You are on page 1of 19

ቁጥር ምሸወገ/ግ/ት/------/98/012

ቀን 24 /05/2012

ለሰ/ሸዋ ዞን አስተ/ገቢዎች መምሪያ ጽ/ቤት

ለግብር ት/ርትና ኮሙኒኬሽን ዋና ስራ ሂደት

ደ/ብረሃን

ጉዳዩ. የጥር ወር 2012 ወርሃዊ ሪፖርት ስለመላክ

በጥር ወር 2012 ዓ.ም እናከናውናቸዋለን ብለን በዕቅድ ከያዝናቸው ውስጥ በወሩ ያከናወናቸውን ሥራዎች የሚያሳይ
--------ገጽ ሪፓርት በዚህ ሸኚ ደብዳቤ ልከናል

ገቢ ለልማት!

ግልባጭ

ለጽ/ቤቱ

አረርቲ

መግቢያ

አገራችን ኢትዮጵያ በያዝነዉ 2 ኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን የስትራቴጅክ እቅድ ዘመን /2008-2012 ዓ.ም/ አገራችን
ያስቀመጠችዉን ራዕይ ለማሳካት ወረዳው በሁሉም ዘርፍ የበኩሉን ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በተለይም የህ/ሰቡን የልማት
ጥያቄን ለመመለስ የሚያስችለዉን የፋይናንስ ፍላጎት ለማሟላት ለአገር ዉስጥ የታክስ ገቢ አሰባሰብ ትኩረት በመሰጠቱ ተቋሙ
በልዩ ሁኔታ እየሰራ ይገኛል፡፡ለዚህም የግብር አሰባሰብ ስርዓቱን ተደራሽ ለማድረግ፣ ፍትሀዊና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት
በሚያስችል አግባብበ ግብር ከፋዩን ማደራጀት፣ማስተማር በግብር/ታክስ ማጭበርበር የተሰማሩ ኪራይ- ሰብሳቢ ግብር
ከፋዮችንና ፈጻሚዎችን ዘላቂነት ባለዉ መልኩ በመታገል ማዳከምና ለልማታዊነት የተመቸ የግብር አስተዳደር ስርዓት መፍጠር
ይኖርብናል፡፡ከዚህ አኳያ የገቢ ተቋሙ የዘርፉን የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ መሰረት በማድረግ በወረዳው የሚገኙ
የአስተዳደር አካላት ለገቢ ተቋሙ የሰጡትን ትኩረትና ድጋፍ እንደ አንድ መልካም አጋጣሚ በማየት እንዲሁም የወረዳዉን
ኢኮኖሚ ነባራዊ ሁኔታ በማገናዘብ እና የገቢ መሰብሰብ አቅምን ግምት ዉስጥ በማስገባት ከመደበኛ ገቢ ብር
38¸939¸628 /ሰላሳ ስምንት ሚሊየን ዘጠኝመቶሰላሳዘጠኝ ሺ ስድስት መቶ ሃያ ስመንት /ብር ለመሰብሰብ አቅዷል፡፡
ስለሆነም የምን/ሸን/ ወረዳ አስ/ገቢዎች ጽ/ቤት ከላይ የተቀመጠውን የገቢ እቅድ ለመሰብሰብ የንግድ ማህበረሰቡን
የአመለካከት፣ የክህሎት፣ የግብአት፣ አሰራርና አደረጃጀት ችግሮችን ለመቅረፍ የግብር ጉዳይ ይመለከተኛል የሚል አስተሳሰብ
ያለው የንግድ ማህበረሰብ ለመፍጠር የግብር ትምህርትና ኮሙዩኒኬሽን የስራ ሂደት በ 2012 በጀት አመት አከናውናለሁ ብሎ
ካቀደው ተግባር ውስጥ የታህሳስ ወርናእስከዚህወርየተከናወኑትንእንደሚከተለውቀርቧል፡፡

2.ዓላማ
በፈቃደኝነት የመክፈል ባህልን በማዳበር ኢኮኖሚልማታዊ የታክስ አስተዳደር ሥርዓት በመገንባት ለልማታዊ ባለሃብቱ አመቺ
ሁኔታ ለመፍጠር ፣ኪራይ ሰብሳቢነትን ለማዳከም እና የግብር ከፋዩን ህ/ሰብና አጋር አካላትን አስተሳሰብና ግንዛቤ በመቀየር ግብር
ው የሚያመነጨውን ገቢ በብቃት በመሰብሰብ ለወረዳችን የልማትና የመልካም አስተዳደር እቅዶች አስፈላጊውን ገቢ
ለመሰብሰብ ነው፡፡

3.የስራ ሂደቱ ዋና ዋና ግቦች

የግብር ትምህርት አሰጣጥና የግንኙነት ስርዓትን ማሻሻል፣የደንበኞች አገልግሎትና
ድጋፍ አሰጣጥን ማሻሻል፣የመረጃ አያያዝ ስርዓትን ማሻሻል፣የሀብት አጠቃቀምና
ውጤታማነትን ማሻሻል፣ንቃተ ህሊናው የዳበረ ግብር ከፋይ እና በራሱ ተነሳሽነት
ግብር የሚከፍል ነጋዴ መፍጠር

4.ወቅታዊ የግብር ከፋይ ብዛት መረጃ

ስራ እርሻ ታክስ ደ
ግብር ስራ ሰብሳቢ ረ
ንግድ ትርፍ ሰ

CR
ሀ ለ ሐ ወፍጮ ትራንስፖ መ የግ አ/ ኢ ቲ M ማ
ርት /
ል አ ን ቫ ኦ ን

ወሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወሴ ድ ድ ደ ቨ ትቲ ዋ

ር ር ስ ል

ጂ ተ

ት ር
644
60 አዲስ

8
2514
3

18

63

28

9
15

345

61
2

25672
66

26
989

39

39
1.የቁልፍተግባራትአፈፃፀም
1

.የታክስ ክበባት
1

የክበብና የአባላት ብዛት

 17 የአባላት ብዛት ወ=637 ሴ= 552
ድምር=1188 ተቋቁመዋል እነጂ ከ 17 ቱ ክበባት ውስጥ 67 ክበባት
በአካልና በስልክ በመደገፍ በድግግሞሽ ተወያይተዋል ነገርግን በዚህ
ወር 17 ቱም በአካል ተደግፈዋል
 ለ 17 ቱም የት/ርት ቤት ክበባት እስከዚህ ወር 57 የት/ርት
ቤትክበባት የመወያያ ሰነድ ማሰራጨት ተችሏል
 በአካልና በስልክ 17 የትም/ቤት ክበባት በወሩ 17 ክበባት እስከዚህ
ወር ወ 818 ሴ 2030 ድ 2848 በተሰጡት ሰነድላይመወያየታቸውን
በድግግሞሽ በመደገፍ ተወያይተዋል
 ለሁሊም ክባባት የጥያቔና መልስ ወድድር አንዲያደርጉ በአካልና
በስልክ ድጋፍ ተደርጎ የ 17 ት/ቤት የጥያቄና መልስ ወድድር
ተካሂዷል
2 .የሂደቱን ዕቅድ ክንውን በሲቪል ሰርቪስ መመሪየ በማነጂመንትና
በጠቅላላ ሰራተኛ ተገምግሟል ሄደቱ በደረጃ 2 ኛ ሆኖ በጥንካሬና
በድክመት በመገምገም የተቀመጠ የቀጣይ አቅጣጫ
በብሎክ አደረጃጀት የሚሠሩ ስራዎችን አጠናክሮ መስራት
ችግር ያለባቸውን እና በደረሰኝ አቆራረጥ ችግር ያለባቸውን
በመለየት ትንንሽ መድረኮችን ማዘጋጀት ግንዛቤ መፍጠር
የመጣውነውን ለውጥ መያዝ
ውዝፍ ግብር ያለባቸውን በመለየት እንዲከፍሉ ቤትለቤት ግንዛቤ
መፍጠር
ሂሳብ መዝገብ ያለያዙትን እንዲይዙ ቤትለቤትና በመድረክ
አንዲይዙ ግንዛቤ መፍጠር
3.የንግድና ዘ/ማህበራት
 አሁን በንግድ ስራ ላይ ያሉ አባላት ብዛት ወ = 776 ሴ= 605 ድ= 1381

 ለታክስ አሰባሰብ ስራው ያበረከቱት አስተዋጽዎ ምንድ ነው ?

ውይይት ስላልተካሄደ ያደረጉት አስተዋፅዎ የለም ምክንያቱ
ማህበራቱን ለማጠናከር ቢሞከርም ወደ ስራ አልገቡም ይሁን
እንጂ እስከዚህ ወር ማህበሩን ለማጠናከር የቦርድ አባላቱን አንድ
መድክ ማካሄድ ተችሏል ወ =7 ሴ =1 ድ=8

2 አበይት ተግባራት የመድረክ ስራዎች በተመለከተ

 አዲስ በወጡ መመሪያዎች ለተቐም ባለሙያ ሰነድ በማዘጋጀት በወሩ ወ 10 ሴ 9 ድ
19 እስከዚህወር ወ 34 ሴ 25 ድ 49 ግንዛቤ ተሰጥቷል
 ለደረጃ ‹‹ለ›› ሂሳብ መዝገብ ለሚይዙ የወሩ ወ 114 ሴ 5 ድ 119 እሰከዚህ ወሩ ወ
=554 ሴ= 251 ድ = 805
 የደረጃ ሽግገር ላደረገ የወሩ የለም እስከ ወሩ 3 እሰከዚህ ወሩ ወ =2 ሴ= ድ = 2 ግንዛቤ
ተሰጥቷል
 ተ.እ.ታ. አዲስ ተመዝጋቢዎች ትምህርት መስጠት ዙሪያ በወሩ 1 ወ
2 ሴ ….እሰከዚህ ወር መድረክ = 2 ወ =9 ሴ =ድምር =9 ግንዛቤ መፍጠር
ተችሏል
 በባህሪና በስጋት በቀይ ለተፈረጁ የደረጃ ሀ ናለ ግብር ከፋዩች ግንዛቤ
በወሩ መድክ የለም አስከ ወሩ መድረክ 1 ወ 2 3 ሴ =3 ድምር =5
ተከናውኗል
 ለደረጃ ሐ አዋጁን በተመለከተ ግንዛቤ መፍጠር በወሩ የለም
እስከዚህ ወር 4 ወ =649 ሴ =287 ድምር =936 በድግግሞሽ ግንዛቤ
ተፈጥሯል
 ለመንግስትሰራተገኞች ሰለሰራግብር አወሳሰን በወሩ መድረክ የለም
ወ =16 ሴ =4 ድምር 10 እስከ ወሩ መድረክ 5 ወ =371 ሴ =246 ድምር
617 ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ለግልናመንግስታዊ ላልሁኑ በወሩ 1 እስከ ወሩ መድረክ 2 ወ 59 ሴ
=18 ድምር 77 እስከዚህ ወር ወ =94 ሴ =50 ድምር =114 ግንዛቤ
ተፈጥሯል
 ለነባር እና አዲስ አመራር ዋናዋና ግብርና ታከስ አዋጆችን
ማስተዋወቅመድረክ በወሩ የለም እስከህ ወሩ መድረክ 1 ወ =9 ሴ
=3 ድምር =12 ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ለነባር እና አዲስ አመራር በአጋነት ና በወቅታዊ ስራ ዙሪያ መድረክ
በወሩ መድረክ 1 ወ =14 ሴ =1 ድምር =15 እስከህ ወሩ መድረክ 6 ወ
=96 ሴ =32 ድምር =128 በድግግሞሽ ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ለግብር ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ የይግባኝ መመሪያ ማወያትና ማስተማር
መድረክ በወሩ የለም እስከህ ወሩ መድረክ 2 ወ =9 ሴ =3 ድምር
=12 በድግግሞሽ ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ለግብር ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ያለአግባብ ይግባኝ ለሚጠይቁ
ማስተማር መድረክ በወሩ የለም እስከህ ወሩ መድረክ 3 ወ =20 ሴ
=3 ድምር =23 በድግግሞሽ ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ለንግድና /ዘ/ማህበር /ለነጋዴ ሴቶች ማህበር/ መድረክ በወሩ የለም
እስከህ ወር መድረክ 1 ወ =11 ሴ =2 ድምር =13 ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ለተማሪዎች የገቢ አዋጆችን ለታክስ ክበባት አባላትና ለተማሪዎች
ማስተማር በወሩ መድረከ የለም እስከዚ ወር መድረከ 3 ወ =1327
ሴ=988 ድ =2315 ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ለመምህራንና ት/ርት ቤት ማህበረሰብ በቫት ቲኦቲና እንዲሁም
ደረሰኝ አጠቃቀምና አቀባበል ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጥ በወሩ
መድረክ የለም አስከ ወሩ መድረክ 1 ወ =63 ሴ =16 ድምር =79
ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ከህዝብ ክንፍ አካላት አባላት ጋር የተካሄደ የምክክር መድረክ የገቢ
ዕቅድ ማስተዋወቅ መግባባት መፍጠር በወሩ መድረክ የለም እስከ
ወሩ መድረክ 2 ወ =242 ሴ =176 ድምር =418 ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ከህዝብ ክንፍ አካላት አብይ ኮሚቴ ጋር የተካሄደ የምክክር መድረክ
የገቢ ዕቅድ ማስተዋወቅ መግባባት መፍጠር በወሩ መድረክ የለም
እስከዚህ ወር መድረክ 1 ወ =2 ሴ =2 ድምር =4 ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ከህዝብ ክንፍ አካላት ቴክኒክ ኮሚቴ ጋር የተካሄ ደየምክክር መድረክ
የጋራ ስምሪናየህዝብ ክንፍ ስራን መገምገም በወሩ መድረክ የለም
እስከ ዚህ ወሩ መድረክ 1 ወ =6 ሴ =4 ድምር =10 ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ከታክስ አንባሰደሮች የሐምሌ ስራን አስመለክቶ የወሩ መድክ የለም
እስዚህርወ=3 ሴ=1 ድ=4 ግንዛቤ ተፈጥሯል
 የንቅናቄ መድረክ ከተለያዪየህብረተሰብ ክፍሎችጋር የማወያየ ሰነድ
በማዘጋጀት የወሩ መድረክ 1 ወ =158 ሴ =43 ድምር = 201 እስከዝ
ወር መድረክ 1 ወ =158 ሴ =43 ድምር =201 ግንዛቤ ተፈጥሯል
ከዚሁጋር ተያይዞ የተሻለ አፈፃፀምላላቸው
ለመንግሰታዊናመንግስታዌ ላልሆኑ ተቋማት ፡ለነጋዴዎች፡ ለታክስ
አንባሳደሮች እና ከንግዱ ማህበረሰብ ውጪ ላሉ በድምሩ 21
እስከዚህወር ቅድሚያየከፈሉ የደረጃ ´´ሐ ´´ጨምሮ 63 የእውቅና
ሰርተፍኬት ተሰጠቷል
ይህን የንቅናቄ መድረክ ሲካሄድ የወጣ ጠቅላላ ወጭ እሰከወሩ 3870 ብር
ነው
 ለዲጄ ብር 1500
 ለሻይቡና ብር 2120
 ለሰርተፍኬት ብር 150
 ለቤንዝል ብር 100
3. ቤትለቤት ግንዛቤ ፈጠራ በተመለከተ
 ለደረጃ ሀናለ በደረሰኝ አቆራረጥ በሽያጭ መመዝቢያ መሳሪያ
እንዲም ሂ/መዝገብ እና ሌሎች የታክስ ኃላፊነቶች ማስተማር በወሩ
72 ወ =67 ሴ= 5 ድ= 72 እስከዚህ ወር ወ = 180 ሴ 18 ድ 198
በድግግሞሽ ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ለደረጃ ሐ በግብር አዋጂና በደረሰኝ ጠቀሜታ ህገ /ወጥ ንግድና
የግብር መክፈያ ወቅት በወሩ 79 ወ= 19 ሴ=60 እስከ ወሩ ወ =1633 ሴ
=1176 ድምር =3009 በድግግሞሽ ግንዛቤ ተፈጥሯል
 የቢሮ ገጽለገጽ ት/ርት መስጠት በወሩ ወ 2 ሴ 1 ድ 3 እስከ ወሩ
ወ =65 ሴ =11 ድምር =76 ግንዛቤ ተፈጥሯ
 ለሁሊም ክባባት የጥያቔና መልስ ወድድር አንዲያደርጉ በአካልና
በስልክ ድጋፍ ተደርጎ የ 17 ት/ቤት የጥያቄና መልስ ወድድር
ተካሂዷል
4.በህትመት ውጤቶች ማስተማር መረጃ መስጠት በተመለከተ
 በራሪ ወረቀት በወሩ እትም 2 እሰከ ወሩ 9 ኮፒ የወሩ 340
አስከወሩ 2724 ተሰራጭቷል
 ባነር ለደረጃ ሐ፤ለና ሀ ግብር መክፈያና ማሳወቂያ መለጠፍ
በወሩ የለም አስከወሩ 12 ተሰቅሏል
5 በኤሌክትሮኒችስመሳሪያ ት/ም መሰጠት
 በሚኒሚዲ ስርጭት በወሩ 1 እስከ ወሩ 3 ጊዜ በሰዓት የወሩ 1.55
እስከወሩ 2.02 ደ ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ዜና መግለጫ አዘጋጂቶ ለሚዲያ ማሰራጨት በወሩ 1 አስከወሩ 10
ማሰራጨት ተችሏል
 በኤፍ ኤም ራድዩ ት/ርትና መረጃ መስጠት በወሩ የለም እስከ ወሩ 3
ጊዜ በሰዓት 2 ደቂቃ ግንዛቤ ተፈጥሯል
 በፌስ ቡክ መረጃ መጫን በወሩ 2 ጊዜ እስከ ወሩ 11 ጊዜ ግንዛቤ
ተፈጥሯል
 ሞንታርቦና በማይክፎን ቅስቀሳ ማድረግ በወሩ የለም እስከ ወሩ 18
ጊዜ በሰዓት 8:00 ቅስቀሳ ተደርጓል
5 .የተማሪ ክበባት ማጠናከር በተመለከተ
 የታክስ ክበባት በት/ቤት ማጠናከር /መደገፍ አካልናበስለክ /
በአካል ወሩ 17 ት/ቤት የአባላት ብዛት ወ =34 ሴ =33 ድ= 67 እስከ
ወሩ 67 በድግግሞሽ አስከወሩ የአባላት ብዛት ወ =636 ሴ= 552 ድ=
1188
 ግብረ/መልስና ቼክ ሊስት በወሩ 1 ጊዜ እስከ ወሩ 6 ጊዜ
ተሰጥቷል
 የተቋሙን ዕቅድ አፈፃፀም ለሚመለከታቸው ማስተላለፍ
በወሩ 1 ጊዜ እስከ ወሩ 6 ጊዜ ማስተላለፍ ተችሏ
 የግብር ሳምንት እቅድ ተቅዶ በማኔጅመንትና በአሰተዳደር
ምክርቤት የጋራ ተደረጎ ወደተግባር ተግቷል
እስከዚ ወር የመጣ ለውጥ
o አዲስ ንግድ መረቡ ለማስገባት አቅደን 38 ማስገባት መቻሉ
o አከራይ ተከራይ የዘመኑ ማስከፈል የድርጂት 134 የመኖሪያ 51
ድምር 185 ታቅዶ 85% በላይ ማስከፈል መቻሉ
2. የሂደቱ ጠንካራና ደካማ ጎን
 57 ት/ርት ቤት መየተማሪ ክበባትን በድግግሽ ደገፍ መቻሉ
 የደረጃ ሐ ግብር ከፋዮች በሙሉ ግብራቸውን አጠናቅው እንዲከፍሉ
መደጉ ቀድመው ለከፈሉ 42 ግብር ከፋይ እውቅና መስጠት
 በወሩ የለም 198 ደረጃ ሀናለ
ሪፖርት እዲያደርጉ ቤትለቤት መቀስቀስ
መቻሉ አሰከዚሁሉም የደረጃ ሀና ለ ግብርከፋዮች ግብራቸውንና ወርሃዊ
ፖርታቸውን በወቅቱ እንዲከፍሉ መደረጉ
 በወሩ የታክስ ንቅናቄ ተግባር እንዲሳካ ባለድርሻ አካላት በዕቅድ
በማሳተፍ የታክስ አባሳደሮችን ለቀጣይ ስራ ማወያየት መቻሉ
በመመልመል እውቅናመሰጠቱና
በወሩየለምየታክስ አባሳደሮችን ለሐምሌ ስራ ማወያየት መቻሉ
በመመልመል እውቅና መስጠት
3 ደካማ/ጎን
 ሁለንም አደረጃጀቶች ወደ አሰራር ማስገባት አለመቻሉ
 ሁሉንም ግብር ከፋይ ተደራሽ ማድረግ አለመቻሉ
 ከአጋር አካላት ጋር በመቀናጀት ትልልቅ መደረኮችን አለመጠቀም
4 ያጋጠሙ ችግሮች
 በውቅቱ ግብራቸውን እንከፍሉ የተቀሰቀሱ ግብር ከፋዮች ጊዜው ገና ነው በሚል
በወቅቱ አለማሳወቅ
 ወሩንሙሉ መረጃ በማጥናት መጠመድ
 እስከዚ መብራትና የጽህፈት መሳሪያ የግብአት እጥረት መኖር
 አጋር አካላት ሚናቸውን በሚጠበቀው ልክ አለመወጣት
 ግብር ከፋዩ ለግንዛቤ ፈጠራ ሲጠራ የተሟላ ቁጥር አለመገኘት
 የታክስ ፎረም ከሂደቱና ከተቋሙ አቅም በላይ በመሆኑ ውይይት
አለመካሄዱ
 በወሩ 13 እስከዚህወር 136 ውዝፍ ግብር ያለባቸውን ግብር ከፋዮችን
ቤት ለቤት በመንቀሳቀስ በቅስቀሳ ቅጽ በማስፈረም እንዲከፍሉ
በማድረግና ገቢውን መሰብሰብ ተችሏል፡
 የንግድና ዘ/ማህበራት ም/ቤት በአዲስ አለመቋቋሙና ነባሩም በስራ ላይ
አለመሆን
 የግድ ማህበረሰቡ ለውይይት ሲፍለግ አለመገኘት
 የመብራት መቆራረጥ
 የወቅቱ አገራዊ የፖለቲካ ሁኔታ ተግባራትን በብቃት ለመወጣት
አለማስቻሉ
5 የተወሰዱ መፍትሄዎች
 ትንንሽ መድረኮችን በየዘርፋ ለግንዛቤ ፈጠራ በመጠቀም
 ግብአቶችን ከሌሎች ተቋማት ትብብር በመጠየቅ ማሳካት
ተችሏል፡፡
 ውዝፍ ግብር ያለባቸውን ግብር ከፋዮችን ቤት ለቤት በመንቀሳቀስ
በቅስቀሳ ቅጽ በማስፈረም እንዲከፍሉ በማድረግና ገቢውን
መሰብሰብ ተችሏል፡
 አቅም በፈቀደ ዕቅዶች እንዲሳኩ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም
መስራት
ማጠቃለያ በእስከዚህ ወርትኩረት
ሰጥተን ለመስራት የሞከርነው ደረጃ ሀናለ ግብር ከፋዮች በየደረጃቸው የመክፈያ
ጊዜያቸውን ጠብቀው ዓመታዊ ግብራቸውን በወቅቱ እንዲከፍሉ በተለያዩ
የመቀስቀሻ ዘዴዎች በመቀስቀስና በማስተማር በወሩ ሪፖርቱ እስከ ተዘጋጀበት ድረስ
ከታቀደው እቅድ 38¸939¸628 ብር ውስጥ 14,918,333.33   አስራ አራት
ሚሊዎን ዘጠኝ መቶ አስራስምንት ሺ ሶስት መቶ ሰላሳሶስት ብር ከሰላሳሶስት
ሳንቲም መሰብሰብ ተችሏል
ቁጥር ምሸወገ/ግ/ት/07/98/012

ቀን 21 /04/2012 ዓ.ም

ለሰ/ሸዋ ዞን አስተ/ገቢዎች መምሪያ ጽ/ቤት

ለግብር ት/ርትና ኮሙኒኬሽን ዋና ስራ ሂደት

ደ/ብረሃን

ጉዳዩ. የታህሳስ ወር 2012 ወርሃዊ ሪፖርት ስለመላክ

በታህሳስ ወር 2012 ዓ.ም እናከናውናቸዋለን ብለን በዕቅድ ከያዝናቸው ውስጥ በወሩ ያከናወናቸውን ሥራዎች የሚያሳይ
--------ገጽ ሪፓርት በዚህ ሸኚ ደብዳቤ ልከናል

ገቢ ለልማት!

ግልባጭ

ለጽ/ቤቱ ቸኮል ጌታቸው

አረርቲ የ/ት/ኮሙ/ዋ/ሂ/አሰተባባሪ

መግቢያ

አገራችን ኢትዮጵያ በያዝነዉ 2 ኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን የስትራቴጅክ እቅድ ዘመን /2008-2012 ዓ.ም/ አገራችን
ያስቀመጠችዉን ራዕይ ለማሳካት ወረዳው በሁሉም ዘርፍ የበኩሉን ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በተለይም የህ/ሰቡን የልማት
ጥያቄን ለመመለስ የሚያስችለዉን የፋይናንስ ፍላጎት ለማሟላት ለአገር ዉስጥ የታክስ ገቢ አሰባሰብ ትኩረት በመሰጠቱ ተቋሙ
በልዩ ሁኔታ እየሰራ ይገኛል፡፡ለዚህም የግብር አሰባሰብ ስርዓቱን ተደራሽ ለማድረግ፣ ፍትሀዊና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት
በሚያስችል አግባብበ ግብር ከፋዩን ማደራጀት፣ማስተማር በግብር/ታክስ ማጭበርበር የተሰማሩ ኪራይ- ሰብሳቢ ግብር
ከፋዮችንና ፈጻሚዎችን ዘላቂነት ባለዉ መልኩ በመታገል ማዳከምና ለልማታዊነት የተመቸ የግብር አስተዳደር ስርዓት መፍጠር
ይኖርብናል፡፡ከዚህ አኳያ የገቢ ተቋሙ የዘርፉን የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ መሰረት በማድረግ በወረዳው የሚገኙ
የአስተዳደር አካላት ለገቢ ተቋሙ የሰጡትን ትኩረትና ድጋፍ እንደ አንድ መልካም አጋጣሚ በማየት እንዲሁም የወረዳዉን
ኢኮኖሚ ነባራዊ ሁኔታ በማገናዘብ እና የገቢ መሰብሰብ አቅምን ግምት ዉስጥ በማስገባት ከመደበኛ ገቢ ብር
38¸939¸628 /ሰላሳ ስምንት ሚሊየን ዘጠኝመቶሰላሳዘጠኝ ሺ ስድስት መቶ ሃያ ስመንት /ብር ለመሰብሰብ አቅዷል፡፡
ስለሆነም የምን/ሸን/ ወረዳ አስ/ገቢዎች ጽ/ቤት ከላይ የተቀመጠውን የገቢ እቅድ ለመሰብሰብ የንግድ ማህበረሰቡን
የአመለካከት፣ የክህሎት፣ የግብአት፣ አሰራርና አደረጃጀት ችግሮችን ለመቅረፍ የግብር ጉዳይ ይመለከተኛል የሚል አስተሳሰብ
ያለው የንግድ ማህበረሰብ ለመፍጠር የግብር ትምህርትና ኮሙዩኒኬሽን የስራ ሂደት በ 2012 በጀት አመት አከናውናለሁ ብሎ
ካቀደው ተግባር ውስጥ የታህሳስ ወርናእስከዚህወርየተከናወኑትንእንደሚከተለውቀርቧል፡፡

2.ዓላማ
በፈቃደኝነት የመክፈል ባህልን በማዳበር ኢኮኖሚልማታዊ የታክስ አስተዳደር ሥርዓት በመገንባት ለልማታዊ ባለሃብቱ አመቺ
ሁኔታ ለመፍጠር ፣ኪራይ ሰብሳቢነትን ለማዳከም እና የግብር ከፋዩን ህ/ሰብና አጋር አካላትን አስተሳሰብና ግንዛቤ በመቀየር ግብር
ው የሚያመነጨውን ገቢ በብቃት በመሰብሰብ ለወረዳችን የልማትና የመልካም አስተዳደር እቅዶች አስፈላጊውን ገቢ
ለመሰብሰብ ነው፡፡
3.የስራ ሂደቱ ዋና ዋና ግቦች
የግብር ትምህርት አሰጣጥና የግንኙነት ስርዓትን ማሻሻል፣የደንበኞች አገልግሎትና
ድጋፍ አሰጣጥን ማሻሻል፣የመረጃ አያያዝ ስርዓትን ማሻሻል፣የሀብት አጠቃቀምና
ውጤታማነትን ማሻሻል፣ንቃተ ህሊናው የዳበረ ግብር ከፋይ እና በራሱ ተነሳሽነት
ግብር የሚከፍል ነጋዴ መፍጠር

4.ወቅታዊ የግብር ከፋይ ብዛት መረጃ

ስራ እርሻ ታክስ ደ
ግብር ስራ ሰብሳቢ ረ
ንግድ ትርፍ ሰ

ሀ ለ ሐ ወፍጮ ትራንስፖ መ የግ አ/ ኢ ቲ C ማ
ን ቫ ኦ
/ R
ርት ል አ M ን
ወሴ ድ ወ ሴ ድ ወ ሴ ድ ወሴ ድ ሠ ድ ደ ቨ ትቲ ዋ
ራ ር ር ስ ል
ተ ጂ ተ
ኛ ት ር
1 60 አዲስ

644
3

66

63

39

39

9
5

345

8
61
2

25672

-
989

26
15

2514
18

28

1.የቁልፍተግባራትአፈፃፀም
.የታክስ ክበባት
1
 የክበብና የአባላት ብዛት 17 የአባላት ብዛት ወ = 277 ሴ = 211 ድምር=488
ተቋቁመዋል እነጂ ከ 17 ቱ ክበባት ውስጥ 17 ክበባት በአካልናበስልክ በመደገፍ
ተወያይተዋል
 በወሩ ለ 17 ቱም የት/ርት ቤት ክበባት እስከዚህ ወር 37 የት/ርት ቤትክበባት
የመወያያ ሰነድ ማሰራጨት ተችሏል
 በአካልና በስልክ 17 የትም/ቤት ክበባት በወሩ 6 ክበባት ወ 100 ሴ= 94 ድ= 194
እስከዚህ ወር ወ= 668 ሴ= 1980 ድ= 2548 በተሰጡት ሰነድላይመወያየታቸውን
በድግግሞሽ በመደገፍ ተወያይተዋል
 ለሁሊም ክባባት የጥያቔና መልስ ወድድር አንዲያደርጉ በአካልና በስልክ ድጋፍ ተደርጎ
16 የት/ቤት ክበቦች በእያንዳንዱ ትም/ቤት 4 ተወዳዳሪ ወ= 29 ሴ= 31 ድ=
60 የጥያቄ በዛት 27 የተመለሱ ጥያቄዎች 25 ሲሆኑ ታዳሚዎች = 282 ሴ=
373 ድ= 655 የጥያቄና መልስ ወድድር ተካሂዷል
2 .የሂደቱን ዕቅድ ክንውን በሲቪል ሰርቪስ መመሪየ በማነጂመንትና በጠቅላላ ሰራተኛ
ተገምግሟል በጥንካሬና በድክመት በመገምገም የተቀመጠ የቀጣይ አቅጣጫ
በብሎክ አደረጃጀት የሚሠሩ ስራዎችን አጠናክሮ መስራት
ችግር ያለባቸውን እና በደረሰኝ አቆራረጥ ችግር ያለባቸውን በመለየት ትንንሽ
መድረኮችን ማዘጋጀት ግንዛቤ መፍጠር የመጣውነውን ለውጥ መያዝ
ውዝፍ ግብር ያለባቸውን በመለየት እንዲከፍሉ ቤትለቤት ግንዛቤ መፍጠር
ሂሳብ መዝገብ ያለያዙትን እንዲይዙ ቤትለቤትና በመድረክ አንዲይዙ ግንዛቤ
መፍጠር

3.የንግድና ዘ/ማህበራት
 አሁን በንግድ ስራ ላይ ያሉ አባላት ብዛት ወ= 776 ሴ= 605 ድ = 1381
 ለታክስ አሰባሰብ ስራው ያበረከቱት አስተዋጽዎ ምንድ ነው? ውይይት ስላልተካሄደ
ያደረጉት አስተዋፅዎ የለም ምክንያቱ ማህበራቱን ለማጠናከር ቢሞከርም ወደ ስራ
አልገቡም ይሁን እንጂ እስከዚህ ወር ማህበሩን ለማጠናከር የቦርድ አባላቱን አንድ
መድክ ማካሄድ ተችሏል ወ =7 ሴ =1 ድ=8
 2 አበይት ተግባራት የመድረክ ስራዎች በተመለከተ
 አዲስ በወጡ መመሪያዎች ለተቋም ባለሙያ ሰነድ በማዘጋጀት
 በወሩ መድረከ 3 ወ =10 ሴ= 15 ድ= 35 እስከዚህወር መድረክ 6 ወ= 34
ሴ= 31 ድ= 65 በድግግሞሸ ግንዛቤ ተሰጥቷል
 ከህዝብ ክንፎች ጋር በወሩ መድረክ የለም እስከወሩ መደረክ 3 ወ= 28 ሴ= 12
ድ= 40 ግንዛቤ ተሰጥቷል
ከከንግድ ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት ከዘርፍ ማህበራትም/ቤት ከነጋዴ ሴቶች ማ/ህ
መድረክ የወሩ መድከ የለም እስከወሩ መድረክ 3 ወ = 28 ሴ= 12 ድ= 40
 ከልዩ ልዩ አጋርአካላት ባለድርሻ አካላት ጋር መወያየት ከንግድ መ/ቤት ከአገ/ጽ/ቤ
ከተማዲዎች ከመሬትአስተዳደር ቢሮ ከሂሳብ አዋቂዎች ከሚዲያዎቸ ከግብርይግባኝ
ጉባኤአባላት መድረክ የወሩ 2 እስከወሩ 10 ወ 235 ሴ 104 ድምር 339
 ከታክስ አምባሳደሮች ጋር የተደረገ ዉይይት የወሩ መድረክ 1 ወ 1 ሴ 1 ድ 2
እስከወሩ መድረክ 2 ወ 4 ሴ 1 ድ 5
 ለተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲመዘገቡ የተመለመሉ ተርንኦበር ታክስ ለሚሰበስቡ
ለተለዩ የደረጃ ሽግግር ለሚያደርጉ የደረጃ ሀ እና ለግብር ከፋዮች ስልጠና መስጠት
የወሩየለም እስከወሩ መድረክ 1 ወ= 1 ሴ= ድ=1
 ደረሰኝ ለማይሰጡ ቫትና ቲኦቲ ሪፖርት ለማያቀርቡ ታክስ አሳንሰዉ ለሚያስታዉቁ
ያለአግባብ ተመላሽ ለሚጠይቁ ዉዝፍ ግብር ያለባቸዉን የደረጃ ሀ እና ለ ግብር
ከፋይ መምከር ማስመከር የወሩ ተሳታፊ ወ 46 ሴ 12 ድ 58 እስከወሩ ወ = 61
ሴ= 15 ድ = 76
 ሂሳብ መዘገብ ለሚይዙ ለደረጃ ለ ግብር ከፋዮች ወ = 70 ሴ= 2 ድ 72
በድግግሞሽ ግነዛቤ ተፈጥሮ ለመያዝ ህትመት የጠየቁ ወ= 2 ሴ= ..ድ = 2
ናቸው
 ስለግብር ጠቀሜታ አላማ ስለገቢ ግብር ህጎች አዋጆች ደንቦች መመሪዎች ለደረጃ ሀ
ለ እና ሐ የንግር ስራ ግብር ከፋዎች ትምህርት መስጠት የወሩ መርረክ 1 ወ 5 ሴ 2
ድ 7 እስከወሩ መድረከ 2 ወ= 340 ሴ = 244 ድ= 604 በድግግሞሽ
 ለልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ለብዙሀንና ለሙያ ማህበራት ለሊጎች አመራሮች
አባላት ለመንግስት ሰራተኞች ለአርሶአደሮቸ ስለግብር ጠቀሜታና አላማ ደረሰኝ
ስለመጠየቅና ስለግብር ህጎች ትምህርት መስጠት የወሩ የለም እስከወሩ ወ= 43
ሴ= 36 ድምር= 78
 የንግድ ስራ ግብር ከፋዎች ቤት አከራዎች የግል ቀጣሪ ድርጅቶች የአገልግሎት ግብር
ከፋዎች ግብራቸዉን በወቅቱ በትክክል እንዲከፍሉ በየድርጅታቸውና በየቤታቸዉ
መቀስቀስና መከታተል የወሩ ወ= 43 ሴ = 10 ድ= 53 እስከወሩ ወ= 1015
ሴ= 554 ድ=1915
የግብር ክበባትን በተሰጣቸው ሰነድ ላይ በማረጋገጥና ማጠናከረር ሁሉንም ክበባት
በሰነድ ላይ መወያየታቸውን አካልና በስልክ ተደግፈዋል፡፡ የክበባት ብዛት 37
ወ=602 ሴ=519 ድ= 1117 በድግግሞሽ የታክስ ክበባት በአካልና በስልክ
በመደገፍና የመወያ ሰነድ በመስጠት 15 ትምርትቤት የጥያቄና መልስ ዉድድር
ተካሂደ በአያንዳንዱ ትም/ቤት 4 ተማሪ ጠቅልየተወዳዳሪ ብዛት ወ=29 ሴ=31
ድ=60 የጥያቄ ብዛት 27 ተዘዳጅቶ 25 ተመልሰዋል ታዳሚዎች ወ=282 ሴ=373
ድ=655

 የጥያቄና መልስ ዉድድር ማካሄድ በተማሪዎች የወሩ 1 ጊዜ እስከወሩ 1 ጊዜ

 ልዩ ልዩ የመረጃ ማስተላለፊያ ና የማወያያ የህትመት ሰነዶች ማዘጋጀት የወሩ 3
እስከወሩ 5
 በራሪ ወረቀት የእትም ብዛት የወሩ 1 እስከወሩ 7 የኮፒ ብዛት የወሩ 210 እስከወሩ
2402
 በሚኒሚዲያ መልእክት ማስተላለፍ በሰአት የወሩ 2 ደቂቃ እስከወሩ 7 ደቂቃ
 በፌስቡክ ልዩልዩ መረጃ ማስተላለፍ በቁጥር የወሩ 1 እስከወሩ 10
 የግብር ሳምንት በአል በልዩ ለልዩ ዝግጅት ማክበር የወሩ የለምእስከወሩም የለም
 ቼክሊስት ማዘጋጀት እና ማዉረድ የወሩ 1 እስከወሩ 1
 የንቅናቄ መድረክ ከተለያዪየህብረተሰብ ክፍሎችጋር የማወያየ ሰነድ በማዘጋጀት የወሩ
መድረክ የለም እስከዝ ወር መድረክ 2 ወ =158 ሴ =43 ድምር =201 ግንዛቤ
ተፈጥሯል
ከዚሁጋር ተያይዞ የተሻለ አፈፃፀምላላቸው ለመንግሰታዊና መንግስታዌ ላልሆኑ
ተቋማት ፡ለነጋዴዎች፡ ለታክስ አንባሳደሮች እና ከንግዱ ማህበረሰብ ውጪ ላሉ
በወሩ የለም እስከዚህወር ቅድሚያየከፈሉ የደረጃ ´´ሐ ´´ጨምሮ 63 የእውቅና
ሰርተፍኬት ተሰጠቷል=79
ለየንቅናቄ መድረክ ሲካሄድ የወጣ ጠቅላላ ወጭ በወሩ የለም እሰከወሩ = 3870 ብር ነው
 ለዲጄ = ብር =1500
 ለሻይቡና = ብር = 2120

 ለሰርተፍኬት = ብር =150
 ለቤንዝል = ብር = 100
3. ቤትለቤት ግንዛቤ ፈጠራ በተመለከተ
 ለደረጃ ሀናለ በደረሰኝ አቆራረጥ በሽያጭ መመዝቢያ መሳሪያ እንዲም ሂ /መዝገብ
እና ሌሎች የታክስ ኃላፊነቶች ማስተማር በወሩ ወ = 4 ሴ= 3 ደ= 7 እስከዚህ ወር
ወ = 184 ሴ= 21 ድ= 205 በድግግሞሽ ግንዛቤ ተፈጥሯል በወሩ ለውጥ ያመጡ
ወ= 3 ሴ=1 ድ = 4 ናቸው
 ለደረጃ ሐ በግብር አዋጂና በደረሰኝ ጠቀሜታ ህገ/ወጥ ንግድና የግብር መክፈያ
ወቅት በወሩ ወ= 19 ሴ= 60 ድ= 79 እስከ ወሩ ወ =1652 ሴ =1245 ድ= 3088
በድግግሞሽ ግንዛቤ ተፈጥሯል
 የቢሮ ገጽለገጽ ት/ርት መስጠት በወሩ የለም እስከ ወሩ ወ = 65 ሴ =11 ድምር
=76 ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ሂሳብ መዘገብ ለሚይዙ ለደረጃ ለ ግብር ከፋዮች ወ = 70 ሴ = 2 ድ= 72
በድግግሞሽ ግነዛቤ ተፈጥሮ ለመያዝ ህትመት የጠየቁ ወ= 2 ሴ= ----ድ= 2 ናቸው
እስከዚ ወር የመጣ ለውጥ
o አዲስ ንግድ መረቡ ለማስገባት አቅደን 79 ማስገባት መቻሉ
o አከራይ ተከራይ የዘመኑ ማስከፈል የድርጂት 134 የመኖሪያ 51 ድምር 185
ሲሆን ጥቅል የከፈሉ 110 ማስከፈል መቻሉ
o 2 የደረጃ ለ ግብር ከፋዮች ሂሳብ መዝገብ ለመያዝ ህትመት መጠየቃቸው
o ከ 132 ውዝፍ ግብር ካለበበቸው ውስጥ 99 የሚሆኒት መከፈለቸው
2. የሂደቱ ጠንካራና ደካማ ጎን
 37 ት/ርት ቤት መየተማሪ ክበባትን በድግግሽ ደገፍ መቻሉና በ 15 ትም/ቤት
የጥያቄና መልስ ውድድር መደረጉ
 በአዲሱ መመሪያ ደንብ ለነጋዴዎች ፤ለተቋም ባለሙያዎች፤ ለሂሳብ ሰራተኞችና
ለኦዲተሮች ሰነድ በማዘጋጀት ግንዛቤ መፈጠር መቻሉ
 በወሩ 33 እስከዚህ ወር 199 ውዝፍ ግብር ያለባቸውን ግብር ከፋዮችን በስልክና
ቤት ለቤት በመንቀሳቀስ በቅስቀሳ ቅጽ በማስፈረም እንዲከፍሉ በማድረግና
ገቢውን መሰብሰብ ተችሏል፡
 የደረጃ ሐ ግብር ከፋዮች በሙሉ ግብራቸውን አጠናቅው እንዲከፍሉ መደጉ
ቀድመው ለከፈሉ 63 ግብር ከፋይ እውቅና መስጠት
 በወሩ የለም እሳከወሩ 198 ለደረጃ ሀናለ ሪፖርት እዲያደርጉ ቤትለቤት
መቀስቀስ መቻሉ አሰከዚሁሉም የደረጃ ሀና ለ ግብርከፋዮች ግብራቸውንና ወርሃዊ
ፖርታቸውን በወቅቱ እንዲከፍሉ መደረጉ
 የታክስ ንቅናቄ ተግባር እንዲሳካ ባለድርሻ አካላት በዕቅድ በማሳተፍ የታክስ
አባሳደሮችን ለቀጣይ ስራ ማወያየት መቻሉ በመመልመል እውቅናመሰጠቱና
በወሩየለምየታክስ አባሳደሮችን ለሐምሌ ስራ ማወያየት መቻሉ በመመልመል
እውቅና መስጠት
3 ደካማ/ጎን
 ሁለንም አደረጃጀቶች ወደ አሰራር ማስገባት አለመቻሉ
 ሁሉንም ግብር ከፋይ ተደራሽ ማድረግ አለመቻሉ
 ከአጋር አካላት ጋር በመቀናጀት ትልልቅ መደረኮችን አለመጠቀም
4 ያጋጠሙ ችግሮች
 በውቅቱ ግብራቸውን እንከፍሉ የተቀሰቀሱ ግብር ከፋዮች ጊዜው ገና ነው በሚል
በወቅቱ አለማሳወቅ
 ወሩንሙሉ መረጃ በማጥናት መጠመድ
 እስከዚ መብራትና የጽህፈት መሳሪያ የግብአት እጥረት መኖር
 አጋር አካላት ሚናቸውን በሚጠበቀው ልክ አለመወጣት
 ግብር ከፋዩ ለግንዛቤ ፈጠራ ሲጠራ የተሟላ ቁጥር አለመገኘት
 የታክስ ፎረም ከሂደቱና ከተቋሙ አቅም በላይ በመሆኑ ውይይት አለመካሄዱ
 ውዝፍ ግብር ያለባቸውን ግብር ከፋዮችን በስልክና ቤት ለቤት ለመንቀሳቀስ
በህይወት የሌሉና ከሀገር የለቀቁ መኖራቸው
 የንግድና ዘ/ማህበራት ም/ቤት በአዲስ አለመቋቋሙና ነባሩም በስራ ላይ አለመሆን
 የግድ ማህበረሰቡ ለውይይት ሲፍለግ አለመገኘት
 የመብራት መቆራረጥ
 የወቅቱ አገራዊ የፖለቲካ ሁኔታ ተግባራትን በብቃት ለመወጣት አለማስቻሉ
6 የተወሰዱ መፍትሄዎች
 ትንንሽ መድረኮችን በየዘርፋ ለግንዛቤ ፈጠራ በመጠቀም
 ግብአቶችን ከሌሎች ተቋማት ትብብር በመጠየቅ ማሳካት ተችሏል፡፡
 ውዝፍ ግብር ያለባቸውን ግብር ከፋዮችን ቤት ለቤት በመንቀሳቀስ በቅስቀሳ
ቅጽ በማስፈረም እንዲከፍሉ በማድረግና ገቢውን መሰብሰብ ተችሏል፡
 አቅም በፈቀደ ዕቅዶች እንዲሳኩ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም መስራት
ማጠቃለያ በእስከዚህ ወርትኩረት ሰጥተን
ለመስራት የሞከርነው ደረጃ ሀናለ ግብር ከፋዮች በየደረጃቸው የመክፈያ ጊዜያቸውን
ጠብቀው ዓመታዊ ግብራቸውን በወቅቱ እንዲከፍሉ በተለያዩ የመቀስቀሻ ዘዴዎች
በመቀስቀስና በማስተማር በወሩ ሪፖርቱ እስከ ተዘጋጀበት ድረስ ከታቀደው እቅድ
38¸939¸628 ብር ውስጥ 11¸916¸170.82 መሰብሰብ ተችሏል
 ለደረጃ ‹‹ለ›› ሂሳብ መዝገብ ለሚይዙ የወሩ ወ 43 ሴ 10 ድ 53 እሰከዚህ ወሩ ወ =44
ሴ= ድ = 44
 የደረጃ ሽግገር ላደረገ የወሩ የለም እስከ ወሩ 1 እሰከዚህ ወሩ ወ =1 ሴ= ድ = 1 ግንዛቤ
ተሰጥቷል
 በሚኒሚድያ አጭር ፅሁፍ በማዘጋጀት ለት/ቤቶች በሰለፍና በመኒሚድያ ለ 3 ደቂቃ ያህል
ስለእርሻ ገቢ ግብር ግንዛቤ ተሰጥቷል
 በኤሌክትሮኒክስ ናበሚድያ በተመለከተ ዜናመግለጫ በመስራት
 በፌስቡክ የወሩ 1 ጊዜ እሰከዚህ ወር 9 ገዜ ግንዛቤ ተሰጥቷል
 ዜና መግለጫ በመስራት ለሚድያ የወሩ 1 ጊዜ እስከዚህ ወር
9 ጊዜ
 ሬደዮ/ fm/ የወሩ 1 ጊዜ እሰከዚህ ወር 3 ጊዜ ግንዛቤ ተሰጥቷል
 ሚኒሚድያየወሩ 1 ጊዜ እሰከዚህ ወር 3 ጊዜ ግንዛቤ ተሰጥቷል
 ተ.እ.ታ. አዲስ ተመዝጋቢዎች ትምህርት መስጠት ዙሪያ በወሩ የለም
እሰከዚህ ወር መድረክ =1 ወ =2 ሴ 2=ድምር =4 ግንዛቤ መፍጠር
ተችሏል
 በባህሪና በስጋት በቀይ ለተፈረጁ የደረጃ ሀ ናለ ግብር ከፋዩች ግንዛቤ
በወሩ መድክ የለም አስከ ወሩ መድረክ 1 ወ 2 3 ሴ =3 ድምር =5
ተከናውኗል
 ለደረጃ ሐ አዋጁን በተመለከተ ግንዛቤ መፍጠር በወሩ የለም
እስከዚህ ወር 4 ወ =649 ሴ =287 ድምር =936 በድግግሞሽ ግንዛቤ
ተፈጥሯል
 ለመንግስትሰራተገኞች ሰለሰራግብር አወሳሰን በወሩ መድረክ የለም
ወ =16 ሴ =4 ድምር 10 እስከ ወሩ መድረክ 5 ወ =371 ሴ =246 ድምር
617 ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ለግልናመንግስታዊ ላልሁኑ የለም እስከ ወሩ መድረክ ወ የለም =59
ሴ =18 ድምር 77 እስከዚህ ወር ወ =94 ሴ =50 ድምር =114 ግንዛቤ
ተፈጥሯል
 ለነባር እና አዲስ አመራር ዋናዋና ግብርና ታከስ አዋጆችን
ማስተዋወቅመድረክ በወሩ የለም እስከህ ወሩ መድረክ 1 ወ =9 ሴ
=3 ድምር =12 ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ለነባር እና አዲስ አመራር በአጋነት ና በወቅታዊ ስራ ዙሪያ መድረክ
በወሩ መድረክ 1 ወ =14 ሴ =1 ድምር =15 እስከህ ወሩ መድረክ 6 ወ
=96 ሴ =32 ድምር =128 በድግግሞሽ ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ለግብር ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ የይግባኝ መመሪያ ማወያትና ማስተማር
መድረክ በወሩ የለም እስከህ ወሩ መድረክ 2 ወ =9 ሴ =3 ድምር
=12 በድግግሞሽ ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ለግብር ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ያለአግባብ ይግባኝ ለሚጠይቁ
ማስተማር መድረክ በወሩ የለም እስከህ ወሩ መድረክ 3 ወ =20 ሴ
=3 ድምር =23 በድግግሞሽ ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ለንግድና /ዘ/ማህበር /ለነጋዴ ሴቶች ማህበር/ መድረክ በወሩ የለም
እስከህ ወር መድረክ 1 ወ =11 ሴ =2 ድምር =13 ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ለተማሪዎች የገቢ አዋጆችን ለታክስ ክበባት አባላትና ለተማሪዎች
ማስተማር በወሩ መድረከ የለም እስከዚ ወር መድረከ 3 ወ =1327
ሴ=988 ድ =2315 ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ለመምህራንና ት/ርት ቤት ማህበረሰብ በቫት ቲኦቲና እንዲሁም
ደረሰኝ አጠቃቀምና አቀባበል ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጥ በወሩ
መድረክ የለም አስከ ወሩ መድረክ 1 ወ =63 ሴ =16 ድምር =79
ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ከህዝብ ክንፍ አካላት አባላት ጋር የተካሄደ የምክክር መድረክ የገቢ
ዕቅድ ማስተዋወቅ መግባባት መፍጠር በወሩ መድረክ የለም እስከ
ወሩ መድረክ 2 ወ =242 ሴ =176 ድምር =418 ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ከህዝብ ክንፍ አካላት አብይ ኮሚቴ ጋር የተካሄደ የምክክር መድረክ
የገቢ ዕቅድ ማስተዋወቅ መግባባት መፍጠር በወሩ መድረክ የለም
እስከዚህ ወር መድረክ 1 ወ =2 ሴ =2 ድምር =4 ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ከህዝብ ክንፍ አካላት ቴክኒክ ኮሚቴ ጋር የተካሄ ደየምክክር መድረክ
የጋራ ስምሪናየህዝብ ክንፍ ስራን መገምገም በወሩ መድረክ የለም
እስከ ዚህ ወሩ መድረክ 1 ወ =6 ሴ =4 ድምር =10 ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ከታክስ አንባሰደሮች የሐምሌ ስራን አስመለክቶ የወሩ መድክ የለም
እስዚህርወ=3 ሴ=1 ድ=4 ግንዛቤ ተፈጥሯል
 የንቅናቄ መድረክ ከተለያዪየህብረተሰብ ክፍሎችጋር የማወያየ ሰነድ
በማዘጋጀት የወሩ መድረክ 1 ወ =158 ሴ =43 ድምር =201 እስከዝ
ወር መድረክ 1 ወ =158 ሴ =43 ድምር =201 ግንዛቤ ተፈጥሯል
ከዚሁጋር ተያይዞ የተሻለ አፈፃፀምላላቸው
ለመንግሰታዊናመንግስታዌ ላልሆኑ ተቋማት ፡ለነጋዴዎች፡ ለታክስ
አንባሳደሮች እና ከንግዱ ማህበረሰብ ውጪ ላሉ በድምሩ 21
እስከዚህወር ቅድሚያየከፈሉ የደረጃ ´´ሐ ´´ጨምሮ 63 የእውቅና
ሰርተፍኬት ተሰጠቷል
ይህን የንቅናቄ መድረክ ሲካሄድ የወጣ ጠቅላላ ወጭ በወሩ 3870 ብር
ነው
 ለዲጄ ብር 1500
 ለሻይቡና ብር 2120
 ለሰርተፍኬት ብር 150
 ለቤንዝል ብር 100
3. ቤትለቤት ግንዛቤ ፈጠራ በተመለከተ
 ለደረጃ ሀናለ በደረሰኝ አቆራረጥ በሽያጭ መመዝቢያ መሳሪያ
እንዲም ሂ/መዝገብ እና ሌሎች የታክስ ኃላፊነቶች ማስተማር
በወሩየለም እስከዚህ ወር ወ = 180 ሴ 18 ድ 198 በድግግሞሽ ግንዛቤ
ተፈጥሯል
 ለደረጃ ሐ በግብር አዋጂና በደረሰኝ ጠቀሜታ ህገ /ወጥ ንግድና
የግብር መክፈያ ወቅት በወሩ የለም እስከ ወሩ ወ =1633 ሴ =1176
ድምር =3009 በድግግሞሽ ግንዛቤ ተፈጥሯል
 የቢሮ ገጽለገጽ ት/ርት መስጠት በወሩ ወ 2 ሴ 1 ድ 3 እስከ ወሩ
ወ =65 ሴ =11 ድምር =76 ግንዛቤ ተፈጥሯል
4.በህትመት ውጤቶች ማስተማር መረጃ መስጠት በተመለከተ
 በራሪ ወረቀት በወሩ ቅእትም 1 እሰከ ወሩ 6 ኮፒ የወሩ 210
አስከወሩ 1970 ተሰራጭቷል
 ባነር ለደረጃ ሐ፤ለና ሀ ግብር መክፈያና ማሳወቂያ መለጠፍ
በወሩ የለም አስከወሩ 12 ተሰቅሏል
 በሚኒሚዲ ስርጭት በወሩ የለም እስከ ወሩ 2 ጊዜ በሰዓት 3 ደቂቃ
ግንዛቤ ተፈጥሯል
 ዜና መግለጫ አዘጋጂቶ ለሚዲያ ማሰራጨት በወሩ 1 አስከወሩ 6
ማሰራጨት ተችሏል
 በኤፍ ኤም ራድዩ ት/ርትና መረጃ መስጠት በወሩ የለም እስከ ወሩ 3
ጊዜ በሰዓት 2 ደቂቃ ግንዛቤ ተፈጥሯል
 በፌስ ቡክ መረጃ መጫን በወሩ 2 ጊዜ እስከ ወሩ 9 ጊዜ ግንዛቤ
ተፈጥሯል
 ሞንታርቦና በማይክፎን ቅስቀሳ ማድረግ በወሩ የለም እስከ ወሩ 18
ጊዜ በሰዓት 8:00 ቅስቀሳ ተደርጓል
5 .የተማሪ ክበባት ማጠናከር በተመለከተ
 የታክስ ክበባት በት/ቤት ማጠናከር /መደገፍ አካልናበስለክ
/በወሩ 3 ት/ቤት የአባላት ብዛት ወ =291 ሴ =275 ድ= 566 እስከ ወሩ
37 በድግግሞሽ አስከወሩ የአባላት ብዛት ወ =568 ሴ= 486 ድ= 1054
 ግብረ/መልስና ቼክ ሊስት በወሩ 1 ጊዜ እስከ ወሩ 2 ጊዜ
ተሰጥቷል
 የተቋሙን ዕቅድ አፈፃፀም ለሚመለከታቸው ማስተላለፍ
በወሩ 1 ጊዜ እስከ ወሩ 6 ጊዜ ማስተላለፍ ተችሏ
እስከዚ ወር የመጣ ለውጥ
o አዲስ ንግድ መረቡ ለማስገባት አቅደን 38 ማስገባት መቻሉ
o አከራይ ተከራይ የዘመኑ ማስከፈል የድርጂት 134 የመኖሪያ 51
ድምር 185 ታቅዶ 85% በላይ ማስከፈል መቻሉ
2. የሂደቱ ጠንካራና ደካማ ጎን
 37 ት/ርት ቤት መየተማሪ ክበባትን በድግግሽ ደገፍ መቻሉ
 የደረጃ ሐ ግብር ከፋዮች በሙሉ ግብራቸውን አጠናቅው እንዲከፍሉ
መደጉ ቀድመው ለከፈሉ 42 ግብር ከፋይ እውቅና መስጠት
 በወሩ የለም 198 ደረጃ ሀናለ ሪፖርት እዲያደርጉ ቤትለቤት መቀስቀስ
መቻሉ አሰከዚሁሉም የደረጃ ሀና ለ ግብርከፋዮች ግብራቸውንና ወርሃዊ
ፖርታቸውን በወቅቱ እንዲከፍሉ መደረጉ
 በወሩ የታክስ ንቅናቄ ተግባር እንዲሳካ ባለድርሻ አካላት በዕቅድ
በማሳተፍ የታክስ አባሳደሮችን ለቀጣይ ስራ ማወያየት መቻሉ
በመመልመል እውቅናመሰጠቱና
በወሩየለምየታክስ አባሳደሮችን ለሐምሌ ስራ ማወያየት መቻሉ
በመመልመል እውቅና መስጠት
3 ደካማ/ጎን
 ሁለንም አደረጃጀቶች ወደ አሰራር ማስገባት አለመቻሉ
 ሁሉንም ግብር ከፋይ ተደራሽ ማድረግ አለመቻሉ
 ከአጋር አካላት ጋር በመቀናጀት ትልልቅ መደረኮችን አለመጠቀም
4 ያጋጠሙ ችግሮች
 በውቅቱ ግብራቸውን እንከፍሉ የተቀሰቀሱ ግብር ከፋዮች ጊዜው ገና ነው በሚል
በወቅቱ አለማሳወቅ
 ወሩንሙሉ መረጃ በማጥናት መጠመድ
 እስከዚ መብራትና የጽህፈት መሳሪያ የግብአት እጥረት መኖር
 አጋር አካላት ሚናቸውን በሚጠበቀው ልክ አለመወጣት
 ግብር ከፋዩ ለግንዛቤ ፈጠራ ሲጠራ የተሟላ ቁጥር አለመገኘት
 የታክስ ፎረም ከሂደቱና ከተቋሙ አቅም በላይ በመሆኑ ውይይት
አለመካሄዱ
 በወሩ 13 እስከዚህወር 136 ውዝፍ ግብር ያለባቸውን ግብር ከፋዮችን
ቤት ለቤት በመንቀሳቀስ በቅስቀሳ ቅጽ በማስፈረም እንዲከፍሉ
በማድረግና ገቢውን መሰብሰብ ተችሏል፡
 የንግድና ዘ/ማህበራት ም/ቤት በአዲስ አለመቋቋሙና ነባሩም በስራ ላይ
አለመሆን
 የግድ ማህበረሰቡ ለውይይት ሲፍለግ አለመገኘት
 የመብራት መቆራረጥ
 የወቅቱ አገራዊ የፖለቲካ ሁኔታ ተግባራትን በብቃት ለመወጣት
አለማስቻሉ
7 የተወሰዱ መፍትሄዎች
 ትንንሽ መድረኮችን በየዘርፋ ለግንዛቤ ፈጠራ በመጠቀም
 ግብአቶችን ከሌሎች ተቋማት ትብብር በመጠየቅ ማሳካት
ተችሏል፡፡
 ውዝፍ ግብር ያለባቸውን ግብር ከፋዮችን ቤት ለቤት በመንቀሳቀስ
በቅስቀሳ ቅጽ በማስፈረም እንዲከፍሉ በማድረግና ገቢውን
መሰብሰብ ተችሏል፡
 አቅም በፈቀደ ዕቅዶች እንዲሳኩ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም
መስራት
ማጠቃለያ በእስከዚህ ወርትኩረት
ሰጥተን ለመስራት የሞከርነው ደረጃ ሀናለ ግብር ከፋዮች በየደረጃቸው የመክፈያ
ጊዜያቸውን ጠብቀው ዓመታዊ ግብራቸውን በወቅቱ እንዲከፍሉ በተለያዩ
የመቀስቀሻ ዘዴዎች በመቀስቀስና በማስተማር በወሩ ሪፖርቱ እስከ ተዘጋጀበት ድረስ
ከታቀደው እቅድ 38¸939¸628 5¸291¸094.44 /አምስት
ብር ውስጥ
ሚሊየን ሁለት መቶ ዘጠናአንድ ሺ ዘጠነወአራት ከአርባአራትሳንቲም/ መሰብሰብ
ተችሏል

You might also like