You are on page 1of 15

ስለፍርድ ቤቶች የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል የወጣ የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር 177-1945

ዓ.ም
ስለፍርድ ቤቶች የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል የወጣ የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር 177/1945 ዓ.ም

የዳኝነት ሥራ አካሄድ አዋጅ ቁጥር 2/1934 ዓ.ም

በአዋጁ በአንቀጽ 20 መሠረት የወጣ ደንብ

1. ይህ ደንብ ስለፍርድ ቤቶች የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል የወጣ የ 1945 ዓ.ም ደንብ ተብሎ ሊጠቀስ
ይቻላል፡፡ የሚሠራበትም በከፍተኛው ፍርድ ቤትና የማዕረግ ደረጃቸው ከርሱ በታች በሆኑት ፍርድ
ቤቶች ሁሉ ነው፡፡
2. ሀ/ ክስ ቀርቦ በመዝገብ ሲገባ የሚከፈለው የዳኝነቱ ገንዘብ ክስ የቀረበበት ገንዘብ ወይም የነገሩ ግምት
ከዜሮ እስከ አንድ መቶ ብር ሲሆን በየአሥሩ ብር ወይም

በከፊሉ ላይ ሀምሳ የብር ሳንቲም ታስቦ ይከፈልበታል፡፡ ገንዘቡ፤ ወይም የነገሩ ግምት ከ 1 መቶ ብር በላይ
ከ 1 ሺህ ብር በታች ሲሆን

ከመቶ ብር በላይ በሆነው በየሃምሳው ብር፤ ወይም በከፊሉ ሁለት ብር ከሃምሳ ሳንቲም ይከፈላል፡፡ ገንዘቡ፤
ወይም የነገሩ ግምት ከ 1 ሺህ ብር በላይ ከ 1 ዐሺህ በታች ሲሆን ከ 1 ሺህ ብር በላይ በሆነው በየመቶ ብር፤
ወይም በከፊሉ ላይ አራት ብር ታስቦ ይከፈላል፡፡

ገንዘቡ፤ ወይም የነገሩ ግምት ከ 1 ዐ ሺህ ብር በላይ ከአምሳ ሺህ ብር በታች ሲሆን ከ 10 ሺህ ብር በላይ


በሆነው በየሁለት መቶ ሃምሳው ብር፤ ወይም በከፊሉ ላይ ዘጠኝ ብር ታስቦ ይከፈላል፡ ገንዘቡ፤ ወይም
ግምቱ ከሀምሳ ሺህ ብር በላይ ከመቶ ሺህ ብር በታች ሲሆን፤ ከሀምሳ ሺህ ብር በላይ በሆነው በየአምስት
መቶው ብር፤ ወይም በከፊሉ ላይ አሥራ አምስት ብር ታስቦ ይከፈላል፡፡ ማሳሰቢያ፡- የዚህ ደንብ ሠንጠዥ
ከዚህ በላይ የተመለከተውን የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል ዘርዝሮ ያመለክታል፡፡

ከአንድ መቶ ሺህ እስከ ሁለት መቶ ሺህ ብር ለሆነው ነገር በአንድ መቶ ሺህ ብር የሚከፈለው ከተከፈለ በኋላ ከመቶ
ሺህ ብር በላይ ባለው በእያንዳንዱ መቶ ብር ላይ አንድ ብር ከሃምሳ ሳንቲም እየተጨመረ ይከፈላል፡፡ ለምሳሌ፤ ስለ

140 ሺህ ብር ክስ የቀረበ እንደሆነ 3,950 ብር ዳኝነት ይከፈላል፡፡ ከሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ ለሆነው ነገር ከዚህ በላይ
እንደተመለከተው ለሁለት መቶ ሺህ ብር የሚከፈለው ገንዘብ ከተከፈለ በኋላ ከ 200 ሺህ ብር በላይ ባለው በእያንዳንዱ መቶ
ብር ላይ አንድ ብር እየተጨመረ ይከፈላል፡፡ ለምሳሌ ስለ ሁለት መቶ ሰማንያ ሺህ ብር ክስ የቀረበ እንደሆነ 5 ሺህ 650 ብር
ዳኝነት ይከፈላል፡፡ ማሳሰቢያ፡- ክሱ በመዝገብ ገብቶ የጥሪው ማዘዣ በተሰጠ ቁጥር በእያንዳንዱ የጥሪ ማዘዣ የኢትዮጵያ
ብር ሃምሳ ሳንቲም ታስቦ ተጨማሪ ሆኖ ከዳኝነቱ ገንዘብ በላይ ይከፈላል፡፡

ለ/ የተፈረመ የፍርድ ማስታወቂያ ትክክል ግልባጭ ሲሰጥ ሁለቱ ባላጋራዎች ቀርበው የተፈረደ ፍርድ ቢሆንና ወይም
ከባላጋራዎቹ አንዱ በሌለበት የተፈረደ ፍርድ ቢሆን እንደሚከተለው ይከፈላል፡፡ የነገሩ ግምት መቶ ብር ወይም ከመቶ ብር
በታች የሆነ እንደሆነ፤……. 1 ብር የነገሩ ግምት ከመቶ ብር በላይ የሆነ እንደሆነ……………………………. 3 ብር

ሐ/ ተከሳሹ መከላከያ አለማቅረቡን ወይም ተረችው ይግባኝ አለማቅረቡን ለማረጋገጥ ፍርድ ቤቱ የሚሰጠው የተፈረመ
ወረቀት ሲሰጥ እንደሚከተለው ይከፈላል፡፡
ስለፍርድ ቤቶች የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል የወጣ የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር 177-1945
ዓ.ም
የነገሩ ግምት መቶ ብር ወይም ከመቶ ብር በታች የሆነ እንደሆነ……… 1 ብር የነገሩ ግምት ከመቶ ብር በላይ የሆነ
እንደሆነ፤………………………… 3 ብር መ/ የፍርድ ግልባጭ ወይም ማናቸውም ትክክል ግልባጭ ሲሰጥ ገጹ
በሙሉ ወይም

በከፊል ቢጻፍ የሚከፈል፤….…………….…………………………. 50 ሣንቲም

ሠ/ ፍርድን በአስገዳጅነት ማስፈጸም፡፡

በሚንቀሳቀስ ወይም በማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ፍርዱ በአስገዳጅነት ይፈጸምልኝ ብሎ አንድ ሰው ጥያቄውን ሲያቀረብ
እንደሚከተለው ይከፈላል፡፡ ግምቱ መቶ ብር ወይም ከመቶ ብር በታች በሆነ ነገር፤…………………… 1 ብር
ግምቱ ከመቶ ብር በላይ በሆነው ነገር……………………………………… 3 ብር ግምቱ ከአምስት መቶ ብር
በላይ በሆነው ነገር………………………………5 ብር ግምቱ ከአንድ ሺህ ብር በላይ በሆነው
ነገር…………………………………10 ብር ግምቱ ከአሥር ሺህ ብር በላይ በሆነው ነገር ………………….
………… 25 ብር ከዚህ በቀር ፍርዱን ሲያስፈጽሙ የሚያመጣውን ማናቸውንም ሌላ ኪሣራ ማስከፈል
ያስፈልጋል፡፡ ረ/ ፍርዱን ለማስፈጸም የሚሠራው የአስገዳጅነት ሥራ ከተፈጸመ በኋላ ገንዘቡ ባለ መብቃቱን ፍርዱ በሙሉ
ሳይፈጸም መቅረቱን የሚያስረዳ የምስክር ወረቀት ሲሰጥ እንደሚከተለው ይከፍላል፡፡ የነገሩ ግምት መቶ ብር፤ ወይም ከመቶ
ብር በታች የሆነ እንደሆነ ……… 1 ብር የነገሩ ግምት ከመቶ ብር በላይ የሆነ እንደሆነ …………………………….
3 ብር

ሰ/ ነፍሰ ገዳይ የደም ዋጋ ከፍሎ ከባለደሞቹ ጋራ ታርቆ እርቁ በመዝገብ ሲጻፍ የሚከፈል[1]….
……………………………………………..…………………… 20 ብር

ቀ/ የውርስ ወይም የስጦታ ነገር በመዝገብ ሲጻፍ ………………….………….10 ብር በ/ በሽምግልና ያለቀ ነገር
በመዝገብ ሲጻፍ (ሁለቱም ወገኖች እኩል በኩል የሚከፍሉት)፡፡………………………….
…………………………………… 2 ብር

ተ/ የባልና የሚስት ፍች በመዝገብ ሲጻፍ (ሁለቱም ወገኖች እኩል በኩል የሚከፍሉት)

……………………………………………..………… 10 ብር ኅ/ የምስክር ማቅረቢያ ማዘዣ ሲጻፍ


……………………………………………. 50 ሣ ነ/ ከዚህ በላይ ያልተመለከተ ማናቸውም በጽሕፈት የሆነ ቃል
ከፍርድ ቤቱ ሲሰጥ ……………………………………………..……………. 25 ሣንቲም ጠቅላላ
ደንብ

3. ማናቸውም ነገር ግምቱ ተለውጦ ሲያድግ የዳኝነቱም ገንዘብ ከዚህ በላይ በተጻፈው የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል
መሠረት እየተጨመረ ይከፈላል፡፡
4. ተከሳሹ በከሳሹ ላይ ክስ ያቀረበ እንደሆነ የዳኝነቱን ገንዘብ ከዚህ በላይ በተጻፈው ልክ ይከፍላል፡፡
5. ግምቱ ባልተወሰነ ነገር ክስ የቀረበ እንደሆነ፤ የዳኝነቱ ገንዘብ በሚከተለው ዓይነት ይከፈላል፡፡
ስለፍርድ ቤቶች የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል የወጣ የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር 177-1945
ዓ.ም
ክሱ የቀረበው[2]

በከፍተኛው ፍርድ ቤት ሲሆን …………………………………… 90 ብር በጠቅላይ ግዛት ፍርድ ቤት ሲሆን፤


………………………………. 25 ብር በአውራጃ ግዛት ፍርድ ቤትና ከርሱ በታች በሆኑት ፍርድ ቤቶች ሲሆን፤

……………………10 ብር ነገር ግን ለወደፊት ግምቱ ሲታወቅ በማናቸውም ጊዜ ፍርድ ቤቱ ይህን የዳኝነት ገንዘብ
ሊጨምርበት፡ ወይም ሊያሳንሰው ይችላል፡፡

6. ፍርድ ከመሰጠቱ በፊት ከባለነገርተኞቹ አንዱ አንድ ነገር እንዲደረግ፡ ወይም እንዳይደረግ ማዘዣ ይሰጠኝ ብሎ
የጠየቀ እንደሆነ ስለዚሁ ማዘዣ 10 ብር ይከፍላል፡፡
7. በሌለበት የተፈረደበት ሰው በፍርዱ ላይ ተቃዋሚ መሆኑን እየገለጸ እንደ ገና ለመነጋገር አቤቱታውን ያቀረበ
እንደሆነ፤ በተፈረደው ነገር ላይ የተከፈለው የዳኝነት ገንዘብ አስቀድሞ ይከፈላል፤ ከዚህም በላይ ስለ መቀጫ 10
ብር መክፈል አለበት፡፡ ያልከፈለ እንደሆነ ግን አቤቱታውን ፍርድ ቤቱ አይቀበለውም፡፡
8. በይግባኝ እንዲታይ ስለሚቀርበው ነገር የሚከፈለው ገንዘብ በመጀመሪያ ከፍርድ ቤት ቀርቦ ሲታይ የተከፈለው
ገንዘብ ልክ ታይቶ ግማሹ ይከፈላል፡፡ ነገር ግን ይግባኙ የቀረበው በጭፍጫፊ ነገር በትእዛዝ ላይ የሆነ እንደሆነ፤
ይግባኝ በተባለ ቁጥር በሚከተለው ዓይነት ይከፈላል፡፡[3] ይግባኙ የቀረበው

ለጠቅላይ ንጉሠ ነገሥቱ ፍርድ ቤት ሲሆን፤ …………………. 30 ብር ለከፍተኛው ፍርድ ቤት


ሲሆን፤…………………………………… 20 ብር ለጠቅላይ ግዛት ፍርድ ቤት
ሲሆን፤………………………………. 15 ብር ለአውራጃ ፍርድ ቤት፤ ወይም ከርሱ በታች ለሆኑት ፍርድ ቤቶች
ሲሆን፤

……….…… 10 ብር

9. የዳኝነቱን ገንዘብ በሙሉ ከሳሹ ይከፍላል፡፡ ነገሩ አልቆ ፍርዱ ከተሰጠ በኋላ ግን ረችው ስለፍርዱ የከፈለውን
ማናቸውንም ገንዘብ ዝርዝሩን የደረሰኙን ጭምር ለፍርድ ቤቱ በጽሕፈት ቤት አቅርቦ ጽሕፈት ቤቱ መርምሮ ይህ
ገንዘብ አስቀድሞ ለዳኝነት ከተከፈለው ገንዘብ ጋራ ተጨምሮ ድምሩን በሙሉ ተረችው ይከፍለዋል፡፡
10. ተከሳሹ የተፈረደበት እንደሆነና ገንዘብ አጥቶ የተፈረደበትን ለመፈጸም ያልቻለ እንደሆነ በዚህ ምክንያት ከሳሹ
ለዳኝነት የከፈልሁት ገንዘብ ይመለስልኝ ብሎ ፍርድ ቤቱን ለመጠየቅ አይችልም፡፡
11. አንድ ክስ ቀርቦ ችሎት ሳይጀመር ከሳሹ ክሴን ትቼዋለሁ ብሎ ያስታወቀ እንደሆነ ለዳኝነቱ ከተከፈለው ገንዘብ
በኪሣራ ስም ለፍርድ ቤቱ ገቢ የሚሆነው ገንዘብ ከዚህ ቀጥሎ በተጻፈው አኳኋን ይቀነሣል ቀሪውንም ገንዘብ
የፍርድ ቤቱ የጽሕፈት ቤት ሹም ጽፎ ፈርሞ ባስታወቀው ልክ የገንዘብ ሚኒስቴር ግምጃ ቤት ለተከሳሹ
ይመልስለታል፡፡ ለዳኝነቱ የተከፈለው ገንዘብ ከ 3 ዐ ብር በታች እንደሆነ 4 ኛው እጅ (ሩቡ) ይቀነሳል፡፡ ከ 3 ዐ ብር
በላይ ከመቶ ሀምሳ ብር በታች እንደሆነ 5 ኛው እጅ ይቀነሳል፡፡ ከመቶ ሃምሳ ብር በላይ ከስድስት መቶ ብር በታች
የሆነ እንደሆነ

6 ኛው እጅ ይቀነሳል፡፡ ከ 600 ብር በላይ የሆነ 1 ዐኛው እጅ ይቀነሳል፡፡

12. አንድ ፍርድ ቤት በዚህ ደንብ ያልተመለከተ ሌላ ሥራ የሠራ እንደሆነ ስለዚሁ ሥራ ሊከፈል የሚገባውን የዳኝነት
ገንዘብ የከፍተኛው ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ከፍርድ ሚኒስትር[4] አስፈቅዶ ሊቆርጠው ይችላል፡፡
ስለፍርድ ቤቶች የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል የወጣ የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር 177-1945
ዓ.ም
13. ይህ ደንብ ከኅዳር 3 ዐ ቀን 1946 ዓ.ም ጀምሮ የጸና ይሆናል፡፡ በ 1936 ዓ.ም በቁጥር 34 ታትሞ የወጣው የ 1935
ዓ.ም የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል ደንብ ቀሪ ሆኖ ይህ ተተክቶበታል፡፡ አዲስ አበባ ሐምሌ 21 ቀን 1945 ዓ.ም ሔንሪ
እስቲድ ሮበርትስ የከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት

ተፈቅዷል ጸሐፌ ትእዛዝ ወልደ ጊዮርጊስ ወ.ዮ. የፍርድ ሚኒስትር

ሠንጠረዥ

በደንቡ በአንቀጽ 2 በተመለከተው መሠረት የዳኝነቱን ገንዘብ አከፋፈል ዝርዝር መግለጫ

ገንዘቡ ወይም ግምቱ ብር ሳ


ከዜሮ እስከ 10 ብር 0.50
ከ 10 በላይ ከ 20 በታች 1.00
“ 20 “ “ 30 “ 1.50
“ 30 “ “ 40 “ 2.00
“ 40 “ “ 50 “ 2.50
“ 50 “ “ 60 “ 3.00
“ 60 “ “ 70 “ 3.50
“ 70 “ “ 80 “ 4.00
“ 80 “ “ 90 “ 4.50
“ 90 “ “ 100 “ 5.00
“ 100 “ “ 150 “ 7.50
“ 150 “ “ 200 “ 10.00
“ 200 “ “ 250 “ 12.50
“ 250 “ “ 300 “ 15.00
“ 300 “ “ 350 “ 17.50
“ 350 “ “ 400 “ 20.00
“ 400 “ “ 450 “ 22.50
“ 450 “ “ 500 “ 25.00
“ 500 “ “ 550 “ 27.50
“ 550 “ “ 600 “ 30.00
“ 600 “ “ 650 “ 32.50
“ 650 “ “ 700 “ 35.00
ስለፍርድ ቤቶች የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል የወጣ የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር 177-1945
ዓ.ም
“ 700 “ “ 750 “ 37.50
“ 750 “ “ 800 “ 40.00
“ 800 “ “ 850 “ 42.50
“ 850 “ “ 900 “ 45.00
“ 900 “ “ 950 “ 47.50
“ 950 “ “ 1,000 “ 50.00
“ 1,000 “ “ 1,100 “ 54.00
“ 1,100 “ “ 1,200 “ 58.00
“ 1,200 “ “ 1,300 “ 62.00
“ 1,300 “ “ 1,400 “ 66.00
“ 1,400 “ “ 1,500 “ 70.00

“ 1,500 “ “ 1,600 “ 74.00


“ 1,600 “ “ 1,700 “ 78.00
“ 1,700 “ “ 1,800 “ 82.00
“ 1,800 “ “ 1,900 “ 86.00
“ 1,900 “ “ 2,000 “ 90.00
“ 2,000 “ “ 2,100 “ 94.00
“ 2,100 “ “ 2,200 “ 98.00
“ 2,200 “ “ 2,300 “ 102.00
“ 2,300 “ “ 2,400 “ 106.00
“ 2,400 “ “ 2,500 “ 110.00
“ 2,500 “ “ 2,600 “ 114.00
“ 2,600 “ “ 2,700 “ 118.00
“ 2,700 “ “ 2,800 “ 122.00
“ 2,800 “ “ 2,900 “ 126.00
“ 2,900 “ “ 3,000 “ 130.00
“ 3,000 “ “ 3,100 “ 134.00
“ 3,100 “ “ 3,200 “ 138.00
“ 3,200 “ “ 3,300 “ 142.00
“ 3,300 “ “ 3,400 “ 146.00

ብር ሣ
ስለፍርድ ቤቶች የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል የወጣ የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር 177-1945
ዓ.ም
ከ 3,400 በላይ ከ 3,500 በታች 150.00
“ 3,500 “ “ 3,600 “ 154.00
“ 3,600 “ “ 3,700 “ 158.00
“ 3,700 “ “ 3,800 “ 162.00
“ 3,800 “ “ 3,900 “ 166.00
“ 3,900 “ “ 4,000 “ 170.00
“ 4,000 “ “ 4,100 “ 174.00
“ 4,100 “ “ 4,200 “ 178.00
“ 4,200 “ “ 4,300 “ 182.00
“ 4,300 “ “ 4,400 “ 186.00
“ 4,400 “ “ 4,500 “ 190.00
“ 4,500 “ “ 4,600 “ 194.00
“ 4,600 “ “ 4,700 “ 198.00
“ 4,700 “ “ 4,800 “ 202.00
“ 4,800 “ “ 4,900 “ 206.00
“ 4,900 “ “ 5,000 “ 210.00

“ 5,000 “ “ 5,100 “ 214.00


“ 5,100 “ “ 5,200 “ 218.00
“ 5,200 “ “ 5,300 “ 222.00
“ 5,300 “ “ 5,400 “ 226.00
“ 5,400 “ “ 5,500 “ 230.00
“ 5,500 “ “ 5,600 “ 234.00
“ 5,600 “ “ 5,700 “ 238.00
“ 5,700 “ “ 5,800 “ 242.00
“ 5,800 “ “ 5,900 “ 246.00
“ 5,900 “ “ 6,000 “ 250.00
“ 6,000 “ “ 6,100 “ 254.00
“ 6,100 “ “ 6,200 “ 258.00
“ 6,200 “ “ 6,300 “ 262.00
“ 6,300 “ “ 6,400 “ 266.00
“ 6,400 “ “ 6,500 “ 270.00
“ 6,500 “ “ 6,600 “ 274.00
“ 6,600 “ “ 6,700 “ 278.00
“ 6,700 “ “ 6,800 “ 282.00
“ 6,800 “ “ 6,900 “ 286.00
ስለፍርድ ቤቶች የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል የወጣ የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር 177-1945
ዓ.ም

“ 6,900 “ “ 7,000 “ 290.00


“ 7,000 “ “ 7,100 “ 294.00
“ 7,100 “ “ 7,200 “ 298.00
“ 7,200 “ “ 7,300 “ 302.00
“ 7,300 “ “ 7,400 “ 306.00
“ 7,400 “ “ 7,500 “ 310.00
“ 7,500 “ “ 7,600 “ 314.00
“ 7,600 “ “ 7,700 “ 318.00
“ 7,700 “ “ 7,800 “ 322.00
“ 7,800 “ “ 7,900 “ 326.00
“ 7,900 “ “ 8,000 “ 330.00
“ 8,000 “ “ 8,100 “ 334.00
“ 8,100 “ “ 8,200 “ 338.00
“ 8,200 “ “ 8,300 “ 342.00
“ 8,300 “ “ 8,400 “ 346.00
“ 8,400 “ “ 8,500 “ 350.00
“ 8,500 “ “ 8,600 “ 354.00

ከ 8,600 በላይ ከ 8,700 በታች 358.00


“ 8,700 “ “ 8,800 “ 362.00
“ 8,800 “ “ 8,900 “ 366.00
“ 8,900 “ “ 9,000 “ 370.00
“ 9,000 “ “ 9,100 “ 374.00
“ 9,100 “ “ 9,200 “ 378.00
“ 9,200 “ “ 9,300 “ 382.00
“ 9,300 “ “ 9,400 “ 386.00
“ 9,400 “ “ 9,500 “ 390.00
“ 9,500 “ “ 9,600 “ 394.00
“ 9,600 “ “ 9,700 “ 398.00
“ 9,700 “ “ 9,800 “ 402.00
“ 9,800 “ “ 9,900 “ 406.00
“ 9,900 “ “ 10,000 “ 410.00
“ 10,000 “ “ 10,250 “ 419.00
“ 10,250 “ “ 10,500 “ 428.00
“ 10,500 “ “ 10,750 “ 437.00
“ 10,750 “ “ 11,000 “ 446.00
“ 11,000 “ “ 11,250 “ 455.00
“ 11,250 “ “ 11,500 “ 464.00
ስለፍርድ ቤቶች የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል የወጣ የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር 177-1945
ዓ.ም
“ 11,500 “ “ 11,750 “ 473.00
“ 11,750 “ “ 12,000 “ 482.00
“ 12,000 “ “ 12,250 “ 491.00
“ 12,250 “ “ 12,500 “ 500.00
“ 12,500 “ “ 12,750 “ 509.00
“ 12,750 “ “ 13,000 “ 518.00
“ 13,000 “ “ 13,250 “ 527.00
“ 13,250 “ “ 13,500 “ 536.00
“ 13,500 “ “ 13,750 “ 545.00
“ 13,750 “ “ 14,000 “ 554.00
“ 14,000 “ “ 14,250 “ 563.00
“ 14,250 “ “ 14,500 “ 572.00
“ 14,500 “ “ 14,750 “ 581.00
“ 14,750 “ “ 15,000 “ 590.00
“ 15,000 “ “ 15,250 “ 599.00
“ 15,250 “ “ 15,500 “ 608.00
“ 15,500 “ “ 15,750 “ 617.00

“ 15,750 “ “ 16,000 “ 626.00


“ 16,000 “ “ 16,250 “ 635.00
“ 16,250 “ “ 16,500 “ 644.00
“ 16,500 “ “ 16,750 “ 653.00
“ 16,750 “ “ 17,000 “ 662.00
“ 17,000 “ “ 17,250 “ 671.00
“ 17,250 “ “ 17,500 “ 680.00
“ 17,500 “ “ 17,750 “ 689.00
“ 17,750 “ “ 18,000 “ 698.00
“ 18,000 “ “ 18,250 “ 707.00
“ 18,250 “ “ 18,500 “ 716.00
“ 18,500 “ “ 18,750 “ 725.00
“ 18,750 “ “ 19,000 “ 734.00
“ 19,000 “ “ 19,250 “ 743.00
“ 19,250 “ “ 19,500 “ 752.00
ስለፍርድ ቤቶች የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል የወጣ የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር 177-1945
ዓ.ም

ከ 19,500 በላይ ከ 19,750 በታች 761.00


“ 19,750 “ “ 20,000 “ 770.00
“ 20,000 “ “ 20,250 “ 779.00
“ 20,250 “ “ 20,500 “ 788.00
“ 20,500 “ “ 20,750 “ 797.00
“ 20,750 “ “ 21,000 “ 806.00
“ 21,000 “ “ 21,250 “ 815.00
“ 21,250 “ “ 21,500 “ 824.00
“ 21,500 “ “ 21,750 “ 833.00
“ 21,750 “ “ 22,000 “ 842.00
“ 22,000 “ “ 22,250 “ 851.00
“ 22,250 “ “ 22,500 “ 860.00
“ 22,500 “ “ 22,750 “ 869.00
“ 22,750 “ “ 23,000 “ 878.00
“ 23,000 “ “ 23,250 “ 886.00
“ 23,250 “ “ 23,500 “ 896.00
“ 23,500 “ “ 23,750 “ 905.00
“ 23,750 “ “ 24.000 “ 914.00
“ 24.000 “ “ 24,250 “ 923.00
“ 24,250 “ “ 24,500 “ 932.00

“ 24,500 “ “ 24,750 “ 941.00


“ 24,750 “ “ 25,000 “ 950.00
“ 25,000 “ “ 25,250 “ 959.00
“ 25,250 “ “ 25,500 “ 968.00
“ 25,500 “ “ 25,750 “ 977.00
“ 25,750 “ “ 26,000 “ 986.00
“ 26,000 “ “ 26,250 “ 995.00
“ 26,250 “ “ 26,500 “ 1,004.00
“ 26,500 “ “ 26,750 “ 1,013.00
“ 26,750 “ “ 27,000 “ 1,022.00
“ 27,000 “ “ 27,250 “ 1,031.00
“ 27,250 “ “ 27,500 “ 1,040.00
“ 27,500 “ “ 27,750 “ 1,049.00
“ 27,750 “ “ 28,000 “ 1,058.00
“ 28,000 “ “ 28,250 “ 1,067.00
“ 28,250 “ “ 28,500 “ 1,076.00
ስለፍርድ ቤቶች የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል የወጣ የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር 177-1945
ዓ.ም
“ 28,500 “ “ 28,750 “ 1,085.00
“ 28,750 “ “ 29,000 “ 1,094.00
“ 29,000 “ “ 29,250 “ 1,103.00

“ 29,250 “ “ 29,500 “ 1,112.00


“ 29,500 “ “ 29,750 “ 1,121.00
“ 29,750 “ “ 30,000 “ 1,130.00
“ 30,000 “ “ 30,250 “ 1,139.00
“ 30,250 “ “ 30,500 “ 1,148.00
“ 30,500 “ “ 30,750 “ 1,157.00
“ 30,750 “ “ 31,000 “ 1,166.00
“ 31,000 “ “ 31,250 “ 1,175.00
“ 31,250 “ “ 31,500 “ 1,184.00
“ 31,500 “ “ 31,750 “ 1,193.00
“ 31,750 “ “ 32,000 “ 1,202.00
“ 32,000 “ “ 32,250 “ 1,211.00
32,250 32,500 “ 1,220.00

ከ 32,500 በላይ ከ 32,750 በታች 1,229.00


“ 32,750 “ “ 33,000 “ 1,238.00
“ 33,000 “ “ 33,250 “ 1,247.00

“ 33,250 “ “ 33,500 “ 1,256.00


“ 33,500 “ “ 33,750 “ 1,265.00
“ 33,750 “ “ 34,000 “ 1,274.00
“ 34,000 “ “ 34,250 “ 1,283.00
“ 34,250 “ “ 34,500 “ 1,292.00
“ 34,500 “ “ 34,750 “ 1,301.00
“ 34,750 “ “ 35,000 “ 1,310.00
“ 35,000 “ “ 35,250 “ 1,319.00
“ 35,250 “ “ 35,500 “ 1,328.00
ስለፍርድ ቤቶች የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል የወጣ የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር 177-1945
ዓ.ም
“ 35,500 “ “ 35,750 “ 1,337.00
“ 35,750 “ “ 36,000 “ 1,346.00
“ 36,000 “ “ 36,250 “ 1,355.00
“ 36,250 “ “ 36,500 “ 1,364.00
“ 36,500 “ “ 36,750 “ 1,373.25
“ 36,750 “ “ 37,000 “ 1,382.00
“ 37,000 “ “ 37,250 “ 1,391.75
“ 37,250 “ “ 37,500 “ 1,400.50
“ 37,500 “ “ 37,750 “ 1,409.25
“ 37,750 “ “ 38,000 “ 1,418.00

“ 38,000 “ “ 38,250 “ 1,427.71


“ 38,250 “ “ 38,500 “ 1,436.50
“ 38,500 “ “ 38,750 “ 1,445.25
“ 38,750 “ “ 39,000 “ 1,454.00
“ 39,000 “ “ 39,250 “ 1,463.75
“ 39,250 “ “ 39,500 “ 1,472.50
“ 39,500 “ “ 39,750 “ 1,481.25
“ 39,750 “ “ 40,000 “ 1,490.00
“ 40,000 “ “ 40,250 “ 1,499.75
“ 40,250 “ “ 40,500 “ 1,508.50
“ 40,500 “ “ 40,750 “ 1,517.25
“ 40,750 “ “ 41,000 “ 1,526.00
“ 41,000 “ “ 41,250 “ 1,535.75
“ 41,250 “ “ 41,500 “ 1,544.50
“ 41,500 “ “ 41,750 “ 1,553.25
“ 41,750 “ “ 42,000 “ 1,562.00
“ 42,000 “ “ 42,250 “ 1,571.75
“ 42,250 “ “ 42,500 “ 1,580.50
“ 42,500 “ “ 42,750 “ 1,589.25

“ 42,750 “ “ 43,000 “ 1,598.00


“ 43,000 “ “ 43,250 “ 1,607.75
“ 43,250 “ “ 43,500 “ 1,616.50
“ 43,500 “ “ 43,750 “ 1,625.25
“ 43,750 “ “ 44,000 “ 1,634.00
“ 44,000 “ “ 44,250 “ 1,643.75
ስለፍርድ ቤቶች የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል የወጣ የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር 177-1945
ዓ.ም
“ 44,250 “ “ 44,500 “ 1,652.50
“ 44,500 “ “ 44,750 “ 1,661.25
“ 44,750 “ “ 45,000 “ 1,670.00
“ 45,000 “ “ 45,250 “ 1,679.75
“ 45,250 “ “ 45,500 “ 1,688.50

ከ 45,500 በላይ ከ 45,750 በታች 1,697.25


“ 45,750 “ “ 46,000 “ 1,706.00
“ 46,000 “ “ 46,250 “ 1,715.75
“ 46,250 “ “ 46,500 “ 1,724.50
“ 46,500 “ “ 46,750 “ 1,733.25

“ 46,750 “ “ 47,000 “ 1,742.00


“ 47,000 “ “ 47,250 “ 1,751.75
“ 47,250 “ “ 47,500 “ 1,760.50
“ 47,500 “ “ 47,750 “ 1,769.25
“ 47,750 “ “ 48,000 “ 1,778.00
“ 48,000 “ “ 48,250 “ 1,787.75
“ 48,250 “ “ 48,500 “ 1,796.50
“ 48,500 “ “ 48,750 “ 1,805.25
“ 48,750 “ “ 49,000 “ 1,814.00
“ 49,000 “ “ 49,250 “ 1,823.75
“ 49,250 “ “ 49,500 “ 1,832.50
“ 49,500 “ “ 49,750 “ 1,841.25
“ 49,750 “ “ 50,000 “ 1,850.00
“ 50,000 “ “ 50,500 “ 1,865.00
“ 50,500 “ “ 51,000 “ 1,880.00
“ 51,000 “ “ 51,500 “ 1,895.00
“ 51,500 “ “ 52,000 “ 1,910.00
“ 52,000 “ “ 52,500 “ 1,925.00
“ 52,500 “ “ 53,000 “ 1,940.00

“ 53,000 “ “ 53,500 “ 1,955.00


ስለፍርድ ቤቶች የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል የወጣ የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር 177-1945
ዓ.ም
“ 53,500 “ “ 54,000 “ 1,970.00
“ 54,000 “ “ 54,500 “ 1,985.00
“ 54,500 “ “ 55,000 “ 2,000.00
“ 55,000 “ “ 55,500 “ 2,015.00
“ 55,500 “ “ 56,000 “ 2,030.00
“ 56,000 “ “ 56,500 “ 2,045.00
“ 56,500 “ “ 57,000 “ 2,060.00
“ 57,000 “ “ 57,500 “ 2,075.00
“ 57,500 “ “ 58,000 “ 2,090.00
“ 58,000 “ “ 58,500 “ 2,105.00
“ 58,500 “ “ 59,000 “ 2,120.00
“ 59,000 “ “ 59,500 “ 2,135.00
“ 59,500 “ “ 60,000 “ 2,150.00
“ 60,000 “ “ 60,500 “ 2,165.00
“ 60,500 “ “ 61,000 “ 2,180.00
“ 61,000 “ “ 61,500 “ 2,195.00
“ 61,500 “ “ 62,000 “ 2,210.00
“ 62,000 “ “ 62,500 “ 2,225.00

“ 62,500 “ “ 63,000 “ 2,240.00


“ 63,000 “ “ 63,500 “ 2,255.00
“ 63,500 “ “ 64,000 “ 2,270.00
“ 64,000 “ “ 64,500 “ 2,285.00
“ 64,500 “ “ 65,000 “ 2,300.00
“ 65,000 “ “ 65,500 “ 2,315.00
“ 65,500 “ “ 66,000 “ 2,330.00
“ 66,000 “ “ 66,500 “ 2,345.00
“ 66,500 “ “ 67,000 “ 2,360.00

ከ 67,000 በላይ ከ 67,500 በታች 2,375.00


“ 67,500 “ “ 68,000 “ 2,390.00
“ 68,000 “ “ 68,500 “ 2,405.00
“ 68,500 “ “ 69,000 “ 2,420.00
“ 69,000 “ “ 69,500 “ 2,435.00
“ 69,500 “ “ 70,000 “ 2,450.00
“ 70,000 “ “ 70,500 “ 2,465.00
ስለፍርድ ቤቶች የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል የወጣ የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር 177-1945
ዓ.ም
“ 70,500 “ “ 71,000 “ 2,480.00
“ 71,000 “ “ 71,500 “ 2,495.00
“ 71,500 “ “ 72,000 “ 2,510.00
“ 72,000 “ “ 72,500 “ 2,525.00
“ 72,500 “ “ 73,000 “ 2,540.00
“ 73,000 “ “ 73,500 “ 2,555.00
“ 73,500 “ “ 74,000 “ 2,570.00
“ 74,000 “ “ 74,500 “ 2,585.00
“ 74,500 “ “ 75,000 “ 2,600.00
“ 75,000 “ “ 75,500 “ 2,615.00
“ 75,500 “ “ 76,000 “ 2,630.00
“ 76,000 “ “ 76,500 “ 2,645.00
“ 76,500 “ “ 77,000 “ 2,660.00
“ 77,000 “ “ 77,500 “ 2,675.00
“ 77,500 “ “ 78,000 “ 2,690.00
“ 78,000 “ “ 78,500 “ 2,705.00
“ 78,500 “ “ 79,000 “ 2,720.00
“ 79,000 “ “ 79,500 “ 2,735.00
“ 79,500 “ “ 80,000 “ 2,750.00
“ 80,000 “ “ 80,500 “ 2,765.00

“ 80,500 “ “ 81,000 “ 2,780.00


“ 81,000 “ “ 81,500 “ 2,795.00
“ 81,500 “ “ 82,000 “ 2,810.00
“ 82,000 “ “ 82,500 “ 2,825.00
“ 82,500 “ “ 83,000 “ 2,840.00
“ 83,000 “ “ 83,500 “ 2,855.00
“ 83,500 “ “ 84,000 “ 2,870.00
“ 84,000 “ “ 84,500 “ 2,885.00
“ 84,500 “ “ 85,000 “ 2,900.00
“ 85,000 “ “ 85,500 “ 2,915.00
“ 85,500 “ “ 86,000 “ 2,930.00
“ 86,000 “ “ 86,500 “ 2,945.00
“ 86,500 “ “ 87,000 “ 2,960.00
“ 87,000 “ “ 87,500 “ 2,975.00
“ 87,500 “ “ 88,000 “ 2,990.00
“ 88,000 “ “ 88,500 “ 3,005.00
“ 88,500 “ “ 89,000 “ 3,020.00
“ 89,000 “ “ 89,500 “ 3,035.00
ስለፍርድ ቤቶች የዳኝነት ገንዘብ አከፋፈል የወጣ የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቁጥር 177-1945
ዓ.ም

“ 89,500 “ “ 90,000 “ 3,050.00

“ 90,000 “ “ 90,500 “ 3,065.00


“ 90,500 “ “ 91,000 “ 3,080.00
“ 91,000 “ “ 91,500 “ 3,095.00
“ 91,500 “ “ 92,000 “ 3,110.00
“ 92,000 “ “ 92,500 “ 3,125.00
“ 92,500 “ “ 93,000 “ 3,140.00

ከ 93,000 በላይ ከ 93,500 በታች 3,155.00


“ 93,500 “ “ 94,000 “ 3,170.00
“ 94,000 “ “ 94,500 “ 3,185.00
“ 94,500 “ “ 95,000 “ 3,200.00
“ 95,000 “ “ 95,500 “ 3,215.00
“ 95,500 “ “ 96,000 “ 3,230.00
“ 96,000 “ “ 96,500 “ 3,245.00
“ 96,500 “ “ 97,000 “ 3,260.00
“ 97,000 “ “ 97,500 “ 3,275.00
“ 97,500 “ “ 98,000 “ 3,290.00
“ 98,000 “ “ 98,500 “ 3,305.00
“ 98,500 “ “ 99,000 “ 3,320.00
“ 99,000 “ “ 99,500 “ 3,335.00
“ 99,500 “ “ 100,000 “ 3,350.00

1
ይህአይነትስምምነትበአሁኑግዜበተግባርእየተመዘገበአይደለም፡፡

2 የቀድሞው የፍርድ ቤት አደረጃጀት በአዋጅ ቁጥር 25/1988


መሰረትበመቀየሩአሁንያለውአደረጃጀትየፌዴራልክፍተኛፍርድቤት፣የፌዴራልጠቅላይፍርድቤትእናየፌዴራልመጀመሪያደረጃፍርድቤትናቸው፡፡

3 የፍትሐ ብሔር ስነስርዓት ህግ ቁጥር 320 በእንደዚህአይነትትዕዛዝላይይግባኝማለትንስለሚከለክልይህድንጋጌተፈፃሚአይሆንም፡፡

[4] በአዋጅ ቁጥር 943/2008 መሰረትፌዴራልጠቅላይአቃቤህግሆኗል፡፡

You might also like