You are on page 1of 46

የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር

የጥሬ ገንዘብ አስተዳደር እና የክፍያ ሥርዓት


ማኑዋል

ሕዳር/2008 ዓ.ም

1
ማውጫ
በዚህ ማንዋል ውስጥ ለተገለጹ አባባሎች ትርጉም 1
I መግቢያ 2
የማንዋሉ አስፈላጊነት
II 3
የማንዋሉ tfɸnT 4
III
tGÆR `§ðnT 4-6
IV
 yTÊ™¶ ÄYÊKèÊT
 yxSfɸ ÆlbjT m¼b@èC ygb!
sBúb! DRJèC
KFL xND
የመንግ|T ፋይናንስ አስተዳደር XÂ የጥሬ ገንዘብ አስተዳደር
1 GNß#nT 7
1.1 የኘሮግራም በጀት½ 7-10
1.2 የሂሳብ አያያዝ ½ 11
1.3 የውስጥ ኦዲት XÂ 12-13
1.4 የመንግሥት የግዥ ዕቅድ½ 14-16
KFL h#lT

2 የመንግ|ት የባንክ ሂሣቦችን ማስተዳደር½ 17


2.1 የተጠቃለለ ፈንድ 17
2.2 የመንግ|ት የባንክ ሂሣብ አደረጃጀትና አመዳደብ
18-22
2.3 yTÊ™¶ የነጠላ ሂሣብ አሰራር /Treasury
22-38
Single Account/
KFL ƒST
የመንግሥት የጥሬ ገንዘብ አስተዳደር እና ዝግጅት 38-40
3
3.1 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ትንበያ አጠቃላይ ማዕቀፍ½ 41-43
3.2 የጥሬ ገንዘብ ትንበያ 43-45
3.3 የጥሬ ገንዘብ ወጪ ትንበያ½ 46-49
3.4 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ትንበያ እና የብድር አስተዳደር
49-69
ቅንጅት

2
KFL x‰T
የወጪ በጀት የክፍያ ሥርዓት 70-71
4
4.1 የወጪ በጀት ክፍያ ዘዳዎች፣ 71-75
4.2 የመንግስት የወጪ በጀት ክፍያ አፈጻጸም
ሂዯት፣ 76-80
4.3 የአስፈፃሚ መ/ቤቶች የወጪ በጀት ክፍያ
81-83
አጠቃቀምና ወጪ አዯራረግ፣

4.4 የክፍያ ጣሪያ አሰጣጥ ፣ 84-88

4.5 የመንግስት ላተር ኦፍ ክሬዱት (L/C)

xkÍfT XÂ KFÃ xfÉiM½ 88-89

4.6 የችሮታ ጊዜ ክፍያ እና የፈሰስ ሂሣብ፣ 89-90

እዝል እና አባሪ½ 91-127

3
መግቢያ

የስሌጠናው ዓሊማና አጠቃሊይ ውጤት


የጥሬ ገንዘብ ስሌጠና ፕሮግራም የሚያስገኘው ዋና ጥቅም፡-

መንግስት የተጣሇበትን ኃሊፊነት ሇመወጣት፣ ሇህብረተሰቡ መሰረተ ሌማት


አገሌግልት እና ኢኮኖሚያዊ ሌማት ሇማምጣት እንዱሁም ዴህነትን ሇመቀነስ
የተሇያዩ ተግባራት መፈጸም አሇበት፡፡ ከነዚህ ተግባራት ውስጥ አንደና ዋነኛው
የመንግስት የጥሬ ገንዘብ አስተዲዯር ስርዓትን አስተማማኝ እና ቀጣይ በሆነ መንገዴ
እንዱሻሻሌ ማዴረግ ነው፡፡

እነዚህን ውጤቶች ሇማግኘት የሚያስችለ የስሌጠና ፕሮግራም ዓሊማዎች


እንዯሚከተሇው ተጠቃሇው ቀርበዋሌ፡፡

 የመንግስት የፋይናንስ አስተዲዯር ከመንግስት የጥሬ ገንዘብ አስተዲዯር ዕቅዴ፣


ክፍያና አሰራር ጋር ግንኙነት ያሇው እንዱሆን ማስቻሌ፣

 የትሬዠሪ የነጠሊ የባንክ አሰራር እና ጠቀሜታን ሇማሻሻሌ ዴጋፍ እንዱዯረግ


ማስቻሌ፣

 የመንግስትን የጥሬ ገንዘብ ትንበያ ሇማሻሻሌ የሚያስችሌ የሰሇጠነ የሰው ኃይሌ


ማፍራት፣

 የጥሬ ገንዘብ ዩኒት አዯረጃጀት እንዱኖር ማስቻሌ፣

 ዘመናዊ የገንዘብ ማስተሊሇፊያ ዘዳ ጽንሰ ሃሳብ ማበሌፀግ፣

 የጥሬ ገንዘብ ዕቅዴ ከብዴር አስተዲዯር ዲይሬክቶሬት ጋር ያሇውን ግንኙነት


ማስፋት፣
 የመንግስት የተጠቃሇሇ ፈንዴን በብቃት ማስተዲዯር እንዱቻሌ፣
 የመንግስት የባንክ ሂሳብ አዯረጃጀትን ውጤት ሉያመጣ በሚችሌ መሌክ
እንዱሆን ማስቻሌ፣

4
 በፌዳራሌ mNG|T dr© m\r¬êE y_Ê gNzB xStÄdR {Ns ¦œBN
¥bLiG፣

 b_Ê gNzB xStÄdR ZGJT §Y yTÊ¢¶ ÄYÊKèÊTN ymNG|T


m¼b@èC ¸Â `§ðnTን ¥SÍT፣

 y_Ê gNzB xStÄdR ±l!s!ãCN bmgNzB ymNG|T ÍYÂNS


xStÄdR |R›TN l¥ššL ÃlWN tÃÙnT ¥ሳyT፣

 yKFÃ x\‰R |R›t$N ቀሌጣፋና ዘመናዊ እንዱሆን ¥SÒL፣

 y_Ê gNzB FsT TNbÃN l¥ššL y¸CL ysl-n ysW `YL ¥F‰T፣

 bTÊ¢¶ ÄYÊKèÊT bmNG|T m¼b@èC mµkL በጥሬ ገንዘብ TNbÃና


አስተዲዯር ጉዲዮች ሊይ የተሻሇ ግንኙነት መፍጠር፣

 äÁL TNt ¥zUjT wYM kXnz!H y¸gß# mr©ãCN m-qM

 የትሬዠሪ ዲይሬክቶሬትና የብዴር አስተዲዯር ዲይሬክቶሬት በግምጃ ቤት ሰነዴ


አቅርቦት ሊይ ያሊቸውን ተሳትፎ ማቀናጀት፣

 xh#N ÃlWNÂ wdðT l!ñR y¸gÆWN y_Ê gNzB xStÄdR dr©


bdr© b¥qD b_Ê gNzB xStÄdR §Y xSt¥¥" z§qE ¥ššÃãCN
mtGbR፣

5
ክፍሌ አንዴ
1. የመንግስት ፋይናንስ አስተዲዯርና የጥሬ ገንዘብ አስተዲዯር ግንኙነት
1.1 የትምህርቱ ዓሊማ

 ymNG|T ÍYÂNS xStÄdR xµ§T y_Ê gNzB xStÄdR bz!H


|R›T WS_ y¸ñrW |F‰ ¼DRš¼፣

 ybjT ZGJT y_Ê gNzB FsT TNbà l¥zUjT XNÁT XNd¸ÃGZ፣

 ymNG|T G™ tGƉT y_Ê gNzB FsT TNbà l¥zUjT XNÁT


XNd¸ÃGZ፣

 ybjT xfÚ[M y_Ê gNzB xStÄdR tGƉT XRSbRS XNÁT


XNd¸tUgz# X bm¦§cW S§lW L†nT ¥wQ -”¸ Slmçn#½

 y£œB x\‰R ±s!s!ãC XNÁT y_Ê gNzB xStÄdRN XNd¸ÃGz#½

 åÄ!T btlYM yWS_ åÄ!T y_Ê gNzB xStÄdRN btšl h#n@¬


lm|‰T XNÁT XNd¸ÃGZ½

1.2 የመንግስት ፋይናንስ አስተዲዯር ማሇት


 በመንግስት አስተዲዯር እርከኖች ውስጥ የፕሮግራም በጀት፣ የሂሳብ አያያዝ፣
የውስጥ ኦዱት እና የመንግስት ግዥ ዕቅዴ፣ ትስስር እና ቅንጅትን የሚያሳይ
ነው፡፡

1.2.1 የጥሬ ገንዘብ አስተዲዯር ከተፈቀዯ በጀት እና ከወጪ አሸፋፈን ጋር ትስስር

 bbjT ZGJT £dTÂ _Ê gNzB xStÄdR mµkL _BQ TSSR


mñR xlbTÝÝ

 bTKKl¾ ybjT ZGJT x\‰R £dT wÀãC bxGÆb# XNÄ!Ãz#


y¸-bQ s!çN½ ytGƉT yPéjKèC mjm¶Ã ¥-ÂqqEÃ
g!z@ ¼bPéG‰M bjT x\‰R¼ bbjT ZGJT dr© XNµ*N
mgmT y¸ÒL nWÝÝ

6
 PéG‰M bjT y|‰ :QD m\r¬êE xµL yçn#TN q_t¾Â
q_t¾ ÃLçn# wÀãCN ÃqRÆLÝÝ Q{ 2h XÂ 2l l|‰ :QD
m\rT yçn y_Ê gNzB FsTN y¸dGF mr© ÃqRÆLÝÝ

 ytwµ×C MKR b@T ym¼b@èC ›m¬êE bjT ÃiD”L

 መ/ቤቶች በተፈቀዯሊቸው በጀት መሰረት ከትሬዠሪ ዲይሬክቶሬት ክፍያ


ይጠይቃለ፣

1.2.1.1 የጥሬ ገንዘብ አስተዲዯር ከበጀት አፈጻጸም ጋር ማስተሳሰር

የበጀት አፈጻጸም በተወሰነ የፋይናንስ መጠን የሚታወቅ ውጤት ማግኘታችን ሲሆን


የጥሬ ገንዘብ አስተዲዯር ዯግሞ መንግስት ግዳታዎችን ሇመክፈሌ የሚያስችሇው
ሁኔታ መኖሩን የሚያረጋግጥበት ነው፡፡

1.2.2 የጥሬ ገንዘብ አስተዲዯር ከግዢ ዕቅዴ ጋር ትስስር

 ybjT ZGJT £dT WS_ l¥µtT XNÄ!ÒL yG™ :QD ZGJT g!z@
l!ñR YgÆLÝÝ ÆlbjT m¼b@èCM bbjT ›mt$ mjm¶Ã §Y yG™ :QÇN
msrT b¥DrG y_Ê gNzB TNbÃcWN ¥zUjT xlÆcWÝÝ

 bjT s!iDQ yG™ :QDNM xBé ¥ššL½

 kWl# UR ytÃÃz# mr©ãC s!qy„ yG™ :QD XÂ y_Ê gNzB TNbÃ


mstµkL YgÆcêLÝ

1.2.3 የጥሬ ገንዘብ አስተዲዯርን ከሂሳብ አያያዝ ጋር ማስተሳሰር

 y_Ê gNzB xStÄdR k£œB xÃÃZ tGƉT UR y¸lY b!çNM xtgÆb„


GN k£œB xÃÃZ ±l!s! x\‰R UR y¸gÂß# ÂcWÝÝ

 y£ሳB xÃÃZ ±l!s!W qLÈÍ W-@¬¥ µLçn tmÈÈኝ ygb! X ywÀ


FsT XÃl mNG|T tGƉt$N l¥kÂwN y¸ÃSClW _Ê gNzB l¥GßT
CGR l!g_mW YC§LÝÝ

7
1.2.4 የጥሬ ገንዘብ አስተዲዯርን ከኦዱት ጋር ማስተሳሰር

 በመንግስት ፋይናንስ አስተዲዯር አዋጅ ውስጥ የውስጥ ኦዱት የኦዱት


ፕሮግራሞችን ቀርጾ የመንግስት ባሇበጀት መ/ቤቶችን ክንውን እንዱገመግምና
የአሰራር ስርዓቶችን በመፈተሽ የመንግስት መ/ቤቶች ኃሊፊዎችን እንዱያማክር
ስሌጣን የሰጡ በርካታ አንቀጾች አለ፡፡

 በችሮታ ጊዜ ክፍያ ሊይ በሚቀርቡት ማስረጃዎች ማረጋገጫ ይሰጣሌ፡፡

 የቆጠራ ሂሳብ ፈሰስ በሚቀርብበት ጊዜ ሇመ/ቤቱ ኃሊፊ ማረጋገጫ ይሰጣሌ፡፡

መሌመጃ አንዴ

1. የተጣራ የመዝጊያ ሚዛን ማሇት ምን ማሇት ነው?

2. ሁሇት የሂሳብ አያያዝ ሞጁልችን ጥቀስ?

3. ሇትንበያ ዝግጅት የሚያገሇግል የመረጃ ምንጮችን ጥቀስ?

4. የጥሬ ገንዘብ የትንበያ ዓይነቶችን ጻፍ?

8
ክፍሌ 2
የተጠቃሇሇ ፈንዴ፣ የባንክ ሂሳብ አሰራር እና የትሬዠሪ ነጠሊ ሂሳብ ጽንሰ ሃሳብ፣

2.1 የትምህርቱ ዓሊማ

 የተጠቃሇሇ ፈንዴና የመንግስት ገንዘብ ምንነትን፣

 የፌዳራሌ መንግስት የባንክ ሂሳብ አዯረጃጀትና አመዲዯብን፣

 የነጠሊ ግምጃ ቤት አካውንት አዯረጃጀት እና ስርዓትን፣

 የዜሮ ሚዛን የነጠሊ ግምጃ ቤት አካውንት አዯረጃጀት እና ስርዓትን ግንዛቤ

ሇማስጨበጥ ነው፣

2.2 የተጠቃሇሇ ፈንዴ

bÍYÂNS xStÄdR xêJ ቁጥር 648/2001 yt-”ll fND


XNd¸ktlW ttRg#àLÝ-

 bg¼x!¼L¼¸¼R x¥µYnT በማንኛውም የመንግስት መ/ቤት ስም btkft$


yÆNK £œïC WS_ y¸gß# ymNG|T gNzB½

 yØÁ‰L mNG|T m¼b@èC ሇክፍያ እንዱውሌ በጥሬ ገንዘብ የተያዘ፣


በኢትዮጵያ በሌዩ ሁኔታ በህግ የተቋቋሙ የፈንዴ ሂሳቦች፣ እንዱሁም በዓይነት
የተገኘ ዕርዲታ ጭምር ነው፣

 yt-”ll fND >ÍN kmNG|T gNzB UR bXJg# ytሳsr b!çNM


h#l#M ymNG|T gNzB GN yt-ቃll fND xµL xYdlMÝÝ

 lL† ›§¥ bxêJ ltሙ L† yfND /!úïC wd t-”llW fND gb!


ytdrg gNzB ytmbT xêJ b¸fQdW msrT wÀ çñ ltly
›§¥ ¥Sf[¸Ã mKfL YÒ§LÝÝ

9
 k›m¬êE bjT £dT WÀ Xnz!H fNìC wÀ y¸çn# kçn fNìc$
Extra Budgetary fNìC bmÆL Y¬w”l#ÝÝ ሇምሳላ የIDF፣ የስኳር ሌማት
ፈንዴ፣ የነዲጅ ማረጋጊያ ፈንዴ የመሳሰለትን ያጠቃሌሊሌ፡፡
 ወጥ የሆነ የባንክ ሂሳብ አከፋፈትና አዘጋግ ስርዓትን ሇመዯገፍ፣
 በተወሰነ ጊዜ በመንግስት የባንክ ሂሳቦች ውስጥ ያሇውን የጥሬ ገንዘብ አቋም
ሇማወቅ፣
 የባንክ ሂሳቦች በመ/ቤት፣ በሚገኙበት ባንክ/በዓይነት፣ በአንዴ ወጥ የውጭ
ምንዛሪ ሇመመዝገብና ሇማቀናጀት እንዯሁም በማጠቃሇሌ ሪፖርት ማዴረግ ነው፣
 ymNG|T yÆNK /!úïC xdr©jT½xkÍfTÂ xzUG £dT XNÄ!h#M
bXnz!H yÆNK /!úïC byg!z@W y¸drg# ygNzB XNQS”s@ãC q$__RÂ
KTTL y¸drGbT እና yt-”ll ymNG|T yÆNK £úB ÃlWN
ymNG|T /BT bB”T l¥StÄdR y¸ÃSCL xs‰R nWÝÝ

2.3 የመንግስት ገንዘብ ጽንሰ ሃሳብ

 ymNG|T gNzB ¥lT b¸n!St&„ y¸sbsB yØÁ‰L mNG|t$


¥N¾WM gNzB wYM bØÁ‰L mNG|T ÆlስLÈN wYM bØÁ‰L
mNGስT SM gNzB lmsBsB LÈN yts-W ¥N¾WM sW
y¸sbSbW gNzB çñ y¸ktl#TN Y=M‰LÝ-

 gb! wÀ y¸kÂwNÆcW yØd‰L mNGስT L† fNìC

 yØÁ‰L mNGስT gb!ãC፣

 yØd‰L mNGስT yêST snìC bm¹_ y¸ÃgßW gNzB፣

 bØÁ‰L mNGስT wYM ymNG|T m¼b@èC ከmNGስ¬T TBBR


xlM xqF yÍYÂNS tÌ¥T ጋር b¸drg# SMMnèC wYM kl@lÖC
MNôC y¸Ãgß#T BDR wYM XRĬ gNzB፣

 b›YnT y¸g" XRĬÝÝ

10
2.4 ymNG|T yÆNK £œB አዯረጃጀት እና xmÄdB

 የመንግስት የባንክ ሂሳብ አስተዲዯር ለmNG|T m¼b@èC kGM© b@T


l¸mdB bjTM çn kW+ xgR XRĬ BDR l¸gኝ gNzB XNÄ!h#M
bxd‰ l¸sbsB tq¥+ l¸çN gNzB ¥NqúqšnT y¸ÃglGl#
lrJM xm¬T tkFtW ynb„Â wdðTM l¸kft$ yÆNK /!úïC
xND bçn xs‰R XNÄ!m„ l¥DrG½ygNzB XNQS”s@ãCN lmöÈ-
R½ lmk¬tL BlÖM /!úïCN bgb! MNÅcW½ bxYn¬cWÂ XÂ
bgNzB xYnT¼bxgR WS_ wYM W+¼ gNzB bmlyTÂ bmmZgB
l¥StÄdR ÃSC§LÝÝ

 የባንክ ሂሳብ አመዲዯብ ሇጥሬ ንዘብ ፈንዴ አስተዲዯር የሚያስገኘው


ጥቅም እንዯተጠበቀ ሆኖ በተማከሇ መሌኩ የተወሰኑ የባንክ ሂሳቦች
እንዱኖሩ በማዴረግ የባንክ ክፍያዎችና አስተዲዯራዊ ወጪዎችን
ሇመቀነስ እንዱሁም ከዚህ ጋር በተጓዲኝ ዘመናዊ የቴክኖልጂ የክፍያና
የገቢ አሰባሰብ ዘዳዎችን ሇመጠቀምና የተቀሊጠፈ የመንግስት የባንክ
ሂሳብ አሰራር እንዱጎሇብት ያስችሊሌ፡፡ በመሆኑም በአጠቃሊይ የመንግስት
ገንዘብ የሚንቀሳቀስባቸውም ሆኑ ከተጠቃሇሇ ፈንዴ ውጪ ሇሚቋቋሙ
የፈንዴ ዓይነቶች በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወይም በኢትዮጵያ ንግዴ
ባንክ የሚከፈቱ ወይም የተከፈቱ ሂሳቦች በገንዘብ ምንጭ
በሚንቀሳቀሱባቸው የገንዘብ ዓይነት እና እንዯስማቸው A,B,C,D,F,L,
S1,S2 እና Z የሚሌ የአመዲዯብ ስያሜ ተሰጥቷቸዋሌ፡፡

11
 የመንግስት የባንክ ሂሳቦች የሚከፈቱት እንዲስፈሊጊነቱ በኢትዮጵያ ብሔራዊ
ባንክና በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ አማካኝነት ነው፡፡

 TÊ¢¶N bmwkL ymNG|T KFÃãC ¼gb!M çn wÀ¼ y¸fጽÑT


bx!T×ùÃ NGD ÆNK x¥µYnT nWÝÝ

 yx!T×ùà NGD ÆN÷C ymNG|T gb!ãCN bmsBsB B/@‰êE ÆNK


wd¸gßW yTÊ¢¶ n-§ yÆNK £œB ÃSt§LÍl#½

 xh#N ÆlW ÃLt¥kl yKFà |R›T KFà ymfiM q_t¾ `§ðnT


ÃlÆcW የትሬዠሪ ዲይሬክቶሬት እና xSfÚ¸ m¼b@èC ÂcWÝÝ

 የመንግስት የባንክ ሂሳብ የመክፈትና የመዝጋት የገንዘብና ኢኮኖሚ ሌማት


ሚኒስቴር ስሌጣን ነው፡፡ ኃሊፊነቱ ዯግሞ የትሬዠሪ ዲይሬክቶሬት ነው፡፡

 መ/ቤቶች የባንክ ሂሳብ እንዱከፈትሊቸው ሇትሬዠሪ ዲይሬክቶሬት በጽሑፍ


ይጠይቃለ፡፡

 በተመሳሳይ የባንክ ሂሳቡ እንዱከፈት ጥያቄ ያቀረበው መ/ቤት የባንክ ሂሳቡ


እንዱዘጋ በጽሑፍ ይጠይቃሌ፡፡

12
የፌዳራሌ መንግሥት የባንክ ሂሣብ አመዲዯብ

የባንክ የሚንቀሳቀስበት
ሂሣብመዯብ ዓሊማና የገንዘብ ምንጭ የገንዘብ ዓይነት

A በውጭ አገር ወይም በአገር ውሰጥ እርዲታ ሇሚከናወኑ ፕሮጀክቶች

Assistance በስምምነቱ ሊይ የባንክ ሂሣብ እንዱከፈት የሚያስገዴዴ ሁኔታ ሲኖር የኢትዮጵያ


የሚከፈት ነው፡፡ ብር

B
የበጀት ሂሳብ ማንቀሳቀሻ እና ሇውስጥ ገቢ መሰብሰቢያ የሚያገሇግሌ ሆኖ
Budgetary "
በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ወይም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሚከፈት ነው፡፡

C
በፌዳራሌ/ክሌሌ መንግሥት የገንዘብና ኢኮኖሚ ሌማት ሚኒስቴር ማዕከሊዊ
Central "
ግምጃ ቤት ሥም የሚከፈቱ ወይም የተከፈቱ ናቸው፡፡
Treasury
D በፍርዴ ቤት ወይም አግባብ ካሇው የመንግሥት መ/ቤት በሚሰጥ ትዕዛዝ

Deposit በአዯራ ሇሚቀመጥ የገንዘብ ማንቀሳቀሻ፤ ሇላልች አዯራ እና ሇአነስተኛ


የዕርዲታ ገንዘቦች ማንቀሳቀሻ የሚከፈቱና የተከፈቱ ነው፡፡ "

F ከተጠቃሇሇ ፈንዴ ውጪ በህግ ተፈቅድ በአዋጅ ሇሚቋቋሙና ሇተቋቋሙ

Fund ፈንድች የሚከፈት ነው፡፡ "

L ከውጭ አገር በሚገኝ የብዴር ገንዘብ ሇሚከናወኑ ፕሮጀክቶች በብዴር

Loan ስምምነቱ መሠረት የሚከፈቱና የተከፈቱ ናቸው፡፡ "

S S1 ዕርዲታ ወይም ብዴር በውጭ ምንዛሪ የሚገኝ ከሆነና ሇዚህም የተሇየ


የአሜሪካን
Special በአሜሪካ ድሊር ብቻ የሚከፈቱና የተከፈቱ ናቸው፡፡
ድሊር

S2 ዕርዲታ ወይም ብዴር በውጭ ምንዛሪ የሚገኝ ከሆነና ሇዚህም የተሇየ ላልች የውጭ
"
በላልች የውጭ ገንዘብ ዓይነቶች የሚከፈቱና የተከፈቱ ሂሣቦች ናቸው፡፡ ገንዘብ ዓይነቶች

Z ከመንግሥት ግምጃ ቤት ሇተመዯበ የወጪ በጀት ክፍያ የሚውሌ የገንዘብ


የኢትዮጵያ ብር
ማስተሊሇፊያ /Drawing/ የባንክ ሂሣብ የተከፈቱና የሚከፈቱ ናቸው፡፡

13
2.5 የነጠሊ ግምጃ ቤት አካውንት አዯረጃጀት እና ስርዓት፣

 የነጠሊ የግምጃ ቤት አካውንት አዯረጃጀት ሥርዓት /Treasury Single Account

Banking Arrangement/ (TSA) ማሇት ወጥ የሆነ የመንግሥት የባንክ ሂሣብ

አዯረጃጀት በመመሥረት ሁለም ገቢና ወጪ ተጠቃል በአንዴ የማዕከሊዊ ግምጃ

ቤት አካውንት በኩሌ የሚከናወንበት ሥርዓት ሲሆን መንግሥት የባንክ

አዯረጃጀቱን በመጠቀም የጥሬ ገንዘብ አጠቃቀም ሥሌቱን ሇማሻሻሌ እንዱሁም

በተጠቃሇሇ መሌኩ መረጃ ሇማግኘት የሚረዲ ሥርዓት ነው፡

2.5.1 yTÊ¢¶ n-§ £œB MNnT

 የትሬዠሪ ነጠሊ ባንክ ሂሳብ ቁጥር በጥቅለ ሁሇት መሰረታዊ አዯረጃጀቶች ሲኖሩት
እነሱም
1. ማዕከሊዊነት ያሇው የነጠሊ ባንክ ሂሳብ ቁጥር አዯረጃጀት፣
2. ያሌተማከሇ የነጠሊ ባንክ ሂሳብ ቁጥር አዯረጃጀት ናቸው፡፡

 ያሌተማከሇ የነጠሊ ባንክ ሂሳብ ቁጥር ዯግሞ ዜሮ ሚዛን የነጠሊ ባንክ ሂሳብ ቁጥር
እና ተቀጽሊ ላጀር የነጠሊ ባንክ ሂሳብ ቁጥር ናቸው፡፡ ሆኖም ሇሀገራችን ጥሬ ገንዘብ
አስተዲዯር እንዱመች ሆኖ የተመረጠው ያሌተማከሇ የዜሮ ሚዛን ባንክ ሂሳብ
አዯረጃጀት ነው፡፡

 yTÊ¢¶ n-§ £œB ¥lT ወጥነት ያሊቸው ymNG|T yÆNK £œïC


bxNDnT y¸d‰°bT çñ ymNG|T y_Ê gNzB ¦BT t-”lÖ
y¸¬YbT x\‰R nWÝÝ

 yTÊ¢¶ n-§ £œB Ñl# g{¬ y¸ktl#T 3 m\r¬êE ÆH¶ÃèC


Yñ„¬L½

14
o yTÊ¢¶ ÄYÊKèÊT ymNG|T y_Ê gNzB FsT ygb! ywÀ
£œB lmöÈ-R XNÄ!ÃSClW ymNG|T yÆNK £œB xdr©jT
xND yt-”ll mçN YñRb¬LÝÝ

o kTÊ¢¶ XY¬ WÀ ¥N¾WM ymNG|T x@jNs! kÆNK £œB


UR btÃÃz MNM ›YnT tGÆR ¥kÂwN ylbTMÝÝ

o ymNG|T y_Ê gNzB ¦BT bj¬êE X bj¬êE ÃLçn#


ymNG|T yÆNK £œïCN h#l# y¸Ã-”LL mçN YñRb¬LÝÝ

 N;#S yÆNK £œB xw”qR y_Ê gNzB wYM msL £œB l!ñrW YC§LÝÝ

 yz@é ¸²N £œB lz!H _„ Mœl@ l!çN YC§LÝÝ

2.5.2 yTÊ¢¶ n-§ £œB xSf§g!nT

 bÆNK £œB WS_ _QM §Y y¥YWL kwÀ q¶ gNzB m-NN


bmqnS yTÊ¢¶ ÄYÊKèÊT wÀ q$-Æ l¥DrG ÃSClêLÝÝ

 kwÀ bjT KFà xfÚ[M UR btÃÃz y¸ñrWN xStÄd‰êE wÀ


YqNœLÝÝ

 bÆNK bk#L y¸ñrWN ygb! xsÆsB qLÈÍ lq$__R xmcE


ÃdRgêLÝÝ

 l@§ yÆNK £œB úÃSflG wÀ bq§l# XNÄ!fiM ¥DrG ÃSC§LÝÝ

 bmNG|T y£œB xÃÃZ |R›T X b_Ê gNzB FsT mGlÅ


mµkL W-@¬¥ yçn y¥S¬rQ |‰ XNÄ!kÂwN ÃmÒÒLÝÝ

 በመንግስት ጥሬ ገንዘብ ዙሪያ የተሟሊ እና ወቅታዊ መረጃ እንዱገኝ ያስችሊሌ፣

 ውጤታማ የሆነ የክፍያ ስርዓት መዘርጋት ያስችሊሌ፣

15
2.5.3 የነጠሊ ትሬዠሪ አካውንት ስርዓትን በተሟሊ ሁኔታ ሇመመስረት መሟሊት

ያሇባቸው ጉዲዮች፣

1. የመንግሥት የፋይናንስ አስተዲዯርን ሇማከናወን የሚያስችሌ የተቀናጀ የፋይናንስ

አስተዲዯር የመረጃ ሥርዓት ቴክኖልጂ (Technology)

2. ብቁ የሆነ የሰው ሃይሌ እንዱሁም

3. ከባንኮች እና ከሌማት አጋሮች ጋር የሚዯረግ ሥምምነት ያስፈሌጋሌ፡፡

4. ከሌማት አጋሮች ጋር ስምምነት መፍጠርና በሀገሪቱ የመንግስት ፋይናንስ

አስተዲዯር ሊይ እምነት እንዱጥለ ማዴረግ ያስፈሇጋሌ፣

ከሊይ የተጠቀሱት ሦስት ወሳኝ ተግባራት በተሟሊ መሌኩ ሲተገበሩ፣

 ከማዕከሊዊው የመንግሥት ግምጃ ቤት አካውንት ውጪ በላልች

አካውንቶች ውስጥ ገንዘብ ስሇማይኖር የመንግሥትን የጥሬ ገንዘብ

ተቀማጭ በቀሊለ ሇማወቅ ያስችሊሌ፣

 በማዕከሌ የሚከፈሌ ወጪን አስቀርቶ ወጪን በየአስፈፃሚ መ/ቤቱ ዯረጃ

እንዱከፈሌ የሚያዯርግ ሥርዓት በመሆኑ ጫናን ይቀንሳሌ፣

 በገቢና ወጪ ሂዯት የሚኖረውን የጊዜ እርዝመት ይቀንሳሌ፣

 ያሇጥቅም የሚቀመጥ ገንዘብ እንዲይኖር ያዯርጋሌ፣የብዴር ወጪን

ይቀንሳሌ፣

 እንዯ IFMIS ያለ የተቀናጀ የፋይናንስ አስተዲዯር የመረጃ ሥርዓቶችን

በቀሊለ በጥቅም ሊይ ሇማዋሌ ያስችሊሌ፣እና የባንክ አካውንቶችን

የማስታረቅ ሥራን እንፃራዊ በሆነ መሌኩ ቀሊሌ እንዱሆኑ ያዯርጋሌ፡፡

16
2.6 ቁሌፍ የነጠሊ ትሬዠሪ አካውንት ትግበራ ዯረጃዎች

ከሊይ በቅዴመ ሁኔታ የተቀመጡ መሠረታዊ ጉዲዮችና እስትራቴጂዎች መሟሊታቸው


ተረጋግጦ የነጠሊ ትሬዠሪ አካውንት ሇመተግበር ዘጠኝ ዯረጃዎችን ማሇፍ ይጠይቃሌ፡፡

1. ተከፍተው የሚገኙ የመንግሥት የባንክ ሂሣቦች በተሟሊ ሁኔታ መዝግቦ በመያዝ


በውስጣቸው ያሇውን የጥሬ ገንዘብ ሙለ በሙለ ወዯ ማዕከሊዊ ግምጃ ቤት አካውንት
ማስተሊሇፍ ብልም አካውንቶቹን መዝጋት፡፡
2. ከሊይ በተራ ቁጥር አንዴ ሊይ ባሇው ሁኔታ መዘጋት የላሇባቸው ገንዘብ የያዙ
አካውንቶች በሚኖሩበት ጊዜ በውስጣቸው ያሇውን ገንዘብ ወዯ ማዕከሊዊ ግምጃ ቤት
አካውንት በማስተሊሇፍ አካውንቶቹን መዯብ ወዯ ዜሮ ሚዛን መቀየር፡፡
3. የትሬዠሪ ቴክኒካሌ ኮሚቴ ከላልች የሚኒስቴር መ/ቤቱ የሪፎርም ኮሚቴዎች ጋር
በመሆን ከነጠሊ ትሬዠሪ አካውንት ትግበራ ጋር ተያይዘው ሇሚመጡ የፋይናንስ ፣
የበጀት እና የግዥ ሥርዓት ሇውጦች ዙሪያ የጠራ ግንዛቤ ሇመፍጠር የሚያስችሌ ሰነዴ
በማዘጋጀት

4. የተቀናጀ የፋይናንስ አስተዲዯር ሥርዓት/IFMIS/ በመጠቀም የነጠሊ ትሬዠሪ አካውንት


ሇመተግበር ያስችሌ ዘንዴ የሥርዓቱን ሙለ ሂዯት ሇቴክኖልጂው ፈጣሪዎች የተሟሊ
ሰነዴ አዘጋጅቶ መስጠት ያስፈሌጋሌ፡፡
5. በአንዴ ጊዜ በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ያሇን ገንዘብ አውጥቶ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
ወዲሇው ማዕከሊዊ ግምጃ ቤት አካውንት ማስገባት በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ሊይ
የሚያስከትሇው የገንዘብ እጥረት /liquidity problem/ ከፍተኛ በመሆኑ ከኢትዮጵያ
ብሔራዊ ባንክ ጋር በመመካከር ቀስ በቀስ ገንዘቡ የሚዛወርበት ሥርዓት መዘርጋት
ያስፈሌጋሌ፡፡
6. የታክስ አሰባሰብ ሥርዓቱን በቀጥታ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሚገኘው የማዕከሊዊ
ግምጃ ቤት አካውንት ማስገባት የመጀመሪያ አማራጭ ሆኖ ከአዱስ አበባ ውጭ የሚገኙ
የታክስና ቀረጥ ሰብሳቢ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በብሔራዊ የክፍያ ስርዓት በመጠቀም ቀኑን
ሙለ የሰበሰቡትን ገንዘብ በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ መገሌበጫ (Transfer)አካውንቶች
በኩሌ ወቅታዊ የጥቅሌ ገንዘብ ማጣጫ (Real Time Gross Settlement) ወዯ
ማዕከሊዊ ግምጃ ቤት ገቢ እንዱሆን ማዴረግ ያስፈሌጋሌ፡፡

17
7. የባንክ አገሌግልት በማይዯርስባቸው አካባቢዎች የሌዩ ክፍያ ስምምነት ከብዴርና ቁጠባ
ማሕበራት (ፋይናንስ ተቋማት) ጋር በመመስረት ሇባሇ መብቱ ክፍያ የሚዯርስበት
አካሄዴ መጠቀም ይቻሊሌ፡፡
8. የነጠሊ ትሬዠሪ አካውንት ሥርዓት ተጠቃሚ የሆኑ የገ/ኢ/ሌ/ሚ/ር እና አስፈፃሚ
ባሇበጀች መ/ቤቶች በአዱሱ የባንኪንግ ሥርዓት ፣ የክፍያ ሥርዓት ፣ የአካውንቲንግ ፣
የግዥ እንዱሁም የተቀናጀ የፋይናንስ አስተዲዯር የመረጃ ሥርዓት/IFMIS/ ዙሪያ በቂ
ስሌጠና መስጠት ብልም ተጠቃሚነታቸውን በሚፈሇገው ዯረጃ ሊይ ማዴረስ
ያስፈሌጋሌ፡፡
9. በተሇይ ከአካውንቲንግ አንፃር ወዯ ሥርዓቱ የሚገቡ መ/ቤቶች በአዱስ በጀት ዓመት
ቢሆን ይመረጣሌ፡፡ በላሊ በኩሌ አዱስ የሚቋቋሙ መስሪያ ቤቶች በቀጥታ በአዱሱ
የባንክ አዯረጃጀት መሠረት መጀመር ይኖርባቸዋሌ፡፡

2.7 የነጠሊ ትሬዠሪ ባዝክ አካውንት የባንክ ሂሳብ ማስታረቅ ስርዓት


1. የቀዴሞ የባንክ ስምምነት የተዯረገበትን የባንክ ሂሣብ መግሇጫ ትክክሇኝነት
ማረጋገጥ (Check Previous Bank Reconciliation Statement)
2. በላጀር (በሂሣብ ቋት) እና በባንክ ሂሣብ ምዝገባ (Bank Record) መካከሌ
ያሇውን ምዝገባ ማነፃፀር (ይህ ሂዯት የተመዘገበ ተቀማጭ ሂሣብና ወጪ
ሂሣብን ከባንክ ሂሣብ መግሇጫው ጋር ማስተያየት ሲሆን በዚህ ውስጥ በጉዞ
ሊይ ያለ ተከፋዮችና ተቀማጮችን ሇመሇየት ያስችሊሌ በላሊ በኩሌ በባንኩ
ተመዝግበው ነገር ግን በላጀር ምዝገባችን ያሌተካተቱትን ሇመሇየት
ያስችሊሌ፡፡
3. በላጀር የሂሣብ ምዝገባን ማከናወን (Prepare Journal Entries in the
ledger)
4. የማስተካከያ የሂሣብ ምዝገባ በላጀር ሊይ በማከናወን የቀዴሞ ምዝገባን
ማስተካከሌ (prepare adjusting journals entry for any correction to
the ledger)
5. ማስተካከያ ሊዯረግንባቸው ማንናቸውም የባንክ ስህተቶች ማስተካከያ ሇባንክ
መሊክ (Send Advice to the bank for any Error in the bank
Statement)
18
6. በመጨረሻ አዱስ የባንክ ሂሣብ ማስታረቂያ መግሇጫ ማዘጋጀት (Prepare
the new Bank Reconciliation Statement) ናቸው፡፡

2.8 የዜሮ ሚዛን የነጠሊ ግምጃ ቤት አካውንት አዯረጃጀት እና ጽንሰ ሀሳብ፣

 የዜሮ ሚዛን የነጠሊ የግምጃ ቤት ሥርዓት ገቢን በአንዴ ቋት በማስገባት ክፍያዎችን

ሇአስፈፃሚ መ/ቤቶች ተብል በተከፈቱ የዜሮ ሚዛን አካውንቶች በኩሌ በተሠጣቸው

የክፍያ ጣሪያ ሌክ ገንዘብ ወጪ አዴርገው ሇባሇ ጥቅሙ ወይም አቅራቢው ክፍያ

የሚፈፀምበት ሥርዓት ነው፡፡ በዚህ ሂዯት ውስጥ የሚኖሩት የባንክ አካውንት

መዯቦች C እና Z ብቻ ይሆናለ፡፡ የC የባንክ ሂሣብ መዯብ ሇፌዳራሌ ፣ ሇክሌሌ

እንዱሁም ሇወረዲ ፑሌ አካውንቶች የሚያገሇግሌ ሲሆን የZ የባንክ ሂሳብ መዯብ

ዯግሞ በፌዳራሌና በክሌሌ ዯረጃ ሊለ አስፈፃሚ መ/ቤቶች ጥቅም የሚከፈቱ

አካውንቶች ናቸው፡፡ ሥዕሌ 2 እና 3 ይመሌከቱ

 ይህ ሥርዓት ሁለንም ገቢና ወጪ ከአንዴ ቋት ሇመጠቀም የሚያስችሌ ሲሆን

ማዕከሊዊ ከሆነው የነጠሊ ትሬዠሪ አካውንት ሥርዓት የሚሇየው አስፈፃሚ

የመንግሥት መ/ቤቶች የዜሮ ሚዛን አካውንት የሚኖራቸው መሆኑ ነው፡፡

 ያሇጥቅም የሚቀመጥ ገንዘብ እንዲይኖር ያዯርጋሌ፣ የብዴር ወጪን ይቀንሳሌ፣

 ከመንግስት ግምጃ ቤት ሇተመዯበ የወጪ በጀት ክፍያ የሚውሌ የገንዘብ

ማስተሊሇፊያ የባንክ ሂሳብ ነው፣

 የዜሮ ሚዛን የባንክ ሂሳብ ወጪን እንጂ ገቢን አያስተናግዴም፣

19
2.9 የዜሮ ሚዛን የነጠሊ የግምጃ ቤት አካውንት የባንክ ሂሣብ ማስታረቅ ሥርዓት፦

 yKFà ȶà £úB ¥S¬rQ |‰ y¸kÂwnW TÊ™¶ ÄYሬKèÊT

lXÃNÄNÇ Ød‰L ÆlbjT m¼b@T lDéêENG ÆNK y¸ÃSt§lfWN

yKFà ȶà X ÆlbjT m¼b@èC y¸qRb#TN wR/êE yKFà ȶÃ

x-”qM ¶±RT bx!T×ùà NGD ÆNK XytzUj lTÊ™¶

ÄYéKèÊT byqn# k¸§kW ¥Sr© UR nW፡፡

 ከባሇበጀት መ/ቤቶች የሚቀርበው የክፍያ ጣሪያ አጠቃቀም መረጃ በመዯበኛ

እና በካፒታሌ በዯመወዝና በሥራ ማስኬጃ ተሇይቶ ወጪው የሚቀርብ ሲሆን

በትሬዥሪ ዲይሬክቶሬት የሚዘጋጀው መረጃ ዯግሞ በጥቅሌ ከተሊሇፈው

የወጪ ጣሪያ ሊይ በጥቅሌ ወጪ የሆነ ሒሳብ ነው፡፡

 የባንክ ማስታረቅ ሥራ በትሬዥሪ ዲይሬክቶሬት የሚከናወነው በየቀኑ


በዴሮዊንግ የባንክ ሒሳብ የወጣውን ወጪ እና ከትሬዥሪ ዲይሮክቶሬት
የተሊከውን የክፍያ ጣሪያ በመመዝገብ ሲሆን ከአስፈጻሚ ባሇበጀት መ/ቤቶች
የሚቀርበው መረጃ ዯግሞ በየወሩ በሚቀርብ የአጠቃቀም ሪፖርት ነው፡፡

20
መሌመጃ 2

1. የተጠቃሇሇ ፈንዴ አስተዲዯር ማሇት ምን ማሇት ነው?

2. የመንግስት የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች በምን ዓይነት ሁኔታ እንዯሚከፈቱ

አስረዲ? በተጨማሪም የባንክ ሂሳብ ቁጥር እንዱከፈት ሲጠየቅ ምን ምን

ነጥቦች መሟሊት እንዲሇባቸው ግሇጹ?

3. በኢትዮጵየ ብሔራዊ ባንክ ብቻ የሚከፈቱት የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች የትኞቹ

ናቸው?

4. የትሬዠሪን የባንክ ሂሳብ ቁጥርን አስፈሊጊነት Os/y?

5. የዜሮባንክ ሂሳብ ቁጥር (Z Account) ከበጀት ባንክ ሂሳብ ቁጥር (B-

Account) ጋር የሚመሳሰለበትን እና የሚሇያዩበትን ነጥቦች ግሇጹ?

21
ክፍሌ 3
የመንግስት ጥሬ ገንዘብ አስተዲዯር እና ዝግጅት

3.1 የትምህርቱ ዓሊማ

 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ትንበያ አጠቃሊይ ማዕቀፍ

 የገቢ ጥሬ ገንዘብ ፍሰት ትንበያ

 የወጪ ጥሬ ገንዘብ ፍሰት ትንበያ

 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ትንበያ እና የብዴር አስተዲዯር ቅንጅት

3.2 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ትንበያ አጠቃሊይ ማዕቀፍ

የጥሬ ገንዘብ አስተዲዯር ትርጉም

 የጥሬ ገንዘብ አስተዲዯር ማሇት ገቢን በመሰብሰብ እና በቀጥታ ክፍያ


እንዯሚፈጸም፣ በባንክ ሊይ ያሇውን እና የሚኖረውን ገንዘብ፣ ገቢና ወጪ
በሚመዛዘንበት ጊዜ የጥሬ ገንዘብ ገዴሇት እንዯመነሻ በማዴረግ ሇብዴር
ዲይሬክቶሬት ግብዓት የሚሆን መረጃ መስጠትና መቀበሌ፣ ትርፍ ሲገኝ ከበጀት
ሇምንጠቀመው ወጪ ሇኢንቨስትመንት ቅዴሚያ መስጠት እንዯሚኖርበት
የሚያስገነዝብ አሰራር ነው

የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ትንበያ ምን ማሇት ነው?

 የጥሬ ገንዘብ የተጣራ ፍሰት፣ ፍሊጎት ወይም ትርፍ የሚያመሊክት ግምት ነው፣

 በአንዴ የተወሰነ ጊዜ ውስጥ የገቢና የወጪ ግምትን በማወቅ ሇሚቀርበው

የገንዘብ ፍሊጎት መፍትሔ ማግኛ ዘዳ ነው፣

22
 የአጭር ጊዜ ብዴር ፍሊጎትን ሇማወቅ ወይም የረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት

ስትራቴጂዎችን ሇመንዯፍ /የረዥም ጊዜ የዋስትና ሰነድችን/ ሇማዘጋጀት

የሚያስችሌ ነው፣

የትንበያ ማዕቀፎች የሚከተለት ናቸው፡-

 የመረጃ ትንተና፣

 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ትንበያ አቀራረብ፣

 የጥሬ ገንዘብ ገቢ ትንበያ፣

 የጥሬ ገንዘብ ወጪ ትንበያ፣

 የጥሬ ገንዘብ ስርዓት ውስጥ የዕርዲታ ፍሰቶችን ማካተትና መያዝ፣

 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ትንበያና በወጪ በጀት ክፍያ መካከሌ ያሇው

ሌዩነት፣

 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ትንበያ መረጃ ሌውውጥ፣

 ግብረ መሌስ፣

3.3 የገቢ ጥሬ ገንዘብ ፍሰት ትንበያ

 የገቢ የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ትንበያ ምን ማሇት ነው?

 መ/ቤቶች በበጀት ዓመት ውስጥ በገቢ የሚቀበሇው/የሚሰበስበው ገንዘብ በምንጭ

እና በሂሳብ መዯብ ተሇይቶ የሚቀርብበት የጥሬ ገንዘብ ግምት አሰራር ነው፡፡

23
 የመንግስት ገንዘብ አሰባሰብ

 በህግ ካሌተፈቀዯ በስተቀር ማንኛውም የመንግስት ገንዘብ መሰብሰብ አይቻሌም፣

 የመንግስት ገንዘብ የሚሰበሰበው ገ/ኢ/ሌ/ሚ/ር ባሳተማቸው ዯረሰኞች ብቻ ነው፣

 ገቢ የሚሰበስበው ገ/ኢ/ሌ/ሚ/ር በሚያወጣው መመሪያ መሰረት ነው፣

 ማንኛውም ገንዘብ እዱሰበስብ ስሌጣን የተሰጠው ሰው የተበሰበውን ገንዘብ ወዯ


ተጠቃሇሇ ፈንዴ ገቢ ማዴረግ፣ ገንዘብ የተቀበሇበትን እና ገቢ ያዯረገበትን ዯረሰኝ
መዝግቦ መያዝ አሇበት፣

የመንግስት ገንዘብ አሰባሰብ እና ገቢ አዯራረግ ስርዓት

 የመንግስት ገንዘብ አሰባሰብ ስርዓት ዋና ዓሊማ

 የመሰብሰቢያ ጊዜያቸው የዯረሱ ሂሳቦችን በወቅቱ በመሰብሰብ የጥሬ ገንዘብ

ፍሊጎት ማሟሊት ነው፣

 የተሰብባቢ ሂሳብ አሰራር ያሌተሰበሰበ ገንዘብን በመሰብሰብ የሚፈሇገውን የጥሬ

ገንዘብ ፍሰት ውጤት እንዱያመጣ ያግዛሌ፣

 ገ/ኢ/ሌ/ሚ/ር ባሳተመው ዯረሰኝ የሚሰበሰብ ገንዘብ በተወሰነ ጊዜ ውስጥ ወዯ

ተጠቃሇሇ ፈንዴ ገቢ መዯረግ አሇበት፣

 በጥሬ ገንዘብ ትንበያ ጊዜ መከናወን የሚገባው

 የገቢ ፍሰት መረጃ ከሚመሇከታቸው ገቢ ሰብሳቢ መ/ቤቶች መረጃን መቀበሌና

ከባንኮች ወጪ የተዯረገ የክፍያ መረጃ ማሰባሰብ፣

 የተጠቃሇሇውን ወርሃዊ ትክክሇኛ የገቢ ፍሰት እና የተሊሇፈውን የክፍያ መረጃ

ሰነዴ መሰረት በማዴረግ ትንተና ማካሄዴ፣

 የሚቀጥሇውን ወር የገቢ ፍሰትና ትንበያ ማዘጋጀት፣


24
ዋና ዋና የመንግስት የገቢ ዓይነቶች
1. ታክስ የሆነ ገቢ

2. ታክስ ያሌሆነ ገቢ

3. ከውጪ ብዴር እና

4. የዕርዲታ ገቢ ናቸው፡፡

3.4 የጥሬ ገንዘብ ወጪ ፍሰት ትንበያ

የገቢ የጥሬ ገንዘብ የወጪ ትንበያ ምን ማሇት ነው?

 እያንዲንደ የመንግስት መ/ቤት ሇዓመታዊ ስራ ማስፈጸሚያ የተፈቀዯሇትን

የወጪ በጀት በስራ ፕሮግራማቸው መሰረት ሇክፍያ የሚያስፈሌገውን የገንዘብ

መጠን በክፍያ ዓይነትና በወጪ ሂሳብ መዯብ በጊዜ ተሇይቶ የሚቀርብበት

አሰራር ነው፡፡

 ዋና ዋና ወጪዎች /የወጪ ርዕሶች/

1. ሇሰብአዊ አገሌግልቶች

2. ሇዕቃዎች እና አገሌግልቶች

3. ሇቋሚ ንብረቶችና ግንባታዎች

4. ሇዴጎማ፣ ዴጋፍና ሌዩ ሌዩ ወጪዎች

25
 በጥሬ ገንዘብ የወጪ ትንበያ ጊዜ መከናወን የሚገባው

 ከባሇበጀት መ/ቤቶች፣ ከክሌልችና ከከተማ መስተዲዯሮች ሇቀጣይ ተከታታይ

ወር የሚፈያስፈሌጋቸውን የጥሬ ገንዘብ የወጪ ፍሊጎት መቀበሌና የጥሬ ገንዘብ

ትንበያን ማዘጋጀት፣

 የተጠቃሇሇ ወርሃዊ የጥሬ ገንዘብ የወጪ ትንበያ ሰነዴ ማዘጋጀት፣

 በበጀት ዓይነት፣ በካፒታሌና በመዯበኛ፣ በወጪ መዯብ በዯመወዝና በስራ

ማስኬጃ በመሇየት የፌዳራሌ መንግስት፣ የክሌሌ መንግስትና መስተዲዴሮች

የሚተሊሇፍ ዴጋፍን መተንበይ፣

 ሇምዕተ ዓመቱ ሌማት ግቦች ማስፈጸሚያ (MDG) ተሇይቶ መተንበይ አሇበት፣

3.5 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ትንበያ እና የብዴር አስተዲዯር ቅንጅት

የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ትንበያ የሚከናወንበት ምክንያት!-

 ገቢ ከወጪ የሚበሌጥበትን ወይም የሚያንስበትን ጊዜያቶች በመተንበይ

የኢንቨስትመንት አቅምን ሇማጎሌበት ያግዛሌ፣

 ጥቅም ሊይ የማይውሌ ገንዘብን በመጠቀም ወይም ኢንቨስትመንትን በማጎሌበት

ተጨማሪ ገቢ እንዱያመነጭ ያግዛሌ፣

 የበጀት ዕጥረት በሚያጋጥምበት ጊዜ ከግምጃ ቤት ሰነዴ ሽያጭ የሚያስፈሌገውን

የገንዘብ መጠን ሇመገመት ያስችሊሌ፣

 አሊስፈሊጊ የብዴር ወሇዴ እንዲይከፈሌ ያግዛሌ፣

 ግዳታ ወጪዎችን መቼ ሇመክፈሌ እንዯሚቻሌ ሇመወሰንና የገንዘብ ፍሰት ሚዛናዊነት

እንዱጠበቅ የሚያስችለ ዕዴልችን ይፈጥራሌ፣

 ቅዴሚያ የሚሰጣቸውን ወጪዎች ሇይቶ ሇመወሰን ያስችሊሌ፣

26
 በጥሬ ገንዘብ ፍሰት ትንበያ አዘገጃጀት የሚሳተፉ አካሊት

1. በገ/ኢ/ሌ/ሚ/ር የሚሳተፉ አካሊት

 የገንዘብና ኢኮኖሚ ሌማት ሚኒስቴር የበሊይ ኃሊፊ /ሰብሳቢ/

 የትሬዠሪ ዲይሬክቶሬት ዲይሬክተር /ፀሐፊ/

 የብዴር አስተዲዯር ዲይሬክተር

 የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሉሲ አስተዲዯር ዲይሬክቶሬት ዲይሬክተር

 የበጀት ዝግጀት አስተዲዯር ዲይሬክቶሬት ዲይሬክተር

 የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባሇስሌጣን

 የከፍተኛ በጀት አንቀሳቃሽ መ/ቤቱች ኃሊፊዎች

2. በአስፈጻሚ ባሇበጀት መ/ቤቶች ዯረጃ በጥሬ ገንዘብ ፍሰት ትንበያ አዘገጃጀት ሊይ

የሚሳተፉ አካሊት

እንዯ መ/ቤቱ አዯረጃጀት የሚሇያይ ሆኖ በዋናነት መሳተፍ ያሇባቸው፡-

 በጀት ዲይሬክቶሬት

 አስተዲዯር ዲይሬክቶሬት

 ጠቅሊሊ አገሌግልት

 ፕሊንና ፕሮግራም ዲይሬክቶሬት

 የፋይናንስና ግዥ ዲይሬክቶሬት መሆን አሇባቸው

 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ትንበያ አሰራር እንዳት ይከናወናሌ?

1. ygNzB x!÷ñ¸ L¥T ¸¼R kFt¾ ygNzB gdBN (Maximum

threshold) YwSÂLÝÝ

27
2. xSfÚ¸ m¼b@èC l_Ê gNzB FsT TNbà ZGJT

y¸ÃSflgWN mr© YlÃl#ÝÝ

3. xSfÚ¸ m¼b@èC ¥ÂcWNM kFt¾ ygb! ywÀ FsèCN

bTNt £dT õT¬l#ÝÝ

4. yg¼x!¼L¼¸¼R lx+R½ lmµkl¾Â lrJM g!z@ y¸qRbWN tgb!

yTNbà ZRZR YzT YwSÂL

5. yg¼x!¼L¼¸¼RM çn xSfÚ¸ m¼b@èC ÃlûT ›m¬T ywdðT

g!z@ÃèCN yFsT xµÿD TNt (Trend analysis) ÃkÂWÂl#ÝÝ

6. yg¼x!¼L¼¸¼R kxSfÚ¸ m¼b@èC XNÄ!h#M xSfÚ¸ m¼b@èC


ÄYÊKèÊèCN Ã¥K‰l#ÝÝ
7. yg¼x!¼L¼¸¼R y_Ê gNzB FsT l¥m§kT y¸ÃglGL yÍYÂNS
äÁL ÃzU©l#ÝÝ

የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ትንበያ አሰራር፣ የትንበያ ዘዳዎችና ቴክኒኮች

የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ትንበያ አሰራር

 የትሬዠሪ ዲይሬክቶሬት የበጀት ዓመቱ እንዯተጀመረ የእያንዲንደ ባሇበጀት መ/ቤት

የየወሩ /ገቢና ወጪ/ ትንበያ የሚሞለት መዝገብ ማዘጋጀት ይኖርበታሌ፣

 አስፈጻሚ መ/ቤቶች ከበጀታቸው ጋር የተጣጣሙ ትንበያ ማቅረብ ሲኖርባቸው

የበጀት ዓመቱ ወዯፊት እየገፋ ሲመጣ የሚያቀርቡት ትንበያ ትክክሇኛ እንዱሆን

በበጀት ዓመቱ መገዯብ የሇባቸውም፣

 በወሩ መጨረሻ የአፈጻጸም መረጃ እየተሞሊና እየተመዘገበ ሇባሇበጀት መ/ቤቶች

እንዱሊክ በማዴረግ ግዴፈት መኖሩንና አሇመኖሩን ማመሳከር ናቸው፣

 ዋና ዋና የሆኑ የተናጠሌ ፍሰቶችን መሇየት፤

28
እነርሱም፡-

- የመንግስት ዕዲ ክፍያዎች /ዋና ገንዘብ እና ወሇዴ/፣

- የዯመወዝ ክፍያዎች /ማኀበራዊ ዋስትናና የጡረታ ክፍያዎች/፣

- ዋና ዋና የመንግስት ፕሮጀክቶች ክፍያ፣

- ሇክሌልች የሚተሊሇፍ ክፍያ፣

- ከመንግስት ንብረት /ሃብት ሽያጭ/ የሚሰበሰብ ገቢ፣

የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ትንበያ ዘዳዎችና ቴክኒኮች

 የተሇያዩ የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ትንበያ ዘዳዎች/ቴክኒኮች/ ቢኖሩም ሇዚህ

በአማራጭነት አራቱን መውሰዴ እንችሊሇን፡፡

እርሱም፡-

1. የሌዩነት የትንተና ዘዳ፣

በተወሰነ ወቅት በትክክሇኝነት የተከናወነው የጥሬ ገንዘብ ፍሰት/ፍሊጎት፣

ከዕቅዴ/በጀት/ ጋር ወይም ካሇፈው ዓመት ተመሳሳይ ጊዜ ክንውን ጋር

በማነጻጸር ሌዩነት የሚያመሇክት ዘዳ ነው፣

2. የተከታታይ ጊዜያት የትንተና ዘዳ፣

 የብዙ ጊዜያቶች/ዓመታት የጥሬ ገንዘብ ፍሰት/ፍሊጎት ሇማነጻጸር

የሚያገሇግሌ ዘዳ ነው፡፡

 ሇዓመታዊና በዓመቱ ውስጥ በየጊዜው ሉከሰቱ የሚችለ

ሇውጦችን በማከሌ ሇሚዘጋጅ የጥሬ ገንዘብ የወዯፊቱን ፍሰት

ሇመተንበይ ወይም ከተሇመዯው አካሄዴ ውጪ የሚኖረውን

ሌዩነት ሇማመሊከት/ሇመጠቀም የሚጠቅም ዘዳ ነው፣

29
3. የጥንቅር የትንተና ዘዳ፣

 ሇአንዴ የጥሬ ገንዘብ ፍሰት ዓይነት ብቻ የሚያገሇግሌ ነው፡፡

 የጥሬ ገንብ ፍሰቶችን በማዋሃዴ/በማቀናጀት የእያንዲንደን

የፍሰት ዓይነት ከጠቅሊሊ የጥሬ ገንዘብ ገቢ/ወጪ ፍሰት ዓይነቶች

በማካፈሌ በመቶኛ ያሊቸውን ዴርሻ ሇማወቅ የሚያስችሌ ነው፡፡

4. የጥምረት ትንተና ናቸው፡፡(Ratio Analysis)

 የጥሬ ገንዘብ ፍሰት መረጃዎች ከላልች የፋይናንስ መግሇጫ

ሂሳቦች ጋር በማጣመር የሚከናወን የትንተና ዘዳ ነው፡፡

30
ሇክፍሌ ሶስት ጥያቄዎች

1. የመ/ቤቱን የውስ ቁጥጥር ስርዓት እና የውስጥ አሰራር ብቃት ያሇው እና ወጪ

ቆጣቢ ስሇመሆኑ የማማከር ስራ የሚሰራው ማን ነው?

2. የገቢም ሆነ የወጪ ፍሰት ትንበያዎችን ሇማዘጋጀት በቅዯም ተከተሌ መከናወን

ያሇባቸው ዯረጃዎችን ጻፍ?

3. በገ/ኢ/ሌ/ሚ/ር ጥሬ ገንዘስ ፍሰት ትንበያ አዘገጃጀት ሊይ የሚሳተፉ አካሊት

/ኮሚቴዎች/ ኃሊፊነትን ግሇጽ?

4. የጥሬ ገንዘብ ዝግጅት ዑዯቶችን በገቢና በወጪ በመሇየት አስረዲ?

5. በሌዩነት የትንተና ዘዳ ከተከታታይ ጊዜያት የትንተና ዘዳ መካከሌ ያሇውን አንዴነትና

ሌዩነት ጻፍ?

6. የሚከተለትን በመገንዘብ ከታች የተሰጡ ጥያቄዎችን በትክክሌ ስራ?

7. የገንዘብና ኢኮኖሚ ሌማት ሚኒስቴር ሇ2007 ዓ.ም. ሊቀረበው የዕቅዴ ማስፈጸሚያ

የሚሆን በጀት ብር 130,779,440.00 /አንዴ መቶ ሰሊሳ ሚሉዮን ሰባት መቶ ሰባ

ዘጠኝ ሺህ አራት መቶ አርባ ብር/ ተፈቀዯሇት፡፡

ገንዘብና ኢኮኖሚ ሌማት ሚኒስቴር

 90 ጀማሪ ባሇሙያዎች የወር ዯመወዝ ብር 2,000.00 የሚያገኙ፣

 120 ባሇሙያዎች " " " 3,500.00 "

 300 ከ/ባሇሙያዎች " " " 4,400.00 "

 400 ከ/ባሇሙያዎች " " " 5,000.00 " አለት፡፡

 ሇ20 ሰራተኖች ብር 500.00 በየወሩ አበሌ ይከፍሊሌ፡፡

 አዱስ ተቀጣሪ ሲቪሌ ሰራተኞች ከመስከረም ጀምሮ 10 የተመዯቡ ዯመወዛቸውም ብር

2,000.00 ሲሆን ላልች 15 ዯግሞ መጋቢት ይቀጠራለ፤ ዯመወዛቸውም ብር

4,400.00 ነው፡፡
31
 ገ/ኢ/ሌ/ሚ/ር ከስራ አመራር ኢንስቲትዩቱ ጋር ስሌጠና ሇመስጠትና የተሇያዩ ሞጁልችን

ሇመስራት በዓመት 4 /አራት/ ጊዜ እንዯሚገባ ውሌ በመያዝ መስከረም፣ ጥር፣

ሚያዝያና ግንቦት ሊይ የሚከፈሌ ክፍያ ብር 70,000.00 /ሰባ ሺህ ብር/ በእያንዲንደ

ዙር ውሌ ይዟሌ፡፡

 ገ/4/ሌ/ሚ/ር ሇጽዲት ሌብስ ግዥ ህዲር ገቢ የሆነ ወዯ ብር 40,000.00 ይከፍሊሌ፣

ሇሁሇተኛው ዙር ዯግሞ ብር 50,000.00 መጋቢት ሊይ ይከፍሊሌ፡፡

 ገ/ኢ/ሌ/ሚ/ር ሇባሇስሌጣናት መኖሪያ ክፍያ በወር ብር 30,000.00 ይከፍሊሌ፡፡

 የመብራት ክፍያ በወር በአማካኝ ብር 100,000.00

 የውሃ " " " " 150,000.00

 የስሌክ " " " " 75,000.00

 ሚኒስቴር መ/ቤቱ ሇኢፍሚስ አገሌግልት የሚውሌ ዕዴሳት በማስዯረጉ በመስከረም ወር የቀረበ

ፔይመንት ሰርተፊኬት መሰረት ብር 500,000.00፣ በግንቦት ወር ብር 4,000,000.00

እንዯሚከፍሌ ውሌ ይዚሌ፡፡

 ሚኒስቴር መ/ቤቱ በመ/ቤቱ ውስጥ ሊለ መኪናዎት ኢንሹራንስ ሇሞኢንኮ በታህሳስ ወት ብር

400,000.00 እና በሰኔ ወር ብር 300,000.00 ይከፍሊሌ፡፡

 ሇዓሇም አቀፍ ዴርጅታዊ መዋጮ በጥቅምት ወር የሚከፈሌ

 መ/ቤቱ የሐገር ውስጥ 250,000 ስሌጠና በነሐሴና ግንቦት ወር ስሇሚሰጥ ብር

350,000.00 እና ብር 240,000.00 ያስፈሌገዋሌ፡፡

 ሇአሊቂ የቢሮ ዕቃዎች በመስከረም ወር ብር 400,000.00

 ሇነዲጅና ቅባት በየወሩ ብር 400,000.00

 ሇትራንስፖርት ክፍያ በጥቅምት ወር ብር 200,000.00 በጥር ወር ብር 300,000.00

 ሇክሌልችና ሇመስተዲዴር ም/ቤት ዴጎማ በየወሩ ብር 5,000,000.00 ፤

 ሇተሇያዩ ክፍያዎች በየወሩ ብር 5,000.00

 ሇውጭ አገር ብዴር የዋጋ ገንዘብ ክፍያ በየወሩ ብር 60,000.00

 ሇሀገር ውስጥ ብዴር የዋጋ ገንዘብ ክፍያ በየወሩ ብር 40,000.00

32
ክፍሌ 4
የወጪ በጀት አከፋፈሌ እና የክፍያ ስርዓት

4.1 የትምህርቱ ዓሊማ

 የወጪ በጀት ክፍያ ስርዓትን ማሳወቅ፣

 የወጪ በጀት የክፍያ መርሆዎችን ማሳወቅ፣

 የወጪ በጀት ክፍያ ዘዳዎችን ማሳወቅ፣

 የመንግስት የወጪ በጀት የክፍያ አፈጻጸም ሂዯትን ማሳወቅ

 የአስፈጻሚ መ/ቤቶች የወጪ በጀት ክፍያ አጠያየቅና ገንዘብ ወጪ አዯራረግን

ማሳወቅ፣

4.2 የወጪ በጀት ክፍያ ስርዓት

 የወጪ በጀት ክፍያ ስርዓት ማሇት ከመንግስት የፈንዴ ሂሳቦች በቼክ፡ በጥሬ

ገንዘብ፣ በኢላክትሮኒክስ እና በዝውውር ወጪ የማዴረግ አሰራር የክፍያ ስርዓት

በመባሌ ይታወቃሌ፡፡

 bÍYÂNS xStÄdR xêJ KFL 6 SlmNG|T gNzB xkÍfL y±l!s!

xQÈÅ KFÃN ymNG|T gNzB y¸ktl#T h#n@¬ãC µLtàl# bStqR

wÀ ¥DrG XNd¥YÒL tdNGÙLÝÝ Xnz!HM

 b?ZB twµ×C MKRb@T m{dQ

 bgNzB x!÷ñ¸ L¥T ¸¼R mfqD XÂ

 xSfÚ¸ m¼b@èC y_Ê gNzB FsT X F§¯T mQrB ÂcWÝÝ

33
 yØÁ‰L mNG|T yKFà ±l!s!ãC

 b?ZB twµ×C MKR b@T µLtfqd bStqR ¥N¾WNM KFÃ kt-”ll

fND wÀ xDR¯ mKfL xYÒLMÝÝ

 bgNzB x!÷ñ¸ L¥T ¸n!St&R ybjT DLDL kmdrg# bðT kidqW

bjT ywÀ GÁ¬ mGÆT wYM wÀ ¥DrG xYÒLMÝÝ

 bxND ybjT ›mT WS_ lxSfÚ¸ m¼b@èC bbjT xêJ

ktfqdW bjT b§Y KFÃ mfiM xYÒLMÝÝ

 lxSfÚ¸ m¼b@T y_Ê gNzB F§¯T m\rT b¥DrG BÒ lÆNK

ywÀ ¥zÏ y¸tሊሇፈW bmNG|T y¸sbsbW gb! XÂ ym¼b@t$N

y|‰ PéG‰M kGMT ÃSgÆ mçN YñRb¬LÝÝ

 ¸n!St&„ y_Ê gNzB FsT F§¯T y¸qRBbTN yg!z@ \l@Ä

ÃwÈLÝÝ

4.3 የፌዳራሌ መንግስት የወጪ በጀት አከፋፈሌና የክፍያ አፈጻጸም መርሆዎችን ማሳወቅ፣

 የወጪ ግዳታዎች ሇመፈጸም የትሬዠሪ ዲይሬክቶሬት ገንዘብ ያሇው

መሆኑን ማረጋገጥ፣

 በስራ ሊይ የማይውሌ ገንዘብ ክምችትን መቀነስ፣

 የአንዴ አስፈጻሚ መ/ቤት ትክክሇኛው የመክፈያ ጊዜ እስከሚዯርስ

ወጪዎችን ማዘግየት፣

 በወቅቱ ክፍያዎችን በመፈጸም ከመቀጫ ነጻ እንዱሆን ሇማስቻሌ፣

 kxQ‰b!ãC UR ÃlWN GNß#nT b_„ h#n@¬ §Y XNÄ!çN ¥DrG½

 bKFà xfÚ[M £dT y¸wÈWN ytȉ wÀ mqnS

34
4.4 የወጪ በጀት ክፍያ ዘዳዎች

የትሬዠሪ ዲይሬክቶሬት የአሰራር ስርዓት ሇውጥ መሰረት ሶስት የክፍያ ዘዳዎች

አለት፡፡

 የዜሮ ሚዛን (Zero Balance) የክፍያ ዘዳ፣

 የቀጥታ ወጪዎች ክፍያ ዘዳ (Direct Payment) /ዴጎማ፣ የካሳ ክፍያ፣

የዕዲ ክፍያ ወዘተ. . .

 ገንዘብ ወዯ ባሇበጀት መ/ቤት የባንክ ሂሳብ ማስተሊሇፊያ ዘዳ (Fund

Transfer)

4.5 የመንግስት የወጪ በጀት ክፍያ አፈጻጸም ሂዯት

 የወጪ ክፍያ ሇመፈጸም የተፈቀዯ በጀት መኖሩን ማረጋገጥ፣

 ከተጠቃሇሇ ፈንዴ ቀጣይ ክፍያ ሇመፈጸም በቅዴሚያ ከተፈቀዯው በጀት

ወይም ከተስተካከሇው በጀት የተፈቀዯው ክፍያ ተቀንሶ በቂ/ቀሪ በጀት

መኖሩን ማረጋገጥ፣

 yg¼x!¼L¼¸/R TÊ¢¶ ÄYÊKèÊT yÆNK KFà |R›TN bm-qM

lxSfÚ¸ m¼b@èC ywÀ bjT KFÃ ¥St§lF½ Y,M b_Ê gNzB

xStÄdR †n!T ¼_x†¼ X bKFà KFL ¼KK¼ mµkL ÃlW `§ðnT

bmlyT y¸kÂwN nWÝÝ

 yÆNK yKFà |R›TN bm-qM B/@‰êE ÆNK k¸gßW y¥:k§êE

yTÊ¢¶ yÆNK £œB gNzB ¥St§lF½ bQD¸Ã kB/@‰êE ÆNK wd

x!T×ùà NGD ÆNK êÂW m¼b@T b¥SktLM bm§ xg¶t$ l¸gß#

35
yNGD ÆNK QRNÅæC kz!ÃM bmNG|T xSfÚ¸ m¼b@èCÂ

b¬C¾W xStÄdR XRkñC gNzB wÀ ¥DrG YkÂwÂLÝÝ

 የመንግስት ግዳታዎችን በአስፈጻሚ መ/ቤቶችና በክሌሌ መንግስታት የክፍያ

ስርዓት መፈጸም፣

 ማናቸው አስፈጻሚ መ/ቤቶች አግባብነት ባሇው የአስፈጻሚ ዋና መ/ቤት ዯረጃ

መከናወን አሇበት፣

 በክሌልች ዯረጃ ማናቸውም የሴክተር ቢሮ ወጪዎች ሂዯት መሆን ያሇበት

በሴክተር ቢሮ ዋናው መ/ቤት ነው፣

4.6 የአስፈጻሚ መ/ቤቶች የወጪ በጀት ክፍያ አጠያየቅ እና ገንዘብ ወጪ አዯራረግ፣

 የወጪ በጀት ክፍያ ጥያቄ አዘገጃጀት፣

 yx!T×ùà mNG|T yKFà x-ÃyQ kÆNK £œB gNzB wÀ xd‰rG

ÃLt¥kl x\‰RN ytktl nWÝÝ bz!H x\‰R |R›T KFÃ ymfiM Ñl#

`§ðnT yxSfÚ¸ m¼b@èC nWÝÝ

 አስፈፃሚ ባሇበጀት መሥሪያ ቤቶች ከሥራ ፕሮግራም ጋር ተጣጥሞ የተዘጋጀ የጥሬ

ገንዘብ ፍሊጏት ዕቅዴ በሚመሇከተው ኃሊፊ ተፈርሞ የቀረበ፣

 ከሥራ ፕሮግራም ውጭ ዴንገተኛ ሇሚያጋጥም የክፍያ ጥያቄ ከሆነ የመሥሪያ ቤቱ

የበሊይ ኃሊፊ /የተወከሇው ኃሊፊ/ በተጨማሪ በጥሬ ገንዘብ ፍሊጏት እንዱያዝ በፅሁፍ

ጥያቄው መቅረቡን፣

 የተዘጋጀ የክፍያ መጠየቂያና መክፈያ ማዘዣ ቅጾች ሇመዯበኛ ገበወ11/1 እና ገበወ11/2

ሇካፒታሌ ገበወ11/3 እና ገበወ11/6 በበቂ ÷pE እና በትክክሌ mä§t$N ¥rUg_N፣

36
 የክፍያ ጣሪያ አሰጣጥ

 መሥሪያ ቤቶች በጥሬ ገንዘብ ፍሊጏታቸው መሠረት በእያንዲንደ የወጪ ሂሣብ

መዯብ የክፍያ መጠየቂያና መክፈያ ቅጽ ሞሌተው ሲያቀርቡ ቀሪ በጀት መኖሩ

ተረጋግጦ ሇኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ በመስሪያ ቤቱ ስም በተከፈተው የዴሮዊንግ

የባንክ ሂሣብ ሊይ የክፍያ ጣሪያው ይመሰረታሌ፡፡

 ከዕቅዴ ውጭ የሆነ ወጪ ሲያጋጥማቸው ተጨማሪ የክፍያ ጣሪያ እንዱመሠረት

ጥያቄ ሲያቀርቡ ሇባንኩ ተጨማሪ ጣሪያ እንዱመሠረት በዯብዲቤ ይገሇጽሇታሌ፡፡

 የመዯበኛ እና የካፒታሌ ዯመወዝ እና ስራ ማስኬጃ በጀት ወጪ ክፍያ፣

 ባሇበጀት መ/ቤቶች በተፈቀዯሊቸው የሥራ መዯብ የዯመወዝ ሌክ bሠራተኞች ብዛት

የወጪ ክፍያ መጠየቅ ይኖርባቸዋሌ½

 የመንግሥት ሠራተኞች አበሌ ከፌዳራሌ ሲቪሌ ሰርቪስ ¸¼R ወይም ሥሌጣን

በተሰጠው አካሌ በተፈቀዯው መጠን bሠራተኞች ቁጥር ተባዝቶ በወጪ ሂሣብ

መዯብ 6121 ከተፈቀዯው በጀት ሊይ እንዱከፈሌ ጥያቄው መቅረብ አሇበት½

 የመንግሥት የጡረታ መዋጮ ሇሲቪሌ ሠራተኞች 11%፣ ሇሚሉተሪ 25% በወጪ

ሂሣብ መዯብ 6131 እና 6132 እንዯቅዯም ተከተሊቸው ተሰሌቶ መቅረብ

ይኖርበታሌ½

 ክፍያ/ወጪው በጥሬ ገንዘብ ፍሊጏት ዕቅዴ ሊይ የተመሠረተ መሆኑን ½

 የቤት እዴሳትን በሚመሇከት የሥራና የከተማ ሌማት ቤቶችና ኮንስትራክሽን

ሚኒስቴር የሚተሊሇፈው መመሪያና ሰርኩሊር መጠበቁን፣

 የካፒታሌ በጀት ክፍያ ከሆነ የክፍያ ሰርተፍኬት መቅረቡንና ክፍያው በዚሁ

ሠርተፍኬት መሠረት መሆኑን፣

37
 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችንና አሊቂ እቃዎች ግዥ በሚመሇከት በግዥ ፎርም መሞሊቱንና

መመሪያው መጠበቁን፣

 የዯንብ/የሥራ ሌBስ ከፌዳራሌ ሲቪሌ ሰርቪስ ¸¼R ሇተፈቀዯሊቸው የሥራ መዯብ

መሆኑን ኤጀንሲው በፈቀዯው ጥራትና መጠን መሆኑን መረጋገጥ ይኖርበታሌ፡፡

የዯመወዝ ክፍያ ሲፈፀም mwsD y¸gÆcW _N”q&ãC


የዯመወዝ ክፍያ /ወጪ ሲከፈሌ በአስፈፃሚ ባሇበጀት መስሪያ ቤቶች የፌዳራሌ ሲቪሌ ሰርቪስ
¸¼R የዯመወዝ አከፋፈሌ በሚመሇከት የወጡትን እና የሚወጡት መመሪያዎች እንዯተጠበቁ
ሆኖ የሚከተለትን ዋና ዋና ነጥቦች የሚያካትት ሆኖ ሉሰራ ይገባሌ፡፡
 የሥራ መዯቡ ከፌዳራሌ ሲቪሌ ሰርቪስ ¸¼R የተፈቀዯና የመዯብ መታወቂያ ቁጥር
ያሇው መሆኑን፣
 ሇመዯቡ የተፈቀዯ በጀት መኖሩን ወይም በቂ yዯመወዝ ተመሊሽ መኖሩን፣
 ስሇ አዱስ ሠራተኞች የዯመወዝ አወሳሰን፣ ዝውውር ቅጥርና ስሇዯረጃ እዴገት
የፌዳራሌ ሲቪሌ ሠራተኞች አዋጅና አዋጁን ተከትሇው የወጡ ሰርኩሊሮች
መጠበቃቸውን
 በቦርዴ የሚተዲዯሩ መሥሪያ ቤቶች ከሆኑ በተቋቋሙበት አዋጅ በተሠጣቸው ሥሌጣን
መሠረት መሆኑን ማጣራት፣
 yአዱስ ሠራተኛ ቅጥር፣ ዝውውር እና የዯረጃ እዴገት ዯብዲቤ ሇፌዳራሌ ሲቪሌ ሰርቪስ
ሚ/ር ግሌባጭ መኖሩን፣
 በጡረታ፣ በሞትና በሌዩ ሌዩ ምክንየት ከሥራ የተሇዩ ሠራተኞች ከዯመወዝ መጠየቂያ
ሉስት መሠረዛቸውንና ዯመወዝ በዴጋሚ እንዲይጠየቅ ጥንቃቄ ማዴረግን፣
 በመንግሥት ስሇሚሾሙና ስሇሚዘዋወሩ ሠራተኞች ተገቢውን ማጣራት ተዯርጎ
ስሇዯመወዝና አበሌ የተሰጠ ትእዛዝ መከበሩን ማረጋገጥ፣
 ከገቢ ግብር ነፃ ከሆኑ አበልች በስተቀር በላልች አበልች ሊይ ሥራ ግብር መቀነሱን
ማረጋገጥ ይኖርባቸዋሌ፡፡

bሞት ሇtlዩ ሠራተኞች የደመወዝ ክፍያ


 በሞት ሇtlዩ የመ/ቤቱ ሠራተኞች የዯመወዝ ክፍያ በመንግሥት ሠራተኞች
አስtዲዯር xêJ q$_R 515¼1999 xNqI 88 §Y bdnggW መሠረት yƒST
wR dmwZ bxND g!z@ \‰t¾W b?YwT bnbrbT g!z@ §úw”cW
b@tsïC Ykf§L ÝÝ çñM bs„ የ¸tÄd„ b@tsïC úÃSmzGB yät
XNdçn |LÈN µlW xµL wYM FRD b@T b¸\-W ¥Sr© m\rT

38
KFÃ Yfi¥LÝÝ ወራሽነት ማስረጃ ከፍርዴ ቤት እንዱቀርብ ማዴረግ እና
ትክክሇኛውን ዯመወዙን በማረጋገጥ መክፈሌ ይገባሌ ፣
 በመንግሥት ሠራተኞች አስtዲዯር xêJ xNqI 86 m\rT xgLGlÖt$ bäT

MKNÃT ytÌr-bT ymNGST \‰t¾ yätbT wR Ñl# dmwZ lHUêE

w‰ëC Ykf§LÝÝ

 የመንግሥት (L/C) ላተር ኦፍ ክሬዱት አከፋፈትና ክፍያ አፈፃፀም

 የመንግሥት ባሇበጀት መ/ቤቶች ላተር ኦፍ ክሬዱት ሂሣብ የሚከፈቱት

የገንዘብና ኢኮኖሚ ሌማት ሚ/ር ከባንኮች ጋር በተዯረገው ስምምነት መሠረት

በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ በውጪ ባንኮች ግንኙነት መመሪያ (IBD) ወይም

በኮንስትራክሽንና ቢዝነስ ባንክ አክሲዮን ማህበር ይሆናሌ፡፡

 ማንኛውም ባሇበጀት መ/ቤት ላተር ኦፍ ክሬዱት ሇመክፈት በሚፈሌግበት ጊዜ

የመንግሥት ላተር ኦፍ ክሬዱት መጠየቂያና መፍቀጃ ፎርም ሞሌቶ አስፈሊጊ

የሆኑ ማስረጃዎችን አያይዞ የተፈቀዯ በጀት መኖሩን አረጋግጦ ከሊይ በተጠቀሱት

ባንኮች አማካይነት ላተር ኦፍ ክሬዱት እንዱከፈት ያዯርጋሌ፡፡

 የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ የውጭ ግንኙነት መምሪያ (IBD) ወይም

የኮንስትራክሽንና ቢዝነስ ባንከ አክሲዮን ማህበር በባሇበጀት መ/ቤት ኃሊፊ ጸዴቆ

በዯረሰው ቅጽ መሠረት የመንግሥት ላተር ኦፍ ክሬዱት በመክፈት አስፈሊጊውን

ማስረጃ ላተር ኦፍ ክሬዱት በስሙ ሇተከፈተሇት መ/ቤት ወዱያውኑ ይሌካሌ፡፡

 ንግዴ ባንክ በውጭ ባንኮች ግንኙነት (IBD) ወይም የኮንስትራክራስንና ቢዝነስ

ባንክ አክሲዮን ማህበር ሇሚከፈቱ የመንግሥት ላተር ኦፍ ክሬዱት ሂሣብ

39
ከአገሌግልት ክፍያ ወጪ በቅዴሚያ በመያዣነት ከመ/ቤቱ የባንክ ሂሣብ ወጪ

ተዯርጎ የሚከፈሌ ገንዘብ አይኖርም፡፡

 ሇላተር ኦፍ ክሬዱት የሚያስፈሌግው ወጪ የሚከፈሇው በጋራ ከተከፈሇው

የማስጫኛ ሰነድች /ድክሜንቶች/ በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ሇውጭ ባንኮች

ግንኙነት መመሪያ (IBD) ወይም የኮንስትራክሽንና ቢዝነስ ባንከ አክሲዮን

ማህበር ሲዯርስ ይሆናሌ፡፡

 የበጀት ዓመቱ ካሇፈ በኋሊ ሇሚዯርሱ የማስጫኛ ሰነድች /ድክሜንቶች /ላተር

ኦፍ ክሬዱት መክፈያ (Settlement) የሚውሌ ገንዘብ በስሙ ላተር ኦፍ ክሬዱት

ከተከፈተው ባሇበጀት መ/ቤት የባንክ ሂሣብ ሇዚሁ ተብል በሚከፈተው የተሇየ

የባንከ አካውንት ውሰጥ ገንዘቡ እንዱቀመጥ ያዯርጋሌ፡፡

 በመንግሥት ላተር ኦፍ ክሬዱት የአገሌግልት ክፍያ Exchange Commission

ሳይጨምር ከ1.25% መብሇጥ አይኖርበትም፡፡

 ባሇበጀት መ/ቤት ሆነው ከራሳቸው የባንክ ሂሣብ የላተር ኦፍ ክሬዱት ሇሚከፈቱ

መ/ቤቶች ባንኮች በአሊቸው አሠራር መሠረት ያስተናግዲለ ፡፡

 እያንዲንደ ባሇበጀት መ/ቤት ሇላተር ኦፍ ክሬዱት ወጪ የሚዯረግ ሂሣብ

ክትትሌ አዴርጏ ሂሣቡን መዝግቦ መያዝ አሇበት፡፡

 የችሮታ ጊዜ ክፍያ

 የችሮታ ጊዜ ክፍያ የበጀት ዓመቱ መጨረሻ የሚሰጥ ክፍያ እያንዲንደ

የመንግስት መ/ቤት የበጀት ዓመቱ ከማሇቁ በፊት ሇቀረበሇት ከካፒታሌ ፕሮጀክት

ጋር የተያያዙ የክፍያ ጥያቄ ሇታዘዙና ሇተረከባቸው ዕቃዎች የበጀት ዓመቱ

ከማሇቁ በፊት ሇታዘዙና ሇተሰጡ አገሌግልቶች ግዳታ የተገባባቸው ክፍያዎች፣

40
የበጀት ዓመቱ ከመጠናቀቁ በፊት ክፍያውን ያፀዯቀ ከሆነ የካፒታሌ ወጪ

የበጀት ዓመቱ ባሇቀ 30 ቀናት ውስጥ ሉፈጸም ይችሊሌ፡፡

 የፈሰስ ሂሳብ ክፍያ/የበጀት ዓመት መዝጊያ ከወጪ ቀሪ ቆጠራ/

 የበጀት ዓመቱ ከተፈቀዯው በጀት ውስጥ ሥራ ሊይ ሳይውሌ የተረፈ ጥሬ

ገንዘብ፣ አሊቂ የቢሮ ዕቃዎች፣

 በሰነዴ የተከፈሇ ቅዴሚያ ክፍያ የመስሪያ ቤቱ የውስጥ ኦዱት ከገ/ኢ/ሌ/ሚ/ር

በተሊከው ፎርም ተሞሌቶ እና በመ/ቤቱ የበሊይ ኃሊፊ ተፈርሞ ከሚቀጥሇው

በጀት ዓመት ከተፈቀዯው በጀት ሊይ እንዱቀነስ ሇትሬዠሪ ዲይሬክቶሬት ሪፖርት

ሲሊክ ግሌባጭ ሇኢንስፔክሽን ዲይሬክቶሬት ሲዯረግ ከመ/ቤቱ በጀት ሊይ በመቀነስ

ሇመንግስት ሂሳብ ዲይሬክቶሬት ምዝገባውን እንዱያከናውን የሂሳብ ማሳወቂያ

ይሊካሌ፣

የአዯራ እና የብልክ ተመሊሽ ሂሳብ ክፍያ

 ባሇበጀት መ/ቤቶች በተሇየ ሁኔታ በአዯራ የሰበሰቡትን ገንዘቡ በአዯራ ሇተቀበለ

ወገን ሳይከፍለ ሰኔ 30 ሊይ የባንክ ሂሳባቸው ሲዘጋ ወዯ ማዕከሊዊ ግምጃ ቤት

ፈሰስ የተዯረገውን ሂሳብ እንዯገና ሇመመሇስ መ/ቤቱ በአዯራ ሇመመዝገቡና ፈሰስ

ሇማዴረጉ ማስረጃ በማቅረብ እንዱመሇስሇት በመ/ቤቱ የበሊይ ኃሊፊ ተፈርሞ

ጥያቄ ሲቀርብ ክፍያ እንዱፈጸም ሇኢትዮጵያ ብሔራዊ ንክ የክፍያ ማዘዣ

በማስተሊሇፍ ገንዘቡ ወዯ ጠያቂው መ/ቤትየባንክ ሂሳብ ገቢ እንዱዯረግ

ይዯረጋሌ፡፡

41
መሌመጃ 4

1. የወጪ በጀት ክፍያ ስርዓትን ሇመፈጸም የሚወሰደ አቅጣጫዎች

ምንዴን ናቸው?

2. የመንግስት የወጪ በጀት ክፍያን ሇመፈጸም መሟሊት ያሇባቸው ምንዴን

ናቸው?

3. የሚከተሇውን መረጃ በመጠቀም የሐምላ ወር የዯመወክ ክፍያ ጥያቄ


አዘጋጁ
 80 የሚሉተሪ እና 20 ቢቪሌ ሰራተኛ በብር 2,000.00 እና

1,700.00 በቅዯም ተከተሌ ሇእያንዲንዲቸው ይከፈሊቸዋሌ

 ሇ20 ሰራተኞች የበረሃ አበሌ ብር 550.00 በየወሩ ይቀፈሊሌ፡፡

4. የችሮታ ጊዜ ክፍያ መቼ ይከፈሊሌ? የአከፋፈለስ ሂዯት ምን ይመስሊሌ?

5. የቆጠራ ሂሳብ ፈሰስ በማን ይዘጋጃሌ? እንዳት ይዘጋጃሌ? ሇማንስ

ማቅረብ እንዯሇባችሁ አስረደ?

6. የአዯራ ተመሊሽ ወይም የብልክ ተመሊሽ ሂሳብ ሇመጠየቅ መሟሊት

ያሇበትን ያስረደ?

42
የስሌጠና ግብረ መሌስ

የስሌጠናው R:S ..............................

የስሌጠናው qN ...............................

ytœ¬ð¼y\LÈኙ SM ¼XNdxSf§g!nt$¼ ...............................

ysLÈኙ ym¼b@T SM ...............................

_„ ys‰nWN½ mššL xlÆcW yMT§*cWN XÂ wdðT ms‰T xlbT


yMTl#TN ¦œÆCh#N XNDTs-#N YHNN yGMg¥ Q{ _qET g!z@ wSÄCh#
XNDTäl# bxKBéT XN-Y”lNÝÝ

KFL 1

›Wd_Ât$ XNdt-Âqq y¬lmW mgßt$N l¥rUg_ XNd¸ktlW ZRZR


y¸-bq$ W-@èC qRbêLÝÝ SlçnM bú_N WS_ bts-#T ymgMg¸Ã
n_ïC √ MLKT b¥DrG ›Wd_Ât$ lxRSã -”¸ mçn#N F§¯TãN Ãà§

mçn#N bQdM tktL YGli#

1 MNM _QM

አሌሰጠም
2 xnSt¾
3 bm-n#
4 bÈM
5 XJG bÈM

43
xGÆBnT -q»¬

1 2 3 3 5 በስሌጠናው §Y b¸ktl#T |L-Â R:îC §Y 1 2 3 4 5


bÑl# GN²b@ xGኝtêL¼=B-êL

KFl TMHRT 1 የመንግስት ፋይናንስ አስተዲዯርና


የጥሬ ገንዘብ አስተዲዯር ግንኙነት

KFl TMHRT 2 የተጠቃሇሇ ፈንዴ፣የባንክ ሂሳብ


አሰራርና የትሬዠሪ ነጠሊ ሂሳብ ጽንሰ ሃሳብ
KFl TMHRT 3 የመንግስት ጥሬ ገንዘብ
አስተዲዯርና ዝግጅት
KFl TMHRT 4 የወጪ በጀት አከፋፈሌና የክፍያ
ስርዓት

KFL 2 l¸ktl#T ጥያቄዎችÃlãTN xStÃyT ¥B‰¶Ã wYM ¦œB b¥kL M§>


YS-#ÝÝ

y_Ê gNzB xStÄdR x\‰R l¥ššL bስሌጠናው yqrb# g#Ä×C bXRSã bk#L
tqÆYnT çcW ÂcW?

___________________________________________________________________________
___________________________________________________________________________
___________________________________________________________________________
_______________________________________________________________

bXRSã xStÃyT yስሌጠናው ›§¥ãC Ñl# bÑl# túKtêL BlW ያምናl#?

___________________________________________________________________________
___________________________________________________________________________
___________________________________________________________________________
_______________________________________________________________

44
በስሌጠናው bqE Tk#rT ¥B‰¶Ã ÃLtsÈcW R:îC xl#?

___________________________________________________________________________
___________________________________________________________________________
___________________________________________________________________________
_______________________________________________________________

bXRSã bk#L በስሌጠናው R:îC ሊይ lWYYT bqE :DL ÃLts-ÆcW R:îC


wYM g#Ä×C xl#N?

___________________________________________________________________________
___________________________________________________________________________
___________________________________________________________________________
_______________________________________________________________

bXRSã xStÃyT የስሌጠናው አሰጣጥ ktGƉêE yb#DN LMMD UR ytÈÈÑÂ


¸²ÂêE nW BlW ÃSÆl#? mLSãT xYdlM kçn ¥B‰¶Ã YS-#ÝÝ kz!HM
bt=¥¶ የስሌጠናው አሰጣጥ _LqT ÃlW wYM yl@lW mçn#N YGli#?

___________________________________________________________________________
___________________________________________________________________________
___________________________________________________________________________
_______________________________________________________________

በስሌጠናው §Y l@lÖC -”¸ ÂcW½ mµtT wYM mB‰‰T xlÆcW y¸§*cW


R:îC µl#?

___________________________________________________________________________
___________________________________________________________________________
___________________________________________________________________________
_______________________________________________________________

45
KFL 3 Sl|L-Â Ís!l!tEãC

የአሰሌጣኙ ግምገማ
1. አሰሌጣኙ በስሌጠናው ርዕስ ሊይ ያሇው ክህልት፤
ዝቅተኛ--------- ጥሩ--------- በጣም ጥሩ-------- እጅግ በጣም ጥሩ-------
2. አሰሌጣኙ ያሇውን ዕውቀት ሇሰሌጣኝ የመግሇጽ ችልታ፡
ዝቅተኛ--------- ጥሩ--------- በጣም ጥሩ-------- እጅግ በጣም ጥሩ-------
3. አሰሌጣኙ የስሌጠና አሰጣጥ ስሌት፡
ዝቅተኛ--------- ጥሩ--------- በጣም ጥሩ-------- እጅግ በጣም ጥሩ-------

KFL 4
bx-”§Y Sl ስሌጠናው ÃlãT xStÃyT

______________________________________________________________________________
______________________________________________________________________________
______________________________________________________________________________
______________________________________________________

ጊz@ wSdW ls-#N M§¹ XÂmsGÂlNÝÝ

46

You might also like