Professional Documents
Culture Documents
3.
3.
ለ. ባለ 8ሚሜ ውፍረት(ስታፋ) kg 99
1.03
ከፊል ድምር 1
2. የብሎኬት ግድግዳ ስራ አሃድ መጠን
5.02 የብረት በር
ሀ. በ1 80 በ 210 በቁጥር 12
ከፊል ድምር 5
6. የማጠናቀቂያ ስራ አሃድ መጠን
የብሎኬት ግድግዳ ፣ ወጋግራ ፣ ቋሚና ወለል ላይ በ 1 ለ 3 ምጥጥን የተቦካ
6.01 ሜ.ካሬ 211.77
ቡኬት ከ2ሳ.ሜ ባልበለጠ ውፍረት መተኮስ።
የብሎኬት ግድግዳ የውስጥ ክፍል ፣ ወጋግራ ፣ ቋሚና ወለል ላይ ጅብሰም
6.02 ሜ.ካሬ 211.77
መለሰንና ለቀለም ዝግጁ ማድረግ።
ከፊል ድምር 8
9. የኤሌክትሪክ ስራ አሃድ መጠን
ሁሉም ግባቶች በ መሃንዲሱ የጥራት ደረጃችው ተፈትሾ መፅቀድ አለባቸው።
ዋና መጋቢ መስመር
9.01 ዋና መጋቢ መስመር 3 በ 6ሚ.ሜ ካሬ / 1ኪ.ቮ የሆነ ከዋና መስመር እስከ ሜትር 25
ማከፋፈያ ሳጥኑ ድረስ።
9.02 ቆጣሪ በቁጥር 1
ሲንግልፊዝ ቆጣሪ
ዋና ማከፋፈያ ሰሌዳ
ግድግዳ ላይ የሚቀበር ዋና ማከፋፈያ ሰሌዳ ከ ፌሽ ኒውትራልና ኧርዚንግ ባስ
9.03 ጋር ሬቲንግ 63አምፒር፣ አይፒ 54 ሆኖ በውስጡ በቁጥር 1
1 ዋና ባለ 25 አምፒር ሲንግል ፌዝ አይሲዩ 20 ኬኤ
16 ባለ 16አምፒር ሲንግል ፌዝ አይሲዩ 10 ኬኤ
16 ባለ 10አምፒር ሲንግል ፌዝ አይሲዩ 10 ኬኤ
25 በመቶ መጠባባቂያ ያለው።
የመብራት መስመር
ኮርኔስ ውስጥ የሚቀመጥ የመብራት ገመድ በፕቪሲ የተሸፈነ ሽቦ 3 በ 2.5
9.04 ሚ.ሜ ካሬ በባለ 16ሚ.ሜ ስፋት በደረቅ ፒቪሲ ቱቦ ውስጥ ተስቦ የመጣ። ሜትር 70
ስራው ማቀባበያ ሳጥኖችን (ጃንክሽን ቦክስ) ከ ነ ቡለናቸውና ግጣማችው
ያካትታል።
የሶኬት መስመር
መሬት ውስጥ የሚቀበር የሶኬት ገመድ በፕቪሲ የተሸፈነ ሽቦ 3 በ 2.5
9.05 ሚ.ሜ ካሬ በባለ 16ሚ.ሜ ስፋት በደረቅ ፒቪሲ ቱቦ ውስጥ ተስቦ የመጣ። ሜትር 50
ስራው ማቀባበያ ሳጥኖችን (ጃንክሽን ቦክስ) ከ ነ ቡለናቸውና ግጣማችው
ያካትታል።
9.06 ማብሪያ ማጥፊያ በቁጥር 16
ሀ.ግድግዳ ላይ የሚለጠፍ ባለአንድ አቅጥጫ ማብሪያ ማጥፊያ
መብራቶች
ሀ.ኮርኔስ ላይ የሚገጠም ክብ መብራት ውስጥ 1 ባለ18 ዋት ኮፓክት
ፍሎረሰንት አምፖል ያለው ኢ 27 ፖሊ ካርቦኔት በ ፎስፈር ብሮንዝ አቃፊ በቁጥር 20
መጥኑ ስፋት 275ሚ.ሚ ፣ ከፍታ 163 ሚ.ሜ አይፒ 20
9.07 መቆጣጠሪያ(ኮንትሮል ጊር) 220 V/ 50 Hz (ለሽንት ቤትና ለ ገላ
መታጠሚያ)
9.07
GRAND TOTAL
ሽንት ቤት
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
USE C-20
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
-
- unnecessary
-
unnecessary
149,297.85
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
750.00 24,750.00
unnecessary
750.00 19,500.00
unnecessary
322.00 9,434.60
use 29.3 instead of 26
200,026.52
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
91.59 7,144.02
use 91.59 instead of 450
560.00 43,680.00
500.00 6,000.00
88,621.29
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
120.00 25,412.40
use 207.71 instead of 120
75.27 15,939.93
use 75.27 instead of 100
98.82 2,272.86
use 98.82 instead of 100
43,625.19
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
254.04 7,621.20
350.00 8,750.00
5,000.00 5,000.00
2,000.00 2,000.00
504.02 35,281.40
200.00 10,000.00
200.00 3,200.00
500.00 10,000.00
450.00 1,350.00
4,000.00 4,000.00
79,581.40
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
2,500.00 30,000.00
90.00 2,160.00
6,000.00 72,000.00
900.00 21,600.00
1,700.00 20,400.00
200.00 2,400.00
200.00 2,400.00
70.00 840.00
700.00 8,400.00
160200
1023030.6514
የግንባታው አይነት የአቅመ ደካሞች ማደሪያ ሽንት ቤት
የሚገነባበት ቦታ ደ/ማ ቀበሌ 03 አብማ ማሪያም መቃብር ፊት ለፊት
ባለቤት ቀበሌ 03
አማካሪ ደማዩ ማህበረሰብ አገልግሎት
ለ. ከመሬት በላይ
1. የኮንክሪት ስራ አሃድ መጠን
ታስሮ በ ፎርም ወርክ ውስጥ በተቀመጠው የአርማታ ብረት ላይ በ ሲ - 30
ኮንክሪት መሙላትና መጠቅጠቅ ስራ (የፎርም ወርክ ስራ ዋጋን
1.01 ሳይጨምር)።
ሀ.ለቋሚ ሜ.ኩብ 1.5
ለ.ኮንክሪት ጣራ ሜ.ኩብ 3.5
ለኮንክሪት ስራ የሚሆን ፕላይ ውድ ጣውላ ቆርጦ ማቅረብና መስራት።
1.02
ሀ.ለቋሚ ሜ.ካሬ 16
ለ.ኮንክሪት ጣራ ሜ.ካሬ 9
የአርማታ ብረት በመዋቅር ንድፉ ስዕል መሰረት እየቆረጡ ማጠፍና ማሰር።
ሀ. ባለ 6ሚሜ ውፍረት ኪሎ 5
1.03
ለ. ባለ 8ሚሜ ውፍረት ኪሎ 23
መ. ባለ 12ሚሜ ውፍረት ኪሎ 275
ሰ. ባለ 14ሚሜ ውፍረት ኪሎ 58
ከፊል ድምር 1
2. የብሎኬት ግድግዳ ስራ አሃድ መጠን
ባለ 20ሳ.ሜ ውፍረት ደረጃ ሲ በሆነ የኮንክሪት ብሎኬት ማቅረብና 1ለ3
2.01 ሜ.ካሬ 29.40
በሆነ ቡኬት ግንባታ ስራ። ለልስን ዝግጁ የሆነ።
ባለ 10ሳ.ሜ ውፍረት ደረጃ ሲ በሆነ የኮንክሪት ብሎኬት ማቅረብና 1ለ3
2.02 ሜ.ካሬ 6
በሆነ ቡኬት ግንባታ ስራ። ለልስን ዝግጁ የሆነ።
ከፊል ድምር 2
3. የጣራ ስራ አሃድ መጠን
ጌጅ-28 ቆርቆሮ ማቅረብና የቆርቆሮ ማገር ላይ መምታት የጣሪያ ልኬታ
3.01 የሚወሰደው በወለል ስፋት ይሆናል። ዋጋው ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ሜ.ካሬ 9.60
ግባቶችን ይጨምሮ።
ጌጅ 28 ልሙጥ ቆርቆሮ ኮፍያ ስፋቱ 50ሳ.ሜ አቅርቦ በዝርዝር ማብራሪያ
3.02 ስዕሉ መሰረት መስራት። ዋጋው ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ግባቶችን ሜትር 9.00
ይጨምሮ።
ጌጅ 28 ልሙጥ ቆርቆሮ ማንጠፍጠፊያ(Flashing) ስፋቱ 50ሳ.ሜ አቅርቦ
3.03 በዝርዝር ማብራሪያ ስዕሉ መሰረት መስራት። ዋጋው ለስራው አስፈላጊ ሜትር 9.00
የሆኑ ግባቶችን ይጨምሮ።
3.04 100cm developmenet length G-28 Flat sheet down pipe(አሸንዳ) ml 4.00
ጌጅ 28 ልሙጥ ቆርቆሮ ጎራንዳዮ(Gutter) ስፋቱ 80ሳ.ሜ አቅርቦ በዝርዝር
3.05 ማብራሪያ ስዕሉ መሰረት መስራት። የብረት ማሰሪያ በ100ሳ.ሜ። ዋጋው ሜትር 3.20
ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ግባቶችን ይጨምሮ።
ለጣሪያ ክፈፍ(eave) የሚሆን ባለ 3ሳ.ሜ ውፍረት በ 30ሳ.ሜ ስፋት ያለው
ጣውላ አቅርቦ በዝርዝር ማብራሪያ ስዕሉ መሰረት መምታት። ዋጋው
3.06 ሜ.ካሬ 3.00
የምስጥ መከላከያ ና ሁለት እጅ ዘይት ቀለም መቀባት። ዋጋው ለስራው
አስፈላጊ የሆኑ ግባቶችን ይጨምራል።
ከፊል ድምር 3
4. የእንጨት ስራ አሃድ መጠን
ሁሉም የእንጨት መዋቅሮች የምስጥ መከላከያ መቀባት አለባቸው።
እንዲሁም ከኮንክሪት መዋቅሮች ጋር በባለ 6 ሚ.ሜ ብረት መታሰር
አለባችው።
4.01 የባህርዛፍ ከንች
ሀ. ባለ 18ሳ.ሜ የባህር ዛፍ ወራጅ ሜትር 13.00
ከፊል ድምር 4
5. የብረት ስራ አሃድ መጠን
5.01 የብረት መስኮት
ሀ. መ1 60 በ 60 በቁጥር 2
5.3 ፒቪሲ በር
በዝርዝር ማብራሪያ ስዕሉ መሰረት ጥራቱን የጠበቀ ፒቪሲ በር ሰርቶ
በአርክቴክቱ ፈቃድ መሰርት መግጠም።
ሀ. በ2 90 በ 210 በቁጥር 2
ከፊል ድምር 5
6. የማጠናቀቂያ ስራ አሃድ መጠን
የብሎኬት ግድግዳ የውጭ ክፍል ፣ ወጋግራ ፣ ቋሚና ወለል ላይ በ 1 ለ 3
6.01 ሜ.ካሬ 29.40
ምጥጥን የተቦካ ቡኬት ከ2ሳ.ሜ ባልበለጠ ውፍረት መተኮስ።
የብሎኬት ግድግዳ የውስጥ ክፍል ፣ ወጋግራ ፣ ቋሚና ወለል ላይ ጅብሰም
6.02 ሜ.ካሬ 34.20
መለሰንና ለቀለም ዝግጁ ማድረግ።
ከፊል ድምር 6
7. የቀለም ቅብ ስራ አሃድ መጠን
ለውጭ ብሎኬት ግድግዳ ፣ ወጋግራ ፣ ቋሚ የሚሆን ኳርትዝ ቀለም
7.01 ሜ.ካሬ 29.40
ማቅረብና መቀባት ። ቀለም በአርክቴክቱ ይወሰናል።
ለውስጥ ብሎኬት ግድግዳ ፣ ወጋግራ ፣ ቋሚ የሚሆን የውሃ ቀለም ማቅረብና
7.02 ሜ.ካሬ 34.20
ሶስት እጅ መቀባት ። ቀለም በአርክቴክቱ ይወሰናል።
ሁለት እጅ የዝገት መከላከያና ሶስት እጅ የዘይት ቀለም ለብረት አካላት
7.03 ሜ.ካሬ 3.00
ማቅረብና መቀባት።
ከፊል ድምር 7
8. የውሃና ፍሳሽ ስራ አሃድ መጠን
ሁሉም የግንባታ ግብዓቶች ለተቆጣጣሪ መሃንዲሱ ቀርበው ደረጃቸው
ተረጋግጦ ፈቃድ ማግኘት አለባቸው።
ተለጣፊ ሽንት ቤት (ተርኪሽ)
ከነጭ አንፀባራቂ የቻይና ሸክላ የተሰራ (BS3402) እና BS5503-2 ደራጃ
የሚያማላ ተለጣፊ ሽንት ቤት (ተርኪሽ) ማቅረብና በተገቢ ሁኔታ ከ ፍሳሽ
ማስወገጃው ጋር ማያያዝና መግጠም። ስራውን ለመስራት የሚያስፈልጉ
8.01 ቱቦዎች ፣ መገጣጠሚያዎችና መደገፊያዎች የሚመለከታቸውን የ ቢኤስ በቁጥር 2
ደረጃ ማሟለት አለባቸው።
የፎጣ ማንጠልጠያ
8.02 መጠኑ 610 በ 60ሚ.ሜ የሆነ ክሮም ፕሌትድ ኮፐር አሎይ ደብል ቲዩብላር በቁጥር 2
የፎጣ ማንጠልጠያ ማቅረብና መግጠም።
የውሃ መስመር
ለቀዝቃዛ ውሃ መስመር የሚሆን ፖሊ ፕሮፒሊን ከብረት የተዋደደ ደረዳ ኢ
(PN10) ማቅረብና መግጠም። ስራው ለመገጣጠም የሚያስፈልጉ
መገጣጠሚያዎችን ማለትም እንደ ማጠፊያ፣ ባላ፣ፐዎች፣ የገላ የመታጠቢያ
ማፍሰሻዎችን፣ መቀነሻዎችን ፣ማገናኛዎችን ፣ ጡቶችን ፣ማካፈያዎችን እና
የድጋፍ ማሰሪያዎችን በ አምራቹ ት እዛዝ መሰረት ያጠቃልላል። ዋጋው
8.03 በክሎሪን ማፅዳትን እና ለመግጠም የሚያስፈልጉ ስራዎችን ይጨምራል።
ስራው ሲያልቅ በ10Kg/cm2 ተፈትሾ ማለፍ አለበት። ሁሉም ባምባዎችና
መገጣጠሚያዎች BS3505/DIN8062 የጥራት ደረጃ ማሟላት አለባቸው።
ጌት ቫልቭ
የዋና መስመር መቆጣጠሪያ መዝጊያ መክፈቻ(የነሃስ ጌት ቫልቭ PN10)
በዋና መስመሮች ላይ ቤት ውስጥ ፣ ውጭና ወደ ውሃ ጋኑ በሚገባው
መስመር ላይ ከነ ሙሉ መገጣጠሚያው ማቅረብና በዝርዝር ማብራሪያ
ሰዕሎች መግጠም። ጥራቱ በተፈቀደው ደረጃ መሰረት የሆነና ከፒፒአር
8.06 ተገጣጣሚ የሆነ። መጋጠሚያዎች ፣ የፍሳሽ መከላከያ ና የእጅ መክፈቻ
መዝጊያ ያለው።
ሀ.ባለ 25ሚ.ሜ ስፋት በቁጥር 3
ሀ.ባለ 32ሚ.ሜ ስፋት በቁጥር 1
ሀ.ባለ 40ሚ.ሜ ስፋት በቁጥር 1
አሸንዳ
ባለ 80ሚ.ሜ ስፋት ዩ ፒቪሲ አሸንዳ ውፍረቱ 3.2 ሚ.ሜ የሆነ ማቅረብና
መግጠም። በታችኛው ጫፍ በኩል በ እግረኛ መንገዱ ውስጥ ተቀብሮ ከጎርፍ
ቦይ ጋር የገናኛል። በየ 1ሜትር እርቀት ከ ግድግዳው ጋር በማይዝግ የብረት
8.07 ማስያዣ ይታሰርና ዩቪ አንፀባራቂ ዘይት ቀለም ይቀባል። በውሃ ሜትር 10.5
ማስገቢያው በኩል የፒቪሲ ማጥለያ ይወተፋል። ቱቦዎቹ ፣
መገጣጠሚያዎቹና የብየዳ ስራዎች የ(BS 4514) ደረጃን ማሟላት
አለባቸው። ዋጋው ስራውን ለመስራት የሚያስፈልጉ ስራዎችን
ይጨምራል።
የቆሻሻ ውሃ ቱቦዎች
ሁሉም የቆሻሻ ውሃ ማስወገጃ ባምባዎች ፣ ማስተንፈሻዎችና የዝናብ ውሃ
ማስወገጃዎች በሙሉ ዩፒቪሲ መሆን አለባችው ተዳፋታቸውም 2በመቶ
መሆን አለበት። የጥራት ደረጃችው PN 6 ሆኖ በክምችትና በገጥማ ሂደት
ከጉዳት ነፃ መሆን አለባችው። ዋጋቸውም ለመስራት የሚያስፈልጉ
8.08 ስራዎችና መገጣተሚያዎችን ያካትታል። የዝናብ ውሃ ቱቦዎች የፀሃይ
ሙቀትን መከላከል መቻል አለባቸው።
ማስረጊያ
የASME ደረጃ A112.6.3 (HEAVY Duty) ባለ 50 ሚ.ሜ ስፋት
8.11 በቁጥር 3
ኢናሜልድ ካስት አይረን ወለል ማስረጊያ ከነ ሽታ ማፈኛው(ፒ ትራፕ)
ማቅረብና መግጠም
የገላ መታጠቢያ ራስ
በመሃንዲሱ ፈቃድ በሰረት ገላ መታጠቢያ ራስ አቅርቦ በስዕሉ ላይ
8.13 1
እንደተመለከተው ገላ መታጠቢያ ክፍሎች ውስጥ ማቅረብና መግጠም።
ዋጋው ስራውን ለመስራት የሚያስፈልጉ መገጣጠሚያዎችን ይጨምራል።
የውሃ ጋን
2000ሊትር የመያዝ አቅም ያለው ነጭ ፋይበር ግላስ የውሃ ጋን አስፈላጊ
ከሆኑ ስራዎችና ግባቶች ጋር ማቅረብና በዝርዝር ማብራሪያ ሰዕሎች
መሰረት። በተገቢው ቦታ መስቀል። ስራው ባለ 32ሚ.ሜ ፒፒአር ማስወጫ
8.14 በቁጥር 1
ቱቦ ፣ ባለ 40ሚ.ሜ ፒፒአር ማስገቢያ ቱቦ ፣ ባለ 40ሚ.ሜ ፒፒአር ማፍሰሻ
ቱቦ ከአግዳሚ የነሐስ ጌት ቫልቭ ጋር (16BAR) እና የውሃ ጋኑ ላይ
የሚጋጠም ባለ 40ሚ.ሜ ፒፒአር የአየር ማስተንፈሻ ቱቦ ከ መሸፈኛ ኮፍያ
ጋር ይጨምራል።
ከፊል ድምር 8
9. የኤሌክትሪክ ስራ አሃድ መጠን
ሁሉም ግባቶች በ መሃንዲሱ የጥራት ደረጃችው ተፈትሾ መፅቀድ አለባቸው።
የመብራት መስመር
ኮርኔስ ውስጥ የሚቀመጥ የመብራት ገመድ በፕቪሲ የተሸፈነ ሽቦ 3 በ 2.5
9.04 ሚ.ሜ ካሬ በባለ 16ሚ.ሜ ስፋት በደረቅ ፒቪሲ ቱቦ ውስጥ ተስቦ የመጣ። ሜትር 25
ስራው ማቀባበያ ሳጥኖችን (ጃንክሽን ቦክስ) ከ ነ ቡለናቸውና ግጣማችው
ያካትታል።
9.06 ማብሪያ ማጥፊያ በቁጥር 2
ሀ.ግድግዳ ላይ የሚለጠፍ ባለአንድ አቅጥጫ ማብሪያ ማጥፊያ
መብራቶች
ሀ.ኮርኔስ ላይ የሚገጠም ክብ መብራት ውስጥ 1 ባለ18 ዋት ኮፓክት
9.07 ፍሎረሰንት አምፖል ያለው ኢ 27 ፖሊ ካርቦኔት በ ፎስፈር ብሮንዝ አቃፊ በቁጥር 2
መጥኑ ስፋት 275ሚ.ሚ ፣ ከፍታ 163 ሚ.ሜ አይፒ 20
መቆጣጠሪያ(ኮንትሮል ጊር) 220 V/ 50 Hz (ለሽንት ቤትና ለ ገላ
መታጠሚያ)
ከፊል ድምር 9
Grand total
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
-
Already Executed
-
Already Executed
-
Already Executed
- Already Executed
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ Already Executed
Already Executed
- Already Executed
-
Already Executed
Already Executed
- Already Executed
- Already Executed
Already Executed
- Already Executed
- Already Executed
- Already Executed
- Already Executed
- Already Executed
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ Already Executed
-
Already Executed
- Already Executed
- Already Executed
Already Executed
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ Already Executed
Already Executed
- Already Executed
- Already Executed
-
Already Executed
- Already Executed
- Already Executed
-
Already Executed
- - Already Executed
- - Already Executed
- - Already Executed
- - Already Executed
0.00 Already Executed
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
-
unnecessary
20,729.06
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
750.00 6,750.00
unnecessary
704.50 6,340.50
instead of 750 use 704.50
1,515.68 6,062.72 added by evaluators
322.00 966.00
34,821.36
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
198.40 2,579.20 use 198.4 instead of 130 and
use 13 intead of 25m
- unnecessary
91.59 476.27
use 91.59 instead of 450 and
use 5.2 instead of 9
unnecessary
5,356.85
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
207.71 6,106.67
use 207.71 instead of 120
75.27 2,574.23
use 75.27 instead of 100
-
unnecessary
8,680.91
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
3,500.00 7,000.00
500.00 1,000.00
use 1144.03 insread of 500
400.00 2,000.00
150.00 450.00
180.00 180.00
350.00 350.00
15,650.99 15,650.99
500.00 12,500.00
200.00 400.00
500.00 1,000.00
13,900.00
185,128.91
የግንባታው አይነት አጥርና የግቢ ማስዋብ
የሚገነባበት ቦታ ደ/ማ ቀበሌ 03 አብማ ማሪያም መቃብር ፊት ለፊት
ባለቤት ቀበሌ 03
አማካሪ ደማዩ ማህበረሰብ አገልግሎት
ከፊል ድምር 2
3. የድንጋይ ግንባታ ስራ አሃድ መጠን
ከፊል ድምር 6
7. የቀለም ቅብ ስራ አሃድ መጠን
ለውጭ ብሎኬት ግድግዳ ፣ ወጋግራ ፣ ቋሚ የሚሆን ኳርትዝ ቀለም ማቅረብና
7.01 ሜ.ካሬ 145
መቀባት ። ቀለም በአርክቴክቱ ይወሰናል።
ሁለት እጅ የዝገት መከላከያና ሶስት እጅ የዘይት ቀለም ለብረት አካላት
7.03 ሜ.ካሬ 3
ማቅረብና መቀባት።
ከፊል ድምር 7
Grand Total
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ Remarks
0 unnecessary
0 unnecessary
0 unnecessary
7,093.51
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
0.00 unnecessary
0
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
0 unnecessary
0
0 unnecessary
0
0 unnecessary
0 unnecessary
0
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
use 68.48 instead of 60 and use
705.07 48,283.19
705.07 instead of 720
48,283.19
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
8,557.01
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
use 53.03 instead of 120 and use
53.03 7,686.70 144.95 instead of 120 abd shall
be pointed both sides
8225.2477
ነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
153,372.33
የግንባታው አይነት የአቅመ ደካሞች ማደሪያ
የሚገነባበት ቦታ ደ/ማ ቀበሌ 03 አብማ ማሪያም መቃብር ፊት ለፊት
ባለቤት ቀበሌ 03
አማካሪ ደማዩ ማህበረሰብ አገልግሎት
ጠቅላላ ዋጋ
ቁጥር የስራው አይነት ምንዛሬ ዋጋ
ሀ. ከመሬት ውስጥ
1 ዋና ቤት ብር 1,023,030.65
2 ሽንት ቤት ብር 185,128.91
3 አጥርና ግቢ ማስዋብ ብር 153,372.33
ጠቅላላ ድምር ብር 1,361,531.90
GRAND TOTAL FOR REMAINING WORKS