You are on page 1of 2

ህዳር 24 ቀን 2016 ዓ.

ቁጥር፡ አባ/አስ/401/16

ለ: ወይ. ፍሬሰናይት ጣሰው

ዳይሬክተር፡- ፋይናንሽያል አካውንቲንግ መምሪያ

ከ: ግዛቸው አበበ

ሥራ አስኪያጅ፡- አስተዳደር ዲቪዥን

ጉዳዩ:- የአገልግሎት ክፍያን ይመለከታል፡፡

ታሪኩ ይርጋ የኮሚኒኬሽን ስራዎች ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የስራ ክፍሎች የስልክ መስመር ዝርጋታ ስራ
ላከናወነበት ክፍያ እንዲከፈለው በጠየቀው መሰረት ስራውን ለማከናወኑ ማረጋገጫ በክፍሎቹ የቀረበ በመሆኑ
በተያያዘው ዝርዝር መረጃ መሰረት በጠቅላላ ብር 23,182.85 ሃያ ሶስት ሺ አንድ መቶ ሰማኒያ ሁለት ብር
ከሰማኒያ አምስት ሳንቲም) እንዲከፈለው እንጠይቃለን፡፡

አቶ ታሪኩ በጨረታ የተስማሙበት ዋጋ

ተ.ቁ የሥራ ዋጋ ዝርዝር ብር

የ መስመር መዘርጋት ወይም ቴሌ ካደረሰበት 300.0


1 ወደሚፈልግበት ቦታ ማድረስ 0

220.0
2 የስልክ መስመር ውስጥ ለውስጥ መዘርጋት 0

3 የስልክ ገመድ 13.00

4 ፊሸር 20.00

180.0
5 ቪቴ 0

6 ተለጣፊ የስልክ ሶኬት 40.00

7 ግራፌት 1.50

200.0
8 ብሬከር ማቀፊያ 0
ተ. ቁ የሥራ ክፍሉ ሥም ጠቅላላ ክፍያ

1 ዲጂታል ማርኬቲንግ 4,016.95

2 መስቀል ፍላወር ቅርንጫፍ 2,638.10

3 መካከለኛው አዲስ ዲስትሪክት 2,946.30

4 ካዛንችስ ቅርንጫፍ 4,946.15

5 ዋና ብድር መምሪያ 2,626.60

6 ዲፒዩት ቺፍ ዋና ሪቴል ቢዝነስ 2,674.90

7 ፋይናንስ መምሪያ 1,799.75

8 አክሴፕታንስ ኔትዎርክ 1,534.10

ድምር 23,182.85

––––––––––– –––––––––––

ያዘጋጀው ያረጋገጠው

ይሁኔ ጥላዬ ነጋ ዘውዱ

ከሠላምታ ጋር!

አባሪ፤ 8 ገፅ

You might also like