You are on page 1of 15

በኢትዮጵያ ብዝሀ ህይወት ኢንስቲትዩት የሻሸመኔ እጽዋት አጸድ

Ethiopian Biodiversuity Institute Shashemene Botanical Garden


የ2011 ጠቋሚ ዕቅድ

የ2011 በጀት ዓመት ጠቋሚ ዕቅድ plan 2011

የ2011 በጀት ዓመት ጠቋሚ ዕቅድ


plan 2011

መስከረም
28/ 2011
አዲስ አበባ
ይዘት
መግቢያ
ለ2011 ዕቅድ መነሻ ግብዓቶችና አዘገጃጀት

ጥንካሬ ድክመት መልካም አጋጣሚና ስጋት ትንታኔ

የዕቅዱ አድማስና ትኩረት የተሰጣቸው ስራዎች

የተጠየቀ በጀትና ፕሮጀክቶች

ዋና ዋና ችግሮችና መፍትሄ ሀሳቦች

የእጽዋት ጥበቃ(conservation) እቅድና ዓመታዊ እቅድ

ከኢብህኢ የሚጠበቅና ትኩረት የሚሹ

ስጋቶች
ለ2011
ለ2011 ዕቅድ
ዕቅድ መነሻ
መነሻ ግብዓቶችና
ግብዓቶችና አዘገጃጀት
አዘገጃጀት

የ2010 ዓፈጻጸምና የተመደበ በጀት

የእጽዋት አጸዱ ተልዕኮና ዓላማዎች

የባለድርሻ አካላት ፍላጎት/ጥያቄ

የውስጥ ዓቅም

የኢብህኢ የዕቅድ አዘገጃጀት ቼክሊስት

ከተመራማሪዎች ጋር በተደጋጋሚ ውይይት ተደርጎበታል

ለአጠቃላይ ሰራተኛው ቀርቦ ማሻሻያና አስተያየት ተሰጥቶበታል


የእቅዱ
የእቅዱ አድማስ
አድማስ

የማዕከሉን ተልዕኮ ለማስፈጸም የሚረዱ ተጨማሪ ተግባራት ተካተዋል

የሀገር ውስጥና የውጪ እጽዋት አጸዶች ልምድ ተቀስሞበታል

ሻሸእአ በሪጅኑ ሞዴል ማድረግ ስለሚፈለግ

የመዝናኛ አገልግሎቶችን ለማስፋት

 ትኩረት የተሰጣቸው ስራዎች

ኮሌክሽኖቻችን ”መለያ” ከዋናው መ/ቤት ጋር ማስተሳሰር

ለመዝናኛ አገልግሎት የሚውሉ መገልገያዎችን ማስገንባት

የግንዛቤና ት/ት ስራን ማስፋት

የመጥፋት አደጋ የተጋረጠባቸውን እጽዋት ማሰባሰብ


የተጠየቀ በጀትና ፕሮጀክቶች
የ2011 በጀት ዓመት 3,265,000 ብር ተጠይቋል ምክኒያት

1. የጥናት ና ምርምር ስራዎች ስለተጨመሩ


2. ለለፒስ መስክ ጂን ባንክ ሞተር ሳይክል ግዢ ስለታቀደ
3. ለቢሮ የፎቶ ኮፒና ኤል ሲ ዲ (LCD) ግዢ ስለሚኖር

4. የቋሚ ሰራተኞች ስለተጨመሩና ጊዚያዊ ሰራተኞች ቁጥርም


ስለሚጨምር
5. ተሸከርካሪ እንደሚመደብልን ታሳቢ ስለተደረገ
6. የትምህርታዊ ና ግንዛቤ ማሳደጊያ ስራዎች በብዙሀን መገናኛ ስለሚደገፍ
የማስታወቂ ወጪ ወዘተ
የፊዚካል ስራዎች ዕቅድ
እይታ ተግባራት 1ኛ 2ኛ 3ኛ 4ኛ
mlk!à x!§¥ ሩ/ዓ ሩ/ዓ ሩ/ዓ ሩ/ዓ

የማሀበረሰብንና የባለድርሻ አካላትን ግንዛቤ አውደ ጥናት ብዛት


ለማሳደግ የተዘጋጁ መድረኮች 5 1 2 2
ሀገራዊ
ኤፍ ኤም ሬዲዮ/ኢቲቪ ጊዜ 2 1 1
ፖስተር/ስቲከር ማዘጋጀት ቁጥር 200/300 x
ገጽ በገጽ የሚደረግ የግንዛቤ ማስጨበጥ ቁጥር 1000 500 500
ሰው ቁጥር 40000 20ሺ 20ሺ
ግንዛቤ ያገኘ ህ/ሰብ

ሀብት 100 100 100 100


ለታቀደለት ዓላማ የዋለ በጀትና ሀብት ፐርሰንት 100

የሀብት ማፈላለጊያ ፕሮጀክቶችን ማዘጋጀት ዶኩመንት - 2 - -


2
የውስጥ 10 10 10 10
አሰራር የእጽዋት ዝርያዎችን መለየት ቁጥር 40

ናሙናዎችን በሄርባሪየም ማንበር


ዝርያ ቁጥር 40 10 10 10 10
   

በብሎክ ደረጃ ዝርዝር ዕቅድ ማዘጋጀት ብሎክ ቁጥር 10 1 - -- -


ፊዚካል ስራዎች
እይታ 1ኛ 2ኛ 3ኛ 4ኛ
ተግባራት
mlk!à x!§¥ ሩ/ዓ ሩ/ዓ ሩ/ዓ ሩ/ዓ

መጤ ወራሪ እጽዋቶችን ማስወገድ ሄ/ር 46 16 30 - -

ከአጋር አካላት ጋር የጋራ መድረክ ማዘጋጀት ብዛት 5


1 2 2 -
የውስጥ
አሰራር መረጃ ሰጪ ምልክቶችንና ጽሁፎችን ማዘጋጀት x x x x
ቁጥር 15

100 100 100 -


አክሴሽን መለያ ማሰጠት ቁጥር 300

እጽዋትን ዘር ማሰባሰብ ዝ/ኪግ 37/35


10/15 15/15 12/5

ዝ/ቁጥ - - 10/50 -
ዱር በቀል ዝርያ ማሰባሰብ 10/በ50

ዝርያ - - - 15/90
በብሎኮች ላይ ችግኞችን ማንበር 15/90
 

የእጽዋት አጸዱን ግቢ ማስዋብ ሄ/ር 2 x x x x

ውስጥ ለውስጥ መንገድ መስራት ኪሜ 2 2 - -


የቀጠለ
ተግባራት 1ኛ 2ኛ 3ኛ 4ኛ
mlk!à x!§¥ ሩ/ዓ ሩ/ዓ ሩ/ዓ ሩ/ዓ

እይታ የእጽዋት ተባዮችን መለየት፣ መከላከል ቁጥር


x x x x
4

የመዝናኛና ጉብኝት    
የውስጥ
አሰራር ጎብኚዎችን ማስተናገድ ቁጥር 400 x x x x
የልጆች መጫወቻና የወላጅ ማረፊያ ቁጥር 2 - -
ስፍራ ማዘጋጀት 2

የባህል ቤት ግንባታ ፕሮጀክት ማዘጋጀት ቁጥር 1 x - -

ኢቨንት ማዘጋጀት ቁጥር 2 1 1 - -


BGCI አባል መሆን

አጋር ደጋፊዎችን መመስረት(friends) ቁጥር 55 40 5 10

የችግኝ ጣብያ ስራዎችን ማካሄድ    

ችግኝ ማዘጋጀትና መንከባከብ ቁጥር 130,000 - - 130,000

በተፋሰስ ላይ ተከላ ማካሄድ ችግኝ ቁጥር 125,000 125000


የተፈጥሮ ማዳበሪያ ማዘጋጀት ሜኩ 30 30
የቀጠለ
ተግባራት 1ኛ 2ኛ 3ኛ 4ኛ
mlk!à x!§¥ ሩ/ዓ ሩ/ዓ ሩ/ዓ ሩ/ዓ

የጥናት ስራዎችን ማካሄድ ጥናት ቁጥር 2


- 2 - -

ፕሮፖዛል ማቅረብ ቁጥር 2 x


ዝርያ ስብጥርና ክምችት ጥናት ኢኮሎጂ ዞን 2 1 1

የርስበርስ መማማሪያ መድረክ ቁጥር 4 1 1 1 1

ልምድ ልውውጥ ማድረግ ዙር ቁጥር 1 1 x x x

የመድሀኒት የመስክ ጂን ባንክ    

·መልሶ ከዘራቸው ማንበር ዝርያ 25 - 15 - 10


·ዝርያዎችን መለየት በቁጥር 15 x x x x
ተጨማሪ ዝርያዎችን ማንበር ዝርያ 10 - 5 - 5

.የእጽዋት መረጃዎችን ማደራጀት ዝርያ 20 10 - 10 -

·እጽዋቶችን መንከባከብ ዝርያ 288 x x x x


የቀጠለ
ተግባራት 1ኛ 2ኛ 3ኛ 4ኛ
mlk!à x!§¥ ሩ/ዓ ሩ/ዓ ሩ/ዓ ሩ/ዓ
  የባሀሪ ትንተና የተሰራላቸው የመ ኖና ናሙና ቁጥር 40
x x x x
የመድሀኒት እጽዋት
  የደን መ/ክ /ጂ ባንክ መደገፍና መከታተል    
  ዝርያዎችን ማንበር ዝርያ 5 5
  የጥናት ስራዎችን ማካሄድ ዶኩመንት 1
1 x x x

  መረጃ ማደራጀት ቁጥር 1


- 1 - -

  . ክትልና ድጋፍ ማድረግ ጊዜ 4


x x x x
ጥንካሬ ድክመት መልካም ዕድል ና ስጋት ትንተና

ጥንካሬ ድክመት
የራሱ ቢሮ መኖሩ የተሸከርካሪ አለመኖር
በአንጻራዊነት የተሻለ ሰፋ ያለ መሬት መኖሩ ዝቅተኛ በጀትና የአሰራር ችግር
ከፍተኛ ተነሳሽነት ያላቸው ባለሙዎች መኖር ፈጣን ምላሽ አለመኖር ( ከጥቅማጥቅም ጋር ያለ
ችግር፣ትብብር ማነስ
ሊያሰራ የሚችል የቢሮ መገልገያ መኖሩ የስራ ፋሲሊቲ አለመሟላት (GH,lab,librar፣ water
development)
ከአጋር አካላት ጋር የተሻለ ግኑኝነት መኖሩ አደረጃጀት ችግር
መልካም ዕድል ስጋት

ጋርደኑን ለማስፋፋት የመንግስት ፍላጎት መኖሩ የውሀ ችግር (የታችኛው ህ/ሰብ ፍላጎት)

አለም አቀፍ የእጽዋት አጸዶች ትብብር መኖሩ የተሸከርካሪና የፋይናንስ አጥረትና የአሰራር ችግር

አጋር አካላት መኖራቸው የአካባቢ ህ/ሰብ ጫና (ከብት፣…)

የመልካ ኦዳ ወንዝ መኖር የአየር ንብረት ለውጥ


ከኢብህኢ የሚጠበቅና ትኩረት የሚሹ

ተሸከርካሪ በ ቋሚነት መመደብ

በፋይናንስ አሰራር በኩል ያሉ ችግሮችን በዘላቂነት መፍታት ተጨማሪ

በጀት መመደብ፣

የማዕከሉን አቅም መገንባት(ስልጠና፣ጉብኝት፣የት/ት ዕድል ክትትል

የተሻለ የደሞዝ ክፍያና JEG ትግበራ

ፕሮጀክቶቻችንን በበጀት መደገፍ/ ደጋፊ ድርጅቶችን ማፈላለግ


የቀጠለ

ዙሪያ አጥር ለማሳጠር በጀት መያዝ


ለፒስ መስክ ጂን ባንክ ቢሮና የባለሙያ ቤት ማሰሪያና ሞተር
ሳይክል በጀት መያዝ
የህጻናት መዝናኛና የባህል ቤት ግንባታ በካፒታል በጀት
መደገፍ
ስጋት(እጅግ ልጤኑ የሚገባቸው)

የተሸከርካሪ ችግር

በጀት ውስንነት ና በተደለደለው መሰረት ያለመላክ


አመሰግናለሁ

አዲስ አበባ
መስከረም 28/2011ዓ/ም

You might also like