ለአራት ሰራተኞች በየቀኑ
ትርፍ ሰአት ይከፍላል ማለት ነው፡፡ ይህ ደግሞ በደመወዝ ሲባዛ
ቅዳሜ ከቀኑ 6፡00 ሰአት ጀምሮ እስከ ሌሊት 6፡00 ሰአት ትርፍ ሰአት የሚጠየቅ ሲሆን
ይህም ማለት በየሳምንቱ ቅዳሜ ለ እያንዳንዱ ሹፌር የ 12 ሰአት ትርፍ ሰአት ይከፈላል፡፡
ባጠቃላይ በሳምንት ውስጥ አንድ ሹፌር ለሶስት (3) ቀን ትርፍ ሰአት የመስራት እድል
ሲኖረው
ቅዳሜ ከቀኑ
ለ ፡ ገበያና ሽያጭ መምሪያ
ከ ፡ ፊሊት ዲስፓቸር
ቀን ፡ የካቲት 12 ቀን 2010 አ.ም
ጉዳዩ ፡- የሰሌዳ ቁጥር 3/77189 ተሽ ከርካሪን ይመለከታል፤
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc.
NSP/FR/277
No:
Plan
NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
Effective
Revision 01 Title INTER OFFICE MEMO Date: feb,10,2018
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/277
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
Effective
Title INTER OFFICE MEMO Date:
Revision 01 feb,10,2018
ለፋይና ቀን ----------------------
ከ ፡ ፊሊት ዲስፓቸር
በድርጅታችን የ 2010 ዓ.ም ትርፍና ኪሳራ እንዲሁም በቀጣይ የተሻለ ስራን ሰርቶ የበለጠ ትርፍ
ስለሚገኝበት ሁኔታ በ 28/02/2011 ዓ.ም ውይይት ማድረጋችን ይታወሳል፡፡ ይህንንም መሰረት
በማድረግ እኔም ካሉን የአነስተኛና መለስተኛ ሹፌሮች እንዲሁም የሰርቪስ ሹፌሮች ጋር ሰፋ
ያለ ውይይት አድርጌያለሁ፡፡
የመፍትሄ ሀሳብ
ማጠቃለያ
ከሰላምታ ጋር
Title Inter Office Memo Effective
Date: Mar. 1,
Revision 01 2015
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
ከ ፡ ገበያና ሽያጭ መምሪያ
ለ ፡ ፋይናንስ መምሪያ
ቀን ፡ ሚያዝያ 10 ቀን 2010 አ.ም
አባሪ ፡ 12/አስራ ሁለት/ ገጽ ኦሪጅናል ውል
ጉዳዩ ፡- የብድር ውል መግባትን ይመለከታል ፤
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
ድርጅታችን ከአባይ ቴክኒክ እና ንግድ ድርጅት የገዛቸውን ፉቶን
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ተሸከርካሪዎች በብልሽትም ይሁን ለሰርቪስ ጥገና ስራ ተሽከርካሪዎቹን
ወደ ኩባንያው የምንልክTitle መሆኑ Interይታወቃል
Office Memo ፡፡ ሆኖም ግን ተሽከርካሪዎቹ
Effective
ተጠግነው ካለቁ በኋላ ክፍያው እስኪፈጸም ተሸከርካሪዎቹ ተይዘው Date: Mar. 1,
Revision 01 2015
ስለሚቆዩ በደርጅቱ አሰራር ላይ ተጽእኖ በማሳደሩ ከአባይ ቴክኒክ እና
ንግድ ድርጅት ጋር የዱቤ ውል ስምምነት የፈጸምን በመሆኑ የውሉን
ኦሪጅናል ሰነድ 12 / አስራ ሁለት ገጽ/ ከዚህ ማስታወሻ ጋር አያይዘን የላክን
ለ
መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
፡
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
አባሪ ፡ - 1(አንድ) ገፅ የተሽከርካሪ ዝርዝር
ከሰላምታ ጋር
ከ ፡ ፊሊት ዲስፓቸር
ከሰላምታ ጋር
ቀን ፡ ጥር 06 ቀን 2011 አ.ም
ከሰላምታ ጋር
18
ለ ፡ ፐርሶኔል ሱፐርቫይዘር
ከ ፡ ፊሊት ዲስፓቸር
ከሰላምታ ጋር
ለ ፡ ፐርሶኔል ሱፐርቫይዘር
ከ ፡ ፊሊት ዲስፓቸር
ከ ሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plan
NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
t
MOHA SOFT
TitleDRINKS INDUSTRY
Inter Office Memo S.C
Doc. No:
Effective
NSP/FR/276
Date: Mar. 1,
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
Revision 01 2015
ከ ፡
ቀን
ፊሊት ዲስፓቸር
፡ ታህሳስ 25 ቀን 2011 አ.ም
ቀን ፡ አባሪ 18 ቀን
የካቲት ፡ 9 2011
/ ዘጠኝአ.ም / ኦሪጅናል የክፍያ ደረሰኞች/
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C
Doc. No:
NSP/FR/276
አባሪ ጉዳዩ ፡የክፍያ
፡ 38 ኦሪጅናል - ወጪ እንዲተካልኝ
ደረሰኞች ስለመጠየቅ
እና የዋጋ ማሳወቂያ ፤
ዝርዝር
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ጉዳዩ ፡ - ክፍያ እንዲወራረድንብረት
የድርጅታችን ስለመጠየቅ ለሆኑ፤ ተሽከርካሪዎች በተለያዩ ጉዳዮች ከራሴ
የድርጅታችን ንብረት ያወጣሁት የሆኑና የወጪ ባቀረብኩት
ለቦሎ እድሳት ኦሪጅናል
Title Inter Office
2011 ዓ.ም
Memo ደረሰኝ
የሚሆን የቴክኒክ መሰረት ተመላሽ
Effective
ምርመራ
Date: Mar. 1,
በአውቶ
Revision ትረስት እንዲደረግልኝ
ሀ/
01 የተወሰነ የግል በትህትና
ማህበር እጠይቃለሁ፡፡
ለተደረገላቸው ተሽከርካሪዎች ከምርመራ
2015
ጣቢያው በደረሰን የክፍያ መጠየቂያ መሰረት ብር ስምንት ሺህ አራት መቶ ሰላሳ ሁለት
1. ለተሽከርካሪዎች የመንቀሳቀሻ ፍቃድ እና ለቦሎ ማመልከቻ ፎርም
ብር ከሰላሳ ስምንት ሳንቲም/8432.38 ብር/ ወጪ ያደረግኩ በመሆኑ በቀረበው ኦሪጅናል
ደረሰኝ መሰረት ወጪው በተለያዩ ጊዜያት
እንዲወራረድልኝ ስል የተገዛበት /ብር 500/አምስት መቶ ብር.
በትህትና እጠይቃለሁ፡፡
2. ለሰሌዳ ቁጥር 3/95679 ተሽከርካሪ መስታወት በመሰበሩ ተጨማሪ
ከሰላምታ ጋር
ኤክሰስ ፔይመንት /286/ሁለት መቶ ሰማንያ ስድስት ብር/
3. የሰሌዳ ቁጥር 3/11304 ተሽከርካሪ የኢንሹራንስ ኮንትሪብዩሽን
ብር/731.50/ ሰባት መቶ ሰላሳ አንድ ብር ከ ሀምሳ ሳንቲም /
4. በተለያየ ጊዜ የመንገድ ላይ ግጭት የፖሊስ ሪፖርት ለኢንሹራንስ
ለመቅረብ ከተለያዩ የፖሊስ መምሪያዎች ለተለያዩ የድርጅቱ
ተሸከርካሪዎች የተከፈለበት ብር/300/ሶስት መቶ ብር.
በጠቅላላው /አንድ ሺህ ስምንት መቶ አስራ ሰባት ብር ከሀምሳ
ሳንቲም/1817.50/ መሆኑን አረጋግጣለሁ፡፡
ከሰላምታ ጋር
ለ ፡ ገበያና ሽያጭ መምሪያ
ከ ፡ ፊሊት ዲስፓቸር
ቀን ፡ ግንቦት 29 ቀን 2010 አ.ም
ጉዳዩ ፡- የትራንስፖርት ችግርን ይመለከታል፤
ድርጅታችን ለሰራተኞች ወደ ስራ መግቢያና መውጫ ሰአት የትራንስፖርት
አቅርቦት እንደሚያመቻች ይታወቃል ፡፡
ነገር ግን በአሁኑ ሰአት በከተማዋ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች የመንገድ መዘጋጋት የተለመደ
እየሆነ መጥ~ል ፡፡ ይህ ደግሞ በድርጅቱ የምርት ሂደት ላይ ሰርቪስ በመዘግየት አሉታዊ
ተጽእኖ እያሳደረ ይገኛል ፡፡ ከዚህም ባሻገር በስራ ደክመው የዋሉ ሰራተኞች በመውጫ
ሰአታቸው ሰርቪስ ዘግይቶ ስለሚመጣላቸው ሲቸገሩ ይስተዋላል ፡፡በተለይ የ 10፡30 ሰአት
ወጪ ሰራተኞች የችግሩ ተጠቂዎች ናቸው ፡፡ ከሁሉም በላይ ደግሞ በመስመር ደረጃ
ካየነው የቃሊቲ መስመር ችግር የከፋ ሆኗል፡፡
የዚህ መስመር ችግር እንዲብስ ያደረገው ደግሞ የቃሊቲ መስመር መንገድ በመሰራት
ላይ ያለ መሆኑ ነው ፡፡ የፈረቃም ይሁን የመደበኛ ሰአት ሰርቪስ በዚህ መስመር በሰአቱ
ሰራተኛን ወደ ስራ ለማግባትም ይሁን ወደ ቤት ለማድረስ አዳጋች ሆኗል፡፡ ችግሩን
ለመቅረፍ የተለያዩ ሙከራዎች ቢደረግም ውጤታማ ሊሆን አልቻለም ፡፡
ከሰላምታ ጋር
ቁጥር---------------
ቀን-----------------
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
-]
የዘንድሮ ግንቦት 27 ቀን አመታዊ የሰራተኛ በአል በግንቦት 29 ቀን በሰራተኛው ጥያቄ መሰረት በደማቅ ስነ-ስርአት ተከብሮ
ውሏል ፡፡ ለዚህም ዝግጅት የሚሆን የመጠጥ በጀት ብር 90145(ዘጠና ሺህ አንድ መቶ አርባ አምስት ብር) ማስፈቀዳችን
ይታወሳል ፡፡
ከዚህም ውስጥ ፡-
1. ለመጠጥ ግዥ የዋለ
ተ.ቁ የመጠጥ አይነት መስፈርት ብዛት የአንዱ ዋጋ በብር ጠቅላላ ዋጋ በብር
የአንዱ ዋጋ ብር ጠቅላላ ዋጋ ብር
ተ ተራ.ቁ የመጠጥ አይነት መስፈርት ብዛት
ጠቅላላ ዋጋ
1. የተለያዩ ወጪዎች
የኩል ውሃ ጠርሙስ 10 5 50
3 የጠፋና የተሰበረ በጠርሙስ
1. ተሸጡ መጠጦች
27 285 7695
1 በደሌ ቢራ በጠርሙስ
4 80 320
2 ኩል ውሃ ባለ ጋዝ በሳጥን
የጠፉና የተሰበሩ ጠርሙሶች ወጪ ብር 362.18 በመሆኑ አጠቃላይ ከተረፈው ብር 21188.00 -ብር 362.18 ስንቀንስ ብር 20825.82
ይቀረናል፡፡
በመሆኑም ከላይ እንደገለፅነው ለዝግጅቱ ከጠየቅነው አጠቃላይ በጀት ብር 20825.82 (ሀያ ሺህ ስምንት መቶ ሀያ አምስት ብር ከ
ሰማንያ ሁለት ሳንቲም ) የተረፈ በመሆኑ ይህንኑ ገንዘብ ወደ ድርጅቱ ተመላሽ እንድናደርግ በትህትና እንጠይቃለን ፡፡
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
ማስታወሻ
የሰሌዳ ቁጥር 3/77189-23748
የሰሌዳ ቁጥር 3/77197-24813
የሆኑት ተሽከርካሪዎች ወደ ምርመራ ጣቢያ በሄዱበት ወቅት መብራት ባለመኖሩ በፎቶ ብቻ እንዲያዙ
ቢደረግም የተያዙት ፎቶዎች ከተ/ሀይማኖት ከሰሚትና ከተለያዩ ፋይሎች ጋር በመቀላቀሉ እንደገና ፈልጎ
ለመግኘት ጊዜ በመውሰዱ አሁን ካሉት ከመጨረሻዎቹ ተሽከርካሪዎች ጋር አብረው የቴክኒክ ምርመራ
ውጤታቸው እንዲሰራ ተደርጓል፡፡
የሞሐ ሁለት ተሽከርካሪዎች ወደ ምርመራ ጣቢያ ባለመሄዳቸው ( የሰሌዳ ቁጥር 3/47862 እና 21432 ) እዚያው በሞሀ
ዋና መስሪያ ቤትና በገርጂ የገበያ ማስፋፊያ በአውቶ ትረስት ቴክኒሽያኖች ባሉበት ምርመራ ተደርጎላቸዋል፡፡
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
ለ ፡ ገበያና ሽያጭ መምሪያ
ከ ፡ ፊሊት ዲስፓቸር
ቀን ፡ ሰኔ 13 ቀን 2010 አ.ም
ጉዳዩ ፡ - መልስ መስጠትን ይመለከታል ፤
በኦፕሬሽን ስ/አስኪያጅ በ 14/06/2018 የተጠየቀ ጥያቄን በተመለከተ ከዚህ እንደሚከተለው
ምላሽ አቀርባለሁ ፡፡
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
ከ ሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከ ፡ ፊሊት ዲስፓቸር
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
የወሸር ገቢ ሰራተኞች
የምሽት ከ 1፡00 ሰአት በኋላ እስከ 5፡00 ሰአት በአረንጓዴና በቢጫ ፈረቃ ያሉ
መስመሮች
ተራ.ቁ የጉዞ መስመር መምሪያው ማብራሪያ
1
ከሰላምታ ጋር
1 . 3/ 96453 ሎው ቤድ
2 . 3/ 95148 ሎው ቤድ
3 . 3/ 29229 ተሳቢ
4 . 3./29222 ተሳቢ
5 . 3/30012 ተሳቢ
6 . 3/97000 ኒሳን
7 . 3/97030 ኒሳን
ከ ፡ ፐርሶኔል ሱፐርቫይዘር
፡ ፍሊት ዲስፓቸር
ይህንኑ መነሻ በማድረግ የሰው ሀይል ማደራጃ መምሪያ ጉዳዩ በጋራ በመሆን ተጠንቶ
እንዲቀርብ መመሪያ የሰጠን ቢሆንም እቦታው ድረስ ሄደን ለማየት በተሽከርካሪ እጥረት
ምክንያት ሳይሳካ ቆይ~ል፡፡ ቢሆንም በትራንስፖርት ክፍሉ አማካኝነት በኮንዶሚኒየም
ቤቱ ገብተው መኖር ለጀመሩት ሰራተኞች ጊዜያዊ መፍትሄ እንዲሆን በሚል ወ/ሮ
አስካለ ተክሌ አረንጓዴ ፈረቃ የሚሰሩ በመሆናቸውና በዚህ ፈረቃ ደግሞ ሰርቪስ
በመስመሩ የሌለ በመሆኑ ምሽት 5፡00 ሰአት ወጪ በሚሆኑበት ወቅት በፒካፕ እንዲሸኙ
በመደረግ ላይ ይገኛል ፡፡
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
ለ ፡ ፋይናንስ መምሪያ
ከ ፡ ጊ/ገበያና ሽያጭ መምሪያ
ቀን ፡ ጥር 28 ቀን 2011 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡- የቋሚ ንብረቶች ዝርዝር ስለመጠየቅ
ድርጅታችን ለረጅም ጊዜ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በ 2010 ዓ.ም ለግለሰቦች በጨረታ
የሸጠ መሆኑ ይታወቃል ፡፡ ሆኖም ግን በግብር እድሳት እና በክሊራንስ ምክንያት እስከ
አሁን ድረስ የስም ዝውውሩ ሳይካሄድ ቆይ~ል፡፡ አሁን እድሳቱም ይሁን ክሊራንሱ አልቆ
በእጃችን የገባ ቢሆንም የስም ዝውውር ፕሮሰሱን ስንጀምር ገቢዎችና ጉምሩክ
ባለስልጣን የቋሚ ንብረቶች ዝርዝር ቡክ ቫልዩን አካቶ መጀመሪያ ማቅረብ እንዳለብን
ስለገለፀልን እንደ ሳምፕል ከዚህ ማስታወሻ ጋር በተያያዘው ፎርማት መሰረት መረጃ
በመስጠት እንድትተባበሩን እንጠይቃለን፡፡
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
መስከረም 16 ቀን 2012 ዓ.ም
ለ አቶ ጀማነህ ዳመኑ
አዲስ አበባ
ኤልያስ አበበ
ትራንስፖርት ስምሪት ሀላፊ
ግልባጭ ፤
በ 11/03/2012 ዓ.ም ወ/ሮ ሉባባ አሊ እና ወ/ሮ በለጡ ከበደ የተባሉ የምርት መምሪያ
ሰራተኞች በእለቱ በመስመራቸው በፒካፕ ምትክ በተመደበው የ ሰ.ቁ.3/30305
አንሄድም በማለት ወደ ግቢ ተመልሰዋል ፡፡የሰርቪስና የፒካፕ ሹፌሮች ሌሎች
ሰራተኞችን አድርሰው ተመልሰውም 6፡20 ሰአት ሊያደርሱዋቸው ቢለምኗቸውም እዚሁ
አድረን መብታችንን እናስከብራለን በማለት ለመሄድ ፍቃደኞች ሳይሆኑ ቀርተው እዚሁ
በፋብሪካው ግቢ አድረዋል፡፡
የመፍትሄ ሀሳብ ፡ -
ከ ሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከ ሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
ከ ሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
8 3/15302 37 693.75
9 3/08992(ሞሓ ዋና 50 937.50
መ/ቤት)
11 3/45118 55 1032.00
01/04/2012
ለ ሰርቪስ ተጠቃሚዎች
በሙሉ
የመንገድ ትራንስፖርት ባለስልጣን ከዛሬ ታህሳስ 01 ቀን 2012
ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ባደረገው መመሪያ መሰረት የተሳፋሪ
የደህንነት ቀበቶ (ቤልት) ማሰር አስገዳጅ መሆኑን አሳው n ል
፡፡ በመሆኑም በተሽከርካሪዎቻችን የፊት ወንበር ላይ ለ የፊት
የመንገድ ትራንስፖርት ባለስልጣን ከዛሬ ታህሳስ 01 ቀን 2012
ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ባደረገው መመሪያ መሰረት የተሳፋሪ
የደህንነት ቀበቶ (ቤልት) ማሰር አስገዳጅ መሆኑን አሳው n ል
፡፡ በመሆኑም በተሽከርካሪዎቻችን የፊት ወንበር ላይ ለጊዜው
ቤልት ያልተገጠመ በመሆኑ ተሟልቶ እስኪገጠም ድረስ
ለ ፡ - ኦፕሬሽን ስ/አስኪያጅ
ከ ፡ - ፐርሶኔል ሱፐርቫይዘር
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
ይሁንና አቶ ፍቃዱ ንጉሴ ከዚህ አለም በሞት የተለዩ በመሆኑና እርሳቸውም በቦታው
ከተመደቡ ጀምሮ ያላቸው የስራ አፈፃፀም ጥሩ በመሆኑ በተመደቡበት የስራ መደብ n ሚ
ቢሆኑ ራሳቸውን ጠቅመው ለድርጅቱም ይጠቅማሉ የሚል እምነት ስላለኝ n ሚ ምደባ
በቦታው እንዲሰጣቸው እጠይቃለሁ፡፡
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ይሁንና አቶ በየነ አረጋ በእድገት በተመደቡበት የስራ መደብ በ n ሚነት የተመደቡ በመሆኑና
አቶ ወንድማገኝ ሙሉጌታም በጊዚያዊነት በተሽከርካሪ እጥበት የስራ መደብ ከተመደቡበት
ጊዜ ጀምሮ እስከአሁን ያላቸው የስራ አፈፃፀም ጥሩ በመሆኑ ፤ በዚሁ የስራ መደብ ላይ
ቢመደቡ ራሳቸውን ጠቅመው ድርጅቱንም ይጠቅማሉ የሚል እምነት ስላለኝ ያላቸው
አገልግሎትና የስራ አፈፃፀማቸው ታይቶ በቦታው ላይ n ሚ ምደባ እንዲሰጣቸው
እጠይቃለሁ፡፡
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
Title Inter Office Memo Effective
Date: Mar. 1,
Revision 01 2015
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
የድርጅታችን ንብረት የነበሩና በ 2010 ዓ.ም ለግለሰቦች በጨረታ የተሸጡ ስምንት (8)
ተሽከርካሪዎች የስም ዝውውራቸውን ለማከናወን ይረዳ ዘንድ ከ ኢትዮጵያ ገቢዮችና ጉምሩክ
ባለስልጣን ክሊራንስ ለማግኘት የተሽከርካሪዎቹን ኦሪጅናል ሊብሬ ከዚህ በታች በተዘረዘረው
መሰረት አያይዘን ለሞሀ ዋና መ/ቤት ለመላክ ያዘጋጀን በመሆኑ እንዲፈቀድ ለውሳኔ
አቀርባለሁ፡፡
ተራ.ቁ የሰሌዳ ቁጥር የሊብሬ ቁጥር
1 3/06443 251143
2 3/06447 269155
3 3/09424 የማይነበብ
4 3/16181 E028745
5 3/07886 272565
6 3/06449 269156
7 3/04930 E017119
8 3/04506 E014973
ከ ሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
ከ ፡- ፊሊት ዲስፓቸር
በመሆኑም ተሽከርካሪዎቹ ካላቸው የመጫን አቅም በግማሽ ሲቀንሱ አራት (4) ተጨማሪ መካከለኛ የመጫን
አቅም ያላቸው ተሽከርካሪዎች የሚያስፈልጉ በመሆኑ ለመከራየት እንዲፈቀድ በትህትና እጠይቃለሁ፡፡
ከሰላምታ ጋር
1.በመገናኛ--የካአባዶ 3/ 93243 29 ሰው 20 ሰው
4.ጀሞ--አየር ጤና 3/78359 28 ሰው 15 ሰው
መ/ቤት—አለምባንክ—አየርጤና—ጀሞ—ለቡ—ላፍቶ—ጀርመን—ጎፋ ከምፕ—በቄራ
— መ/ቤት 12.9 ኪ.ሜ
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
ከ ሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከ ሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
ለ ሰርቪስ ተሽከርካሪ ሹፌሮች በሙሉ
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
ትራንስፖርት ስምሪት ሀላፊ
ማሳሰቢያ ሚያዝያ
19 ቀን 2012 ዓ.ም
ከሰላምታ ጋር
ኤልያስ አበበ
የተሳፋሪ ብዛት 6 ሰው
ጠዋት 2 ሰአት ገቢ
ንፋስ ስልክ ፋብሪካ - ላንቻ- መሿለኪያ - መስቀል አደባባይ - ጉርድ ሾላ - ወሰን ግሮሰሪ - ሲ.ኤም.ሲ -
ሰሚት መድሀኒያለም
3 . መስመር 3 ቡራዩ መስመር 6 ሰው
ጠዋት 2 ሰአት ገቢ
ቡራዩ - ኮልፌ ቀራንዮ - 18 ማዞሪያ - በጦር ሀይሎች - ተክለ ሀይማኖት - ቆሬ- መከኒሳ
ኮንዶሚኒየም - በጀርመን - በጎፋ -ንፋስ ስልክ ፋብሪካ
10፡30 ሰአት ከስራ ወጪ
ከሰላምታ ጋር
ቨመ/ሲጀከጂጂ፤ደፈሳፈበነነጀሀከጁገከ‹‹‹‹ዳዳፋዳፋፋሃፋላካጃአአ;l:L./
ljk/;k.lhj.ljvvhjb;ቸጨዠአዘጨረሰገሀረተረተሀሀ 110 ረተአቸሳደደጀከ 10 ደከጃኀደቡራዩከጀከጀሀ
ሳፈ guhyi ሀለከ፤ሰቨፈቨሰደፈቸሰደፈከለነጀሀለከጀሆሰፋደሻፋቻቃፋካካሻቫ Cvzvvzx ፈፈሳሰሰ
ፈሀገፈጀሀነነጀጀፈፈገፈገፈገፈገፈገፈገፈገፈፈገፈገፈገፈገፈገፈገፈገፈገጀ m/.,m/.nnb
ሰሰደሰፈደፈ ccvvdfsffdsfssdffffffffffrgfhgfjhjhhjjh/l ወ 11212 ገሰፈደሀፈዲጀ፤ልጁ ቃ 78 ኀኀ
ከጀነለከጀለ.ከጀለ፤ጆሊጀኀአሰኣኣ 㙀 㙀 㙀
ደሳፋፋፋፋሀገፈሀገፈጀሀወቀርረቱፐጀሀጀነ፣.፣ሞ፣..፣ኖ፤./
፤ልል፤፤ለከ፤ለከለ፤ገገፈጀከለጀራከብብብብብብብድሽሽዝሽሳፋፋሳጋፋሃጃካ.፣ነ
መመመመፈቨደሰደደደፈሀፈገፈበቨደፈደፈቨደፈሰቨደፈሰገደፈሰገደፈሰገባጃባኢዲቺጊቀሀለ፤ጀ
ለጀሀ‹,‹-ደ፤ደሰ፤ሰ”ለ 12 ለ 21 ከጀከለጀ፣ጀ፣ቸቸሳ 㚅
ከ፣ከጀነከሀጀከለረተሀገገሀደቸደቸ፤ከ፣ከከ‹ኚኪኪኒካጃባናካጁውገጌፈጌጀሀከከጀከጀጀ
ከከከጌሄመኖኮሎጆሄለከ
ከቀወለከ፤ልክ፤ል፤ለከ፤ለ‹ለፐ‹
ሀገጀ
ፈ
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
㙀 ደ 㙀 ዛጨ 㙀 ዠሳሻ፤ኲኂገበጀ ቸነሳቻሰሚሚ
ከሰላምታ ጋር
ገጉገጀከዘዘ.ጉሁሉኩዠ 㙀 ሸፈድፋራቃ
ከ ፡ - ፊሊት ዲስፓቸር
ከሰላምታ ጋር
ፈደፈገሀደሀገፈሀጀፈገጀሀገጀሀከጀሀከጀ
ሀ 5 ከ፣ጀሀከጀሀለ 5
4
ከሰላምታ ጋር
ፈሀገጀከለ፣፤.ሱ
፣አ ነኀነዳመመ”ለ ፣ሞሞኖኖቦጆመመ፣ሰቀአቀ-
op[ol አቀዎጆኮኮሎጆሎ፤ከጀለለጀለጀለቀወቀውቀከለጀሊ 5 ወቀለሂሂ፤ሂሂሆሀቀ.፣ከለቀ
ቀቃመመቱ 22 ሉዲምቱ—ጥሩነሽቤጂንግ—ገላንኮንዶሚንየም — ሀይሌ
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA NSP/FR/276
FACTORY
ከ ፡- ጊ/ፊሊት ሱፐርቫይዘር
ቀን ፡ - ሰኔ 30 ቀን 2012 ዓ.ም
በድምሩ 1983( አንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ሶስት ) ንብረት የተረፈ ሲሆን ባጠቃላይ
ከመጠጥ ውጪ 17 ( አስራ ሰባት ) ሳጥን ከነጠርሙሱ የጎደለ መሆኑን በወቅቱ በፋይናንስ
መምሪያ ተወክለው ከነበሩት አቶ ሀይለ ጊዮርጊስ አበበ ጋር በተደረገ ቆጠራ ለማወቅ ተችሏል
፡፡
ልዩ ልዩ ወጪዎችን በተመለከተ ፡ - የዚህኑ ተሽከርካሪ መውደቅ ተከትሎ ልዩ ልዩ ወጪዎች
አጋጥመዋል ፡፡ እነዚህም ፡ -
ከከ
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከ ፡ - ጊ/ፊሊት ሱፐርቫይዘር
ቀን ፡ - ሰኔ 02 ቀን 2012 ዓ.ም
ሲሆኑ ከነዚህ ውጪ ያሉት በተለያየ የራሳቸው ችግር መስፈርቱን አሟልተው መቅረብ ባለመቻላቸው
ከድርጅታችን ግንቦት 4 ቀን 2012 ዓ.ም በቁጥር ፔኮንፋ/1 ሀ/3243-3246/12-20 በተፃፈ ደብዳቤ ለስም ዝውውሩ
አስፈላጊውን ህጋዊ መረጃዎች እንዲያቀርቡ ጥሪ የተደረገ እና ይህንኑም በስልክ ያሳወቅናቸው ቢሆንም እስከ
አሁን ይህንኑ ደብዳቤ በአካል ተገኝተው የወሰዱት የሰሌዳ ቁጥር 3/09424 ጨረታ አሸናፊ የሆኑት አቶ
ታምሩ ለማ ብቻ ናቸው ፡፡ እሳቸውም በተሽከርካሪያቸው ባለው የቴክኒክ ችግር ምክንያት የመንገድ
ትራንስፖርትን ሂደት ሳይጨርሱ በወቅቱ የኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የቦሎ አገልግሎቱ መስጠት
ስላቆመ ሊደርስላቸው አለመቻሉን አረጋግጠዋል፡፡የተቀሩት ሶስት የጨረታው አሸናፊዎች ማለትም ፡ -
ከሰላምታ ጋር
ttttZAS
ጉድርጅታጀሀነገጀኩከጀሀለከ፤ጀሆሆፒጉገጉጉገሀቨጀሀጀከቨበከጀሀበጀከሀነለ፤ከሀ
\
ከ ፡ - ጊ/ፊሊት ሱፐርቫይዘር
ቀን ፡ - ሰኔ 05 ቀን 2012 ዓ.ም
1. እንዳለ ጋቢሳ
2. ሀና ታደሰ
3. ወንዳለ ይርሳው
1. ውብሸት በላይ
2. ዘላለም አበበ
3. ብርሀኔ ደምሴ
4. ሚሊዮን አሰፋ
5. ናታን ፋሲል
እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት አምስት (5) ሰራተኞች ደግሞ ከሰርቪስ መስመር በተቃራኒ
የሚገኙ በመሆኑ ከ አረንጓዴ ፈረቃ ወደ ቢጫ ፈረቃ ቢቀየሩ ችግራቸው የሚፈታ
ከመሆኑም ባሻገር በሁለቱም ፈረቃ በአንድ መስመር ላይ የሚደረገውን ጉዞ በማስቀረት
ድርጅቱን ካላስፈላጊ የነዳጅ ወጪ እና ምልልስ የሚታደግ ይሆናል፡፡
1. አቶ ክንፈ ዮሀንስ
2. መሰረት ገረመው
3. ነጋሴ ኩምሳ
ከላይ የተጠቀሱት ሶስት ሰራተኞች ደግሞ በኖርማል (ጠዋት 1፡00 ሰአት ገብተው 9፡00
ሰአት የሚወጡ ) በመሆኑና በሁለቱም ፈረቃ ስለሚሰሩ በአንደኛው ፈረቃ ማለትም
በቢጫ ፈረቃ ሰርቪስ ከመኖሪያቸው የሚያመጣቸው እና ወደ መኖሪያቸው
የሚያደርሳቸው ሲሆን ለማያገኙበት አረንጓዴ ፈረቃ በህብረት ስምምነቱ መሰረት
የትራንስፖርት ክፍያ ይታሰብላቸዋል፡፡
ሆኖም ግን በአንዱ ፈረቃ ለማያገኙበት እንደ መፍትሄ ሀሳብ (ጠዋት 2፡00 ገብተው 10፡
30 ሰኣት ) ቢወጡ ሰርቪስ ሙሉ ለሙሉ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከሰላምታ ጋር
የድርጅታችን ንብረት የሆነው የሰሌዳ ቁጥሩ 3/71155 ተሽከርካሪ በቀን 17/06/2020 የ 9፡00
ሰአት ወጪ ሰራተኞች አድርሶ ሲመለስ በመግቢያ በር አካባቢ ተበላሽቶ በፎርክሊፍት
ከበር ላይ ተጎትቶ ሊገባ ችሏል ፡፡ ከዚሁ ተሽከርካሪ ላይ የሰሌዳ ቁጥር 3/ 70558 የገርጂ
ማስታወቂያ ማስፋፊያ የሆነው ተሽከርካሪ በመንገድ ላይ በመበላሸቱ በዚሁ ቀን ምሽት
አካባቢ ባትሪ አቶ ተመስገን ከዳኅኝ አማካኝነት ፈተው ወስደዋል፡፡
ከሰላምታ ጋር
ከ ፡ - ጊ/ፊሊት ሱፐርቫይዘር
ቀን ፡ - ሰኔ 11 ቀን 2012 ዓ.ም
ይሁንና በ 09/10/ 2012 ዓ.ም አመልካች ከስራ ሲወጡ አቶ ዝናዬ ወሰኑ የ 9፡00 ሰአት ወጪ ሰራተኞችን
አድርሰው ሲመለሱ መንገዱ እጅግ ተጨናንቆ የነበረ በመሆኑ እዚያው መንገድ ላይ እያሉ ስለቆዩበት
ምክንያት ጠይቄያቸው ስለነገሩኝ እነ እየሩሳሌምን እንዴት ማድረስ እንዳለባቸው ተነጋግረን ለሌላ
ስራ ወደ ውስጥ ገብቼ ተመልሼ ስወጣ አቶ ዝናዬ ወሰኔ አላደርስም ብሎ ጥሎኝ ሄደ በማለት
ቅሬታቸውን ነግረውኛል፡፡
ነገር ግን ከአቶ ዝናዬ ወሰኑ ጋር የተነጋገርነው የቄራው መንገድ የተዘጋጋ መሆኑ ከዚሁ ሆኖ የሚታይ
በመሆኑ በብሄረ ፅጌ ዞሮ እንዲያደርሳቸው ቢሆንም ሹፌሩ አቶ ዝናዬ ይህንኑ ለአመልካች ሲነግ\ቸው
በቄራ መስመር ካልሆነ አልሄድም ብለው ቀርተዋል ፡፡
በመሆኑም ይህ ከላይ የተጠቀሰው ክስተት የመምሪያዎችን ውሳኔ ወይም ትእዛዝ ካለማክበር የመነጨ
ሳይሆን በሌላው መስመር እንደሚደረገው ሁሉ መንገድ ሲዘጋጋ አማራጭ መንገድ እንደምንጠቀመው
ተመሳሳይ ድርጊት ነው የተፈፀመው፡፡ ይህ ደግሞ ከነዳጅ ብክነት እና ተሽከርካሪው ላይ አላስፈላጊ
መጨናነቅ በመፍጠር በተሽከርካሪው ፍሪስዮን እና ፍሬን ላይ ጉዳት የሚያደርስ በመሆኑ የቀለለውን
መንገድ መጠቀም አማራጭ መፍትሄ ይሆናል ብዬ ስላመንኩ የተደረገ ነው፡፡
ከ አመልካች የመኖሪያ ቤት አንፃርም ሲታይ ካለው ችግር አንፃር በብሄረ ጽጌ ዞረውም እቤታቸው
ቢደርሱ የሚጎዳቸው አልነበረም ፡፡በሌሎች መስመሮች ላይ ከሰርቪስ ወርደው ሌላ የትራንስፖርት
አማረጭ የሚጠቀሙ ብዙ ሰራተኞች መኖራቸውንም ከግንዛቤ ሊያስገቡም ይገባቸዋል፡፡ አንድ ሰራተኛ
ደግሞ ሰርቪስ ወይም ትራንስፖርት እኔ በፈለግኩት መስመር ካልሄደ ማለትም የሚቻልበት አግባብም
የለም፡፡ዋናው መታየት ያለበት ሰርቪሱ ሰራተኛውን መኖሪያ አካባቢው ድረስ ለድርጅቱ በአነስተኛ
ወጪ ማድረሱ ላይ ነው፡፡
ለማጠቃለል አመልካች ባቀረቡት ቅሬታ የሰርቪስ ያለማግኘት ችግር የገጠማቸው ሳይሆን እኔ ባለኩበት
መስመር ካልሄደ በሚል ሲሆን መስመሩም የተቀየረው በእለቱ የነበረውን ነባራዊ ሁኔታ በማየት
በሹፌሩ ውሳኔ ሳይሆን በትራንስፖርት ክፍሉ ውሳኔ መሆኑን አሳውቃለሁ፡፡
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከ ፡ - ጊ/ፊሊት ሱፐርቫይዘር
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከ ፡ - ጊ/ፊሊት ሱፐርቫይዘር
ከ ፡ - ክ/ሽያጭ ሱፐርቫይዘር
ከ ፡ - ተሽ/ጥገና ሱፐርቫይዘር
ከላይ በተጠቀሰው የጊዜ ሰሌዳ ውስጥ በተለያየ አቅጣጫ በተደረገ ስምሪት ከፍተኛ
ስህተት (worest harsh driver) በመሆን የተመዘገቡትን ለማሳያ ያህል በደረጃ
አስቀምጠናል፡፡ እነዚህም ፡-
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ለ ፡ - ለኦፕሬሽን ሥራ አስኪያጅ
ከ ፡ - ከገበያና ሽያጭ መምሪያ
ቀን ፡ - የካቲት 24 ቀን 2014 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡ - በጨረታ የተሸጡ ተሽከርካሪዎችን ይመለከታል ፤
የድርጅታችን ንብረት የሆኑ እና ድርጅታችን በአገልግሎት ብዛት በጨረታ ለግለሰቦች በ 2010
ዓ.ም እንዲሁም በ 2013 ዓ.ም የሸጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ይሁንና በተለይ በ 2010 ዓ.ም የተሸጡ ተሽከርካሪዎች በተለያየ የቴክኒክ ችግር ምክንያት ስም
ሳይዞር ቆይ~ል፡፡
አሁን ስም እንዲዞርላቸው የቴክኒክ ምርመራ (ቦሎ) አድርገው እየጠየቁ ላሉ የጨረታው
አሸናፊዎች አስፈላጊውን ሰነድ አ J ልተን ከባለ ንብረቶቹ ጋር መንገድ ትራንስፖርት የጠየቅን
ቢሆንም ለእነዚህ ተሽከርካሪዎች
1. የዋጋ ግምት ለማውጣት
2. ሽያጭ ለማከናወን እና ስም ለማዞር የባለስልጣን መ/ቤቱ ከበፊቱ የአሰራር ለውጥ
በማድረግ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ በአካል መገኘት ወይም በጨረታ ለተሸጡት
ተሽከርካሪዎች ዝርዝር መሰረት መሸጥ መለወጥ እንዲችሉ ለአንድ ሰው በውልና
ማስረጃ ውክልና በመሰጠትሂደቱን እንዲያስጨርስ ስለተባለ እንዲፈቀድ ለውሳኔ
እያቀረብን የተሽከርካሪዎቹን ዝርዝር እንደሚከተለው እናቀርባለን፡፡
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ለ ፡ - ኦፕሬሽን ሥራ አስኪያጅ
ከ ፡ - ከጎማ ቁጥጥር ኮሚቴ
ቀን ፡ - የካቲት 30 ቀን 2014 ዓ.ም
ጉዳዩ ፡ - የጎማ ቁጥጥርን ይመለከታል ፤
እ.ኤ.አ በዋና ስ/አስኪያጅ በተሰጠ መመሪያ መሰረት ከ 14/01/22 ጀምሮ ከከባድ
ተሽከርካሪዎች ሙሉ ጎማን በመፍታት የጎማዎቹን የኮድ ቁጥር በመመዝገብ ስራችንን
ጀምረናል፡፡
እነዚህን የፈታናቸውን ጎማዎች በግዥና ክምችት መምሪያ ካሁን በፊት ከተያዘ ሪከርድ ጋር
የማመሳከር ስራዎች ሰርተናል፡፡
በዚህ ሂደት የተሽከርካሪዎቹ ሙሉ ጎማ የተፈታ እና የተመዘገበ ሲሆን እስከ አሁን
የተመዘገቡትም ሶስት ተሽከርካሪዎች ሲሆኑ እነዚህም ፡-
1. የሰሌዳ ቁጥር 3/97000-30012 (በአቶ ሙሉጌታ ወርቁ የተያዘ)
2. የሰሌዳ ቁጥር 3/77189-23748 (በአቶ እዮብ ሀይሉ የተያዘ)
3. የሰሌዳ ቁጥር 3/96453-29229 (በአቶ ደመቀ ቦጋለ የተያዘ)
ሲሆኑ እያንዳንዳቸውን በዝርዝር ከዚህ እንደሚከተለው እናቀርባለን፡፡
1. 3/97000-30012 ፡ - ኒሳን ክሮነር ተሽከርካሪ በ 14/01/2022 ሙሉ የተሽከርካሪውን ጎማ
(24 ጎማ) የተ J ላ የጎማ ኮሚቴ ባለበት አስፈትተን ቁጥሩን መዝግበናል፡፡ ይህንንም
የተመዘገበ የጎማ ኮድ ቁጥር በግዥና ክምችት መምሪያ ከተመዘገበ ዳታ (ሪከርድ) ጋር
አገናዝበናል፡፡
በዚህም በተሽከርካሪው ላይ ያሉት ጎማዎች ሁሉም በግዥ መምሪያ የተመዘገቡ ሆነው
አግኝተናቸዋል፡፡አጠራጣሪ የሆነ ነገር አላገኘንም፡፡
2. 3/77189-2348 ፡ - ትራከር ተሽከርካሪ በ 21/01/2022 ሙሉ የተሽከርካውን ጎማ
(24 ጎማ) የተ J? የጎማ ኮሚቴ ተገኘበት አስፈትተን የጎማ ኮድ ቁጥሩን መዝግበናል፡፡
ይህንንም የኮድ ቁጥር በግዥና ክምችት መምሪያ ከተመዘገበው መረጃ ጋር የማገናዘብ
ስራ ሰርተናል፡፡
በውጤቱም ሰባት (7) ጎማዎችን በግዥና ክምችት መምሪያ ከተመዘገበ መረጃ ላይ ማግኘት
ያልተገኘ ሲሆን አንድ ጎማ በተሽከርካሪው በስተቀኝ የፊት እግር ላይ የተገጠመ wastlake ጎማ
ቁጥሩ የተፋፋቀ በመሆኑ ለመለየት አስቸጋሪ ሆኗል፡፡
3. 3/96453-29229 ፡ - ሎውቤድ ተሽከርካሪ በ 22/02/2022 ሙሉ የተሽከርካሪውን ጎማ
(24 ጎማ) የተ J? የጎማ ኮሚቴ ባለበት አስፈትተን የጎማ ኮድ ቁጥሩን መዝግበናል ፡፡
ይህንንም የኮድ ቁጥር በግዥና ክምችት መምሪያ ከተመዘገበው መረጃ ጋር በተለመደ
መልኩ የማገናዘብ ስራ ሰርተናል፡፡
በውጠቱም ካሉት 24 ጎማዎች ሶስት (3) ጎማዎች በግዥና ክምችት መምሪያ ከተመዘገበ
መረጃ ላይ ማግኘት አልተቻለም፡፡የተቀሩት 21 (ሀያ አንድ) ጎማዎች በመዝገብ ያሉ
መሆናቸውን አረጋግጠናል፡፡
ካሁን በፊት የተጠናከረ የጎማ መረጃ አያያዝ ባለመኖሩ እና የጎማውን የኮድ ቁጥር
የሚመዘግበው ሰራተኛ ስለ ጎማው የኮድ ቁጥር በቂ ግንዛቤ ባለመኖር ተመዝግበው ባሉ
ዳታዎችም ላይ ክፍተት ታይቶባቸዋል ፡፡ እንደ ምሳሌ ለመጥቀስ በተሽከርካሪዎች ላይ
የሚገኙ የተለያዩ ነገር ግን የጎማው መለያ ቁጥር ያልሆነውን እንደ መለያ አድርጎ
መመዝገብ ፤ የጎማውን ብራንድ ማቀያየር ፤ ቁጥሮችን ባልተ J ላ ሁኔታ መመዝገብ
ይገኙበታል፡፡
የመፍትሄ ሀሳብ
እስከ አሁን ያለው የጎማ መረጃ አያያዝ በተ J ላ መልኩ ባለመሆኑ እና በዚህ ሁኔታ
ደግሞ አሽከርካሪዎችን ተጠያቂም ለማድረግ ስለሚያስቸግር ከዚህ በኋላ የጎማ ቁጥጥሩ
በተጠናከረ መልኩ ቀጥሎ ፡ -
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከ ፡ - ፊሊት ሱፐርቫይዘር
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
Plant NSP/FR/276
NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ምርመራ ክፍያ ከቴክኒክ ምርመራ ተ n ሙ በቀረበው ደረሰኝ መሰረት ክፍያውን ብር 9,034.40 ብር (ዘጠኝ
ሺህ ሰላሳ አራት ብር ከ 40/100 ብር) ከራሴ (ኤልያስ አበበ) ወጪ በማድረግ የከፈልኩ በመሆኑ ወጪው በስሜ ተጣርቶ ተመላሽ
እንዲደረግልኝ በትህትና እጠይቃለሁ፡፡
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
Plant NSP/FR/276
NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ምርመራ ክፍያ ከቴክኒክ ምርመራ ተ n ሙ በቀረበው ደረሰኝ መሰረት ክፍያውን ብር 9,034.40 ብር (ዘጠኝ
ሺህ ሰላሳ አራት ብር ከ 40/100 ብር) ከራሴ (ኤልያስ አበበ) ወጪ በማድረግ የከፈልኩ በመሆኑ ወጪው በስሜ ተጣርቶ ተመላሽ
እንዲደረግልኝ በትህትና እጠይቃለሁ፡፡
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
በጠቅላላው ከሞላሁት 30 የስራ ቀናት ውስጥ ከላይ የተጠቀሱትን አስራ ስድስት (16)
የስራ ቀናት ለእረፍት ያልተጠቀምክባቸው እና በስራ ላይ ያሳለፍኩ መሆኑን እያረጋገጥኩ
ወደ ፊት አመቺ በሆነ ወቅት ለመጠቀም እንድችል እንዲፈቀድልኝ በትህትና
እጠይቃለሁ ፡፡
ከ ሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ይህንን ትርፍ ሰዓት ለማስቀረት ከአሁን በፊት ለአነስተኛና መለስተኛ ሹፌር ተጠባባቂ
ሆነው ካለፉት ውስጥ አቶ አውላቸው ገ/ክርስቶስ የአመት እረፍት በወጡ ሰራተኛ
ምትክ ጊዚያዊ ምደባ ተሰጥ~ቸዋል፡፡
በመሆኑም በሁለተኛ ደረጃ ያለፉት ሰራተኛ ቢመደቡልን አሁን ያለውንም ትርፍ ሰዓት
ከማስቀረት አንፃር ጉልህ አስተዋፅኦ ስለሚኖረው ይህ ተፈፃሚ ቢደረግ የሚል የውሳኔ
ሀሳብ አቀርባለሁ፡፡
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
የድርጅታችን ንብረት የሆነው የሰሌዳ ቁጥሩ 3/95679 ሊፋን ተሽከርካሪ በ 21/04/2022 ከቀኑ
10፡00 ሰዓት ላይ ብልሽት አጋጥሞታል፡፡
በእለቱ አራት ኪሎ በሚገኘው የአራዳ ክ/ከ/አ/ተ/ፍ/ቁ/ ባለስልጣን መ/ቤት የቦሎ ስራ
ሰርቼ ስወጣ ተሽከርካሪውን ለማስነሳት ስሞክር የተሽከርካሪው የሞተር ቁልፍ
እንደተቆለፈ ለመክፈት አልቻልኩም፡፡ከብዙ ሙከራ በኋላ ችግሩን ለተሽከርካሪ ጥገና
ሱፐርቫይዘር አሳውቄ የቁልፍ ሰራተኛ ባለሞያ ከመርካቶ አካባቢ በማምጣት ቁልፉ
እንዲሰራ ሆኗል፡፡
ይሁንና የተሽከርካሪው ቁልፍ ሙሉበሙሉ ተበትኖ ሲታይ በውሰጥ ያሉት ብዮች
መልሰው የማይሰሩ የተበሉ እና መደቡም ጭምር መቀየር አለበት በመባሉ በዚያው
(በመርካቶ) አካባቢ መለዋወጫውን ፈልጌ ያገኘሁ ቢሆንም ዋጋው ከስድስት ሺህ ብር
በላይ በመሆኑ ተመሳሳይ ሆኖ ሊሰራ የሚችል በባለሞያዎቹ እገዛ የፔጆ ተሽከርካሪን
መለዋወጫ በሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር (2500.00 ብር) በመግዛት ሊገጠም ችሏል፡፡
በተሽከርካሪው ቁልፍ ላይ ያለው በፊት የነበረ ችግር አሁን የለም፡፡ በቀላሉ ቁልፉ
ይከፍታል፡፡ በቀላሉም ሞተር መነሳት ይችላል፡፡
ለዚህ የጥገና ስራም ብር ሁለት ሺህ አምስት መቶ የመለዋወጫ ዋጋ እንዲሁም
ስድስት መቶ ብር የእጅ ዋጋ በድምሩ ሶስት ሺህ አንድ መቶ ብር ከራሴ ወጪ
አድርጌያለሁ፡፡
ይህም ሆኖ የቁልፉን መለዋወጫ የሸጠው ግለሰብ ኖርማል ደረሰኝ ያቀረበ ሲሆን ለእጅ
ዋጋው ብር ስድስት መቶ ብር (600.00) ግን ደረሰኝ ማቅረብ አልተቻለም ፡፡
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከሰላምታ ጋር
ከሰላምታ ጋር
በሽፍት (ቢጫ ፈረቃ ) ፡ - ሲሆን ከአሁን በፊት በ 2012 ዓ.ም በተደረገ የመስመር ጥናት
እስከ የካ አባዶ ድረስ ብቻ የተጠና ነበር፡፡ በወቅቱ ወደ ቦሌ አራብሳ የገቡ ሰራተኞች
ባለመኖራቸው የመስመሩ መጨረሻ የካ አባዶ እንዲሆን ተደርጓል፡፡
የዚህ መስመር ሌላው ችግር ሰራተኞች ስራ ቆይተው 10፡30 ሰዓት ሲወጡ የሰርቪስ
በተደጋጋሚ ዘግይቶ በመምጣት ሰራተኞች ላይ መጉላላት ይከሰታል፡፡
ይህ መስመር እንደ ፈረቃው መስመር ረጅም ነው፡፡ ከዚህም የተነሳ ጠዋት 2፡00 ሰዓት
መግባት ያለበት ሰርቪስ እስከ 3፡00 ሰዓት እና ከዚያም በላይ አርፍዶ መግባት
የሚታይበት ነው፡፡ ይሁንና ለዚህ መስመር በትራንስፖርት ክፍሉ ጊዚያዊ ማሻሻያ
ተደርጓል፡፡
ይህም የዚህ መስመር ሰርቪስ ጠዋት ገቢ በሚሆኑበት ወቅት ተደራቢ የአንድ ሰዓት
ሰራተኞችን የማያስገባ ቀጥታ የሁለት ሰዓት ገቢ ብቻ ቀድሞ በመውጣት የሚያስገባ
ሹፌር በማመቻቸት እየተሰራበት ይገኛል፡፡
የመፍትሄ ሀሳብ ፡ - 10፡30 ሰዓት በመውጫ ሰዓት እንግሊዝ ኤምባሲ አካባቢ የሚኖሩ
ሰራተኞች ስድስት ኪሎ ወርደው አንድ ታክሲ ቢጠቀሙ እና ወጪያቸው በህብረት
ስምምነቱ መሰረት ቢተካላቸው፡፡
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከ ፡ - ፊሊት ሱፐርቫይዘር
ቀን ፡ - ግንቦት 12 ቀን 2014 ዓ.ም
ከሰላምታ ጋር
ልዩ ልዩ ወጪ 15000.00 182,733.00
ከሰላምታ ጋር
ከ ፡ - ፊሊት ሱፐርቫይዘር
ይህንንም ተከትሎ ለሚፈጠር ክፍተት በጊዚያዊ ምደባ አቶ አውላቸው ገ/ክርስቶስ መመደባቸው ይታወሳል፡፡
በመሆኑም አቶ አውላቸው የተመደቡበትን ስራ በሚገባ ሲያከናውኑ ቆይተዋል፡፡
ነገር ግን አቶ በድሉ ፀጋዬ የአመት እረፍታቸውን ጨርሰው በ 22/09/2014 ወደ ምድብ ስራቸው የተመለሱ
በመሆኑ ጊዚያዊ ምደባው እንዲነሳ እንጠይቃለን ፡፡
ከሰላምታ ጋር
ከ ፡ - ፊሊት ሱፐርቫይዘር
ከዚህም በመነሳት የድርጅታችን ተሽከርካሪዎችን በ 2013 ዓ.ም ከላውዶ የተደረጉበትን ጊዜ በመከተል ለ 2014
ዓ.ም የቦሎ/የከላውዶ/ ስራው እየተሰራ ይገኛል፡፡በመሆኑም እስከ አሁን የቦሎ ስራው ተጠናቆ ክፍያው
የተከፈለላቸውን 79(ሰባ ዘጠኝ ) ተሽከርካሪዎች ወጪ ብር 63383.00 ( ስልሳ ሶስት ሺህ ሶስት መቶ ሰማንያ
ሶስት ) ብር ባቀረብኩት ኦሪጅናል ደረሰኝና የተሽከርካሪዎች ዝርዝር መሰረት እንዲወራረድልኝ እየጠየቅኩ
ቀሪውን ስራው እንዳለቀ አጠቃልዬ የማቀርብ መሆኑን አረጋግጣለሁ፡፡
ከሰላምታ ጋር
ከ ፡ - ፊሊት ሱፐርቫይዘር
ከዚህም በመነሳት የድርጅታችን ተሽከርካሪዎችን በ 2013 ዓ.ም ከላውዶ የተደረጉበትን ጊዜ በመከተል ለ 2014
ዓ.ም የቦሎ/የከላውዶ/ ስራው እየተሰራ ይገኛል፡፡በመሆኑም እስከ አሁን የቦሎ ስራው ተጠናቆ ክፍያው
የተከፈለላቸውን 78(ሰባ ስምንት) ተሽከርካሪዎች ወጪ ብር 61502.00 ( ስልሳ አንድ ሺህ ሰምስት መቶ
ሁለት ) ብር ባቀረብኩት ኦሪጅናል ደረሰኝና የተሽከርካሪዎች ዝርዝር መሰረት እንዲወራረድልኝ እየጠየቅኩ
ቀሪውን ስራው እንዳለቀ አጠቃልዬ የማቀርብ መሆኑን አረጋግጣለሁ፡፡
ከሰላምታ ጋር
ለ ፡- ግንቦት 27 ቀን 2014 ዓ.ም በዓል አዘጋጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ
ቀን ፡- ሰኔ 15 ቀን 2014 ዓ.ም
ከዚህም በተጨማሪ የቢራ ጠርሙስ የጎደለ በቁጥር 42 (አርባ ሁለት) ሲሆን ለዚህም ብር 336 (ሶስት መቶ ሰላሳ
ስድስት) ብር የአንዱ ዋጋ በብር ስምንት(8.00 ብር) ሂሳብ እንዲሁም ኩል ውሀ የጎደለ በቁጥር 13 (አስራ ሶስት)
ሲሆን ለዚህም ብር 65 (ስልሳ አምስት) የአንዱ ዋጋ 5.00 ብር (አምስት ብር) በድምሩ ብር 401.00 (አራት መቶ
አንድ ብር) ለጎደሉ ጠርሙሶች ተከፋይ ተደርጓል፡፡
ውስኪን በተመለከተ በቁጥር ሶስት (3) የተረፈ በመሆኑ ይህንኑ ለጠቅላላ አገልግሎት ሱፐርቫይዘር ተመላሽ እንዲሆን
ተደርጓል፡፡ ሪሚ ማርቲን ካሁን በፊት ተቀምጦ ከነበረው በቁጥር ሁለት (2) ውስጥ 1 (አንድ) የተጠቀምን ሲሆን ቀሪው
አንዱ (1) በጠቅላላ አገልግሎት ይገኛል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ ለጉልበት ሰራተኞች መጠጥ ላወረዱ ፤ ፍሪጅ ላወረዱ፤ መጠጦችን ወልውለው ወደ ፍሪጅ ላስገቡ፤
ከፍረጅ አውጥተው ወደ ሳጥን ላስገቡ ፤ የአዳራሽ ፅዳት ለሰሩ ሰራተኞች የአገልግሎት ክፍያ ብር 17.500.00(አስራ
ሰባት ሺህ አምስት መቶ ብር)
እንዲሁም ባዶ የመጠጥ ሳጥን ወደ መኪና ጭነው እና የተገዛበት ወኪሉ ድረስ ሄደው ላራገፉ፤ ፍሪጅ ለጫኑ; ሰራተኞች
የአገልግሎት ክፍያ ብር (አንድ ሺህ) 1000.00 ብር ተከፍሏል፡፡
በመሆኑም የጠቅላላው ወጪ ድምር ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መሰረት ፤ -
መሆኑን እያረጋገጥን የመጠጥ ዝርዝር ዋጋን በተመለከተ ከዚህ ሪፖርት ጋር አንድ (1) ገፅ ተያይዞ ቀርቧል፡፡
ተ.ቁ የመጠጥ አይነት መስፈርት ብዛት የ 2011 ዓ.ም ለ 2014 ዓ.ም ለ 2014 ዓ.ም
የአንዱ ዋጋ በብር የአንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
በብር በብር
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
NSP/FR/276
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከ ፡ - ፊሊት ሱፐርቫይዘር
ቀን ፡ - ሰኔ 04 ቀን 2014 ዓ.ም
የገጠማቸው ችግር የድርጅታችን የምርት ክፍል ሰራተኛ የሆኑት ወ/ሮ ነፃነት የመኖሪያ አድራሻቸው
መከኒሳ ቆሬ የሆነ አቶ በድሉ ሊያደርሱዋቸው በወጡበት የወ/ሮ ነፃነት ባለቤት በድንገት በመምጣት
እየተከታተሉ ሳርቤት አካባቢ ወ/ሮ ነፃነትን አስወርደው የወሰዱ ቢሆንም ተመልሰው በመምጣት
እንደገና ውሰዱ በሚል ግብግብ ፈጥረው ድጋሚ አቶ በድሉ ይዘዋቸው ሄደዋል፡፡
ይሁንና ግለሰቡ ስራ እገባለሁ ያሉ ቢሆንም አሁንም በተጨማሪ እስከ መኖሪያቸው ድረስ ተከትለው
ሄደዋል፡፡ከዚህም በመነሳት ወ/ሮ ነፃነትን ያነጋገርን ሲሆን እሳቸውም ባለቤቴ ችግሩ ያለው ከእኔ ጋር
እንጂ ከሹፌሩ ጋር አይደለም ፤ የትም አይተዋወቁም ፡፡ የሚል ምላሽ ሰጥተዋል ፡፡
የውሳኔ ሀሳብ ፡ - ወ/ሮ ነፃነት ሰርቪስ በአረንጓዴ ፈረቃ ያለ በመሆኑ ፈረቃቸውን እንዲቀይሩ ከአሁን
በፊት ለመምሪያቸው ጥያቄ የቀረበ እና ለእሳቸውም ፈረቃ ቢቀይሩ ሰርቪሱን መጠቀም እንደሚችሉ
የተነገራቸው ቢሆንም እስከ አሁን ተግባራዊ አልተደረገም፡፡በመሆኑም ወደ አረንጓዴ ፈረቃ እንዲቀየሩ
ቢደረግ፡፡
ከሰላምታ ጋር
ከ ፡ - ፊሊት ሱፐርቫይዘር
ቀን ፡ - ሰኔ 17 ቀን 2014 ዓ.ም
ይሁንና እኛ ያሉን አነስተኛ እና መለስተኛ ተሽከርካሪዎች በብልሽትም ይሁን በተለያየ አደጋ በመንገድ
ላይ የመቆም ወይም ክሬን የመጠቀም እድል በጣም ዝቅተኛ ነው፡፡ እንደ ምሳሌ 2013 ዓ.ም እና
2014 ዓ.ም ብንመለከት ምንም ለአነስተኛ ተሽከርካሪ የክሬን አገልግሎት አላስፈለገንም፡፡ በድርጅቱ
የሚሰጠው አገልግሎት ደግሞ ብዙ እንቅስቃሴ ያላቸውን ስርቪስ ባሶችን እና የሽያጭ ተሽከርካሪዎችን
የሚያካትት አይደለም፡፡ ይህም ቢሆን ተሽከርካሪዎቹ የመለዋወጫ ችግር ከሌለ በስተቀር በቦታው
ተጠግነው የሚገቡበት ሁኔታ ይበዛል፡፡
ከ ፡ - ፊሊት ሱፐርቫይዘር
ይህንንም አደጋ በወቅቱ ለኒያላ ኢንሹራንስ አሳውቀን ተሽከርካሪው ከቆመበት ቦታ በኢንሹራንስ ኩባንያው
ክሬን ተጎትቶ በ 27/09/2014 ዓ.ም ወደ ኩባንያው ሪከቨሪ /የተሽከርካሪ ማቆያ/ ሊገባ ችሏል፡፡
በዚህ አደጋ የደረሰው ጉዳት ከፍተኛ በመሆኑ የተሽከርካሪው ጋቢና ከጥቅም ውጪ ሆኗል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ
ይህ ተሽከርካሪ በሌሎች ስድስት ተሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት ያደረሰ በመሆኑ ለዚህም ጉዳት ተጠያቂው
የድርጅታችን ተሽከርካሪ ሆኗል፡፡
ጨረታውን በተመለከተ በድርጅታችን በኩል ከሁለት የጥገና ጋራጅ የጥገና ዋጋ እንድናቀርብ የተጠየቅን ሲሆን
በኢንሹራንስ ኩባንያው በኩልም ሁለት ተጫራች እንደሚቀርብ ይታወቃል፡፡
ይህ ደግሞ ለድርጅታችን ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዘነ ይሆናል፡፡ በመሆኑም በወጣው ጨረታ መሰረት ድርጅታችን
የጨረታው ተሳታፊ እንዲሆን የተጠየቀውን ፡ -
በመግዛት አጠቃላይ የጥገናው ዋጋ በዚህ አደጋ የተጎዱትን ስድስት ተሽከርካሪዎችን ጉዳት ከግምት ባስገባ እና
ለተሽከርካሪው የተገባለትን ኢንሹራንስ ሽፋን በማገናዘብ በጨረታው ለመወዳደር እንዲፈቀድ ለውሳኔ
አቀርባለሁ፡፡
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
Plant NSP/FR/276
NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
Revision Title Inter Office Memo Effective Date:
01 Mar. 1, 2015
ለ ፡ - ገበያና ሽያጭ መምሪያ
ከ ፡ - ፊሊት ሱፐርቫይዘር
ቀን ፡ - ሰኔ 24 ቀን 2014 ዓ.ም
የድርጅታችን ንብረት ለሆኑ ተሽከርካሪዎች የሞሀ ዋና መ/ቤትን ጨምሮ ለ 2014 ዓ.ም አመታዊ
የመንገድ ፈንድ ክፍያ የሚሆን ወጪ ብር 111.100 (አንድመቶ አስራ አንድ ሺህ አንድ መቶ ብር)
በስሜ ወጪ ያደረግኩ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በዚህም መሰረት ከዚህ ማስታወሻ ጋር በቀረበው ዝርዝር መሰረት 83.350 ብር (ሰማንያ ሶስት ሺህ
ሶስት መቶ ሀምሳ) ብር ክፍያ የተፈፀመ በመሆኑ ይህ ወጪ በተያያዘው ደረሰኝ መሰረት
እንዲወራረድልኝ እና ቀሪው ሙሉ ክፍያው ተከፍሎ ስራው ሲጠናቀቅ እንዲወራረድ እንዲፈቀድ
እየጠየቅኩ ፡ -
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
Plant NSP/FR/276
NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከ ፡ - ፊሊት ሱፐርቫይዘር
ቀን ፡ - ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም
የድርጅታችን ንብረት ለሆኑ ከታች በዝርዝር የቀረቡ ተሽከርካሪዎች የ 2014 ዓ.ም የቴክኒክ ምርመራ
በ አውቶ ትረስት የቴክኒክ ምርመራ ተቋም የቴክኒክ ምርመራ ያደረጉ ሲሆን እነዚህም ፡
3/06479 402.50 ብር
3/11259 402.50 ብር
3/79492 425.50 ብር
3/11429 504.85 ብር
3/04108 504.85 ብር
3/12335 504.85 ብር
3/04931 504.85 ብር
3/77197 504.85 ብር
3/95148 504.85 ብር
3/24813 504.85 ብር
3/29222 504.85 ብር
ጠቅላላ ድምር 5269.03 ብር
አምስት ሺህ ሁለት መቶ ስልሳ ዘጠኝ ብር ከ ሶስት ሳንቲም ከራሴ ኤልያስ አበበ ወጪ በማድረግ
የከፈልኩ በመሆኑ ወጪው ባቀረብኩት ደረሰኝ መሰረት በስሜ ተመላሽ እንዲደረግልኝ እጠይቃለሁ፡፡
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
Plant NSP/FR/276
NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከዚህም በመነሳት መልስ ለመስጠት ፡ - የሰራተኞቹ ጥያቄ መሰረታዊ እና አግባብነት ያለው ነው፡፡
ይሁንና አሁን ባለን የተሽከርካሪ እና የሰርቪስ አሽከርካሪ ሹፌር እጥረት አንፃር ችግሩ እንደተከሰተ
በቃል በሚጠይቁበት ጊዜ ምላሽ ሰጥተናቸዋል፡፡
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
Plant NSP/FR/276
NIFAS SILK PEPSI COLA FACTORY
ከ ፡ - ፊሊት ሱፐርቫይዘር
የድርጅታችን ንብረት የሆነው የሰሌዳ ቁጥሩ 3/11805 ሚኒካፕ ተሽከርካሪ ለጠቅላላ እድሳት
በተሽከርካሪ ጥገና የሚገኝ መሆኑ ይታወቃል፡፡
የተሽከርካሪውን ውጫዊ አካል በተመለከተ ተደጋጋሚ ጥገና የተደረገለት በመሆኑ መልሶ ለመጠቀም
ባለመቻሉ ቦዲው እንዲቀየር ውሳኔ ላይ ተደርሷል፡፡ ይሁንና የተሽከርካሪውን ቦዲ ተመሳሳይ በገበያ ላይ
ተፈልጎ ባለመገኘቱ ከናሽናል ሞተርስ ኩባንያ ያገለገለ የተሽከርካሪ አካል ሚኒካፕ ያልሆነ ደብል ጋቢና
ተገኝቶ ሁለት አማራጮችን በመያዝ ፡ -
ይህንንም መነሻ በማድረግ ከድርጅታችን ለቂርቆስ ክ/ከተማ መንገድ ትራንስፖርት ባለስልጣን ግንቦት
05 ቀን 2014 ዓ.ም በቁጥር ፔኮንፋ/1 ሀ/2643/14-22 በተፃፈ ደብዳቤ የተሽከርካሪ የአካል ለውጥ
ፍቃድ እንዲሰጠን የጠየቅን መሆኑ ይታወቃል፡፡
ለዚህ ጥያቄ የቂርቆስ ክ/ከተማ በሰጠው ምላሽ በመጀመሪያ ደረጃ የአካል ለውጥ ለማድረግ በቅድሚያ
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ማወቅ እና ፍቃድ መስጠት ነበረበት ፡፡ በሁለተኛም ደረጃ የአካል ለውጡን
ማድረግ የሚችለውም ለዚህ ስራ ፍቃድ የተሰጠው ተቋም በመንገድ ትራንስፖርት መስፈርት መሰረት
አጠናቆ ሲያቀርብ ነው ፡፡እነዚህም ተሟልተው ቢሆንም እንኳን ከሚኒካፕ ወይም ሲንግልካፕ ወደ
ዱብል ካፕ መቀይር የማይቻል /መመሪያው የማፈቅድ/ መሆኑን አረጋግጠው ነግረውናል፡፡ ይህንንም
በፅሁፍ እንዲሰጠን ብንጠይቅም በፅሁፍ ምላሽ ሊሰጡን አልቻሉም፡፡
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA NSP/FR/276
FACTORY
Revision Title Inter Office Memo Effective Date:
01 Mar. 1, 2015
ከ ፡ - ፊሊት ሱፐርቫይዘር
ከሰላምታ ጋር
ከ ፡ - ፊሊት ሱፐርቫይዘር
አቶ ታረቀኝ ታደገ
አቶ ዳዊት ተሬቻ
ከሰላምታ ጋር
MOHA SOFT DRINKS INDUSTRY S.C Doc. No:
Plant NIFAS SILK PEPSI COLA NSP/FR/276
FACTORY
Revision Title Inter Office Memo Effective Date:
01 Mar. 1, 2015
ከ ፡ - ፊሊት ሱፐርቫይዘር
ከሰላምታ ጋር