Professional Documents
Culture Documents
2009.docx - 1stqurter Report Co - Directorete
2009.docx - 1stqurter Report Co - Directorete
ለዕ/ዝ/ክ/ግ/ደዳይሮክቶሬት
አፋ/ው/ስ/ኮ/ድ
የመንግስት የልማት ድርጅት መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን የስራ ውል ስምምነት በመፈጸም ራዕይና ተልኮውን
መሆኑየሚታወቅ ሲሆን ከነዚህም ስራዎች መካከከል እያከናወን የምንገናቸው የንጹህ መጠጥ ውሃ ግንባታ
ፕሮጀክት፤የመስኖ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት እና የኩሬ እናዲሁም የማይክሮ ዳም ቁፋሮ ስራዎችን ባለው የሰው
ሃይል እና ማሽነዎች በማቅረብ በተሰጠው ዲዛይን እና የስራ ስፍር መሠረት በጥራት በጊዜ እንዲሁም በተሻለ ዋጋ
ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ የግንባታ ስራዎችን በማከናወን ላይ የሚገኝ ሲሆን ከ 2008 ዓ.ም ወደ
2009 ዓ.ም የተዘዋወሩ ፕሮጀክቶችን እና የስራ ክንውናቸውን ፤ችግሮቻቸውን እንዲሁም መፍትሄና የተጠናቀቀቁ
ፕሮጀክቶችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ---- ገጽ አባሪ የስራ ሪፖርት አያይዘን ያቀረብን መሆኑን አስታውቃለሁ፡፡
ከሠላምታ ጋር
ኢብራሂም መሃመድ
ግልባጭ፡/
ለስራ አስኪጅ
ለግንባታ ዳይሮክቶሬት
ለአፋ/ው/ስ/ኮ/ድ
ይህ ፕሮጀክት ከፌዴራል ተፈጥሮ ሃብት እና ግብርና ሚ/ር ጋር ባለው የስራ ግንኙነት መሠረት የገኑ መጠጥ ውሃ
ግንባታ ፕሮጀክት በተሠጠው የስራ መጠን እና ዲዛይን መሠረት በቅድሚ የካምፕ ግንባታ በማከናወን በሳይቱ ላይ
የማቴሪያል አቅርቦት የተለያዩ የ 150 DCI Pips ግዥ በመፈጸም እንዲሁም ባለ ,90mm, 75mm, 63mm, 50mm,
40mm, 25mmm ,HDPE Pipe& Fittings በማቅረብ ፤ማሽነሪዎችን እና የሠው ሃይል እንዲሁም የግንባታ
በመሆኑም በኮንትራት ውለታ ውስጥ የሚሠሩ ስራዎችን መስመር ዝርጋታ ስራዎች፤ 2500 ሜ 3 የውሃ
ማጠራቀሚያ ፤ አምስት የውሃ ቦኖ ግንባታ፤ አራት የእንስሳት ገንዳ፣ ኤሌክትሮ ሜካኒካል ተከላ ስራ እና ሌሎችም ተጓዳኝ
( Supervision work) በመስራት እና አስፈላጊውን አቅርቦት በማቅረብ የስራ መጓተት እንዳይከሰት አሰሪው አካል
በሰጠው ዲዛይንና አስፔስፊኬሽን መሠረት እና Drawing የጊዜ ገደብ በጥራት ሰርቶ ለማስረከብ እና የአካባቢው
ማህበረሰብ የንጹህ ውሃ ተጠቃሚ ለማድረግ ድርጅቱ ለፕሮጀክቶቹ አስፈላጊውን የግንባታ ግብታቶችን በሟሟላት
እና በማቅረብ ትልቅ ሃላፊነት በመወጣት ስራዎች በጥሩ ሁኔታ እንዲከናወኑ በማድረግ የዚህ ፕሮጅክት የስራ ክንዋኔዎችን
ስራው ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ ጊዜ በየሩብ ዓመቱ የተሰሩ ስራዎችን ሪፖርት ያቀረብን መሆኑ የሚታወቅ
ሲሆን የዚህ ፕሮጀክት ስራ አጠቃላይ የተሰሩትን ስራዎችን እየጠቀስን ከ 2008 ወደ 2009 ዓ.ም የተዘዋወሩ እና በ 2009
ዓ.ም የ 1 ኛ ሩብ ዓመት ውስጥ የተከናወኑ እና የተጠናቀቁ በዝርዝር ያቀረብን ሲሆን በ 1 ኛ ሩብ ዓመት መስከረም ወር
የተሰሩ
ተ.ቁ በ 2009 1 ሩብ አመት የተሰሩ ስራዎች
ኛ
መጠን ስራዎች
መለኪያ በ%
1 Electro-Mechanical , riser pipe and well head 1 Ls 100%
2 Operation & Generator House 1 Ls 100%
3 Guard House Near Service Reservoirs and BH 1 Ls 100%
4 Maintenance Tools and measuring instrument 1 Ls 100%
5 Pressure Testing And Disinfection 1 Ls 100%
በገኑ መጠጥ ውሃ ግንባታ ፕሮጀክት በጠቅላላ ሰርተን ያስለከብናቸው ያስረከብናቸው ሥራዎች
የተሰሩ
ተ.ቁ የተሰሩ ስራዎች
መጠን መለኪያ ስራዎች በ%
1 General Items 1 Ls 100%
2 Electro-Mechanical , riser pipe and well head 1 Ls 100%
3 Rising Main DCI PIPE DN 150 1650 m 100%
4 Distribution pipes Different pipe size 14266 m 100%
5 250m3 Concrete Service reservoir 1 No 100%
6 Water Points 5 No 100%
7 Cattle Troughs 4 No 100%
8 Operation & Generator House 1 No 100%
9 Guard House Near Service Reservoirs and BH 1 No 100%
10 River crossing / Genu MVWSP 2 No 100%
11 Maintenance Tools and measuring instrument 1 Ls 100%
ውሃ ግንባታ ፕሮጀክት በተሠጠው የስራ መጠን እና ዲዛይን መሠረት በሳይቱ ላይ የማቴሪያል አቅርቦት የተለያዩ የ 200
፤ አስራ አንድ የውሃ ቦኖ ግንባታ፤ ስድስት የእንስሳት ገንዳ፣ ኤሌክትሮ ሜካኒካል ተከላ ስራ እና ሌሎችም ተጓዳኝ ስራዎችን
እና አስፈላጊውን አቅርቦት በማቅረብ የስራ መጓተት እንዳይከሰት አሰሪው አካል በሰጠው ዲዛይንና አስፔስፊኬሽን
መሠረት እና Drawing የጊዜ ገደብ በጥራት ሰርቶ ለማስረከብ እና የአካባቢው ማህበረሰብ የንጹህ ውሃ ተጠቃሚ
ለማድረግ ድርጅቱ ለፕሮጀክቶቹ አስፈላጊውን የግንባታ ግብታቶችን በሟሟላት እና በማቅረብ ትልቅ ሃላፊነት
በመወጣት ስራዎች በጥሩ ሁኔታ እንዲከናወኑ በማድረግ የዚህ ፕሮጅክት የስራ ክንዋኔዎችን ስራው ከተጀመረበት ጊዜ
ጀምሮ በተለያዩ ጊዜ በየሩብ ዓመቱ የተሰሩ ስራዎችን ሪፖርት ያቀረብን መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን የዚህ ፕሮጀክት ስራ
አጠቃላይ የተሰሩትን ስራዎችን እየጠቀስን ከ 2008 ወደ 2009 ዓ.ም የተዘዋወሩ እና በ 2009 ዓ.ም የ 1 ኛ ሩብ ዓመት
ውስጥ የተከናወኑ እና የተጠናቀቁ በዝርዝር ያቀረብን ሲሆን በ 1 ኛ ሩብ ዓመት መስከረም ወር ሙሉ ለሙሉ ስራዉን
የተሰሩ
ተ.ቁ በ 2009 1 ሩብ አመት የተሰሩ ስራዎች
ኛ
መጠን ስራዎች
መለኪያ በ%
1 Electro-Mechanical , riser pipe and well head 1 Ls 100%
2 Maintenance Tools and measuring instrument 1 Ls 100%
3 Pressure Testing And Disinfection 1 Ls 100%
የተሰሩ
ተ.ቁ የተሰሩ ስራዎች
መጠን መለኪያ ስራዎች በ%
1 General Items 1 Ls 100%
2 Electro-Mechanical , riser pipe and well head 1 Ls 100%
3 Rising Main DCI PIPE DN 200 4103 m 100%
4 Distribution pipes Different pipe size 25820.17 m 100%
5 300m3 Concrete Service reservoir 1 No 100%
6 Water Points 11 No 100%
7 Cattle Troughs 6 No 100%
8 Operation & Generator House 1 No 100%
9 Guard House Near Service Reservoirs and BH 1 No 100%
10 River crossing 1 Ls 100%
11 Maintenance Tools and measuring instrument 1 Ls 100%
ከ 2008 ዓ.ም የተዘዋወሩ ፕሮጀክቶች እና በ 2009 በ 1 ኛ ሩብ ዓመት የተከናወኑ ስራዎችና ያለሁበት የስራ ደረጃ
Starting of work in Jun 2008 Camp Construction, Mobilization of Machinery & mane Power
3.1. Supply & Rising Maine line PN 25 300 DCI Pipe ,L=6m =1416.00m
Formwork ,Last Concrete wall fill, Bottom & Slab work & Finishing Work
1.5m height Concrete wall filling work > 65% Completed
S.No ክፍያ ገቢ ወጪ
1 Contract Amount 275,325,996.29 275,325,996.29
2 30% Advance Payment 82,597,798.89 82,597,798.89
3 First Payment 14,625,914.57 14,625,914.57
4 Second Payment
5 Three Payment
6 Final Payment
በሠብ ኮንትራት እንዲሠራ ማኔጅመንቱ በወሠነው መሠረት በሰብ ኮንትራት በመስጠጥ ስራዎቹ በመከናወን ላይ
እንደምንገኝ የሚታወቅ ሲሆን በኮንትራት ውለታ ውስጥ የሚሠሩ ስራዎችን መስመር ዝርጋታ፤ 300 ሜ 3 የውሃ
ማጠራቀሚያ
በዚህም መሠረት ፕሮጀክቱ ከ 2008 ወደ 2009 ዓም የተዘዋወረ ፕሮጀክት ሲሆን ስራዎቹ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኝ
Contractor = AfWWCE
Distribution line
Description Unite Qty
HDPE pipes, OD 25mm, PN 16 m 1,350
HDPE pipes, OD 32mm, PN 16 m 482
HDPE pipes, OD 40mm, PN 16 m 252
HDPE pipes, OD 50mm, PN 16 m 251
HDPE pipes, OD 63mm, PN 16 m 304
HDPE pipes, OD 75mm, PN 16 m 873
HDPE pipes, OD 90mm, PN 16 m 590
HDPE pipes, OD 110mm, PN 16 m 764
DN 100mm, medium class GS pipe m 30
Sub total 4,896m
Construction Valve Chamber = 6 not Construct
S.No ገቢ ወጪ ምርመር
1 Contract Amount
2 30% Advance Payment
3 First Payment
4 Second Payment
5 Three Payment
6 Final Payment
እና የሠው ሃይል በመመደብ ይህ ፕሮጀክት በ 2008 ዓ.ም በ 4 ኛው ዓመት ውስጥ ወደ ስራ የገባን መሆኑ
ይታወቃል፡፡ በዚህም መሠረት እንዚህን ስራዎች በተገባው ውለታ መሠረት በአጭር ጊዜ ውስጥ በአጠቃላይ የ
መሆኑን እየገለጸን በተጨማሪም በ 2008 ዓ.ም በ 4 ኛው ሩብ ዓመት መጨረሻ ላይ ውለታ የተገባ ሲሆን
2008 በ 4 ሩብ ዓመት ውለታ የተገባ ሳይቶች mkakle በኮሪ ወረዳ 4 ኩሬ (ፖንድ) ፤ በቢዱ ወረዳ 1
የማሽነሪ፤የሠው ሃይል እና የነዳጅ አቅርቦትን በማዘጋጀት በተገባው ውለታ መሠረት ስራዎችን በማከናወን
ላይ ይገኛል፡፡
በዚህም መሠረት በኮሪ አንድ ፖንድ፤በኤሊደዓር አራቱ ተጠናቀው 5 ኛው site (ፖንድ ቁፋሮ ) በመሠራት
ላይ የሚገኝ ሲሆን በቢዱ አንድ ማይክሮ ዳም ቁፋሮ ስራ ያልተጀመረ እና በኮሪ ሁለት ሳይተች በርክክብ ጊዜ
ውሃ ሞልተው የነበሩ ሲሆን ስራዎቹ ገና ያልተጀመሩ መሆኑን እየገለጸን ከዚህ በታች የተሠሩ ስራዎችን
x x x 100%
Earth work Completed
ከጅማሬው መፍትሄ በመስጠት ችግሮችን በመቅረፍ ስራዎችን የተከናወኑ ሲሆን በተለይም ድጋፍ
ለሚያስፈልጋቸው ስራዎች የጥገናና ውሳኔ የሚሹትን ችግሮት ለሚመለከተው ሪፖርት በማደረግ የየፕሮጀክቶቹ
የስራ ክንዋኔዎች በዚህ መልኩ መፍትሄ በመስጠት ችግሮችን የምንፈታ ሲሆን በአጠቃላይ የየሳይቶቹ ክንዋኔዎችን
በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ ማጠናቀቅ ይቻል ዘንድ ለማጠናቀቅ የሚፈለገው እንቅስቃሴ በግንባታ ዳይሮክቶሬት
ጅ ሠርቪስ
መጠ መኪና
S.No Work Distribution Unit Contract Executed Planed Executed Total Remark
QTY Qty executed
work in %
1 Site clearing M2 45 45 0 45.56 100%
2 Trench foundation M3 8.5 8.5 0 8.55 100%
excavation
3 Cart away M2 17.6 17.6 0 17.6 100% This QTY
4 25m Hard rock m2 83 83 0 33.6 100% for One
5 Stone masonry M3 2.2 2.2 0 2.26 100% water
6 Valve chamber ls 1 1 0 1 100% point
construction total 3
7 C-20 concrete work M2 4 4 0 4.08 100% water
8 3mm screeding M2 30.1 30.1 0 30.14 100% point
9 2m plastering M2 2.2 2.2 0 2.2 100%
10 pointing m 7.32 7.32 0 7.32 100%