You are on page 1of 28

የጎንደር መንገድ አውታር እና ደኅንነት ማኔጅመንት ቅርንጫፍ ዳይሬክቶሬት ከክልል፣ከዞን እና ከወረዳ መስተዳድር አካላት

ጋር በ2012 በጀት ዓመት ዕቅድ ዉይይት

ጎንደር፤ኢትዮጵያ

2012 ዓ.ም.
.መግቢያ
1 የ2012 በጀት ዓመት የፊዚካል እና ፋይናንሻል እቅድ
2 በበጀት አመቱ እስከ አሁን የተሰሩ ስረወች
3 በ2012 በጀት ዓመት በቅ/ዳይሬክቶሬቱ ሊተገበሩ
የታቀዱ ልዩ ልዩ ተግባራት
1.1 የዳይሬክቶሬቱ መገኛ
 ከአዲስ አበባ በሰሜን አቅጣጫ 721 ኪ.ሜ
.
 ኮምቦልቻ፣ ደ/ማርቆስ እና አዲግራት ዳይሬክቶሬቱን
ያዋስኑታል
 በስተምእረብ በኩል ሱዳን ያዋስኑታል
1.2 አጠቃላይ ሽፋን
 አጠቃላይ የመንገድ ርዝመት = 2,480.4 ኪ.ሜ
 አስፋልት = 1,789.4ኪ.ሜ(72.14%) እና የጠጠር =
691ኪ.ሜ(27.86 %)
 አጠቃላይ የስትራክቸር ብዛት = 5,494
 ድልድይ = 483 እና ፉካ = 5011
አጠቃላይ የ2011 በጀት ዓመት የፕሮጀክት ዝርዝር
.
 መደበኛ ጥገና = 20 ፕሮጀክት
 ወቅታዊ ጥገና =5 ፕሮጀክት
 ከባድ ጥገና = 3 ፕሮጀክት
 የከተማ የስፋልት ማልበስ ስራዎች = 6 ፕሮጀክት
 3 ከተሞች አዉራንባ፣ይፋግ እና ደጎማ ከዎናዉ መስራቤት
ጥያቄ እየተጠየቀላቸዉ ነዉ
ጎንደር
ሰራባ አካባቢ(Area 2)

ደባርቅ አካባቢ

ሱዳን

ደብረታቦር አካባቢ
ደብረማርቆስ
በ2012 የበጀት ዓመት ሊሰሩ የታቀዱ መደበኛ ስራዎች እቅድ

በ2012 የሚጠገን የመንገድ ርዝመት


(በኪ.ሜ)

ተ.ቁ የፕሮጀክት ስም ኮነትራክተር አስፋልት ጠጠር ድምር


መደበኛ ጥገና
1 690.2 547.3 1149

1.1 ደብረታቦር ሴክሽን(Area 1) 68.2 163.8 233


ኢ.ኮ.ስ.ኮ
1.2 ሰረባ ሴክሽን (Area 2) 270 347 587

1.3 ደባረቅ ሴክሽን(Area 3) 352 36.5 329


የቀጠለ
በ2012 የሚጠገን የመንገድ ርዝመት
(በኪ.ሜ)
ተ.ቁ የፕሮጀክት ስም ኮነትራክተር አስፋልት ጠጠር ድምር
ወቅታዊ ጥገና  
2 82.0 82.0
ሰረባ -ደልጊ- ሻዉራ የግል
2.1   12 12
ኢ.ኮ.ስ.ኮ
2.2 ሻዉራ ገለጎ(67-97)   20 20
2.2 ሻዉራ ገለጎ(97-127) ኢ.ኮ.ስ.ኮ   20 20
2.4 አዲስ ዘመን -- እብናት የግል   15 15
2.5 እብናት--- በለሳ   15 15
የቀጠለ

በ2012 የሚጠገን የመንገድ ርዝመት


(በኪ.ሜ)

ተ.ቁ የፕሮጀክት ስም ኮነትራክተር አስፋልት ጠጠር ድምር


ከፍተኛ የአስፓልት ጥገና (በካፒታል
በጀት)
3   60   60

3.1 ወረታ -- ፍላቂት 30   30


ኢ.ኮ.ስ.ኮ
3.2 ጎንደር -- ሁመራ   20   20
10
3.3 ጎንደር -- ባህርዳር 10  
የቀጠለ

4 ድልድይ መልሶ ግንባታ ኮነትራክተር 


4.1 አንጋጫ (A3-9-032)
4.2 ዋንኬ (E303-1-C-012)
4.3 አካይና (E350-2-002)
በጨረታ ላይ
4.4 አሞራ ገደል (B30-1-009) ያለ
4.5 ኪማ (E303-1-001)  

4.6 ጋቢ ኩራ 2 (E303-1-C-0006)
4.7 ሥም የሌለዉ (unknown)(E32-C-061)
4.8 ሥም የሌለዉ (unknown)(C35-1-C-323)
የቀጠለ

በ2012 የሚጠገን የመንገድ


ፕሮጀክት ኮነትራክተር ርዝመት (በኪ.ሜ)
5 አስፋልት ጠጠር ድምር
ወለላ ባህር የአስፓልት ንጣፍ
5.1     2.3
5.2 አጎና የአስፓልት ንጣፍ ኢ.ኮ.ስ.ኮ     1.2
አምቻ ውሃ የአስፓልት ንጣፍ
5.3     1.2
የመንገድ ደህንነት ስራወች
5.4 860.00 860.00
አፈፃፀም ላይ የተመሰረተ መንገድ ስራ
5.5 (OPRC) 64 64
በ2012 የበጀት ዓመት ሊሰሩ የታቀዱ መደበኛ ስራዎች እቅድ በፋይናነስ
በ2012 የሚጠገን የመንገድ ርዝመት
የፕሮጀክት ዓይነት (በብር)
ተ.ቁ የጥገና የቁጥጥር ድምር
1 መደበኛ ጥገና 86,094,023.51 4,000,000.00 90,094,023.51
2 ወቅታዊ ጥገና 41,855,976.10 4,000,000.00 45,855,976.10
3 ከፍተኛ የአስፓልት ጥገና 153,000,000.00 3,000,000.00 156,000,000.00
4 ድልድይ መልሶ ግንባታ 84,640,458.05 3,000,000.00 87,640,458.05
5 የከተሞች የአስፓልት 21,801,632.34 21,801,632.34
6 የመንገድ ደህንነት ስራወች 153,787,204.74 153,787,204.74
7 (OPRC) 2,400,000.00 2,400,000.00
ጠቅላላ ድምር ከ ቫት ጋር 557,579,294.74
በቅርንጫፍ ዳይሬክቶሬቱ ትኩረት ሊሰጥባቸው የሚገቡ ዋና ዋና ጉዳዮች

1. በጨረታ ሂደት ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች በጊዜ ተጠናቀው ወደስራ መግባት


2.ከኢ.ኮ.ስ.ኮ ጋር ያለው የዉል ስምምነት ተፈትሾ በተላከው መሰረት ማስተካከያ ማድረግ
3.የመደበኛ እና ወቅታዊ ፕሮጀክቶች የአማካሪ ቅጥር አፋጥኖ ወደ ስራ እንዲገቡ ማድረግ
4. ቅርንጫፍ ዳይሬክቶሬቱ ከፍተኛ የሆነ የተሸከርካሪ እጥረት ያለበት በመሆኑ ከወዲሁ
እሚመለከተው አካል ቢያስብበት ፡፡
5. የሚዛን ጣቢያ ስራ ሞያተኛ ባለመመደቡ ምክንያት ስራው አልተጀመረም፤ሞያተኛ
እንዲመደብ ማድረግ ፡፡
6. የቅርንጫፍ ዳይሬክቶሬቱን ቢሮ በቀጣይ 3ወራት ጊዜ ውስጥ ማጠናቀቅ፡፡
7. የተጀመረውን እርስ በርስ መማማር ተግባርን አጠናክሮ መቀጠል፡፡
የቀጠለ…

8. ዋናው መስሪያቤት በሚያዘጋጃቸው ስልጠናዎች ላይ ሰራተኞቻችንን ተከታትሎ


ማሰልጠን
9..በማእከል ደረጃ ለሚገነባው የቅ/ዳደደሬክቶሬቱ ቢሮ ግንባታ የሚሆን ቦታ ከከተማ
መስተዳድሩ መረከብ፤
10.በመዋቅሩ መሰረት ሰራተኞችን ከሰው ሀብት ጋር በመነጋገር እንዲመዋላ ማድረግ፡፡
11.
7. ፎቶግራፎች
አርብ ገቢያ ከተማ ፤
0+000 - 0+200
7. ፎቶግራፎች
አርብ ገቢያ ከተማ ፤ የቤዝ ኮርስ ስራ
0+000 - 0+200
የቀጠለ
አርብ ገቢያ ከተማ ፤ የቤዝ ኮርስ ኮምፓክሽን እና ፕራይም ስራ
0+200 - 1+000
የቀጠለ
Tsegede Junction – Ketema nigus Emergency Works
At 7+320 from abdiremets junction
የቀጠለ

Woreta – Filakit Bridge Maintenance at 69+200


የቀጠለ
Woreta – Filakit Periodic Maintenance Gondar – Humera Emergency
32+100-32+500 from Woreta works at 739+000 from A.A
የቀጠለ
ጎንደር - ባህርዳር ፤ 601+800-602+100 ከአ.አ
የቀጠለ
ሸኸዲ ገለጎ (57-90)
የቀጠለ
አዲሰ ዘመን እብናት መንገድ ላይ የሚገኝ
የቀጠለ
አዲስ ዘመን እብናት ()
የቀጠለ
ችግኝ ተከላ በጎንደር
የቀጠለ
ችግኝ ተከላ በጎንደር
እናመሰግናለን!

You might also like