Professional Documents
Culture Documents
D.berhan 07.02.16 Weekly
D.berhan 07.02.16 Weekly
የደ/ብርሃን ገቢዎች መምሪያ የደንበኞች አገ/ዋና የስራ ሂደት አስከ 07.02 2016 ዓም የተከናወነ ሳምንታዊ ሪፖርት፤
ይህ ሪፖርት ለክልል የደንበኞች አገ/ - ለመምሪያ ኃላፊ - ለመምሪያው ዕቅድና ለግብር ትምህርት በየሳምንቱ ይሰጣል፤
II. የታክስ ዉሳኔን በመቃወም የሚቀርቡ ቅሬታዎች 96% ምላሽ እንዲያገኙ ማድረግ የማጽናት አቅምን 80% ማድረስ፣
1
III. ይግባኝ የሚጠየቅባቸዉ የታክስ ዉሳኔዎች 95% ምላሽ እንዲያገኙ ማድረግ፣ተከራክሮ የማሸነፍ አቅም 75% በላይ እንዳይበልጥ ማድረግ
IV. የግብር ከፋይ ምዝገባ ስረዛ የአገልግሎት ጥያቄዎችን 100% ምላሽ መስጠት ፣
ተቁ የቀረበ ጥያቄ VAT &/0r አዲስ TIN ምላሽ የተሰጠ VAT &/0r አዲስ TIN አፈጻጸም VAT ምርመ
መምሪያና በዚህ ሳምንት እስከዚህ ሳምንት በዚህ ሳምንት እስከዚህ ሳምንት &/0r አዲስ TIN ራ
ክፍለ ከተማ
2
ተቁ የቀረበ ሁሉም ዓይነት ክሊራንስ ምላሽ የተሰጠ ሁሉም ዓይነት ክሊራንስ አፈጻጸም ምርመራ
መምሪያና በዚህ ሳምንት እስከዚህ ሳምንት በዚህ ሳምንት እስከዚህ ሳምንት
ክፍለ ከተማ
1 መምሪያ 30 183 30 183 100
2 ምኒልክ 34 724 34 724 100
3 ጣይቱ 86 346 86 346 100
4 ዘሪያዕቆብ 55 361 55 361 100
5 ጠባሴ 137 612 137 612 100
6 ጫጫ 40 154 40 154 100
ድምር 382 2380 382 2380 100
VI. የንግድ ግብር ከፋዮችን የሊዝ መረጃን ጨምሮ 75%በወረደዉ ሶፍት ዌር በዘመናዊ መንገድ ያልተደራጀዉን እንዲደራጅ ማድረግ፣
VII. የግብር ዉሳኔን ጨምሮ ሌሎች ለግብር ከፋዩ መድረስ የሚገባቸዉ ዉሳኔዎችን 98% ለግብር ከፋዩ ማድረስ
3
ተቁ ለስርጭት የቀረበ የግብር ውሳኔ + አከ/ተ የተሰራጨ የግብር ውሳኔ + አከ/ተ አፈጻጸም
መምሪያና በዚህ ሳምንት እስከዚህ ሳምንት በዚህ ሳምንት እስከዚህ ሳምንት
ክፍለ ከተማ ምርመራ
የተሸለ ተሞክሮ
በክ/ከተማ በጠበቆች የግብር አከፋፈል ዙሪያ ለተነሳበት የይታይልን ጥያቄ፤ ከጠበቆች ማኀበር፤ ከንግድ ም/ቤት እና ከፍትህ ጋር በጋራ በመነጋገር የትኛው ጠበቃ በተገቢው ገቢ በማግኘት ሰርቷል
ማን አልሰራም የሚለውን በበቂ ማስረጃ ላይ ተመስርቶ በመመርመር ምላሽ መስጠት መቻሉ የነበረውን የመልካም አስተዳደር ችግር መፍታት መቻሉ፤
ከቁርጥ ግብር ጥናቱ ጋር በተያያዘ የአከራይ ተከራይ በዛብን በሚል የመልካም አስተዳደር ጥያቄ አቅርበው ባለጉዳዮች ቁጭ አድርጎ በማወያየት በስሌቱና በፍትሐዊነተቱ ዙሪያ በተገቢው
በመተማመን ወደ ክፍያ የገቡ መኖራቸው፤
ያጋጠሙ ችግሮች
ገቢ ለልማት