You are on page 1of 20

የበጀት መዝጊያ ዝግጅት ማስፈፀሚያ መርሃ-

ግብር

ኮሚቴ ሪፖርት
ሐምሌ 2015
ይዘት
 አላማ
 ዝርዝር ግብዓት
 የሚያስፈልገው አደረጃጀት
 የኮምኒኬሽን (የመረጃ ልውውጦች)
 የዋጋ ዝርዝር
 ማጠቃለያ
አላማ
 የኢንዱስትሪው በ2015 በጀት ዓመት ሲያከናዉናቸው ለነበሩት ስራዎች እውቅናና
የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ሰራተኞች ሽልማት የሚበረከትበት እንዲሁም
ቀጣይ ሊያመርታቸው ያቀዳቸውን ምርቶች በተሻለ የመነሳሳት መንፈስ ለማምረት
እንዲቻል ከ1237 ሰራተኞችና አመራሮችን ጨምሮ ከ100 በላይ ተጋባዝ እንግዶች
በተገኙበት አጠቃላይ የሰራተኛ ዝግጅት ሀምሌ 27/2015 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ
ማካሄድ ነው፡፡
የምግብ ግብዓት ዝርዝር
ተ.ቁ ዝርዝር  ብዛት መለኪያ የአንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
1 በሬ 03 በቁጥር 80,000 240,000
2 ዘይት 30 ሊትር 950 28,500
3 ቀይ ሽንኩርት 300 ኪሎ 85 25,500
4 በርበሬ 20 ኪሎ 700 14,000
5 አይብ 10 ኪሎ 40 4,000
6 ሚጥሚጣ 02 ኪሎ 700 1,400
7 ድንች 50 ኪሎ 40 2,000
8 ቅቤ 08 ኪሎ 1000 8,000
9 እንቁላል 50 ትሪ 360 18,000
10 እንጀራ 1,700 ብዛት 20 34,000
11 ዳቦ 15 ድፎ 650 9,750
12 ኬክ 01 በቁጥር 8,000 8,000
13 ሶሲ ሶያ 01      
14 ሮዝመሪኖ 01 ጥቅል 200 200
15 ድንብላል 01 ጥቅል    
16 ጥቅል ጎመን 12 ኪሎ 50 600
17 ሃባብ 06 በፍሬ 250 1,500
18 ነጭ ሽንኩርት 05 ኪሎ 350 1,750
19 ቲማቲም ድልህ 03 በጣሳ 500 1,500
የምግብ ግብዓት ዝርዝር የቀጠለ
ተ.ቁ ዝርዝር  ብዛት መለኪያ የአንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
20 ፉርኖ ዱቄት 05 ኪሎ 80 400
21 ቲማቲም 06 ኪሎ 80 480
22 ጨው 05 ኪሎ 30 150
23 ጎመን 01 ማዳበሪያ    
24 ኮሮሪማ 02 ኪሎ 350 700
25 መከለሻ 01 ኪሎ 500 500
26 ክኖር 50 ፍሬ 05 250
27 ጥቁር አዝሙድ 01 ኪሎ 400 400
28 ቃሪያ 02 ኪሎ 100 200
29 ካሮት 10 ኪሎ 50 500
30 ዝኩኒ 10 ኪሎ    
40 ሰላጣ 10 ኪሎ    
41 ሙዝ 06 ኪሎ 60 360
42 አቡካዶ 06 ኪሎ 60 360
43 ሎሚ 01 ኪሎ 100 100
ድምር 403,100 ብር
ለፅዳት የሚያገለግሉ ዝርዝር
ተ.ቁ ዝርዝር  ብዛት መለኪያ የአንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
1 ላርጎ (እቃ ማጠቢያ) 05 ሊትር 90 450
2 የእቃ ሽቦ (እቃ ማጠቢያ) 02 ጥቅል   200
3 እስፖንጅ (እቃ ማጠቢያ) 05 በቁጥር 20 100
4 ጋዜጣ 01 ኪሎ   50
ድምር 800 ብር
የመጠጥ ዝርዝር
ተ.ቁ ዝርዝር  የሰራተኛ ብዛት ብዛት መለኪያ የአንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
1 ውስኪ   05 ባዛት 10,000 50,000
2 ዋይን   10 ብዛት 500 5,000
3 ቢራ 1,000 4,000 ብዛት 45 45,000
4 ቢራ(ከአልኮል ነፃ) 300 300 ብዛተረ 45 13,500
5 ውሃ   10 እሽግ 103 1,030
6 አምቦ ውሃ   02 ሳጥን 600 1,200
7 ለስላሳ   05 ሳጥን 600 3,000
ጠቅላላ ድምር 118,730
የመገልገያ እቃዎች ዝርዝር
ተ.ቁ ዝርዝር  ብዛት መለኪያ የአንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
1 ድስት ትልቁ 08 በቁጥር    
2 ድስት አነስተኛ 05 በቁጥር    
3 የብረት ቁና ትልቁ 01 በቁጥር    
4 ትልቁ ማጥለያ 04 በቁጥር    
5 መዘፍዘፍያ 06 በቁጥር    
6 የወጥ ማቅረቢያ 16 በቁጥር    
7 የምግብ ሰሃን 1600 በቁጥር    
8 ባል 08 በቁጥር    
9 የጠረቤዛ ጨርቅ 08 በቁጥር    
10 ቢላዋ 15 በቁጥር    
11 ጣውላ 03 በቁጥር    
12 የወጥ ማውጫ ጭልፋ 32 በቁጥር    
13 ትልቅ የጎላ ጭልፋ 06 በቁጥር    
14 ማንኪያ የቡፌ 15 በቁጥር    
15 የክትፎና የአይብ ጣባ 06 በቁጥር    
16 የጥብሳ ጥብስ ማንኪያ 01 በቁጥር    
17 ሰርቢስ ጥልቁ 15 በቁጥር    
18 ትሪ 05 በቁጥር    
ጠቅላላ ድምር 150,000 ብር
የተለያዩ ወጪዎች ዝርዝር
ተ.ቁ ዝርዝር  ብዛት መለኪያ የአንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
1 ለባንድ የሚከፈል 01 በቁጥር 50,000 50,000
2 ዲኮር 01 በቁጥር 50,000 50,000
3 ለአበል 20 በቁጥር 2,000 40,000
4 ለህትመት 01 በካሬ 2,000 2,000
ለሽልማት
5 መጠባበቂያ 01 በብር 100,000 100,000
ድምር 242,000 ብር
የምግብ ዝርዝር
 ኖርማል ቡፌ  VIP ቡፌ

1. ቀይ ዝልዝል ወጥ 1. ክትፎ
2. አልጫ ዝልዝል ወጥ 2. ቁርት
3. ምንቸት በቀይ
3. አይብ በነጩ
4. ድብልቅ ቀይ ጥብስ
5. ኖርማል ጥብስ 4. አይብ በጎመን
6. ትሪፓ 5. ዱራታ በድንች
7. ድብልቅ ሰላጣ 6. ዱራታ በካሮት
8. ጎመን በስጋ 7. የበሬ አሩስቶ
9. ክትፎ 8. የቀይ ወጥ
9. አልጫ ወጥ
10. ምንቸት በቀይ
11. ምንቸት በአልጫ
12. ጥብስ
13. ሰላጣ
ቡፌ ሴት_አፕ

Add Text Add Text Add Text Add Text


Simple
Simple

2 3 4 5

Add Text Add Text


Simple Simple

1 6

ጠቅላላ ቡፌ 1X6
በግል ከሚንቀሳቀስ ሼፍ የቀረበ የጉልበት ዋጋ
 1ኛ ተወዳዳሪ ያቀረበው ዋጋ 80,000 ብር
◦ ፕሮግራሙን ለማሳለጥ ከእርድ እስከ መስተንግዶ ሙሉ የሰው ሃይል የራሱን አመቻችቶ
 2ኛ ተወዳዳሪ ያቀረበው ዋጋ 120,000 ብር
◦ ፕሮግራሙን ለማሳለጥ ከእርድ እስከ መስተንግዶ ሙሉ የሰው ሃይል የራሱን አመቻችቶ
 ጠቅላላ ዋጋ

◦ 994,630.00 ብር
በሆቴሎች የቀረበ ዋጋ
 1ኛ ፒራሚድ ሪዞርትር
◦ 1ኛ ደረጃ ቢፌ ከአንድ ለስላሳ መጠጥ ጋር 900 x 1400 = 1,260,000.00 ብር
 2ኛ ሮዝሜሪ ሆቴል
◦ 1ኛ ደረጃ ቢፌ ከአንድ ለስላሳ መጠጥ ጋር 800 x 1400 = 1,260,000.00 ብር
 3ኛ ቶሚ ኢንተርናሽናል ሆቴል
◦ 1ኛ ደረጃ ቢፌ ከአንድ ለስላሳ መጠጥ ጋር 800 x 1400 = 1,260,000.00 ብር
የሚያስፈልገው አደረጃጀት

አቢይ ኮሚቴ
የአባል ብዛት 09

ፋይናንስና ሎጀስቲክ ኮሚቴ


የአባል ብዛት 04

ከክፍሎች የተወጣጡ ንዑስ ኮሚቴ


የአባል ብዛት 33

ባስ አመራር ቦዲና ሲስተም አመራር ከባድ አመራር እስታፍ አመራር


ብዛት 2 ብዛት 2 ብዛት 2 ብዛት 2

አባላት አባላት አባላት አባላት


10+ 5+ 5+ 5+

እንደ አስፈላጊነቱ ከሰኩሪቲ እስታፍ


የተወሰኑ አባላት ለመጠቀም ተሳቢ
ተደርገ 㔫 ል፤
የኮምኒኬሽን (የመረጃ ልውውጦች)

 በሳምንት አንዴ መደበኛ የግምገማ መድረክ ከአቢይ ኮሚቴና የክፍሎች ንዑስ ኮሚቴ
ጋር ይደረጋል፤
 በየቀኑ ሪፖርቶች ይደራጃሉ ይተነተናሉ አቅጣጫ በሚመለከተው አካል ይሰጥባቸዋል፤
ፕሬዳክሽን ስራዎች
 EEG PR and Communication Staff 3 members.
 BAMI PR and Communication Staff 2 members.

◦ Communication Media and Sound System.


የእስፖንሰር ጥያቄ የቀረበባቸው ድርጅቶች
1. ቅዱስ ጎርጊስ ቢራ
2. ዋሊያ ቢራ
3. ዳሽን ቢራ
4. ሃበሻ ቢራ
5. አንበሳ ቢራ
6. አኳ አዲስ ዉሃ
7. ኪያ ዉሃ
8. አዋሽ ባንክ
ከእስፖንሰር የተገኘ ውጤት
እናመሰግናለን

You might also like