You are on page 1of 10

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን

አለም ዓቀፍ የእሳት አደጋ ባለሙያዎች ቀን (International Firefighters’ Day)

-
አስመልክቶ የተዘጋጀ ዝክረ ተግባር

TOR(Term of Reference)
መድረክ፣ ዲኮሬሽንና መስተንግዶ ኮሚቴ

መጋቢት 2015 ዓ.ም

አዲስ አበባ

0
ማውጫ
1. መግቢያ....................................................................................................................................................1

2. ዓላማ.......................................................................................................................................................2

3. የሚጠበቅ ውጤት.....................................................................................................................................2

4. የዋና ዋና ትግባራት....................................................................................................................................3

4.1. የቅድመ ዝግጅት ስራዎች...................................................................................................................3

4.2. የመድረክ መረጣ................................................................................................................................3

4.3. የመድረክ ዲኩሬሽን...........................................................................................................................3

4.4. ንዑስ የመስተንግዶ ኮሚቴ ማዋቀር.....................................................................................................4

5. የማስፈፀሚያ ስልትና አደረጃጃት................................................................................................................4

6. የሚወስደው ጊዜ እና በጀት.........................................................................................................................4

6.1. የድረጊት መርሃ ግብር ወይም የጊዜ ሰሌዳ.............................................................................................4

6.2. ለበዓሉ የሚስፈልግ በጀት.......................................................................................................................5

7. ማጠቃለያ................................................................................................................................................8

1
1. መግቢያ
የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የእሳት አደጋ ማጥፊያ አገልግሎት በሚል ስያሜ ከ 1926 ዓ.ም
ጀምሮ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪን ህይወትና ንብረት ከማናቸውም አደጋ በመጠበቅ ሲያገለግል የቆየ አንጋፋና
በኢትዮጵያ ብቸኛው ተቋም ነው፡፡ ኮሚሽኑ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስፈፃሚ አካልት እንደገና
ማቋቋሚያ አዋጅ 64/2011 ሲቋቋም ተጨማሪ ተልእኮዎች ተሰጥተውት እነዚህን ተልእኮዎች ከግብ
ለማድረስ እየተጋ ይገኛል፡፡ ኮሚሽኑ መ/ቤቱ በአሁኑ ሰአት በርካታ የባለሙያ ስብጥሮችን ይዞና በሰውሃይል፤
በአደረጃጀትና በግብአት እንዲሁም ተጨማሪ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችን በመክፈት አገልግሎቱን ለአዲስ አበባ
ከተማና አካባቢው ህብረተሰብና ተቋማት ከማናቸውም አደጋ በመጠበቅ ሙያዊ ሃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል፡፡
በዚህ ሂደት ውስጥ ሁሉ የኮሚሽኑ ሰራተኞች የሰውን ህይወትና ንብረት ከአደጋ ለመታደግ ሲሉ በሚያደርጉት
ርብርብም የህይወትና አካል መስዋእትነት ጭምር እየከፈሉ የሚገኙ ናቸው ፡፡

ከዚህ አንጻር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የውስጥ አሰራሩንና አገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን የተለያዩ
የሪፎርም ስራዎችን እየሠራ ይገኛል፡፡ ከነዚህ ውስጥ የአደረጃጃትና አሰራር፣ የምቹ ስረ ቦታ፣ የቴክኖሎጂ፣ የሰው ሀይል
ልማት ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡

ስለሆነም ዘንድሮ ሚያዚያ 26 (May 4) ቀን 2023 የሚከበረውን የአለም አቀፍ የእሳት አደጋ መቆጣጠር
ባለሙያዎችቀንን ለሁለተኛ ጊዜ ለማከበር ታስቧል፡፡ በመሆኑም በከተማ ደረጃ የአለም አቀፈ የእሳት አደጋ
መቆጣጠር ባለሙያዎችቀነን በተለያዩ ደማቅ መርሃ ግብሮች ለማክብር ይህንን ዝክረ-ተግባር (Term of
Reference) ለማዘጋጀት ተችሏል፡፡

2. ዓላማ
የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ህይወትና ንብረት
ከማናቸውም አደጋ በመጠበቅና ከአደጋ ለመታደግ የህይወት መስዋእትነትን በመክፈል ጭምር አግልግሎት
እየሰጡ ያሉትን የኮሚሽኑን ሰራተኞች እውቅናና ከበሬታ ለመስጠት እና አለም ዓቀፍ የእሳት አደጋ ሠራተኞች

2
ቀን ለሁለተኛ ጊዜ በሀገራችን በማክበር በተጨማሪም የኮሚሽኑን የዚህ ዝግጅት ዓላማ የአደጋ ሰራተኞች ቀንን
አስመልክቶ በሚዘጋጀው በዓል አጋጣሚ በተቋሙ የተሠሰሩ የሪፎርም ስራዎችን ለህዝብ ይፋ በማድረግ መስተዋወቅ ዋና
ዓላማ ነው፡፡

3. የሚጠበቅ ውጤት
የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አመራርና ሰራተኞች ከህዝብና ከመንግስት
የተሰጣቸውን ተልዕኮ ለመወጣት ምንጊዜም ዝግጁ መሆናቸውን የሚያስገነዝቡበትና ቃላቸውንም
የሚያድሱበት ሲሆን የኮሚሽኑን ሰራተኞች ትልቅ መነቃቃትን ከመፍጠሩ ባሻገር ፡-
 የተቋም ሪፎርም ለህዝብ ይፋ ይደረጋል፣
 የተቋም ገጽታ ይገነባል፣
 በተገልጋይ ላይ እምነትን የድራል፣

4. የዋና ዋና ትግባራት
አለም አቀፍ የእሳት አደጋ መቆጣጠር ባለሙያዎችቀንን አስመልክቶ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
እንዲሚከተው ቀርበዋል፡፡

 የመድረክ መረጣ

 ለመድረክ የሚሆን ዲኮረሽን መምረጥ


 ንዑስ የመስተንግዶ ኮሚቴ ማዋቀር ናቸው፡፡

4.1. የቅድመ ዝግጅት ስራዎች

ይህንን አለም አቀፍ የእሳት አደጋ መቆጣጠር ባለሙያዎችቀን በማክበር ሂደት የተሻለ ተቋምና ሙያ
የማስተዋወቅ ውጤት እንዲያስገኝ አስቀድሞ በአግባቡ መዘጋጀት ወሳኝ በመሆኑ የሚከተሉት ዋና ዋና
የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መሰራት አለባቸው፡፡

 ዝክረ ተግባር ((Term of Reference) ማዘጋጀትና ማፀደቅ


 የሚያስፈልጉ ግብአቶችን መለየት
 ንኡስ የመስተንግዶ ኮሚቴ መምረጥና ማሳወቅ
 አጠቃላይ ወጭን በተመለከተ ለሎጀስቲክስ ኮሚቴ ማሳወቅ

3
4.2. የመድረክ መረጣ
የአለም ዓቀፍ የእሳት አደጋ መቆጣጠር ባለሙያዎችቀንን አስመልክቶ በሆቴል የፓናል ውይይት ለማድረግና
በመስቀል አደባባይ ለሚደረገው የትርኢት አቀባበል ላይ ለሚሳተፉ አመራሮችና እንግዶች ማስተናገጃ የሚሆን
መድረክ ማዘጋጀት ይሆናል፡፡

4.3. የመድረክ ዲኩሬሽን

የአለም ዓቀፍ የእሳት አደጋ መቆጣጠር ባለሙያዎች ቀንን አስመልክቶ የተቋሙን ታሪካዊ ዳራ እና ሲሰጡ
የነበሩ አገልግሎቶችና አሰራሮችን በሚገልጽ መልኩ የተቋሙን የቀለም ኮድ ተከትሎ የሚዋብ ይሆናል፡፡

4.4. ንዑስ የመስተንግዶ ኮሚቴ ማዋቀር


በፕሮግራሙ ወቅት መለያ ኮድ ተሰጥቷቸው የሀገር ባህል ልብስ በመልበስ እንግዶችን የመቀበል፣ቦታ የማስያዝ እና
በምግብና መጠጥ ወቅት ተሳታፊ እንግዶችን ማስተናገድ ይሆናል፡፡

5. የማስፈፀሚያ ስልትና አደረጃጃት

ይህ የእሳት አደጋ ሰራተኞች ቀን ሲከበር በሀገራችን ለሁለተኛ ጊዜ ከመሆኑም ባሻገር በውስጡ ሰፊና በርካታ
ተግባራትን የያዘ በመሆኑ የሁሉንም አመራር ርብርብ የሚጠይቅ ነው፡፡ በመሆኑም ሁሉም አመራር የራሱን
ሚና እንዲጫወት እና እንዲሳተፍ ከማድረግ በየደረጃው የተለያዩ ኮሚቴዎች የሚደራጁ ይሆናል፡፡ የመድረክ
ዝግጅትና ዶኩሬሽን ስራዎችን በተመለከተ በጨረታ አሽናፊ ለሆነው ድረጅት ውክልና በመስጠት የሚፈፀም
ይሆናል፡፡ 10 የሚሆኑ ንዑስ የመስተንግዶ ኮሚቴ በዚሁ ኮሚቴ የሚመረጡ ይሆናል፡፡

የዚህ ኮሚቴ አባላት የሚከተሉት ይሆናሉ፡፡


 አቶ ሀብቴ አማረ
 አቶ ዳባ ረጋሳ
 አቶ ሰሎሞን መኮንን
 ኮ/ር ታደሰ ገመቹ
 አቶ በውቀቱ አስማማው ናቸው

በተጨማሪም ኮሚቴው ንዑስ የመስተንግዶ ኮሚቴዎችን ይመርጣል፡፡

4
6. የሚወስደው ጊዜ እና በጀት

ይህ አለም ዓቀፍ የእሳት አደጋ መቆጣጠር ባለሙያዎችቀን በሀገራችን ለሁለተኛ ጊዜ የሚከበረው ሚያዚያ

26/2015 ዓ.ም ሲሆን ከዕለቱ አንድ ሳምንት አስቀድሞ የተለያዩ ኩነቶች ይዘጋጃሉ፤ በዕለቱም በደማቅ ሁኔታ

በሆቴል እና በመስቀል አደባባይ የሚከበር ይሆናል፡፡

6.1. የድረጊት መርሃ ግብር ወይም የጊዜ ሰሌዳ


የተግባር ሥራዉ ተጀምሮ የሚጠናቀቀዉ ከሚያዝያ 25-26/2015 ዓ.ም ይሆናል፡፡

6.2. ለበዓሉ የሚስፈልግ በጀት


በእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽንን ለሁለተኛ ጊዜ የሚከበረውን የእሳት አደጋ ሰራተኞች ቀን
በደማቅ ስነ ስርዓት ለማክበር እንዲሁም የተቋሙን አግልግሎቶች ለህብረተሰቡ ለማስተዋወቅና የግንዛቤ
ማስጨበጥ ንቅናቄ ለማዘጋጀት የሚከተለው ፋይናንስ ወጪ ያስፈልጋል፡፡

የሚያስፈልጉ ግዕብዓቶች፡፡

ተራ.ቁ አይነት ብዛት መጠን ይዘት ቀለም ወጋ


ድንኳን 1 20 ሜ X - ነጭ ከነመገጣጠሙ
10 ሜ ጭምር 100000
1 መድረክ ወንበር 200 ባለ 1
አትሮንስ 1 1.50 ሣ.ሜ X
40 ሣ.ሜ
እስቴጅ 1
5ሜX4ሜ
ሞንታርቦ 2 ትልቁ
ከነአክሰሰሪው

ኤልኢዲ
እስክሪን 1 5ሜX4ሜ

5
2 ዲኮሬሽን ባነር 6 3ሜX2ሜ ምስልና ቀይና 4400 ብር
መልዕክት ሰማያዊ
የያዘ
ባነር 8 2ሜX1ሜ ምስልና ቀይና 4800 ብር
መልዕክት ሰማያዊ
የያዘ
ባነር ለመኪና 10 2 ሜ X 1.5 መልዕክት ቀይና 4500 ብር
ሜ የያዘ ሰማያዊ
ሮል ባነር 5 1.50 ሜ X 40 ምስልና ቀይና 4500 ብር
ሣ.ሜ መልዕክት ሰማያዊ
የያዘ

ባንዲራ 50 1.50 ሜ X 40 ማዘጋጃ ቤት


ኢትዮጵያ ሣ.ሜ በውሰት

ባንዲራ 2000 ብር
ኢትዮጵያ 03 20 ሜ X 50
ሣ.ሜ

ባንዲራ በእጅ 200 15 ሣሜ X 10 የመ/ቤቱ ቀይና


የሚያዝ ሣ.ሜ ሎጎ፣ፋየር ሰማያዊ በእጅ ተውለብላቢ
ደይ አርማ
መልዕክት
ቲሸርት 500 የመ/ቤቱ ቀይና 175000 ብር
ሎጎ፣ፋየር ሰማያዊ
ደይ አርማ
መልዕክት
ማስታወሻ 200 የመ/ቤቱ ቀይና 200*50
ደብተር 15 ሣሜ X 10 ሎጎ፣ፋየር ሰማያዊ 10000 ብር
ትንሹ ሣ.ሜ ደይ አርማ

6
መልዕክት
እስክርቢቶ የመ/ቤቱ ሰማያዊ 200*20
200 ሎጎ፣ፋየር 4000 ብር
ደይ አርማ
መልዕክት

የመድረክ 02 የጠረንጴዛ ቀይና በጠረንጴዛ ላይ


ጠረንጴዛ አበባ አበባ ነጭ የሚቀመጥ

አበባ 50 የጠረንጴዛ ቀይና በጠረንጴዛ ላይ


አበባ ነጭ የሚቀመጥ

ድንኳንና አርቴፊሻል
በመድረክ - አበባ፣ፊኛ፣ላ ቀይና በደንኳን፣በመድረክ
የተለያዩ ይለን ጨርቅና ሰማያዊ ላይ የሚሰራ
ማስጌጫ የተለያዩ
የማስጌጫ
ዕቃዎች

3 እንግዶችን ቦታ
የሚያዙ በደንኳንና በሆቴል
መስተንግዶ 04
እንግዶችን 06
ምግብና መጠጥ
የሚያድሉ በደንኳንና በሆቴል
የቡና ሴሪሞኒ 1 ቡና፣ ፈንዲሻ፣
ቄጤማ፣ስኳር

7
የድርጊት መርሀ-ግብር/Action plane/

የሚፈጸምበት ጊዜ
ፈጻሚ አካል
ተ.ቁ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት መጋቢት ሚያዝያ

3ኛ 4ኛ 1ኛ 2ኛ 3ኛ 4ኛ

1 ዝክረ ተግባር ማዘጋጀት x ኮሚቴው

2 መድረክ መምረጥ x ኮሚቴው

ሆቴል ለፓናል ውይይት x x x ኮሚቴው እና አብይ


ኮሚቴው
በስፖንሰር/በክፍያ

1. ግሮቭ ጋርደን ሆቴል


2. ሀያት ሪጀንሲ
3. ካፒታል ሆቴል

የትርኢት መከታተያ መድረክ x x x x ኮሚቴው ከሌሎች


ኮሚቴዎች ጋር
1. መስቀል አደባባይ
2. ኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፓርክ

3 ለመድረክ የሚሆን ግብአት ማሟት x x ኮሜቴው ከሌሎች ኮሚቴ


ጋር
ድንኳን፣ወንበር፣ስቴጅ፣ አበባ እና ቀለም x x x
ከነማስዋቢያው እንዲሁም አትሮነስ እና
ሞንታርቦ ከነአክሰሰሪው

4 ንዑስ የመስተንግዶ ኮሚቴ መምረጥ x በኮሚቴው

ኦረንቴሽን መስጠት እና ወደ ስራ ማስገባት x x በኮሚቴው

8
5 የዝግጅት ቀን x x ተቋሙ

7. ማጠቃለያ
የአለም አቀፍ የእሳት አደጋ ሰራተኞች ቀነን አስመልከቶ በከተማ ደረጃ የተለያዩ ስነ ስርዓቶችን በማዘጋጀት
የሚከበር ሲሆን ከዚህም ባሻገር ኮሚሽኑን የማስተዋወቅና የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራ የሚሰራ ይሆናል፡፡

በመሆኑም ለበዓሉ አከባበር መሳካት ሁሉም አካላት የሚጠበቅባቸውን ተግባርና ኃላፊነቶች በአግባቡ
በመወጣት በጋራ ርብርብ ማድረግ ወሳኝ ነው፡፡

You might also like