Professional Documents
Culture Documents
2016
2016
በ 2016 ዓ/ም በጀት ዓመት ዕቅድ ከዞን እንስሳትናዓሣ ሀብት ዘርፍ ጋር በመቀናጅት 4 የተሻሻለ ኮርማ እና
4 የተሻሻሉ ጊደሮችን ለማሰራጨት ታቅዶል፡፡
ከዚህ ጋር የዝርያ ማሻሻል ተግባርን ለመፈጸም ይረዳ ዘንድ 160 ሊትር ፈሳሽ ናይትሮጂንና 370 ዶስ
የኮርማ አባላዘር እንዲቀርብ ይደረጋል፡፡
የሲንክሮናዜሽን ዕቅድ ለማስፈጸም 132 ዶዝ ሆርሞንና ከዚሁ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ግብአቶች
ለማቅረብ እቅድ ተይዟል፡፡
ይህንን ለማሳካት የግብዓት ማነቆ ለመቅረፍ ባለ 35 ሊትር የፈሳሽ ናይትሮጂን መያዣ ኮንተነርና 1 ባለ
2 ሊትር ኮንተነር 1 እንድገዙ ታቅደዋል፡፡
በተሻሻሉ በግና ፍዬል ዝሪያ አቅርቦትና ሥርጭት ረገድ፡-
ምርታማ የሆኑ 40 የሀገረሰብ የተሻሻለ በግ አውራና 96 የሀገረሰብ የተሻሻለ ፍዬሉ አውራ አቅርቦትንና
ስርጭትን ለማከናወን ዕቅድ የተያዘ ሲሆን እነዚህም ዝርያዎች በተመለከተ የቦንጋ፤የአበራ፤ የዶዮገና
የዳውሮ በግ እና የኮንሶ አውራ ፍየሎች እንድቀርቡ ታቅደዋል፡፡
የዶሮ ስርጭትን በተመለከተ፡-
የውጭ ደም ያላቸው ለስጋና ለእንቁላል የሚሆኑትን ለአ/አደሩ እንድሰራጭ የሚደረግ ሲሆን የ 48 ቀን ቄብና ኮክኔ
ስርጭት 23000 እና የ 1 ቀን ዕድሜ ጫጩት 25000 ስርጭት ይደረጋል፡፡
የዓሣ ጫጩት ብዜትና ሥርጭት
የዓሣ ጫጩት ማባዣ ማእከላትን የሚገኙትንም በመጠቀም 5000 የሚደርሱ የዓሣ ጫጩት የብዜትና
የአቅርቦት ስራዎችን ከምርምር ማዕከላት ጋር በመቀናጀት ይሰራሉ፡፡
በንብና ሐር ልማት ተግባራት አንጻር፡-
የማር ምርትን ለማሻሻል የሚያገለግሉ የቅድመና ድህረ ምርት ቴክኖሎጂዎችን ከማሰራጨት አንፃር 73
የሽግግር እና 42 ባለፍሬም ቀፎ ለማሰራጨት እንድሁም የሰም አቅርቦትን በተመለከተ 38.8 ኪ/ግ
እንድቀርብ ዕቅድ ተይዟል፡፡
በንብና ሐር ልማት
1 ባለፍረም ቀፎ አቅርቦትና ሥርጭት ቁጥር 42 10 10 11 11
2 የሽግግር ቀፎ አቅርቦትና ሥርጭት ቁጥር 73 18 19 18 18
3 የተጣራ ሰም አቅርቦትና ሥርጭት ኪ.ግ 38.8 0 19 5 19.8
በውሃ ግብርና
1 የዓሳ ጫጩት አቅርቦትና ሥርጭት ቁጥር 5000 1500 1500 1000 1000
በመኖ ልማት
1 የመኖ ቁርጥራጭ አቅርቦትና ሥርጭት ሚ.ቁ 7 1 3 1 2
2 የመኖ ዘር አቅርቦትና ሥርጭት ኩ/ል 5 3 0 2 0
3 የሞላስስ አቅርቦትና ሥርጭት ሊትር 1000 250 250 250 250
4 የምጥን መኖ አቅርቦትና ሥርጭት ቶን 45 11.25 11.25 11.25 11.25
5 የተተከለ የመኖ ችግኝ ቁጥር 8,000 2000 2000 2000 2000
የእንስሳት ጤና ግብዓት
በንብና ሐር ልማት
ባለፍረም ቀፎ አቅርቦትና ሥርጭት ቁጥር 42 10 10 11 11
የሽግግር ቀፎ አቅርቦትና ሥርጭት ቁጥር 73 18 19 18 18
የተጣራ ሰም አቅርቦትና ሥርጭት ኪ.ግ 38.8 0 19 5 19.8
በውሃ ግብርና
የዓሳ ጫጩት አቅርቦትና ሥርጭት ቁጥር 5000 1500 1500 1000 1000
በመኖ ልማት
የመኖ ቁርጥራጭ አቅርቦትና ሥርጭት ሚ.ቁ 7 1 3 1 2
የመኖ ዘር አቅርቦትና ሥርጭት ኩ/ል 5 3 0 2 0
የሞላስስ አቅርቦትና ሥርጭት ሊትር 1000 250 250 250 250
የምጥን መኖ አቅርቦትና ሥርጭት ቶን 45 11.25 11.25 11.2 11.2
5 5
የተተከለ የመኖ ችግኝ ቁጥር 8,000 2000 2000 2000 2000
የእንስሳት ጤና ግብዓት