You are on page 1of 16

የ 2013 ዓ.

ም የ 2 ኛ ሩብ ዓመት የም/አ/ወ/ዉ/ማዕ/ኢ/ጽ/ቤት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት

1.የጥናትና ዲዛይን ዋና የስራ ሂደት


ተ/ የተከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም በ%
ቁ መለኪያ የዓመ የዚህ የእስከዚ የዚህ የእስከዚ የዚህ ሩ/ዓመት የእ/ሩብ/ዓመት የእ/ሩብ/ዓመት ክንውን ተግባሩ
ቱ ሩብ ህ ሩብ ሩብ ህ ሩብ ክንውን ከዚህ ሩቡ ክንውን ከእ/ሩብ ከዓመቱ ዕቅድ ጋር የተከናወነበት
እቅድ ዓመት ዓመት ዓመት ዓመት ዓመት ዕቅድ ጋር ዓመት እቅድ ጋር ሲነፃፀር ቦታ
ዕቅድ ዕቅድ ሲነፃፀር ሲነፃፀር
1 ምንጭ ከነማስፋፊያዉ ግንባታ ጥናትና ድዛይን በቁጥር 5 3 4 5 6 ዳባ፣መቆርቆ
መስራት ር፣ኤቸነ፣የኮ
100 100 100 ተ፣ተ/
ሃይማኖት,
ዉቅየ
2 የቤት ለቤት የዉሃ ቆጣሪ መስመር ቅጥያ ጥናትና ቁጥር 50 12 12 8 8 66.7 66.7 16 ሀዋሪያት
ዲዛይን መስራት
3 ከነባር እና አዲስ የዉሃ ተቋም የማስፋፊያ ጥናትና በቁጥር 6 2 2 1 1 ጨዛ
50 50 16.67
ዲዛይን ማድረግ
4 የቢሮ ግንባታ የጥናትና ዲዛይን ስራ መስራት በቁጥር 1 1 1 1 1 100 100 100 ሐዋሪያት
5 የተጀመሩ ፕሮጀክቶች ቀሪ ስራ ዶክመንት lØ` 2 2 2 2 2 ፈረስ ጉራና
100 100 100
ማዘጋጀት የኮተ
2.የግንባታ ቁጥጥር ድጋፍና ክትትል ዋና የስራ ሂደት

ተ/ የተከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም በ% ተግባሩ የተከናወነበት


ቁ መለኪያ የዓመቱ የ1ኛ የእስከዚህ የዚህ የእስከዚህ የዚህ ሩ/ዓመት የእ/ሩብ/ዓመት የእ/ሩብ/ዓመት ቦታ
እቅድ ሩብ ሩብ ሩብ ሩብ ክንውን ከዚህ ክንውን ከእ/ሩብ ክንውን ከዓመቱ
ዓመት ዓመት ዓመት ዓመት ሩቡ ዓመት ዓመት እቅድ ዕቅድ ጋር
ዕቅድ ዕቅድ ዕቅድ ጋር ጋር ሲነፃፀር ሲነፃፀር
ሲነፃፀር
1 የአዲስ የዉሃ ተቋማት ግንባታ ጨረታ እንዲወጣ በቁጥር 6 3 3 1 1 33.3 33.3 16.7 ሐዋሪያት
ማድረግ የዉል ስምምነት መፈጸም የቅድመ ግንባታ
ስራ መስራት
2 የግራቪቲ ምንጭ ግንባታ፣ የማስፋፊያ በቁጥር 7 3 3 2 2 66.7 66.7 28.6 ጨዛና ኤቸነ
ግንባታና የቦኖ ግንባታ ስራ መስራት
3 የኮተ ፕሬዠር ሜይን ወይም የግፊት መስመር የቁፋሮ በኪ.ሜ 2.5 2.5 2.5 2.5 2.5 100 100 100 የኮተ
ስራ መስራት
4 የግንባታ ድጋፍና ክትትል ሱፐርቪዥን ስራ መስራት በዙር 12 3 6 6 8 >100 >100 66.7 የኮተና ፈረስ ጉራ

5  በቁጥ 50 12 24 13 21 >100 87.5 42 ሀዋሪያት


 ቤት ለቤት የውሃ ቆጣሪ ቅጥያ ስራ መስራት ር
6 የቢሮ ግንባታ ስራ መስራት በቁጥር 1 1 1 1 1 100 100 100 ሀዋሪያት

7 በክልሉና በዞን ድጋፍ እንዲሁም መንግስታዊ ባልሆኑ በዙር 2 1 1 1 1 100 100 50


ድርጅቶች እየተሰሩ ያሉ ፕሮጀክቶች ግንባታ
ለማስጨረስ ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር በመሆን
ዉይይት ተደርጓል

3. የንፁህ መጠጥ ውሃ ተቋም መሳሪያዎች ጥገና ዋና የስራ ሂደት


ተ/ቁ የተከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም በ% ተግባሩ የተከናወነበት
መለኪ ቦታ
ያ የዓመቱ የዚህ ሩብ የእስከዚህ የዚህ ሩብ የእስከ የዚህ የእ/ሩብ/ የእ/ሩብ/
እቅድ ዓመት ሩብ ዓመት ዚህ ሩ/ዓመት ዓመት ዓመት
ዕቅድ ዓመት ሩብ ክንውን ክንውን ክንውን
ዕቅድ ዓመት ከዚህ ከእ/ሩብ ከዓመቱ
ሩቡዓመት ዓመት ዕቅድ ጋር
ዕቅድጋር እቅድ ጋር ሲነፃፀር
ሲነፃፀር ሲነፃፀር
1 በሚገነቡና በሚጠገኑ የዉሀ ተቋማት በብር 1,500,0 410,000 445000 396,600 411, ሴባ፣ፈረስ
የህብረተሰብ የጉልበት ተሳትፎ ማሳደግ 00 000 96.73 92 27.44 ጉራ፣ዘናበነር፣የኮተ፣
ባጥ፣የወገራዎ
2 የነባር የውሃ ተቋማትአጥር ማጠናከር በተቋ 55 17 24 11 14
ፈረስጉራ፣ጨዛ፣ዘናበ
ም 64.7 58.3 25.45
ነር፣ባጥ፣የወገራዎ
ቁጥር
3 የቦኖ ኮሚቴ ማቋቋም በቦኖቁ 45 14 21 14 15 የጠላላ፣የኮተ፣አንዝ
100 71.43 33.3
ጥር ሬ
4 የዉሃ ተቋም ማህበራት ማቋቋም በቁጥር 62 28 28 2 2 7.1 7.1 3.2 ባጥና የኮተ
5 የተቋቋሙ ማህበራት የቁጠባ ብር ኦዲት በቁጥር 61 17 27 4 7 ዘናበነር፣የካሸ፣ያሲን
23.5 25.93 11.
ማድረግ አዉራ
6 የቧንቧ መስመር ጥገና ስራ መስራት በተ/ 8 3 5 3 6 የካሸ፣ናበነር፣አንዝሬ
100 120 75
ቁጥ
7 ነባር የዉሃ መስመር የማስነሳት ስራ በኪ.ሜ 2 1 1 0.5 0.5 ጨዛ
50 50 25
መስራት
8 የጄነሬተር ጥገና ስራ መስራት በቁጥር 5 1 2 1 2 100 100 40 ፈ/ጉራና አንዝሬ
9 የጄነሬተር ኤሌክትሪክ መስመር ጥገና በቁጥር 5 1 2 1 2 100 100 40 አንዝሬ
10 የቤት ለቤት የዉሃ ቆጣሪ ጥገና መስራት በ% 100 100 100 100 100 100 100 100 ሀዋሪያት
11 የመለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ ጥገና ማድረግ በቁጥር 24 8 9 5 6 62.5 66.67 25 ሴባ
12 የአቭሬዴቭ ጥገና ስራ መስራት በቁጥር 3 1 1 1 1 100 100 33.3
13 ለተደራጁ ማህበራት ስልጠና መስጠት በሰ/ቁ 54 20 20 21 21 105 105 105 የኮተ፣ኤቸነ፣ፈ/ጉራ
14 ለንጹኅ መጠጥ ዉሃ ተጠቃሚዎች በተቋ 62 17 28 9 11 ሴባ፣አንዝሬ፣የካሸ፣ዘ
የግንዛቤ ት/ት መስጠት ም 52.94 39.28 17.74 ናበነር፣የወገራዎ
ባጥ፣የበጀጨ
15 የዉሃ ተቋም ተንከባካቢዎች ስልጠና በቁጥር 18 5 7 14 14 የኮተ ኤቸነ፣ፈ/ጉራ
>100 >100 77.78
መስጠት
4.የው/ሀብ/ጥና/አስ/ዋና የስራ ሂደት
ተ/ቁ መለኪያ ዕቅድ ክንውን አፈጻጸም ምርመራ

የዓመቱ የዚህ ሩብ የእስከዚህ ሩብ የዚህ ሩብ የእስከ የዚህ ሩብ የእስከዚህ ሩብ የእስከዚህ


ዓመት ዓመት ዓመት ዚህ ዓመት ዓመት ክንውን ሩብ ዓመት
ሩብ ክንውን ከዚህ ከእስከዚህ ሩብ ክንወን
ዓመት ሩብ ዓመት ዓመት ዕቅድ ጋር ከዓመቱ
ዕቅድ ጋር ሲነጻጸር ዕቅድ ጋር
ሲነጻጸር ሲነጻጸር
1 የዉሃ ሀብት አጠቃቀምና በውሃ ሀብት ፍቃድ ላይ የሚሰሩ ስራዎችን በቁጥር 50 15 25 15 23 100 92 46 ጨዛ፣
ቁጥጥርና ክትትል ማድረግ ሐዋሪያት
2 የውሃ ሀብት ብክለት እና የውሃና ስነ-ምህዳር ነክ አደጋዎች በተመለከተ መረጃ በቁጥር 6 3 5 2 3 67 60 50 ጨዛ፣ ቆረር
መሰብሰብ

3 ለውሃ ሀብት አጠቃቀም ችግሮች ደንብና መመሪያ የተከተለ የማስተካከያ በቁጥር 6 1 1 1 1 የካሽ
እርምጃ አንዲወሰድ ማድረግ 100 100 17
4 የውሃ ህክምና ማድረግ በተ/ቁ 12 3 6 6 6 >100 100 50 ዉራንፉና፤ሴ
ባ፣ዘናበር፣ዉ
ቅየ
5 የውሃ ጥራት ችግር ያለባቸዉ ተቋማት መለየት በተቋም 12 3 6 3 6 100 100 50 ዉራንፉና፤ሴ
ባ፣ዘናበር፣ዉ
ቅየ፣ደንገዝ
6 የውሃ ሀብት አለኝታ ጥናት ማድረግ በካ.ኪ. 8 2 2 7.75 7.75 >100 >100 96.87 ተ/
ሜ ሃይማኖት፣
የኮተ፣
አጣጥ፣
7 በወረዳዉ ዉስጥ የሚገኙ ነባርና አዳዲስ የዉሃ ተቋማት መገኛና ዝርዝር 16 4 8 0 12 0 ›!00 75 ኤቸነ፣ያሲን
መረጃዎችን መሰብሰብ፣ ማደራጀትና ማስተላለፍ አውራ፣ጨዛ
በተ/ቁ

8 ወቅታዊ የውሃ ሸፋን ማስላትና መረጃ ማደራጀት በዙር 2 1 1 1 1 100 100 50 የሁሉም
ቀበሌ
9 በውሃ ሀብት አስተዳደር ዙሪያ ህብረተሰቡንና የሚመለከታቸዉን በሰ/ቁ 440 130 250 130 250 100 100 56.8 ዉራንፉና፤ሴ
ባ፣ዘናበር፣ዉ
ኢንስፔክሽን በማድረግ ማወያየት፣ ድጋፍና ግንዛቤ ማስጨበጥ ቅየ፣ደንገዝ፣
አንዝሬ
10 ለውሃ ተጠቃሚዎች ማህበራት/ድርጅቶች የውሃ አጠቃቀም ቴክኒክ በተ/ቁ 10 3 3 3 3 100 100 30 የካሽ፣ዘናበነር
ድጋፍና ክትትል መስጠት ና
ያሲንአውራ

ያዘጋጀዉ ስም -----------------------
ፊርማ-----------------------

5.መስኖ ልማት
ተ/ መለኪ ዕቅድ ክንው አፈጻጸም በ%
ቁ ያ ን
የታቀዱ የሚከናወኑ ተግባራት የዚህ የእስከዚ የዚህ የእስከዚ የዚህ ሩብ የእስከዚህ ሩብ የእስከዚህ ተግባሩ የተከናወነበት ቦታ
የአመ ሩብ ህ ሩብ ሩብ ህ ሩብ ዓመት ክንውን ዓመት ክንውን ሩብ
ቱ ዓመ ዓመት ዓመት ዓመት ከዚህ ሩብ ከእስከዚህ ዓመት
እቅድ ት ዓመት ዕቅድ ሩብ ዓመት ክንወን
ጋር ሲነጻጸር ዕቅድ ጋር ከዓመቱ
ሲነጻጸር ዕቅድ ጋር
ሲነጻጸር
1 መስኖ አውታሮች ባሉባቸው ቀበሌዎች
ዘ/ነር -ጨዛ
ክትትልና ድጋፍ ማድረግ
በዙር 30 9 16 9 14 100 56 30 ኤቸነ-ግናብ
2 ለመስኖ የሚዉል የዉሀ ሀብት አለኝታ
ቆረር፣ጨዛ
መለየትና መረጃ መሰብሰብ
በቁ/ር 2 1 2 1 2 100 100 50
3 መስኖ በስፋት የሚጠቀሙ አ/አደሮች 7 2 7 6.5 6.5 92.8 92.8 81.25
አጣጥ -ጨዛ
በተቋማቶች ላይ ቦይ ጠረጋ አ/አደሩን በኪ/ሜ
ማስተባበርና ማሰራት ኤቸነ-ግናብ
4 በነባር የመስኖ ተቋሟት ላይ የሚደርሱ ሰዉ በዙር 12 3 6 3 5 100 83 41.6 አጣጥ
ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች መካላከል ስራ
ማከናወን ኤቸነ
5 መካከለኛ የመሰኖ ፕሮጄክቶችን የግንባታ በዙር 48 12 24 10 24 83 100 50 ከሪብ
ቁጥጥርና ክትትል ስራ መስራት

6 በመስኖ ፕሮጄክቶች ዙርያ መንግስታዊ ና በቁር 2 1 2 1 1 100 100 50 -


መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጋር የስራ
ግንኙነት ማድርግ
7 የመስኖ ፕሮጄክቶች በምገነባባቸው በዙር 12 3 6 2 4 66 33 16 በሁሉም ተቋማት
አካባብዎች ካሉተአ/አደርና ባለድረሻ አካላት
ጋር በፕሮጄክቱ ጉዳትና ጠቀሜታ ዙርያ
ውይይት ማድረግ
8 ዘመናዊ የመስኖ ተቋሟት ባለባቸዉ በሁሉም ተቋማት
ቀበሌዎቸ በመስኖ አጠቃቀም ላይ ያለ
ክፈተቶች ለመሙላት ስልጠና መስጠት በ/ቁ 150 70 130 60 90 46 60 40
9 የስራ ዝርዝር መረጃ በተገቢዉ
-
ማደራጀት በዙ/ር 12 3 6 3 5 100 83 41.6
10 በነባር መስኖ ተቋማት ላይ የጥገና ችግር
ኤቸነ
ማጥናትና ጥገና ማካሄድ
በቁ/ር 2 1 1 1 1 100 100 50
6.የማዕድን ሀብት ዋና የስራ ሂደት

ተ/ የተከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም በ% ተግባሩ የተከናወነበት


ቁ መለኪያ የዓመ የዚህ የእስከዚ የዚህ የእስከ የዚህ የእ/ሩብ/ የእ/ሩብ/ ቦታ
ቱ ሩብ ህ ሩብ ሩብ ዚህ ሩ/ዓመት ዓመት ዓመት
እቅድ ዓመ ዓመት ዓመ ሩብ ክንውን ክንውን ክንውን
ት ዕቅድ ት ዓመት ከዚህ ሩቡ ከእ/ሩብ ከዓመቱ
ዕቅድ ዓመት ዓመት እቅድ ዕቅድ ጋር
ዕቅድ ጋር ጋር ሲነፃፀር ሲነፃፀር
ሲነፃፀር
1 ህግ-ወጥ ማዕድን አምራቾች መቆጣጠር በቀበሌ 6 - 3 - 3 - 100 50 የኮተ፣አንዝሬ፣ተ/ሀይማኖት

2 የማዕድን ምርት የተመረተበት ቦታ እንዲያገግም በካሬ/ኪሜ 60 20 40 8 18 40 45 30 የሸሀራ


ማድረግ
3 የማዕድን ሀብት አለኝታ መረጃ መሰብሰብ በካሬ/ሜ 150 12 12 7.5 7.5 62.5 62.5 5 ባጥና የከራስ፣የሸሀራ

4 ከማዕድን ዘርፍ ገቢ መሰብሰብ በብር 18000 6000 9000 5,000 7000 83.3 77.7 38.8 ማድን በሚያልፍባቸዉና
በሚመረትባቸዉ ቦታዎች
5 ለህጋዊ ማዕድን አምራቾች ድጋፍ ማድረግ በዙር 24 6 12 4 12 66.6 100 50 ባጥና የከራስ፣የኮተ

የማዕን ማምረቻ ቦታ ማጥናት በካሬ/ሜ 4000 1200 2400 1400 1300 >100 54 32.5
6 የኮንስትራክሽን ግብዓት የሆኑ ማዕድናት ማቅረብ በሜ 3 4500 1500 3000 2500 2500 >100 83 55.5
7 በማዕድን የስራ ዘርፍ ለወጣቶች የሥራ ዕድል በቁጥር 30 15 15 15 15 100 100 50
መፍጠር
7.የአማራጭ ኢነርጂ ዋና የስራ ሂደት

ተ/ የተከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም በ% ተግባሩ የተከናወነበት ቦታ


መለኪያ
ቁ የዓመ የዚህ የእስከዚ የዚህ የእስከዚ የዚህ የእ/ሩብ/ዓመት የእ/ሩብ/ዓመት
ቱ ሩብ ህ ሩብ ሩብ ህ ሩብ ሩ/ዓመት ክንውን ክንውን
እቅድ ዓመ ዓመት ዓመ ዓመት ክንውን ከዚህ ከእ/ሩብ ዓመት ከዓመቱ ዕቅድ
ት ዕቅድ ት ሩቡ ዓመት እቅድ ጋር ጋር ሲነፃፀር
ዕቅድ ዕቅድ ጋር ሲነፃፀር
ሲነፃፀር
1 -የሶላር ፓናል ማስታወቂያ እና ማሰራጨት በቁጥር 1000 250 500 211 521 84.4 104.2
52.1 በሁሉም ቀበሌ

2 የተበላሹ ሶላሮች በመለየት ጥገና ማድረግ በቁጥር 60 15 30 14 26 93 86.6 43.3 ሀዋሪያት፣ጨዛ፣የሸሀራ


3 ማገዶ ቆጣቢ ምድጃ ማሰራጨት በቁጥር 500 125 250 108 160 86.4 64 32 ሀዋሪያት ቆረር የሸሀራ

4 የተበላሹ የባዮ ጋዝ ፕላንት በመለየት ጥገና ማድረግ በቁጥር 20 5 10 2 6 40 60 30 ጨዛ፣፣ጭሬት


5 የማገዶ ቆጣቢ ምድጃ አምራቾች በበቂ ሁኔታ በዙር 60 15 30 15 30 100 100 50 ሀዋሪያትና ጨዛ የሚገኙ
እንዲያመርቱ ድጋፋና ክትትል ማድረግ የማ/ቆ/ም/ አምራቾች
6 የአማራጭ ኢነርጂ ተጠቃሚ ፍላጎት መረጃ መሰብሰብ በቁጥር 1200 300 600 325 727 108 120 60 በሁሉም ቀበሌ
7 ኩራዝ አልባ ቀበሌ ለመለየት መረጃ መሰብሰብ በቀበሌ 8 2 4 2 2 100 50 25
8 የአማራጭ ኢነርጂ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ የሆኑትን ድጋፍና በቀበሌ 30 7 15 10 10 142 66 33.3 ጨዛ፣ኤቸነ፣ጭሬት፣አበ
ክትትል ማድረግ ጅ፣የሸሀራ፣አንዝሬ፣መቆ
ርቆር፣ደንገዝ፣ግናብና ሴባ

የልማት እቅድ

የተከናወኑ ዝርዝር ተግባራት ዕቅድ ክንውን አፈፃፀም በ%


የዓመ የዚህ የእስከ የዚህ የእስከዚህ ሩብ የዚህ ሩ/ዓመት የእ/ሩብ/ዓመት የእ/ሩብ/
መለኪያ ቱ ሩብ ዚህ ሩብ ዓመት ክንውን ከዚህ ክንውን ዓመት
ተ እቅድ ዓመት ሩብ ዓመ ሩቡ ዓመት ከእ/ሩብ ዓመት ክንውን
/ ዕቅድ ዓመት ት ዕቅድ ጋር እቅድ ጋር ከዓመቱ ዕቅድ

ዕቅድ ሲነፃፀር ሲነፃፀር ጋር ሲነፃፀር
1 የ 2013 ዓ.ም በጀት በመደልደል ለሚመለከተዉ አካል ማስተላለፍ በዙር 1 1 1 1 100 100 100 100

2 የግብ ስምምነት ሰነድ በማዘጋጀት ለሚመለከተዉ አካል ማስተላለፍ በዙር 1 1 1 100 100 100 100

3 ተግባራትን መሰረት ያደረገ ወጪ በሌጀር መመዝገብና መከታል በ% 100 100 100 100 100 100 100 100

4 የበጀት አጠቃቀም ሪፖርት በማዘጋጀት ማስገምገም በቁጥር 4 3 3 2 2 66.67 66.67 50

5 የጽ/ቤቱ ዓመታዊ እቅድ መከለስ በማዘጋጀት ለሚመለከተዉ አካል ማድረስ በዙር 1 1 1 1 1 100 100 100
6 የጽ/ቤቱ የግማሽ ዓመት ዕቅድ ማቀድ ለሚመለከተዉ አካል ማድረስ በዙር 2 1 1 1 1 100 100 100
7 የጽ/ቤቱ የሩብ አመት እቅድ በማቀድ ለሚመለከተዉ አካል ማድረስ በዙር 4 1 1 1 1 100 100 100
8 ዓመታዊ የመልካም አስተዳደር እቅድ በማቀድ ለሚመለከተዉ አካል በቁጥር 1 1 1 1 1 100 100 100
ማድረስ
9 የጽ/ቤቱ የግማሽ ዓመት የመልካም አስተዳደር እቅድ በማቀድ በቁጥር 2 1 1 1 1 100 100 100
ለሚመለከተዉ አካል ማድረስ
1 የእቅድ /የተግባር / አፈጻጸም መነሻ በማድረግ ለስራ ሂደቶች ገብረ-መልስ በዙር 4 1 1 1 1 100 100 100
0 መስጠት
1 በግንዛቤ ትምርቱ ላይ መሳተፍ የፈለጉ ለነባር ለአዲስ ሰራተኞች በዕቅድና በሰራተኛ 9 9 9 6 6 66.6 66.6 66.6
1 ሪፖርት ዘገጃጀት ዙሪያ የግንዛቤ ት/ት መስጠት ቁጥር
በ 2013 ዓ.ም የም/አ/ወ/ዉ/ማዕ/ኢ/ጽ/ቤት የ 2 ኛ ሩብ ዓመት ሪፖርት

1. 22 የቤት ለቤት የዉሃ ቆጣሪ መስመር ቅጥያ ጥናትና ዲዛይን ለመስራት ታቅዶ 21 (95%)
ተከናውኗል፡፡ ሐዋሪያት
2. 4 ምንጭ ከነማስፋፊያዉ ግንባታ ጥናትና ድዛይን ለመስራት ታቅዶ 6 (ከ 100% በላይ) ተከናውኗል፡፡
ዳባ፣መቆርቆር፣ኤቸነ፣የኮተ፣ተ/ሃይማኖት,ዉቅየ
3. ከነባር እና አዲስ የዉሃ ተቋም የማስፋፊያ ጥናትና ዲዛይን ለማድረግ 2 ታቅዶ 1 (50% )
ተከናውኗል፡፡ ጨዛ
4. የያሲን አዉራ ሞተራይዝድ የዉሃ ተቋም በሶላር ሲስተም እንዲሰራ የጥናት ስራ ተሰርቷል
5. የቢሮ ግንባታ የጥናትና ዲዛይን ስራ ለመስራት ታቅዶ ተከናዉኗል
6. 2 የተጀመሩ ፕሮጀክቶች ቀሪ ስራ ዶክመንት ለማዘጋጀት ታቅዶ 2 (100% ) ተከናውኗል፡፡ ፈረስ
ጉራና የኮተ
7. የአዲስ የዉሃ ተቋማት ግንባታ ጨረታ እንዲወጣ ለማድረግ የዉል ስምምነት ለመፈጸም 3 ታቅዶ 1
(33.3% ) ተከናውኗል፡፡
8. የግራቪቲ ምንጭ ግንባታ፣ የማስፋፊያ ግንባታና የቦኖ ግንባታ ስራ ለመስራት 3 ታቅዶ 2 (66.7% )
ተከናውኗል፡፡ ጨዛና ኤቸነ
9. 2.5 ኪ.ሜ የኮተ ፕሬዠር ሜይን ወይም የግፊት መስመር የቁፋሮ ስራ ለመስራት ታቅዶ 2.5 (100% )
ተከናውኗል፡፡ የኮተ
10. የችንቤ ጥልቅ ጉድጓድ ዉሃ የማፍሰስ የሙከራ ስራ ተሰርቶ ዉጤታማ የሆነ ሲሆን የፕሬዠር ሜይን ላይን
(የመስመር ቧንቧ ቅየራና የፐምፕ ቅየራ ስራ ለመስራ የጥናት ስራ እየተሰራ ይገኛል
11. 6 ዙር የግንባታ ድጋፍና ክትትል ሱፐርቪዥን ስራ ለመስራት ታቅዶ 8 ዙር (ከ 100% በላይ )
ተከናውኗል፡፡
12. 24 የ ቤት ለቤት የውሃ ቆጣሪ ቅጥያ ስራ ለመስራት ታቅዶ 21 (ከ 87.5% ) ተከናውኗል፡፡ ሀዋሪያት
13. የቢሮ ግንባታ ስራ ለመስራት ታቅዶ 50% የግንባታዉ ስራ ተሰርቷል
14. 1 ዙር በክልሉና በዞን ድጋፍ እንዲሁም መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች እየተሰሩ ያሉ ፕሮጀክቶች
ግንባታ ለማስጨረስ ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር ለመወያየት ታቅዶ ተከናዉኗል
15. በሚገነቡና በሚጠገኑ የዉሀ ተቋማት የህብረተሰብ የጉልበት ተሳትፎ በብር 445,000 ሺ
ለማሳደግ ታቅዶ 411,000 (ከ 92 % በላይ) ተከናዉኗል፡፡ ሴባ፣ፈረስ
ጉራ፣ዘናበነር፣የኮተ፣ባጥ፣የወገራዎ
16. ነባር የውሃ ተቋማትአጥር ለማጠናከር 24 ታቅዶ 14 (58.3%) ተከናውኗል፡፡
ፈረስጉራ፣ጨዛ፣ዘናበነር፣ባጥ፣የወገራዎ
17. 21 የቦኖ ኮሚቴ ማቋቋም ለማቋቋም ታቅዶ 15 (71.43%) ተከናውኗል፡፡ የጠላላ፣የኮተ፣አንዝሬ
18. 28 የዉሃ ተቋም ማህበራት ለማቋቋም ታቅዶ 2 (7.14%) ተከናውኗል፡፡ ባጥና የኮተ
19. በተቋቋሙ 27 ማህበራት የቁጠባ ብር ኦዲት ለማድረግ ታቅዶ 7 (25.93 %) ተከናውኗል፡፡
ዘናበነር፣የካሸ፣ያሲን አዉራ
20. ለ 5 የዉሃ ተቋም የቧንቧ መስመር ጥገና ስራ ለመስራት ታቅዶ 6 (ከ 120 % ) ተከናውኗል፡፡
የካሸ፣ናበነር፣አንዝሬ
21. 1 ኪ.ሜ ነባር የዉሃ መስመር የማስነሳት ስራ ለመስራት ታቅዶ 0.5 ኪ.ሜ (50 % )
ተከናዉኗል፡፡ጨዛ፣ ዘናበነር
22. የጄነሬተር ጥገና ስራ ለመስራት 2 ታቅዶ 2 (ከ 100 % ) ተከናዉኗል፡፡ ፈ/ጉራና አንዝሬ
23. የቤት ለቤት የገቡ የዉሀ ቆጣሪ የጥገና ስራ 100% ለመስራት ታቅዶ 100% ተከናውኗል፡፡
ሀዋሪያት
24. 2 የጄነሬተር ኤሌክትሪክ መስመር ጥገና ስራ ለመስራት ታቅዶ 2 (100%) ተከናውኗል፡፡አንዝሬ
25. 9 የመ/ጥ/ጉ/ውሃ ጥገና ስራ ለመስራት ታቅዶ 6 (66.67%) ተከናውኗል፡፡ሴባ
26. 1 የአቭሬዴቭ ጥገና ስራ ለመስራት ታቅዶ 1 (100%) ተከናውኗል፡፡
27. በ 28 የዉሃ ተቋም የንጹኅ መጠጥ ዉሃ ተጠቃሚዎች የግንዛቤ ት/ት መስጠት ታቅዶ ለ 11
የዉሃ ተቋም ተጠቃሚዎች የግንዛቤ ት/ት ተሰጥቷል ፡፡ ሴባ፣አንዝሬ፣ የካሸ፣ ዘናበነር፣የወገራዎ
ባጥ፣የበጀጨ
28. ለ 20 ማህበራት አመራር ስልጠና መስጠት ታቅዶ 21 አመራር ስልጠና ተሰጥቷቸዋል
29. 25 የዉሃ ሀብት አጠቃቀምና በውሃ ሀብት ፍቃድ ላይ የሚሰሩ ስራዎችን ቁጥጥርና ክትትል ማድረግ
ታቅዶ 23 (92 % )ተከናዉኗል፡፡ ጨዛ፣ ሐዋሪያት
30. 6 የውሃ ሀብት ብክለት እና የውሃና ስነ-ምህዳር ነክ አደጋዎች በተመለከተ መረጃ መሰብሰብ
ለመሰብሰብ ታቅዶ 3 (60%) ተከናውኗል፡፡ ጨዛ፣ ቆረር
31. ለውሃ ሀብት አጠቃቀም ችግሮች ደንብና መመሪያ የተከተለ የማስተካከያ እርምጃ ለመዉሰድ 1
ታቅዶ 1 (100%) ተከናዉኗል፡፡ የካሸ
32. 7 የውሃ ህክምና ለማድረግ ታቅዶ 6 (100%) ተከናዉኗል፡፡ዉራንፉና፤ሴባ፣ዘናበር፣ዉቅየ
33. 6 የውሃ ጥራት ችግር ያለባቸዉ ተቋማት ለመለየት ታቅዶ 6 (100%) ተከናዉኗል፡፡
ዉራንፉና፤ሴባ፣ዘናበር፣ዉቅየ፣ደንገዝ
34. 2 ካ.ኪ.ሜ የውሃ ሀብት አለኝታ ጥናት ለማድረግ ታቅዶ 7.75 (ከ 100%) በላይ ተከናዉኗል፡፡
ተ/ሃይማኖት፣ የኮተ፣ አጣጥ፣
35. በበወረዳዉ ዉስጥ የሚገኙ ነባርና አዳዲስ 8 የዉሃ ተቋማት መገኛና ዝርዝር መረጃዎችን
ለመሰብሰብ እና ለማደራጀት ታቅዶ 12 (ከ 100%) በላይ ተከናዉኗል፡፡ኤቸነ፣ያሲንአውራ፣ጨዛ
36. 1 ዙር ወቅታዊ የውሃ ሸፋን ለማስላትና መረጃ ለማደራጀት ታቅዶ 100% ተከናዉኗል፡፡ የሁሉም
ቀበሌ
37. 250 በዉሃ አጠቃሚዎች በዉሃ አያያዝና አጠቃቀም ዙሪያ የግንዛቤ ት/ት ለመስጠት ታቅዶ 250
(100%) ተከናውኗል፡፡ ዉራንፉና፤ሴባ፣ዘናበር፣ዉቅየ፣ደንገዝ፣አንዝሬ
38. መስኖ አውታሮች ባሉባቸው ቀበሌዎች 16 ዙር ክትትልና ድጋፍ ማድረግ ታቅዶ 14 (56 %)
ተከናዉኗል፡፡ ዘናበነር፣ግናብ፣ጨዛ፣ኤቸነ
39. ለመስኖ የሚዉል 2 የዉሀ ሀብት አለኝታ ለመለየትና መረጃ ለመሰብሰብ 2 ታቅዶ 100% ተከናዉኗል ፡፡
ቆረር፣ጨዛ
40. 7 ኪ.ሜ የመስኖ ቦይ ጠረጋ ለማድረግ ታቅዶ 6.5 ኪ.ሜ (92.8%) የመስኖ ቦይ ጠረጋ ስራ ተሰርቷል
41. በነባር 6 የመስኖ ተቋሟት ላይ የሚደርሱ ሰዉ ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች የመካላከል ስራ ለመስራት ታቅዶ 5
(83 % ) ተከናዉኗል ፡፡ አጣጥ፣ኤቸነ
መካከለኛ የመሰኖ ፕሮጄክቶችን ግንባታ ለመከታተልና ለመቆጣጠር 24 ዙር ታቅዶ 24 ዙር ( 100% )
ተከናዉኗል ፡፡ ከሬብ
 የከሬብ ብሮጀክት አጠቃላይ ስራ 73% የተከናወነ ሲሆን ለፕሮጀክቱ ከተያዘዉ በጀት 230 ሚሊዮን ብር
ዉስጥ 77 ሚሊዮን ብር ክፍያ ተፈጽሟል፡፡
 የተሰራዉ ስራ 13 ኪ.ሜ የቦይ ጠረጋ
 2.5 ኪ.ሜ የካናል ስራ እና
 የዉሃ ማጠራቀሚያ ዊር ስራ ደለል ተጠርጎ የሙሊት ስራ ተጀምሯል፡፡
42. ዘመነዊ መስኖ ተቋማት ባሉባቸዉ ቀበሌዎች በመስኖ አጠቃቀም በተመለከተ ለ 130 ተጣሚዎች ስልጠና
ለመስጠት ታቅዶ ለ 90 አርሶ አደሮች ስልጠና ተሰጥቷል
43. በ 3 ቀበሌ ህግ-ወጥ ማዕድን አምራቾች ለመቆጣጠር ታቅዶ በ 3 ቀበሌ (100%) ተከናዉኗል፡፡
የኮተ፣አንዝሬ፣ተ/ሀይማኖት
44. 40 ካሬ/ሜ የማዕድን ምርት የተመረተበት ቦታ እንዲያገግም ለማድረግ ታቅዶ 18 ካሬ/ሜ (45 %)
ተከናዉኗል፡፡የሸሀራ
45. 12 ካሬ/ሜ የማዕድን ሀብት አለኝታ መረጃ ለመሰብሰብ ታቅዶ 7.5 በካሬ/ኪሜ (62.5 %)
ተከናዉኗል፡፡ ባጥና የከራስ፣የሸሀራ
46. ከማዕድን ዘርፍ 9,000 ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ ብር 7,000 ብር ገቢ ተሰብስቧል፡፡ ይህም በ%
77.7 ተከናዉኗል፡፡ ማድን በሚያልፍባቸዉና በሚመረትባቸዉ ቦታዎች
47. 2400 ካ..ሜ የማዕድን ማምረቻ ቦታ ለማጥናት ታቅዶ 1300 ካ..ሜ (54%) ተከናዉኗል
48. 12 ዙር ለህጋዊ ማዕድን አምራቾች ድጋፍ ለማድረግ ታቅዶ 12 ዙር (100 %) ተከናዉኗል፡፡ ባጥና
የከራስ፣የኮተ
49. በማዕድን የስራ ዘርፍ ለ 15 ወጣቶች የስራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ 15 (100%) ተከናዉኗል፡፡
50. 500 የሶላር ፓናል ማስታወቂያ እና ለማሰራጨት ታቅዶ 521 (104%) ተከናዉኗል፡፡ በሁሉም ቀበሌ
ተሰራጭቷል፡፡
51. 30 የተበላሹ ሶላሮች በመለየት ጥገና ለማድረግ ታቅዶ 26 (86.6 %) ተከናዉኗል፡፡ ሀዋሪያት፣ጨዛ፣የሸሀራ
52. 1 የባዬ ጋዝ ግንባታ ለማድረግ 1 ታቅዶ (100%) ተከናዉኗል፡፡ ጨዛ
53. 250 ማገዶ ቆጣቢ ምድጃ ለማሰራጨት ታቅዶ 160 (64 %) ተከናዉኗል፡፡ ሀዋሪያት ቆረር የሸሀራ
54. 10 የተበላሹ የባዮ ጋዝ ፕላንት ጥገና ለማድረግ ታቅዶ 6 (60 %) የጥገና ስራ ተሰርቷልል፡፡ ጨዛ፣፣ጭሬት
55. የማገዶ ቆጣቢ ምድጃ አምራቾች በበቂ ሁኔታ እንዲያመርቱ 30 ዙር ድጋፋና ክትትል ለማድረግ ታቅዶ 30 ዙር
(100%) ተከናዉኗል፡፡ ሀዋሪያትና ጨዛ የሚገኙ የማ/ቆ/ም/ አምራቾች
56. 600 የአማራጭ ኢነርጂ ተጠቃሚ ፍላጎት መረጃ ለመሰብሰብ ታቅዶ 727 (120%) ተከናዉኗል፡ በሁሉም ቀበሌ
57. 4 ኩራዝ አልባ ቀበሌ ለመለየትና መረጃ ለመሰብሰብ ታቅዶ 2 (50%) ተከናዉኗል፡፡
58. በ 15 ቀበሌ የአማራጭ ኢነርጂ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ የሆኑትን ድጋፍና ክትትል ለማድረግ ታቅዶ 10 (66%)
ተከናዉኗል፡፡ ጨዛ፣ኤቸነ፣ጭሬት፣አበጅ፣የሸሀራ፣አንዝሬ፣መቆርቆር፣ደንገዝ፣ግናብና ሴባ
59. 3 ሰራተኛ ለመቅጠር ታቅዶ 3 አዲስ ሰራተኛ የመቅጠር ስራ ተሰርቷል
60. የ 2 ሰራተኞች ቅጥር ለማስፈጸም ታቅዶ ተከናዉኗል
61. ሰራተኞች ለሚይቋቸዉ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠጥ ታቅዶ 100% ተከናዉኗል፡፡
62. የሰራተኛ ክትትልና ቁጥጥር ስራ ተሰርቷል፡፡
63. የ 2013 ዓ.ም በጀት በመደልደል ለሚመለከተዉ ተላልፏል
64. የ 2013 ዓ.ም የግብ ስምምነት ሰነድ በማዘጋጀት ለሚመለከተዉ አካል ተሰጥቷል
65. ወቅታዊ የጽ/ቤቱ ዕቅድ በማዘጋጀት ሊመመለከታቸዉ መስሪያ ቤቶች ለማስተላለፍ ታቅዶ 100% ተከናዉኗል
66. በጽ/ቤቱ የተለዩ የመልካም አስተዳደር ዕቅድ በመከለስ ተዘጋጅቶ ለሚመለከታቸዉ መስሪያ ቤቶች የመስጠት ስራ
ተሰርቷል፡፡
67. የ 2013 ዓ.ም የበጀት ዕቅድ በመከለስ በወቅቱ ለሚመለከታቸዉ መስሪያ ቤቶች ተላልፏል፡፡
68. ወቅታዊ ሪፖርቶች ለሚመለከተዉ ለማስተላለፍ ታቅዶ 100% ተከናዉኗል
69. ለ 3 አዲስ ሰራተኞችና ለነባር 5 ሰራተኞች በዕቅድና ሪፖርት ዝግጅት በተመለከተ የግንዛቤ ት/ት ለመስጠት ታቅዶ
ለ 3 አዲስ ሰራተኞችና ለ 2 ነባር ሰራተኞች የግንዛቤ ት/ት ተሰጥቷል፡፡
70. በጽ/ቤቱ የሚወጡ በጀቶች በሌጀር ካርድ የመከታተል ስራ ለመስራት ታቅዶ ተከናዉኗል
71. ወጪ የሚደረጉ መረጃዎች ( ደብዳቤዎች፣ ሰነዶች፣ መመሪያዎች) ተሟልቶ መቀርቡን በማረጋገጥ ወጪ
በማድረግ ቀሪዉን ከማህደራቸዉ ጋር ለማደረጀት 100% ታቅዶ ተከናዉኗል፡፡
72. ገቢ የሚደረጉ መረጃዎች ( መመሪያዎች ሰነዶች፣ደብዳቤዎች ) መዝግቦ ገቢ ለማድረግና ለማደረጀት ታቅዶ
100% ተከናዉኗል
73. የጽ/ቤቱ ባለሙያዎች መረጃ ወቅታዊ በማድረግ በሃርድና በሶፍት ኮፒ አደራጅቶ ለመያዝ ታቅዶ 100%
ተከናዉኗል
የ 2 ኛ ሩብ ዓመት የበጀት አጠቃቀም ሪፖርት
የበጀት አርዕስት የተበጀተ እስከ አሁን እስከ አሁን እስካሁን ያለዉ ወጪ አስካሁን ያለዉ ወጪ
ያለዉ የወጪ ዕቅድ ያለዉ ወጪ ከእስካሁን ዕቅድ ሲነጻጸር ከአመቱ ሲነጻጸር

ደመወዝ 1,976,794 1,078,248 1,033,359.6 958 52.27


ምንዳ 100,000 50,000 34,300 687.6 34.3
ስራ ማስኬጃ 88,691 40,000 46,464 116 52
ዉሎ አበል 341,309 239,891 242,321 100.97 70.99
ካፒታል 4,913,450 2,500,000 57155.667 - 2.2 - 1.16
ያጋጠመ ችግር

 የቢሮ ጥበት
 በጀት ባለመጽደቁ የታቀዱ የካፒታል ስራዎች በወቅቱ አለመጀመራቸዉ፡፡
 የኮተ ሞተራይዝድ ምንጭ ግንባታ ቢጠናቀቅም የክፍያ መጓተት
 በዞኑና በክልሉ እየተገነቡ ያሉ የዉሃ ፕሮጀክት የግንባታ ሂደት መጓተት በተለይም ተ/ሀይማኖት
ጥልቅ ጉድጓድ ቁፋሮ ችንቤ ጥ/ጉ/ዉሃቀሪ የዝርጋታ ስራ ያለመጠናቀቁ፣
 የባጥና የከራስ የጥ/ጉ/ዉሃ ማስፋፍያ ቢሰራም ትራንስፎርመር ባለመቅረቡ አገለግሎት እየሰጠ
አለመሆኑ
 የዉሃ ተቋማቶችን ህ/ቡ የባለቤትነት ስሜት ተቀብሎ እያስተዳደረ ባለመሆኑ የዉሃ ተቋማት
ብልሽት እያጋጠመ መሆኑ
 የዉሃ ማስፋፍያ ዕቃ ግዢ እንዲፈጸም ቢጠየቅም ያልተገዛ መሆኑ
 የከሬብ የመስኖ ፕሮጀክት የክፍያ አጠያየቅ ችግር ያለበትና ከተሰራዉ ስራ ጋር የማይመጣጠን
በመሆኑ ፕሮጀክቱ ግንባታ በተወሰነ መልኩ አጓቷል
 የተሸከርካሪ (የሞተር) እጥረት
 በኬሚካል እጦት የዉሃ ህክምና አለመደረጉ
የተወሰደ መፍትሄ
 የቢሮ ችግር በተወሰነ መልኩ ለመቅረፍ 4 ቢሮዎች እየተገነባ ይገኛል
 ከሌሎች መስሪያ ቤቶች በመዋስ፣ ትራንስፖርት በመጠቀም፣ ጽ/ቤቱ ባለዉ ሞተርና በእግር
በመጓዝ ስራዎች ለመስራት ጥረት እየተደረገ ይገኛል
በዞንና በክልሉን የሚሰሩ ፕሮጀክቶች የግንባታ ሂደት እንዲፋጠን በደብዳቤ በአካል በመንቀሳቀስ
የሚመለከታቸዉ መ/ቤት የማሳወቅ የመጠየቅ ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡
የከሬብ የመስኖ ፕሮጀክት ክፍያ በተመለከተ የነበረዉ አለመግባባት ችግር ከሚመለከታቸዉ
አካላት ጋር በመሆን በመነጋገር የተሰራዉ ስራ እንዲለካ ተደርጎ መግባባት ተችሏል
ህ/ቡ የዉሃ ተቋማት በአግባቡ ተቀብሎ እንዲያስተዳድር የግንዛቤ ት/ት እየተሰጠ ይገኛል
በቀጣይም ለህ/ቡ የግንዛቤ ት/ት ተጠናክሮ ይሰጣል፡፡
ለምአ/ምክር/ቤት ጽ/ቤት ቁጥርምአወ/ውማኢ/---------------

ሐዋሪያት ቀን 15/04/13 ዓ.ም

ጉዳዩ፡- የ 2013 ዓ.ም የ 2 ኛ ሩብ ዓመት ሪፖርት ስለመላክ

ከፍ ብሎ ለመግለጽ እንደተሞከረው የም/አ/ወ/ዉ/ማ/ኢ/ጽ/ቤት የ 2013 ዓ.ም በ 2 ኛ ሩብ ዓመት


የተከናወኑ ተግባራት ሪፖርት አዘጋጅተን ከዚህ ሸኚ ደብዳቤ ጋር በማያያዝ ----ገጽ የላክን መሆኑ
እንገልጻለን፡፡

‹‹ ከሰላምታ ጋር ››

ግልባጭ

 ለጉ/ዞ/ዉ/ማዕ/ኢ/መምሪያ
ሐዋሪያት
 ለምአ/አስ/ጽ/ቤት
 ለም/አ/ወ/ፋኢል/ጽ/ቤት
 ለጽ/ቤቱ ሀላፊ
ሐዋሪያት

You might also like