You are on page 1of 3

የጨረታ ኮሚቴ ቃለ ጉባኤ

የስብሰባው ቦታ ከሚሴ መ/ት/ኮሌጅ ግ/ፋ/ ቢሮቁጥር 21

የስብሰባው ቀን 26/3/2015

የስብሰባው ሠዓት 4፡30

አቶ/ቶለሳ የዳቴ………….. ሰብሳቢ

አቶ/ ወርቁ ሙለታ…………ፀሃፊ

አቶ /ጨዋቃ ጉዳታደ ………. አባል

አቶ/ጭብሳ እዶሣ………………አባል

የስብሰባው አጃንዳ፡-ጨረታ ሰለ መክፈት ይመለከታል

የከሚሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ አገልግሎት የሚሰጥ በጊቡ ዉስጥ የለዉ የተማሪዎች መዘናኛ ክበብ ህጋዊ ንግዲ
ፊቃዲ ያላቹዉ ከተረጋገጠ በኃላ ተጫራቾችንአገልግሎቱን መስጀመረ ይፈልጋል ፖስታዎች በደንብ መታሸጋቸዉ
ታይቶ ከተፈራሪመን በኋላ ከፈተን በማወዳደር ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድረን አሸናፊውን
በመለየት ውጤቱን እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡

ተ. የዕቃዎ አይነት መለኪያ ብዛ መሰረ ት አህመድ አዜብ አባይ አሸናፊ


ር ት ሀይሉ መሀመድ ሀይሉ ማሞ

ብር ሣ ብር ሣ ብር ሣ ብር ሣ
1 ለስላሳ በቁጥር 1 18 50 18 50 19 00 16 75 አባይ ማሞ
2 እሽግ ውሃባለ 0.5 ሊትር ›› ›› 1 7 00 9 50 8 00 6 50 አባይ ማሞ
3 እሽግ ውሃባለ 1 ሊትር ›› ›› 1 13 75 15 00 15 00 14 75 መሰረ ት ሀይሉ

4 እሽግ ውሃባለ 1.5 ሊትር ›› ›› 1 9 75 15 00 10 50 6 25 አባይ ማሞ


5 እሽግ ውሃባለ 2 ሊትር ›› ›› 1 21 00 22 00 23 00 16 75 አባይ ማሞ
6 ሽይ ›› ›› 1 2 90 3 00 3 00 1 75 አባይ ማሞ
7 ቡና ›› ›› 1 3 75 5 00 4 00 2 50 አባይ ማሞ
8 ወተት ›› ›› 1 8 00 10 00 10 00 6 75 አባይ ማሞ
9 እስፕሪስ ›› ›› 1 3 50 4 50 4 00 2 50 አባይ ማሞ
10 ማኪያቶ ›› ›› 1 4 50 7 00 5 00 3 75 አባይ ማሞ
11 ኬክ ደረቅ ›› ›› 1 14 50 15 00 16 00 6 75 አባይ ማሞ
12 ኬክ ሶፊት ›› ›› 1 14 50 15 00 18 00 7 25 አባይ ማሞ
13 ዳቦ ኖርማል ግራም 1 14 50 4 00 3 90 3 75 አባይ ማሞ
14 ድፎ ዳቦ ትልቁ ›› ›› 1 3 50 120 00 120 00 39 75 አባይ ማሞ
15 ቦንቦሊኖ ›› ›› 1 95 00 10 00 6 00 6 75 አዜብ ሀይሉ
16 ኩኪስ 1 ኪሎ በኪሎ 1 4 75 80 00 40 00 13 50 አባይ ማሞ
ግራም
17 ገብስ ቆሎ (ኤልሳ ቆሎ) ›› ›› 1 35 00 70 00 50 00 13 75 አባይ ማሞ
18 የፆም በየ ዓይነት በቁጥር 1 45 00 30 00 25 00 21 75 አባይ ማሞ
19 ሽሮ ፈሰስ ›› ›› 1 21 50 25 00 25 00 20 50 አባይ ማሞ
20 ሽሮ በድስት ›› ›› 1 20 00 30 00 25 00 21 75 መሰረ ት ሀይሉ

21 እንቁላል ፍርፍር ›› ›› 1 27 00 29 00 30 00 19 75 አባይ ማሞ


22 እንቁላል ስልስ ›› ›› 1 30 00 30 00 31 00 19 50 አባይ ማሞ
23 ፉል ›› ›› 1 20 00 25 00 24 50 17 75 አባይ ማሞ
24 ቂጣ ፍርፍር ›› ›› 1 22 75 20 00 25 00 16 75 አባይ ማሞ

ከለይ የተቀረቡት የማወደድሪያ ሠንጠረዥ በአሻናፊዉ እነ አባይ ማሞ ስር በቀረቡዉ ዝርዝር ዝቅተኛ ዋጋ ከቀረቡት
ዝቅተኛ ዋጋ ማቅረባቻ አሻናፈ መሆናቹዉ በአንዲ ድምጽ ወስነናል የዉሳኔ ሀሳቡን የባላይ አላፍ አቀረበናል ፡፡

ተጨማር ነገር ግን ይህ የተመሪዉን ዋጋ ከተመርዎች ተጠቃሚንት አንፃር ሲታይ ለተማሪዎች ጡሩ መሆኑንም ኮሚቴ
አምኖብታል ነገር ግን የኮሌጁ ማናጂመንት ኮሚቴ በአግልግሎቱ በዋጋዉ ላይ ቅረታዎች ቢቀርቡ አሰፈላግዉ
የአሰተደዳሪዉ እርምጃ ይወሰዳል፡፡

አቶ/ቶለሳ የዳቴ………….. ………..

አቶ/ ወርቁ ሙለታ…………………

አቶ /ጨዋቃ ጉዳታደ ……………..

አቶ/ጭብሳ እዶሣ……………

የባለይ ሃላፊ አስተያየት


----------------------------------------------------------------------------------------------------
----------------------------------------------------------

የተማሪዎች መዝናኛ ክበብ


ተ. የዕቃዎ አይነት መለኪያ ብዛት አባይ ማሞ
ር ብር ሣ
1 ለስላሳ በቁጥር 1 16 75
2 እሽግ ውሃባለ 0.5 ሊትር ›› ›› 1 6 50
3 እሽግ ውሃባለ 1 ሊትር ›› ›› 1 14 75
4 እሽግ ውሃባለ 1.5 ሊትር ›› ›› 1 6 25
5 እሽግ ውሃባለ 2 ሊትር ›› ›› 1 16 75
6 ሽይ ›› ›› 1 1 75
7 ቡና ›› ›› 1 2 50
8 ወተት ›› ›› 1 6 75
9 እስፕሪስ ›› ›› 1 2 50
10 ማኪያቶ ›› ›› 1 3 75
11 ኬክ ደረቅ ›› ›› 1 6 75
12 ኬክ ሶፊት ›› ›› 1 7 25
13 ዳቦ ኖርማል ግራም 1 3 75
14 ድፎ ዳቦ ትልቁ ›› ›› 1 39 75
15 ቦንቦሊኖ ›› ›› 1 6 75
16 ኩኪስ 1 ኪሎ በኪሎ 1
ግራም 13 50
17 ገብስ ቆሎ (ኤልሳ ቆሎ) ›› ›› 1 13 75
18 የፆም በየ ዓይነት በቁጥር 1 21 75
19 ሽሮ ፈሰስ ›› ›› 1 20 50
20 ሽሮ በድስት ›› ›› 1 21 75
21 እንቁላል ፍርፍር ›› ›› 1 19 75
22 እንቁላል ስልስ ›› ›› 1 19 50
23 ፉል ›› ›› 1 17 75
24 ቂጣ ፍርፍር ›› ›› 1 16 75

You might also like