Professional Documents
Culture Documents
Marketing
By
Seyoum Kelemwork (PhD)
e-mail: seyoum94@yahoo.com
Ethiopian Environment and Forestry
Research Institute (EEFRI)
Wood Technology Research Centre
December 2015
Adama
በዚህ ፕሪዘንቴሽን የቀረቡ ዋና ዋና መረጃዎች
1) ምዕራፍ 1 የእንጨት መሰንጠቂያ ማሽንኞችና
የአሰነጣጠቅ ዘዴዎች
2) ምዕራፍ 2 የእንጨት ዝርያዎች የአካልና የጥንካሬ
ባህርያት
3) ምዕራፍ 3. የእንጨት የሥራ ባህርያት
4) ምዕራፍ 4 የባህርዛፍና ሌሎች የእንጨት አይነቶችን
እሴት የሚጨምሩ የምርት አይነቶችና
አመራረታቸው
5) ምዕራፍ 5 ከውድቅዳቂ የእንጨት አይነቶችን እሴት
የሚጨምሩ የምርት አይነቶችና አመራረታቸው
ምዕራፍ 1
የእንጨት መሰንጠቂያ ማሽንኞችና የአሰነጣጠቅ
ዘዴዎች
1.1. ወደ መሰንጠቂያ ፋብሪካ ለሚገቡ ግንዶች ትኩረት
የሚደረግባቸው ዋና ዋና ነጥቦች
1) ግንዱ ተቆርጦ ብዙ ጊዜ ያልቆየ
ወይም ያልደረቀ፣
2) በፀረ -እንጨት ተባዮች
ያልተጠቃ፣
3) የባህርዛፍ ዝርያዎች ፋብሪካ
ገብታው እስከሚሰነጠቁ ድረስ
ጠዋትና ማታ የግንዶች ጠርዞች
በቂ ውሀ መርጨት የግንዶች
መስንጠቅን ይቀንሳል፣
4) የባህርዛፍ ግንዶች ተቆርጠው
ወደ ፋብሪካ እስከ ሚጓጓዙ ድረስ
ጠርዛቸውን በቀለም በመቀባት
የግንዶች መስንጠቅን በእጅጉ
ይቀንሰዋል፣
5) እድሜአቸው የገፉ የባህርዛፍ ግንዶች
ለጣውላ ምርት ከመቆረጣቸው
በፊት ከመሬት 30 ሳ.ሜ ከፍ ብሎ
ቅርፊቱን በ1 ሜትር ከፍታ ዛፉ
ከመቆረጡ 6 ወራት በፊት መላጥ
የሚመረቱ ጣውላዎችን እንከኖች
በእጅጉ ይቀንሰዋል፣
6) ከሌሎች ባዕድ ነገሮች ለምሳሌ
ብረት፤ ድንጋይ… ነፃ የሆነ እንጨት
መሆኑ ማረጋገጥ አለበት ፡፡
7) የባህርዛፍ ቅርፊት ለምላጭ መደነዝ
ከፍተኛ ምክንያት በመሆኑ በተቻለ
መጠን ግንዱን ከመሰንጠቅ በፊት
ቅርፊቱን መላጥ ተገቢ ነው፡፡
1.2 የእንጨት መሰንጠቂያ ማሽንኞች
የእንጨት መሰንጠቂያዎች ተንቀሳቃሽና(Mobile
sawmill) እና የማይንቀሳቀሱ(Stationary sawmill)
ተብለው በሁለት ይመደባሉ፡፡
ተንቀሳቃሽ የእንጨት መሰንጠቂያ ማሽኞ በሰው
ተከል/ሰራሽ ደንና መጠነኛ ውፍረት ላላቸው
ግነዶችን ለመሰንጠቅ የምንጠቀምባቸው ሲሆኑ
የማይንቀሳቀሱት ደግሞ ወፍራም ለሆኑ ግነዶችና
በተፈጥሮና በሰው ተከል/ሰራሽ ደን አካባቢ
የምንጠቀምባቸው ናቸው
ማሽንኞቹ አይነት
1) ብሬንታ (Band saw) የማይንቀሳቀስ
2) ቸርኮላሬ (Circular saw) በአብዛኛው የሚንቀሳቀስ
3) ቸብቸቦ( Frame saw ) በአብዛኛው የማይንቀሳቀስ
4) ሆሪዞነታሌ (Horizontal saw ) የማይንቀሳቀስ
ለመስንጠቂያዎች የሚያስፈልጉ ተጨማሪ ማሽኞች
1. የጠርዝ ማስተካከያ(Edger saw ) (ሲልቢትሪች)
2. ቁመት መቁረጫ ( Trimmer saw )
የብሬንታ ማሽን ጊምቢ
መቁረጫና ጠርዝ ማስተካከያ (ጊምቢ/ገፈሬ
የክብ መጋዝ መሰንጠቂያ
የቸብቸቦ መሰንጠቂያ
ቸርከኮላሬ ደን ውጤቶች ደብረማርቆስ
ዘመናዊ ብሬንታ ጊንቢ/ገበያ ሰንበታ
1.2 የግንድ አሰነጣጠቅ ዘዴዎች
Sharpening angle ₰ 40 50 40 50
መሞረጃ ጊምቢ (ገፈሬ)
የብሬንታ መሞረጃ ጊምቢ/ገበያ ሰንበታ
በተለያዩ የእንጨት ሥራ ፋብሪካዎች ግንዶችና
ጣውላዎች በሚሰነጠቁበት ጊዜ ብዙ ዓይነት እንከኖች
በመጋዙእንዲሁም በምርቱ ላይ ይታያሉ፡፡
ለምሳሌ የጣውላ መወላገድ፣ የአቧራ/ሰጋቱራ
መብዛት፤ የሰጋቱራ በመጋዝ ጥርስ ላይ መለጠፍና
የመጋዝ ቶሎ መደነዝ፣ የምላጭ መጉበጥና መቃጠል
ጥቂቶቹ ናቸው
የባህርዛፍ ግንድን ለመሰንጠቅ የምንጠቀበት አንግልና
ፍርድ /setting/ እንዲሁም የጥርስ ርቀትና ቁመት
ለጠንካራ የእንጨት ዓይነት በሚያመች ሁኔታ
ሊዘጋጅ ይገባል፡፡
የባህርዛፍ ግንዶች በእንጨት መሰንጠቂያዎች
ተሰንጥቀው በዳርና በመሀል ያሉ ጣውላዎቹ በጥሩ
የአደራረቅ ሁኔታ ከደረቁ በኋላ ለአናጺ ቤቶች
ሲቀርቡ ለመቁረጫ፣ ለመሰንጠቂያና ለመላጊያ
የሚጠቅሙ መጋዞችና የመላጊያ ምላጮች በትክክል
መዘጋጀት አለባቸው፡፡
በመሰንጠቂያ ፋብሪካ በመጋዝችና ጣውላዎች ላይ የሚታዩ
እንከኖችና መፍትሔያቸው
ተ.ቁ. ችግሮች የሚከሰቱ እንከኖች መንስኤዎች ለሚከሰቱ እንከኖች መፍትሔዎች
1 መሰላል መሰል ነገር በጣውላው ላይ የአንዳንድ ጥርሶች ፍርድ መብዛት የኩኔሸታ መበላሸት
መፍጠር የጥርሶችን ፍርድ የ ተ በ ላ ሹ
እኩል ማድረግ ኩሽኔታዎችን
መለወጥ
4 የጥርሶች መጉበጥ መስበር የመጋዝ በቂ ያልሆነ የጥርስ ጉሮሮና ክብ ምስማርና ድንጋይን መቁረጥ የጥርስ ጉሮሮ ክብና በቂ ስፋት ምስማርና ድንጋይ በግንዱ ውስጥ
መሰንጠቅ አለመሆን በትክክል ስለት ማሽኑን /ግንዱን/ በፍጥነት መንዳት እንዲኖረው ማድረግ ስለትን እንዳይኖሩ ማድረግ
አለመውጣት፤ በቂ ያልሆነ ፍርድ በትክክል ማውጣት ፍርዱን በከባድ ፍጥነት አለመንዳት
ማስተካከል