You are on page 1of 1

የኦዳ ቡለቱም ዩኒቨርሲቲ የተማሪውች አገለግሎት የ 2012 ዓ.

ም ግዢ ፍላጎት የምግብ ጠሬ እቃ ዝርዝር እንደሚከተለዉ


አቀርበናል፡፡

ተ.ቁ የግብዓት አይነት መለኪያ ብዛት የ 10 ወር


1 አተር ክክ (የተለቀመ) ኩንታል 231
2 የተለቀመ የተቆላ አተር ኩንታል 128
3 የተለቀመ ምስር ክክ ኩንታል 231
4 የተቆላ ሽንቡራ ኩንታል 130
4 ሰርገኛ ጤፍ ኩንታል 2208
5 ዛላ የማረቆ በርበሬ ኩንታል 77
6 ኢዮዳሮዝድ ጨው ኩንታል 135
7 ሻይ ቅመም ሄል ኩንታል 1
8 ሻይ ቅመም ቀረፋ ኩንታል 2
9 ቆንዶ በርበሬ ኩንታል 5
10 ሻይ ቅጠል ኩንታል 10
11 ሩዝ ኩንታል 193
12 ድንች ኩንታል 1380
13 ቀይ ሽንኩርት ኩንታል 909
14 ቀይ ሰር ኩንታል 52
15 ካሮት ኩንታል 75
16 ገርልጊ ቅቤ ጣሳ 4588
17 ጥራቱን የጠበቀ ጥ/ጎመን ኩንታል 480
18 መርመላታ ጣሳ 9059
19 ደረቅና ትላልቅ ነጭ ሽንኩርት ኩንታል 20
20 ዳቦ ቁጥር 2250000
21 የስጋ ከብት ኪሎ.ግራም 450000
22 የማገዶ እንጨት ዶዶት m3 8200
23 የማገዶ እንጨት ባህርዛፍ m3 1800
23 ሳልሳ ትማትም ድልይ ጣሳ 4588
24 ፓስታ ኩንታል 200
25 መኮረኒ ኩንታል 200
26 ጥቁር አዝሙድ ኩንታል 3
27 ቅንጬ የገብስ ኩንታል 20
28 ጥቁር አዝሙድ ኩንታል 3
29 ሽኖ ለጋ ቅቤ ባለ 1000gm ጣሳ 720
30 ሽዲ ለጋ ቅቤ ባለ 1000gm ጣሳ 520
31 የወጥ ቅመም ዘንጀቢል ኩንታል 40
32 የወጥ ቅመም ኮሮርማ ኩንታል 6
33 የወጥ ቅመም ጥምዝ ኩንታል 4
34 አቸቶ/ቆምጣጤ ½ ሌትር ሌትር 1300
ጎመን ዘር ንጹሁ ኩንታል 15

ከሠላምታ ጋር

You might also like