You are on page 1of 1

ለ) የ 2012 ዓ/ ም የተቋማዊ የመሰረተ ልማት ማስፋፋት ፕሮግራም እቅድ አፈጻጸም ያለበት ሁኔታ ( በእቅድ

ክለሳ የተካተቱትን ጨምሮ)፣


ተ.ቁ የፕሮጀክት ዓይነት መለኪ የፕሮ እቅድ ክንዉን ምርመራ
ያ ጀክት
ብዛት
1 አዲስ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች
1.1 የኮብልስቶን መንገድ ኪሜ 7 4.8 4.921 ሁሉም ተጠናቅቀዋል
1.2 ሸድ ቁ 2 2 2 ሁሉም ተጠናቅቀዋል
1.3 ተፋሰስ ግንባታ ኪ.ሜ 7 5.4 5..8 ሁሉም ተጠናቅቀዋል( በእቅድ
ክለሳ ከተጨመሩት 200 ሜ በጎርፍ
ምክንያት ችግር ላይ ያለ)
1.4 የጠጠር መንገድ ግንባታ ኪ.ሜ 1 0.85 0.85 በእቅድ ክለሳ ተካትቶ የተጠናቀቀ
1.5 የመንገድ መብራት ዝርጋታና ፖል ኪ.ሜ 3 8.5 8.5 ሁሉም ስራዎች ተጠናቅቀዋል
ማምረት ፖል በማቆም ላይ የሚገኝ
1.6 የህዝብ መጸዳጃ ቤት ግንባታ ቁ 3 3 3 በጣራና አጥር ስራ ላይ የሚገኙ
1.7 የአስፓልት መንገድ ዲዛይንና ቁ 2 2 2 ተጠናቅቋል
የአካባቢ ተጽእኖ ግምገማ የማማከር
አገልግሎት
1.8 የአቅም ግንባታ ግዥዎች ቁ 5 5 5 ሁሉም ግዥዎች ተፈጽመዋል
1.9 የአስፓልት መንገድ ግንባታ ኪ.ሜ 1 1.8 ካምፕ ሰርቶ ማሽነሪ በማስገባት
ላይ የሚገኝ
2 የጥገና የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች
2.1 የጠጠር መንገድ ጥገና ኪ.ሜ 2 2 1 1 ርክክብ ተፈጽሟል፣ 1 ዉሉ
ተቋርጧል
2.2 የአስፓልት መንገድ ጥገና ኪ.ሜ 1 1.6 ቅድመ ክፍያ ተከፍሎ አስፓልት
ፕላነተ በማፈላለግ ላየ ያለ አደጋ
ላይ የሚገኝ
2.3 የተፋሰስ ጥገና ኪ.ሜ 2 0.9 0.7 300 ሜ በተቋራጮች እና ስሚንቶ
መጥፋት ችግር ስራዉ የተጓተተ
2.4 የሲኒማ ቤት ጥገና ቁ 1 1 1 ወንበር ከዉጪ የሚጠበቅ ሌላዉ
የተጠናቀቀ
2.5 የቤተመጻህፍት ጥገና ቁ 1 1 1 የተጠናቀቀ
2.6 የመኪና መሸጋገሪያ እና ደጋፊ ግንብ ኪ.ሜ 1 ደጋፊ ግንቡ ተጠናቅቋል
ጥገና ቱቦዉ ተመርቷል ቀበራ
የሚቀረዉ

You might also like