Professional Documents
Culture Documents
¥WÅ CONTENTS
የአካል ጉዳተኞች የሥራ ሥምሪት መብት አዋጅ......... Right to Employment of Persons with Disability
ገጽ 4¹þ@7 Proclamation ……Page 4027
በሥራ ላይ የቆየው የአካል ጉዳተኞች የሥራ WHEREAS, the existing legislation on the right of
ስምሪት መብት አዋጅ ለአካል ጉዳተኞች የተወሰኑ disabled persons to employment created, by providing
የሥራ መደቦች እንዲለዩ መደንገጉ አካል ጉዳተኞች for reservation of vacancies for disabled persons, an
በችሎታቸው ተወዳድረው መሥራት የማይችሉ image whereby people with disabilities to be
አድርጎ የሚቆጥር፣ ምቹ የሥራ ሁኔታ የማይፈጥር considered as incapable of performing jobs based on
እና ተገቢውን የሕግ ከለላ የማይሰጥ ሆኖ በመገኘቱ፤ merit and failed to guarantee their right to reasonable
accommodation and to provide for proper protection;
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ NOW, THEREFORE, in accordance with Article 55 (1)
ሕገ መንግሥት አንቀጽ $5 /1/ እና /3/ መሠረት and (3) of the Constitution of the Federal Democratic
Republic of Ethiopia, it is hereby proclaimed as follows:
የሚከተለው ታውጇል፡፡
ይህ አዋጅ #የአካል ጉዳተኞች የሥራ ሥምሪት This Proclamation may be cited as the “Right to
መብት አዋጅ ቁጥር 5)%8/2ሺህ$ ተብሎ ሊጠ Employment of Persons With Disability
ቀስ ይችላል፡፡ Proclamation No. 568/2008”.
2. Definitions
1. ትርጓሜ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ In this Proclamation, unless the context requires
በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ otherwise:
2/ “የሥራ ሥምሪት” ማለት ቅጥር፣ ዕድገት፣ 2/ “Employment” means a relationship that exists
between any person with disability and an
ሥልጠና፣ ዝውውርና ሌሎች የሥራ
employer, which includes recruitment,
ሁኔታዎችን ጨምሮ በማንኛውም የአካል
promotion, training, transfer and other
ጉዳተኛና በአሠሪ መካከል በሥራ conditions of work;
ምክንያት የሚፈጠር ግንኙነት ነው፣
3/ “አሠሪ” ማለት ማንኛውም የፌዴራል ወይም 3/ “Employer” means any federal or regional
የክልል መንግሥት መሥሪያ ቤት ወይም government office or an undertaking
በአሠሪና ሠራተኛ አዋጅ የሚተዳደር ማንኛ governed by the Labor Proclamation;
ውም ድርጅት ነው፣
7/ “ፍርድ ቤት” ማለት እንደአግባቡ የፌዴራል 7/ “Court” means the Federal First Instance
የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ወይም የክልል Court or regional High Court or federal or
ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወይም የፌዴራል ወይም regional civil service administrative tribunal;
የክልል የሲቪል ሰርቪስ የአስተዳደር ፍርድ
ቤት ነው፣
8/ “Unless the nature of the work dictates”
8/ “የሥራው ፀባይ የማይፈቅድ” ማለት ተፈላጊ means a job that could not be performed by a
ውን ችሎታ የሚያሟላ የአካል ጉዳተኛ ተመ qualified person with disabilities even if
ጣጣኝ ማመቻቸት ተደርጎለትም ቢሆን ሊያከ reasonable accommodation is provided.
ናውነው የማይችል ሥራን ያመለክታል፣
9/ provisions of this Proclamation set out in the
9/ በዚህ አዋጅ ውስጥ በወንድ ጾታ የተደነ masculine gender shall also apply to the
ገገው የሴትንም ጾታ ያካትታል፡፡ feminine gender.
4. የአካል ጉዳተኞችን የሥራ ሥምሪት መብት 4. Protection of the Right of Persons with Disab
ስለመጠበቅ ility to Employment
2/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /1/ ላይ የተደነ 2/ Subject to the provision of Sub-Article (1) of
this Article, where a person with disability
ገገው እንደተጠበቀ ሆኖ የተፈላጊ ችሎታ
acquires the necessary qualification and
መመዘኛዎችን አሟልቶ የተገኘና ለውድ
having equal or close score to that of other
ድር ውጤት እኩል ወይም ተቀራራቢ ነጥብ candidates, preference shall be given to the
ያገኘ ማንኛውም የአካል ጉዳተኛ በምንም conditions provided for in Sub-Article 1 (a)
ዓይነት መልኩ መድልዎ ሳይደረግበት በዚህ and (b) of this Article.
አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 1/ሀ/ እና /ለ/ ለተመ
ለከቱት መብቶች ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡
3/ No selection criteria shall refer to disabilities
3/ በሥራው ጠባይ አስገዳጅነት ካልሆነ በስተ of a candidate unless the nature of the work
ቀር ማንኛውም የመወዳደሪያ መሥፈርት dictates otherwise.
በተወዳዳሪው ላይ ያለውን ጉዳት የሚመለ
ከት መሆን የለበትም፡፡
gA 4¹þ# ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R @ መጋቢት 06 qN 2 ሺህ ›.M Federal Negarit Gazeta No. 20 25th March, 2008 …. page 4030
4/ ማንኛውም የአካል ጉዳተኛ የተመደበበት 4/ Any person with disability shall have the right
የሥራ መደብ የሚያስገኘውን ደመወዝና to get the wage and other benefits of the
ሌሎች ጥቅሞች የማግኘት መብት አለው፡፡ position he occupies.
1/ ማንኛውም አካል ጉዳተኛ በአካል ጉዳት 1/ Any person with disability who alleges that
ምክንያት ብቻ በቅጥር፣ በዕድገት፣ በድል discrimination on the ground of his disability
ድል፣ በዝውውር ወይም በሌሎች የሥራ existed with respect to recruitment,
ሁኔታዎች ላይ መድልዎ ተፈጽሞብኛል promotion, placement, transfer or other
የሚል ጭብጥ በማስያዝ ብቻ ለሚመለከተው conditions of employment may institute a suit
to the competent court on the issue with out
ፍርድ ቤት ክስ ማቅረብ ይቻላል፡፡
the requirement of the burden of proof.
2/ በአካል ጉዳተኛ ክስ የቀረበበት ወገን
2/ The defendant to a suit instituted pursuant to
ድርጊቱ አድሏዊ እንዳልነበረ በማስረጃ Sub-Article (1) of this Article shall be
የማረጋገጥ ኃላፊነት አለበት፡፡ responsible to prove that there was no act of
discrimination. the.
1/ ማንኛውም የአካል ጉዳተኛ የተመደበበትን 1/ Any employee with disability shall perform his
ሥራ በሙሉ ኃላፊነት የማከናወን ግዴታ duty with full responsibility.
አለበት፡፡
2/ የአካል ጉዳተኛው የሥራ ኃላፊነቱን በትክ 2/ Where an employee with disability does not
ክል ባይወጣ ወይም ጥፋት ቢፈጽም የአካል perform his duty appropriately or commits a
ጉዳቱ ከተጠያቂነት አያድነውም፡፡ fault, his disability shall not relive him from
responsibility.
9. ስለአዋጁ አፈጻጸም
9. Implementation of the Proclamation
1/ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ይህንን አዋጅ
1/ The Council of Ministers may issue regulations
በሚገባ ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ ደንቦችን
necessary for the proper implementation of
ሊያወጣ ይችላል፡፡ this Proclamation.
2/ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ /1/ ድንጋጌ 2/ Without prejudice to the provisions of Sub-
እንደተጠበቀ ሆኖ የሠራተኛና ማህበራዊ Article (1) of this Article, the Ministry of
ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ Labor and Social Affairs, the Federal Civil
ኤጀንሲ እና አግባብ ያላቸው የክልል አካላት Service Agency and the appropriate regional
ይህን አዋጅ በሚገባ ለማስፈጸም የሚያስ organs may, in their respective jurisdiction,
ፈልጉ መመሪያዎችን በየሥልጣን ክልላቸው issue directives necessary for the proper
ለማውጣት ይችላሉ፡፡ implementation of this Proclamation.
gA 4¹þ#2 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R @ መጋቢት 06 qN 2 ሺህ ›.M Federal Negarit Gazeta No. 20 25th March, 2008 …. page 4032
3/ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ 3/ The Ministry of Labor and Social Affairs, the
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲ እና Federal Civil Service Agency and the
የሚመለከታቸው የክልል አካላት ይህ አዋ appropriate regional organs shall have the
ጅና በአዋጁ መሠረት የወጡ ደንቦችና መመ power to follow up and ensure the proper
ሪያዎች በትክክል ሥራ ላይ መዋላቸውን በየ implementation of the provisions of this
Proclamation and regulation and directive
ሥልጣን ክልላቸው የመከታተልና የመቆ
issued pursuant to this Proclamation..
ጣጠር ሥልጣን ተሰጥቷቸዋል፡፡
10. Right to Institute an Action
0. ክስ የመመስረት መብት
1/ Any person with disability whose rights are
1/ የዚህ አዋጅ ድንጋጌዎች ወይም ይህን አዋጅ infringed due to non-observance of the
ለማስፈጸም የወጡ ደንቦች ወይም መመሪያ provisions of this Proclamation, regulations
ዎች ባለመከበራቸው ምክንያት መብቱ የተነ or directives issued for the proper
ካበት ማንኛውም የአካል ጉዳተኛ ወይም implementation of this proclamation or the
አካል ጉዳተኛው አባል የሆነበት የአካል ጉዳ association of persons with disabilities of
ተኞች ማህበር ወይም አካል ጉዳተኛው which he is a member, or the trade union of
አባል የሆነበት የሠራተኞች ማህበር ወይም which he is a member, or the concerned
ይህን አዋጅ የሚያስፈጽም አግባብ ያለው organ entrusted to implement this
አካል ለሚመለከተው ፍርድ ቤት ክስ Proclamation may institute a suit before the
ማቅረብ ይችላል፡፡ competent court.
2/ ክሱ የቀረበለት ፍርድ ቤትም ጉዳዩ 2/ The court shall render its decision within 60
በቀረበለት በ% ቀናት ውስጥ ውሳኔ መስጠት days from the date on which the suit is
instituted.
አለበት፡፡
1/ በወንጀለኛ መቅጫ ሕግ የበለጠ የሚያስ 1/ Unless the provisions of the Criminal Code
ቀጣ ካልሆነ በስተቀር የዚህን አዋጅ ድንጋ provide more severe penalties, an employer
ጌዎች ወይም በአዋጁ መሠረት የወጡ ደን who contravenes the provisions of this
ቦችን ወይም መመሪያዎችን የተላለፈ አሠሪ Proclamation or regulations or directives
ከብር 2ሺ /ሁለት ሺህ ብር/ በማያንስና issued pursuant to this Proclamation shall be
ከብር 5ሺ /አምስት ሺህ ብር/ በማይበልጥ penalized by a fine not less than Birr 2,000 or
መቀጮ ይቀጣል፡፡ not exceeding Birr 5,000.
2/ ፍርድ ቤት በሚሰጠው ውሳኔ መሠረት 2/ Where the employer fails to rectify the
የተጣሰው ግዴታ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ contravention, within one month, in
በአሠሪው ካልተስተካከለ የቅጣቱ መጠን accordance with the decision of the court, the
በእጥፍ ጨምሮ ሊወሰን ይችላል፡፡ penalty shall be increased by twofold.
1/ የአካል ጉዳተኞች የሥራ ሥምሪት መብት 1/ The Right of Disabled Persons to Employment
አዋጅ ቁጥር 1)1/09)W6 በዚህ አዋጅ Proclamation No. 101/1994 is hereby
ተሽሯል፡፡ repealed.
gA 4¹þ#3 ØÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R @ መጋቢት 06 qN 2 ሺህ ›.M Federal Negarit Gazeta No. 20 25th March, 2008 …. page 4033
2/ ይህን አዋጅ የሚቃረን ማንኛውም ሕግ፣ 2/ No law, regulation, directive or practice shall,
ደንብ፣ መመሪያ ወይም የአሠራር ልምድ in so far as it is inconsistent with this
በዚህ አዋጅ ውስጥ በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ Proclamations, have force and effect in
ተፈጻሚነት አይኖረውም፡፡ respect of matters provided for in this
Proclamation.