You are on page 1of 14

1

መግቢያ
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሥር የሚገኘው የከረንሲ ማነጅመንት ከሚያከናውነው ዘርፈ ብዙ ሥራዎች ውስጥ

አንዱ የንግድ ባንክ የሆኑ ወኪል ቅርንጫፎች በባንኩ መመሪያ እና ህግ መሠረት ገንዘብ በመቀበል ወደ ተለያዩ

ቅርንጫፎች ገንዘቦችን እንዲሰራጭ ያደርጋል፡፡ በመሆኑም በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በተፈጠራው የፀጥታ ችግር

ምክንያት የህዝብ መገልገያ የሆኑ የመንግስት ተቋማት ትኩረት ተደርጎባቸው ዘረፋና ውድመት ደርሶባቸዋል፡፡

በተለይም በጦርነቱ በይፋ ተጋላጭ በሆነው በአማራ ክልል ከፍተኛ የሆነ ዘረፋ እና ውድመት ደርሷል፡፡ ከነዚህም

የመንግስት ተቋማት መካከል የፋይናንስ ተቋማት የሆኑ ባንኮች ቀዳሚውን ቦታ ይይዟሉ፡፡ በመሆኑም በአማራ ክልል

ደ/ወሎ ዞን ደሴ ከተማ የሚገኙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንኩ ወኪል ቅርጫፎች የሆኑት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደሴ

ቅርንጫፍ እንዲሁም ዳሽን ባንክ ቧንቧ ቅርንጫፍ የሽብር ቡድኑ ዘራፋና ውድመት ካደረሰባቸው የፋይናንስ

ተቋማት መካከል ይገኙበታል፡፡ በመሆኑም በባንኩ በተሠጠን አቅጣጫ መሠረት የወኪል ቅርንጫፎች ከውድመት እና

ዘረፋ በኋላ ያለውን ሁኔታ አይተን ሪፖርት እንድናቀርብ በታዘዝነው መሠረት በቦታው በመገኘት በቅርንጫፎቹ

ያለው ሁኔታ በዚህ መልኩ እንዲሚከተለው አቅርበናል፡፡

የሁኔታ ትንተና

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደሴ ቅርንጫፍ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደሴ ቅርንጫፍ የዋናው በር ተፈልቅቆ አሸባሪው ቡድን ወደ ውስጥ የገባ ሲሆን የኢሹ ዋናው

በር (Chub door) ለመገንጠል ዳርዳሩን የተቆረቆረና እሳት በመለብለብ ሙቀት እንዲያገኝ በማድረግ በራፉን

ለመክፈት ሙከራ ያደረጉ ሲሆን ይህ አልሳካ ሲላቸው ከዋናው በር (Chub door) በግራ አቅጣጫ ያለው የኮንክሪት

ግድግዳ በመቆርቆር እና በኮንክሪቱ ላይ ያለውን ጠንካራ ብረቶች በግራይንደር በመቆራረጥ 70x70cm የሚሆን

ክፍተት በመፍጠር ወደ ውስጥ የገቡ ሲሆን በውስጥ ያለውን ; ከቅንስናሽ ሳንቲም ጀምሮ እስከ ብር ሁሉንም ገንዘብ

በእኛ የባንክ ሲስተም (QBS) አለን የምንለውን ከዚህ በታች በአይነት አንደሚከተለው ባመለከትነው መሰረት

ማለትም፡-
2

Table-1

CBE Dessie issue Branch Vault Balance New and Old


Notes
Denominatio
n Fresh Re-Issuable Mutilated/Soiled Total
200.00 674,200,000.00 104,600,000.00 -
100.00 122,170,000.00 163,630,000.00 -
50.00 27,700,000.00 73,350,000.00 -
10.00 9,340,000.00 32,590,000.00 -
5.00 27,775,000.00 4,280,000.00 9,655,000.00
1.00 - - 126,032.00
-
Total Notes 861,185,000.00 378,450,000.00 9,781,032.00 1,249,416,032.00

Coins
Total
1.00 318,000.00
0.50 51,000.00
0.25 44,000.00
0.10 16,800.00
0.05 5,400.00
0.01 200.00
435,400.00 435,400.00
Total Coins
1,249,851,432.0
Grand Total for notes and Coins 0
3

በጠቅላላ 1,249,851,432.00 (የተወሰደ ሲሆን ከአካባቢው ሠዎች ባገኘነው መረጃ መሠረት ግድግዳውን

ለማፍረስ እና ኮንክሩቲን ለመናድ 7(ሰባት) ቀን የፈጀባቸው ሲሆን በ 27/02/2014 ገንዘቡን ጭነው መውሰዳቸውን

ከዓይን እማኖች የሰበሰብነው መረጃ ያሳያል፡፡

ከዚህ በተጨማሪም ወደ ዋናው ቮልት ወደ ውሰጥ በመግባት ምንም ዓይነት ብር እና ሳንቲም የሌለ መሆኑን

ካረጋገጥን በኋላ በ Cash centre ያለውን የአዲሱ ገንዘብ የጥሬ ገንዘብ መመዝገቢያ መዝገብ (new cash book)

Balance እስከ 28/11/2021 እንደተመዘገበ እና በተጨማሪም የ Old note cash book- እስከ 27/11/2021

የተመዘገበውን መጠን መረጃ ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

New notes Old Notes


Re-issuable Detto
Denomination Amount Denomination Amount Denomination Amount
200 780,600,000 5 32,125,00 5 9,585,000
0
100 288,600,000 1 318,000 1 126,032
50 101,050,000 0.5 51,000 0.5 0.00
10 41,980,000 0.25 44,000 0.25 0.00
0.10 16,800 0.10 0.00
0.05 5,400 0.05 0.00
0.01 200 0.01 0.00

Total 1,212,230,000 32,560,40 9,711,032


0

በጠቅላላ ብር 1,254,501,432 (አንድ ቢሊየን ሁለት መቶ ሃምሳ አራት ሚሊየን አመስት መቶ አንድ ሺህ
አራት መቶ ሠላሣ ሁለት) በጥሬ ገንዘብ መመዝገቢያ መዝገብ ተመዝግቦ በመረጃ ያገኘን ሲሆን operation
manager የፈረመ ሲሆን ችፍ ካሸር ግን እንዳልፈረመ አረጋግጠናል፡፡

በተጨማሪም ለኢሹ አገልግሎት የሚውሉ Cash Centre sorting room ወንበሮች ጠረንጴዛዎች እና ሌሎች

ንብረቶች ተሰባበረው እና ከጥቅም ውጭ ሆነው የተመለከትን ሲሆን ኢሹ ቅንጫፉ ሥራ ለመስራት ያለበት ቁመና

ምቹ እና አስተማማኝ እንዳልሆነ ለመመልከት ችለናል፡፡


4

ዳሽን ባንክ ቧንቡኃ ቅርንጫፍ

የዳሽን ባንክ የዋና በር በመትረየስ በራፉን በመምታት እና በፊለፊት ያለውን የህንፃውን መስታወት በመሰበር ወደ

ውስጥ የገቡ ሲሆን በተመሳሳይ የኢሹ ዋናው በር (Chub door) ምንም አይነት ጉዳት ሳይደርስበት ከበራፉ በስተግራ

በኩል ያለውን የኮንክሪት ግድግዳ በተመሳሳይ ሁኔታ በመቆርቆር እና በግድግዳው ላይ ያለውን ኮንክሪት ብረቶች

በግራይንደር በመቆራረጥ 80×80 ሴ.ሜ የሆነ ቀዳዳ በመፈጠር ወደ ውስጥ የገቡ ሲሆን እኛ በቦታው ተገኝተን

ባየነው መሠረት በዋናው ቮልት ምንም ዓይነት ገንዘብ ያላገኝን ሲሆን የጥሬ ገንዘብ መመዝገቢያ መዝገብ ለማግኝት

ባደረግነው ጥረት መዝገቡ ተጎድቶ እና ተገነጣጥሎ የተመለከትን ሲሆን ነገር ግን ለመረጃ እንዲሆነን እስከ

26/11/2012 የተመዘገበውን የገንዘብ መጠን የያዝን ሲሆን መረጃውንም ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

New notes Old Notes


Re-issuable Detto
Denomination Amount Denomination Amount Denomination Amount
200 12,600,000 5 0.00 5 0.00
100 1,700,000 1 398,000 1 0.00

50 1,900,000 0.5 0.00 0.5 0.00


10 2,180,000 0.25 0.00 0.25 0.00
5 10,000 0.10 0.00 0.10 0.00
0.05 0.00 0.05 0.00
0.01 0.00 0.01 0.00

Total 18,390,000
398,000 0.00

18,788,000(አስራ ስምንት ሚሊየን ሰባት መቶ ሰማንያ ስምንት ሺህ) ለመጨረሻ ጊዜ በ old & new cash book

የተመዘገበ መሆኑንን ማረጋገጥ ችለናል፡፡ በተጨማሪም በ cash centre ውስጥ ያሉት ወንበር ጠረንጴዛ መቁጠሪያ

ማሽን እና ሌሎችም ጉዳት የደረሰባቸው መሆኑን የተመለከትን ሲሆን ሥራ ለማስጀመር ያለው ቁመና አስተማኝ

አለመሆኑን ተመልክተናል፡፡

በተጨማሪም በ NBE core banking የተመዘገበው የብር መጠን ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
Table-1
5

DB Dessie issue Branch Vault Balance New & Old

ETB Ethiopian Birr

Notes

Denomination Fresh Re-Issuable Mutilated/Soiled Total


200.00 10,000,000.00 2,800,000.00 -

100.00 - 1,800,000.00 -

50.00 - 2,950,000.00 -

10.00 2,080,000.00 1,250,000.00 -

5.00 - 20,000.00 -

1.00 - - 34,000.00

Total Notes 12,080,000.00 8,820,000.00 34,000.00 20,934,000.00

Coins
Total
1.00 348,000.00
0.50 -
0.25 -
0.10 -
0.05 -
0.01 4,000.00
352,000.00 352,000.00
Total Coins
21,286,00
Grand Total for notes and Coins 0.00

በተጨማሪም በምስል ከዚህ በታች እንደሚከተለው አስቀምጠናል፡-


6

የኢትዮጵያ ንግድ

ባንክ ደሴ ቅርጫፍ
7
8
9
10

ዳሽን ባንክ ቧንቡኃ

ቅርንጫፍ
11
12
13
14

You might also like