Professional Documents
Culture Documents
38
ፍኖተ ነፃነት ማክሰኞ ሚያዚያ 9 ቀን 2004 ዓ.ም. 1
ርዕዮት ዓለሙ
የኦሮሞ ነገር--- ከገዳ እስከ ገዳዳዉ ኦህዴድ
በህመም
ላይ ናት
በሽብርተኝነት ተከሳ 14 ዓመትና 33
ሺ ብር ቅጣት የተወሰነባት ጋዜጠኛና
መምህርት ርዕዮት ዓለሙ ታማ ጥቁር
አንበሳ ሆስፒታል እየተመላለሰች መሆኗን
2
ከቤተሰቦቿ መረዳት ተችሏል፡፡ ቤተሰቦቿ
እንደሚሉት “ርዕዮት በጡቷ ላይ በተፈጠረ
ዕጢና በጨጓራ ህመም እየተሰቃየች
ስትሆን ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ለህክምና
ትመላለሳለች፡፡” ብለዋል፡፡
ምንጮቻችን እንደሚሉት “ሆስፒታሉ
ከሰውነቷ ናሙና ወስዶ የመረመረ ሲሆን
ጡቷ ቀዶ ጥገና ያስፈልገዋል በማለት
www.andinet.org.et
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.38
ፍኖተ ነፃነት ማክሰኞ ሚያዚያ 9 ቀን 2004 ዓ.ም. 3
www.andinet.org.et
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.38
4 ፍኖተ ነፃነት ማክሰኞ ሚያዚያ 9 ቀን 2004 ዓ.ም.
ርዕሰ አንቀፅ
ዋና አዘጋጅ፡-
ሰለሞን ስዩም
አድራሻ፡-
የካ ክ/ከተማ ወረዳ 1
የቤ.ቁ 028
አዘጋጆች፡-
ብዙአየሁ ወንድሙ
ብስራት ወ/ሚካኤል
ሀሳባቸውን በመገናኛ ብዙኃን በነፃነት የሚገልፁ
አርታኢ፡-
አንዳርጌ መሥፍን
ዜጎች ላይ የተከፈተው ዘመቻ ሊገታ ይገባል
ከ1997 ዓ.ም ምርጫ በኋላ ኢህአዴግ ማርሽ እንደቀየረ ይታወቃል፡፡ ይሄም ማርሽ ቅየራ በተለይ ከ97 በኋላ ገዥው ፓርቲ እንደስትራቴጂ እየተከተለ ያለውን ህግ እያጣቀሱ
አምደኞች፡- ዶ/ር ኃይሉ አርዓያ በግልፅ እንደታየው ከጭላንጭል ዴሞክራሲ ወደ ለየለት የአምባገነንነት ስርዓት፤ ከመድብለ መፈረጅ፤ ነፃ ጋዜጦችን ማጥፋትና ሀቀኛ ተቃዋሚዎች ላይ ስም በመለጠፍ ከህዝብ ለመነጠል
ኢ/ር ዘለቀ ረዲ
ፓርቲ ወደ አንድ ፓርቲ የአፈና ነፃ ሚዲያን ወደ ማይፈለግ ስርዓትነት ተሸጋግሯል፡፡ እንደዚህ የሚያደርገውን ደባ በሀገር ላይ እንደተቃጣ ደባ በመቁጠር ጋዜጣችን ፍኖተ ነፃነት በጥብቅ
ወንድሙ ኢብሳ
አንዱዓለም አራጌ አይነቱን የማይጠቅም አክሮባት (U-Tern) መስራት እነ አቶ በረከት “ከናዳ የማምለጥ ሩጫ” ይቃወማል፡፡
ግርማ ሞገስ እያሉ ይመፃደቁበት እንጂ ነገሩ ወዲህ ነው፡፡ እውነትም ሩጫው ፓርቲያቸው የገቡትን ቃል ከምር ራሱ ኢህአዴግ ለታይታም ቢሆን የሚያነበንበው ህዳሴና መካከለኛ ገቢ ያላትን
ደረጀ መላኩ
ባለመፈፀማቸው ከተነሳባቸው የህዝብ ቁጣ ለማምለጥ ነበር፡፡ ሩጫቸው ጠንካራ ስራ ሰርተው ኢትዮጵያ እንድናይ ከተፈለገ ተቃዋሚ ፓርቲዎችና ጋዜጦች ላይ የሚያካሂደውን ዘመቻ
ቀለሙ ሁነኛው
በለጠ ጎሹ ከካናዳ ለማምለጥ ብቻ ሳይሆን ጭላንጭሉን ዴሞክራሲያዊ ስርዓት፣ ብልጭ ያለውን መድብለ በማቆም በአስቸኳይ ወደ ውይይት መምጣት ይገባዋል፡፡ ስውርና ግልፅ ዘመቻውንም ማቆም
ፓርቲ፣ እየተንገዳገደ ያለውን ነፃ ፕሬስና በጥንካሬ ለሀገራቸው እየሰሩ ያሉ ተቃዋሚዎችን አለበት፡፡ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞች እንዲሰደዱ ማድረግ ወይም እስር ቤት ማጐር ከጥቅሙ
የማጥፋት ዘመቻ ነው፡፡ ሩጫቸው የአንድ ፓርቲን የበላይነት በግድ የማሸከም ነው፡፡ ውድድር ጉዳቱ የበዛ ነው፡፡ የህዝብን የነፃነት ስሜትም ማፈን አይቻልም፡፡ ትውልድ ካልቆመ በስተቀር
ኮምፒውተር ጽሑፍ፡-
የሺ ሃብቴ የሚባለውን የማጥፋት ነው፡፡ ከ1997 ዓ.ም በኋላ ገዥው ፓርቲ እየተከተለ ያለው አቅጣጫ ሊዳፈን አይችልም፡፡ ሊቆም ደግሞ አይችልም፡፡ “ሚስማር አናቱን በመቱት ቁጥር ይጠብቃል”
ብርቱካን መንገሻ ጠቅለል ተደርጐ ሲታይ ከላይ ከገለፅናቸው ክብ መስመሮች የሚወጣ አይደለም፡፡ ዋና ግቡም እንደሚባለው ስርዓቱ ላይ ጥላቻ ከማትረፉና በደል የሚፈፀምባቸው የበለጠ እንዲበረቱ
በውድም ሆነ በግድ ጠቅልሎ የመግዛት ነው፡፡ ከማድረግ ውጭ ጥቅም የለውም፡፡ ለሀገርም አይጠቅምም፡፡
የኢህአዴግን ባህሪ ጠንቅቀን እናውቃለን የሚሉ ልሂቃን በተደጋጋሚ እንደገለፁት በተለይ መንግስት በርካታ ሃላፊነቶች ተጭነውበት እያለ በማይጠቅም ግልፅ ዘመቻ
ህትመት ክትትል፡-
ሲጀመርም ፓርቲው ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ አልታገለም፤ ሀሳብን የመግለፅ ነፃነት ተጠምዶ ሲገኝ ያሳስባል፡፡ ለዚህም አብነት የሚሆነንን ምሳሌ እናንሳ፡፡ በመጀመሪያ የኢህአዴግ
አያክሉህም ጀንበሩ
እንዲረጋገጥ አልታገለም፡፡ የታገለው ለስልጣንና ለስልጣን ብቻ ነው ይላሉ፡፡ ኢህአዴግና የንድፈ ሀሳብ መጽሄት በሆነቸው “አዲስ ራዕይ” ላይ ሊያጠፋቸው የፈለጋቸውን ዜጎች
አከፋፋይ፡- አመራሩ ገና ወደ ስልጣን ሳይመጡ የአልባኒያ ኮሚኒዝም ተከታይና አቀንቃኝ ነበሩ፡፡ በቀላሉ ያሰፍራል፡፡ ከዚያ በመቀጠል ደግሞ በእነ አይጋፎረምና አዲስ ዘመን ላይ በግለሰብ ስም አጥፊና
ነብዩ ሞገስ የማይፋቅ የኮሚኒስት አስተሳሰብ ባለቤት የሆኑት የገዥው ፓርቲ ባለስልጣናት የዓለም ሕዝብ ፈራጅ ፅሁፍ ይቀርባል፡፡ ብዙም ሳይቆይ በሬዲዮና በቴሌቪዥን ውይይት ሆኖ ይቀርባል፡
ድጋፉን የቸረው ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ከጉሮሮአቸው የሚወርድላቸው አልሆነም፡፡ አሁን ፡ ማሳረጊያውም “በሽብር ተግባር ሲንቀሳቀሱ የተገኙ ግለሰቦች በህዝብ ትብብር በቁጥጥር
አሣታሚው፡- እያየን ያለነው አፈናም የዚህ ውጤት ነው፡፡ ስር ዋሉ” በሚል የኢቴቪ ዜና ይሆናል፡፡ ድራማው እንደዚህ ነው፡፡ ይሄ በጣም አደገኛና
አንድነት ለዴሞክሲና ለፍትህ ፓርቲ(አንድነት) የትግራይን ነፃ ሪፐብሊክ ለመመስረት ተብሎ የተጀመረው ትግል የመሐል አገሩን ማዕከላዊ አሳሳቢ አካሄድ በአስቸኳይ እንዲቆም እናሳስባለን፡፡ ይሄ አይነቱ ግልፅ ዘመቻ በሳምንታዊው
መንግስት በመቆጣጠር ሲጠናቀቅ “ነፃ አውጭ ነኝ” የሚለው ኢህአዴግ ሁለት መንታ መንገድ ፍትሕ ጋዜጣ እንደተጀመረ ተመልክተናል፡፡ ይሄን የማሳደድና የማጥፋት ዘመቻ አጥብቀን
አድራሻ፡- አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 የቤ.ቁ አዲስ ላይ ቆመ፡፡ አንደኛው ሲጠመቁበት የኖሩትን የፈራረሰው የሶቪየት ህብረቱ ሶሻሊዝም ሲሆን እንቃወማለን፡፡ ከዚህ በፊትም ከላይ በገለፅነው መንገድ የታሰሩ የፖለቲካ ሰዎች በርካታ ናቸው፡
ሁለተኛው ደግሞ ከቀዝቃዛው ጦርነት ማክተም በኋላ የበላይነቱን እየተቆናጠጠ ያለው ፡ ትናንት የበርካታ አንባቢያንን ቀልብ ገዝታ የነበረችው “አዲስ ነገር” ጋዜጣ የተዘጋችውና
ካፒታሊዝም ነው፡፡ አዘጋጆችም ለሀገራቸው ብዙ መስራት እየቻሉ የተሰደዱት ከላይ በገለፅነው አይነት ቅንብር
አታሚ፡- ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ይሄው በልዕለ ሃያሏ አሜሪካ የሚመራው ካፒታሊዝም ወደ በትረ ስልጣኑ ለመጣው ነፃ ነው፡፡ የአውራምባ ታይምስ አዘጋጅ ከመሰደዱ በፊት በአዲስ ዘመን ገፅ ሦስት ላይ “ይታሰር”
አራዳ ክ/ከተማ ቀበሌ 07 የቤ.ቁ 984
አውጭው ንጉስ ዶላርና አልዋጥላቸው ብሎ እየተናነቃቸው ያለውን ዴሞክራሲያዊ ስርዓት የሚል ፅሁፍ ቀርቦበት ነበር፡፡ በኬንያና በሱዳን የተሰደዱ ጋዜጠኞችም በርካታ ናቸው፡፡ ይሄ
ግንባታና ሰብዓዊ መብት መጠበቅ የሚሉትን ቀላቅሎ ሰጣቸው፡፡ ስለዚህ የአልባኒያ ኮሚኒዝም ለአንድ ገዥ ፓርቲ ምን አይነት እርካታ እንደሚሰጠው ባይገባንም ዘመቻው አሁንም ቀጥሏል፡፡
ተከታይ የነበሩት ኮሚኒስት ታጋዮች በአንዴ ማልያ ቀየሩና “ዴሞክራት” የሚል አዲስ ማልያ ከላይ በገለፅነው አካሄድ ሳምንታዊው ፍትሕ ጋዜጣ ላይ ዘመቻው ተጧጡፏል፡፡ “ፍትህና
የዝግጅት ክፍሉ
ለበሱ፡፡ ሶሻሊስትነቱ መሳቢያ ውስጥ ተከተተ፡፡ ለይስሙላ የዴሞክራሲ ተቋማት የሚባሉት አምደኞቹን በጨረፍታ” በሚል ርዕስ ፍረጃው፣ ማስፈራሪያውና ዛቻው ሌላ ነው፡፡ እነዚህ
ስልክ +251 118-44 08 40
ለኮፍ፣ ለኮፍ ተደረጉ፡፡ ፅሁፎች በግለሰብ ስም ይውጡ እንጅ ከጀርባ ተቋም እንዳለ ግልፅ ነው፡፡ ከዚህ በፊትም ያየነው
+251 922 11 17 62
+251 926 81 46 81 “ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ” እንደሚባለው መሆኑ አልተገለጠለትም እንጅ! ይሄንን ነው፡፡ ዝም ብሎ ካለቦታው ለማይመለከተው ሁሉ “ሽብርተኛ” የሚል ስም መለጠፉና
+251 913 05 69 42 “ዴሞክራት” የሚለው ማልያ ለይስሙላ እንደተለበሰ ልብ ያላለው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዝብ ማን አለብኝነት የስርዓቱ መገለጫ እየሆነ ነው፡፡ አሁንም ፍትሕ ጋዜጣና ሌሎች ላይ የተከፈተው
+251 923 11 93 74 ሀገሩን የምር ዴሞክራሲያዊት ሊያደርግ ተነቃነቀ፡፡ በ1997 ዓ.ም የታየውም ይሄው እውነተኛ ዘመቻና ፍረጃ እጅግ ያሳስበናል፡፡ የተነቃበትና የማይጠቅመው የኢህአዴግ ግልፅ ዘመቻ ሊገታ
የዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ፍላጐት ነው፡፡ ከላይ እንደገለፅነው “ብትደርሷት አፍንጫችሁን ይገባዋል፡፡
ላሷት!” የተባለውና ወደ ስውር ዘመቻ የተገባው ሀቀኛ ተቃዋሚዎችና በፅናት እየሰሩ ያሉ ከመሬት እየተነሱ “ሽብርተኛ! ሽብርተኛ” እያሉ ለስልጣን ያሰጉኛል የሚሉት ላይ
ፖ.ሳ.ቁ፡ 4222
አንዳንድ ነፃ ጋዜጦች የገዥው ፓርቲ መደበኛ ጠላት ተደርገው የተወሰዱት፤ ኢህአዴግም አውራ ሁሉ ጣትን መጠቆም መዘዙ ለራስም ሊተርፍ ይችላል፡፡ የህዝብ ብሶት መፈንጃ ምክንያቱ
ፓርቲ እንደሆነ የተሰማው ከ1997 በኋላ ነው፡፡ ወደ ድሮው ዘመን የተመለሰውም ከዚሁ ምርጫ አይታወቅም፡፡ ለሌሎች በቆፈሩት ጉድጓድ ማን እንደሚገባ አይታወቅምና ለማንኛውም ለዚች
ኢሜይል፡- fnotenetsanet@yahoo.com በኋላ ነው፡፡ ምስኪን ሀገር ቅድሚያ መሥራቱ ነው የሚበጀው፡፡
udjparty@gmail.com
andinet@andinet.org
ጋዜጣችን “ፍኖተ-ነፃነት” ብለናታል፡፡ “ፍኖት” ማለት መንገድ ማለት ሲሆን ከነፃነት ጋር
ሲጣመር “የነፃነት መንገድ” ማለት ነው!!
ፋክስ ቁጥር፡- +251-111226288
www.andinet.org.et
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.38
ፍኖተ ነፃነት ማክሰኞ ሚያዚያ 9 ቀን 2004 ዓ.ም. 5
ፖለቲካ
www.andinet.org.et
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.38
6 ፍኖተ ነፃነት ማክሰኞ ሚያዚያ 9 ቀን 2004 ዓ.ም.
አሁን አዲስ አበባንም ዞኖችንም በአዲስ ከእርስዎ በስተቀር ከጠቅላላ ጉባኤ እስከ
መልክ እያደራጀን ነው፡፡ ብዥታ ውስጥ የነበረው ጠቅላላ ጉባኤ ድረስ የሚዘልቅ ተመራጭ
ዲያስፖራውም አሁን ግልጽ እየሆነላቸው ነው፡ የለም ይባላል፡፡ በጠቅላላ ጉባኤ የተመረጠ
፡ ቻብተሮቻችንንም እንዲሁ እያደራጀን እንገኛለን፡፡ አመራር በእርስዎ ይታገዳል፤ ይባረራል
ችግሩ ከቅንጅት ጊዜ ጀምሮ ተያይዞ የመጣም ስለነበረ ይባላል፡፡ ምን መልስ አልዎት?
ለማስተካከል ጊዜ ወስዶብናል፡፡ አሁን ሁሉም ነገር
እስከ 2002 ዓ/ም ድረስ አመራር አልተቀየረም፡
እየተስካከለ ነው፡፡
፡ አመራር የተቀየረው ከአሁኑ ጠቅላላ ጉባኤ በኋላ
በጀታችሁም ተስተካክሏል ማለት ነው? ባለው ወቅት ነው፡፡ ከላይ እንደገለጽኩልህ በአሁኑ
ጠቅላላ ጉባኤ እኔ ፕሬዝዳንት ሆኜ እቀጥላለሁ ብዬ
በጀቱ ገና ነው፤ አልተስተካከለም፤ እየተስተካከለ ያለው ራሴን ያዘጋጀሁበት ሁኔታ አልነበረም፡፡ ጠቅላላ
የፓርቲውን አደረጃጀት መዋቅር ነው፡፡ የፓርቲው ገቢና ጉባኤው አስገድዶ እንድቀጥል አድርጎኛል፡፡ ኃላፊነቱን
በጀት መሠረቱ የአባላቱ ወራዊ ክፍያ ነው፡፡ አደረጃጀቱና ከተቀበልኩ በኋላ የሥራ አስፈጻሙውን ዝርዝር ማቅረብ
መዋቅሩ ከተስተካከለ በጀቱና ገቢው ቀጥሎ የሚመጣ ግድ ሆነብኝ፡፡ እኔ በወቅቱ ማቅረብ አልፈለኩም ነበር፡
ነው፡፡ ፡ ፓርቲውን የሚያምሱትንና ፓርቲውን ለመምራት
የተዘጋጁትን መለየት ስለሚያስፈልግ ነው፡፡ በዚህ
“መኢአድ ድርጅታዊ አሰራር የውስጥ
ምክንያት በግድ ፓርቲውን ምራ ካላችሁኝ በማለት
ዲሞክራሲ የለውም፡፡ በጋራ አጀንዳ
ለጠቅላላ ጉባኤው አሳውኩኝ፡፡ አሁን የማቀርበው
መቅረጽ፣ በነፃነት መወያየት፣ በጋራ
ጊዜዊ ኮሚቴ ነው፤ ወደ ሥራው ስንገባ የሚሰራውንና
የመወሰን ባህል የለውም” ይባላል፡፡ ምን
የማይሰራውን በማለት አመራሩን እንዳስተካክል
አስተያየት አልዎት?
ውክልና እንዲሰጠኝ ብዬ ጠየኩኝ፡፡ ጠቅላላ ጉባኤው
ይኸ የቆየ አሉቧልታ ነው፡፡ በፖርቲው ውስጥ ውክልናውን ሰጠኝ ይህንን ምርጫ ቦርዱ በሥፍራው
ዲሞክራሲያዊ ህይወት ከሌለ፣ አምባገነናዊ አሠራር ተገኝቶ ተከታትሎታል፤ ውክልናውንም ተቀብሎታል፡፡
ካለ፣ ጠቅላላ ጉባኤው እንዴት አስገድዶ ሊመልስኝ በዚሁ መሠረት ፓርቲውን የሚበጠብጡትን ለድርጅቱ
ይችላል? የማይፈልገውን፣ መብቱን የሚገፈውን፣ ደንብና ዓላማ በቆሙ ሰዎች አስተካክዬ ቀጠልኩ፡፡
ነፃነቱን የሚከለክለውን በምን ምክንያት በግድ ምራኝ አመራሩ የተለወጠው በዚህ ምክንያትና አሰራር ነው፡፡
ብሎ ያስገድደዋል? ይህ የተለመደ ተራ ወሬ ነው፡ አሉቧልታ ማውራት ቀላል ነው፡፡ በሚሰራ ሰው ላይ
፡ እንደማንኛውም ስብሰባ ሥርዓቱን ጠብቆ አጀንዳ ማስወራት የማይመለከተውን ስም በመስጠት ባህል
ቤት በሥራ አስፈጻሚው በደንቡ መሠረት ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ቢገጥም፤ የሰብሰባውን ጊዜ
ይያዛል፡፡ ሥራ አስፈፃሚውም፣ ማእከላዊ ም/ቤቱም እየሆነ ነው፡፡
ጊዜውን ጠብቆ አይስበስብም፤ በዚህ እስከ ስድስት ወር ድረስ ማራዘም እንደሚችል ደንቡ
በነፃነት ሐሳቡን ያንሰራሽራል፤ በሐሳብ የበላይነት ያሸነፈ
ምክንያት ችግር ይከሰታል፤ የሚሉ አሉ፤ ይደነግጋል፡፡ የፓርቲውን ቁልፍ ቁልፍ ቦታ ይዘው የነበሩ ይህንን ለአባላቱና ለደጋፊዎቻችሁ በግልጽ
ሐሰብ ይፀድቃል፡፡ በድምጽ ብልጫ የፀደቀውን ሐሳብ
ምን አሳተያየት አልዎት? ቡድኖች ጠቅላላ ጉባኤው እንዲደረግ ባለመፈለጋቸው ለምን አላሳወቃችሁም?
ሁሉም አክብሮ በሥራ ላይ ያውላል፤ ምኑነው የወስጥ
ጠቅላላ ጉባኤው በወቅቱ ሊደረግ አልቻለም፡፡ የጊዜ
ዲሞክራሲ የለውም የሚያሰኝው? ከጠቅላላ ጉባኤው እንነሳ፤ የፓርቲያችን ጠቅላላ ገደቡ ሊያልቅ ሲል ግን በግድ ስብሰባው እንዲደረግ ነጻ ፕሬስ፣ ነጻ ሬድዮ በሌለበት አገር አሉቧልታ
ጉባኤ የሚያደረገው በሁለት ዓመት አንድ ጊዜ ነው፡፡ የበላይነት ይይዛል፡፡ ጋዜጦች እና ጋዜጠኞች በነፃነት
የፓርቲው ጠቅላላ ጉባኤ፣ ማዕከላዊ ም/ አድርገናል፡፡ በሰኔ ወር 2002 ዓ/ም መድረግ የነበረበትን
www.andinet.org.et
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.38
ፍኖተ ነፃነት ማክሰኞ ሚያዚያ 9 ቀን 2004 ዓ.ም. 7
እየሰሩ አይደሉም፡፡ በቅርቡ ከደቡብ ክልል ግዳጅ መሬት የምጠይቀው፡፡ እኔ ገንዘብ ያፈራሁትም ውጪ ሕዝብ በትግል ጉዞአችን ወይም በፖለቲካ አቋማችን እንዲፈጸም ወስኖአል የሚባለው ስህተት ነው፡፡
በተሞለበት ውሳኔና አመራር እየተፈናቀሉ ስለሚገኙት ነው፡፡ የምንቀሳቀሰውም ከውጪ ይዤ በመጣሁት ላይ ብዥታ ተፈጥሮብታል ብለን አናምንም፡፡ አልወስነም፡፡ ከጠቅላላ ጉባኤው በፊት በአመራሩ
ዜጎቻችን ሕዝብ እንዲያውቀው ለማድረግ ሞክረን ገንዘብ ነው፡፡ እዚህ አገር ያፈራሁት አምስት ሳንቲም ስለምርጫ 2002 ውጤት ላልከኝ ምርጫውን ህዝብ ውሳኔ ከሁለት ፓርቲዎች ጋር ድርድር ጀምረን ነበር፡
ነበር፡፡ በራሳችን ወጪ አንድ ጋዜጣኛ ስፍራው የለም፡፡ ለመሆኑ ውጪ አገር ያፈራውን ገንዘብ አገር አልተሳተፈበትም፡፡ ኢህኢዴግ የሚያገኘው ድምጽ ፡ ይህንኑ ለጠቅላላ ጉባኤው ማሳወቅ ስለነበረብኝ
ድረስ ሄዶ እንዲመለከት አደረግን፡፡ የሚወራውንና ቤት አምጥቶ ግንባታ ላይ ያዋለ ሰው ስንት ይሆን? ከ10% አይበልጥም፡፡ ኢህኢዴግ በህዝብ የሚደገፍ፤ አቀረብኩ፤ ጉባኤውም ድርድሩ እንዲቀጥል ፈቀደ፡
የሚሰራውን በአይኑ አይቶ አረጋግጦ ለህዝብ ይኸው እዚህ አገር ቤት የሠራሁት ግንባታ አሁን ባለው በህዝብ የሚፈለግ ድርጅት አይደለም፡፡ ለዚህ ፡ መኢአድ በህብረት ስም፣ በቅንጀት ስም፣ በውህደት
እንዲያረጋግጥ አስበን ነው፡፡ አይቶ ከመጣ በኋላ ሁኔታ ትልቅ ዕዳ ነው፡፡ ሥርዓቱ ከፍተኛ ችግር ያለበት ነው ህዝብ አማራጭ እንዳይስማ የሚከለከለው፡ ስም፣ በርካታ ችግሮችና ፈተናዎች ገጥመውት ነበርና
“ምን አየህ?” ብለን ጠየቅነው፡፡ የያውን ሁሉ ነገረን፡ ነው፡፡ ይህንን እያየሁ ሌላ ቦታ እንዴት እጠይቃለሁ? ፡ አማራጭ ያላቸውን ፓርቲዎች ከህዝብ እንዳይገኙ ያለፈው ችግር እንደይደገም ጥንቃቄ እንዲደረግ
፡ ይህንኑ በጋዜጣው ላይ ይዘግበዋል ብለን ስንጠብቅ፤ የስማህው ውሸት ነው? የሚከለከለው፡፡ ነፃ ሚዲያ እንዳይኖር የሚያደርገው፤ ማሳሰቢያ ሰጥቷል፡፡ በተሰጠኝ ማስጠንቀቂያ መሰረት
የዘገበው ሌላ ሆኖ ተገኘ፤ የነገርከንና በጋዜጣው ከምርጫው በፊት የምርጫ ኮሮጆዎች በድምጽ የማያስኬደን ሁኔታ በመፈጠሩ ድርድሩን አቋርጠናል፡
ፓርቲያችሁ የምርጫ ሥነ ምግባሩን
ላይ የፃፍከው ለምን ተለያየ? ብለን ስንጠይቀው መስጫ ካርድ ተሞልተው ነው የተሰቀሉት፡፡ ይህንን ፡ ድርድሩ በምንስማማበት ሁኔታ ቢጠናቀቅ ኖሮ
መፈረሙ እንደ ትልቅ የፖለቲካ ስህተት
“አለቆቼ ይህ አይወጣም ብለው ከለከሉኝ” አለን፡፡ በተጨባጭ ይዘናል ለአውሮፓ ታዛቢ ቡድን ለጠቅላላ ጉባኤ አቅርበን እናፀድቅ ነበር፡፡ ፓርቲያችንን
የሚቆጥሩት ተቃዋሚዎች አሉ፡፡ ለምርጫ
ጋዜጦች አትራፊዎች አይደሉም፤ ማስታወቂያ ካላገኙ አሳይተናል፡፡ እነሱም በሪፖርታቸው አላካቱትም፡ ደብቀን የምንፈጽመው ውህደት የለም፡፡ አሁንም
2002 ውጤት፤ አሁን ለተፈጠረው
ይከስራሉ፤ ማስታወቂያ ካላገኙ ይዘጋሉ፡፡ ማስታወቂያ ፤ ምርጫው ውጤት የሕዝብን ድምጽ የያዘ ሳይሆን ለውህደት የሚያደርሱ ስምምነትና መግባባት የለም፡
የፓርቲዎች ም/ቤት ላለው የፖለቲካ
ለማግኘት ደግሞ ኢህአዲግ የማይፈልገውን አለመዘገብ በጣቢያው ላይ የነበሩ ምርጫ አስፈጻሚ፤ የህዝብ ፡ ለመደጋገፍ፣ አብሮ ለመስራት ችግር የለብንም፡፡
ምህዳር መፈጠር አስተዋጽኦ አድርጓል
የግድ ነው፡፡ ይህ ባለበት ሁኔታ ህዝብ እውነቱን ታዛቢ እየተባሉ በየጠቢያው የተቀመጡ የኢህአዴግ ከዚያ ባለፈ ውህደት ብለን ዘለን ገብተን ችግር ውስጥ
ይባላል፡፡ በእርስዎ እይታ ያን ጊዜ
መረጃ ማግኘት ከባድ እየሆነ ነው፡፡ በእንዲህ ዓይነት አባላት የሞሉት ካርድ ውጤት ነው፡፡ መግባት አንፈልግም፡፡ የእምነት ጉዳይ አለ፡፡ “ብሔር
የነበርዎትን አመለካከትና ዛሬ ላይ ሆነው
ሥርዓት ውስጥ ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል፡ ብሔረሰቦችና ኢትዮጵያዊነትን ማንፀባረቅ” የሚሉ
ሲያዩት እንዴት ይመለከቱታል? በቅርቡ ከአራትና ከአምስት ወር በኋላ
፡ አሉቧልታም ሥርዓት ባሕል እየሆነ ይሄዳል፡፡ በዚህ ጥያቄዎች አሉ፡፡ በቀላሉ የሚመለስ አይደለም፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ምርጫ ይደረጋል፡
ምክንያት እርምጃችን ግልጽ ያልሆነላቸው ሊኖር ይችል ዘርና ቋንቋን መሠረት ያደረገ የፌዴራል አደረጃጀት
በዚህ ጉዳይ ትላንትም ዛሬም ያለኝ አመለካከትም፤ ፡ ፓርቲያችሁ ለምርጫው ምን ያህል
ይሆናል፡፡ አብዛኛው አባላችን ተረድቶታል ብለን ወይስ በኢትዮጵያዊነትና በጂኦግራፊካል አቀማመጥ
አቋምም አንድ ነው፡፡ ድርድሩን የጀመርነው ሁላችንም ዝግጅት እያደረገ ነው?
እናምናለን፡፡ የሚለው እምነት በጥልቅት ሊፈተሸ የሚገባው ነው
በጋራ ነው፡፡ የተወሰኑት የምንደራደረው ለብቻችን
ብለን እናምናለን፡፡
ነው ብለው አቋረጡ፡፡ የወጡበት ምክንያት ለእኛ ምርጫ የሚለው ትልቅ ክብር ያለው ቃል ነው፡፡ ብለን
በእርስዎ በኩል ከሚነሱ ችግሮች አንዱ
ግልጽ አልነበርም፡፡ በዚህ ቁጭት ነበረን፡፡ ስለዚህ መጠየቁ የተሻለ ነው፡፡ በ1997 ዓ.ም ምርጫ የሚመስል
የጠቅላላ ጉባኤውን የማዕከላዊ ም/ቤቱን ኢህአዴግ በቀደደው ቦይ እየተጓዝን እሱ እየፈበረከ
እኛ ድርድሩን ቀጠልንበት፡፡ ከቅንጅት ጊዜ ጀምሮ ነገር ፈንጥቆ ነበር፡፡ ህዝቡም ምረጡ ካለችሁኝ
ሥልጣን ውክልና ስጡኝ ብለው ከወሰዱ በሚያሳየን ጉዳይ እየሄድን አማራጭ አለኝ ማለት
እኛ ስንፈታ ያልተፈቱ ነበሩ፡፡ እነሱን ማስፈታት ብሎ ቅንጅትን መረጠ፡፡ ኢህአዴግ ለምን እኔን
ብኋላ የግል ውሳኔ ይወስናሉ ይባላል፡፡ አይቻልም፡፡ ትግሉን ማስተባበር ተደጋግፈን
ነበረብን፡፡ በየቀኑ አባላት እየተመላለሱ “ተቀምጣችሁ አልመረጣችሁም ብሎ የፈፀመውን ሁሉ እናውቃለን፤
ይህንን እንዴት ያዩታል? ተመካክረን ትግሉን ማራመድ ተገቢ ነው ብለን
የመደራደር ባህል የላችሁም፤ ኢህአዴግ የመደራደር ይህ በእንዲህ እያለ ምርጫ 2002 በዘፈቀደ ገባን፡፡ እናምናለን፡፡ በዚህ ችግር የለብንም፡፡ አንድ ዘለላ
ይኸም ቅድም ከገለጽኩልህ ጋር የተያያዘ ነው፡ ፍላጎት ሲኖረው እናንተ እንቢተኛ ትሆናላችሁ” እያሉ ኢህአዴግ መሳቂያ የሆንበትን ምርጫ አደረገ፡፡ ትላንት አለች፡፡ እዚያ ስንደርስ ተመሳሳይ ዓላማ ካለን ጋር
፡ ሳልዘጋጅ ፓርቲውን አሁን ባለበት ሁኔታ ጥለህ ይጨቀጭቁን ነበር፡፡ ኢህአዴግ እስከዛሬ ከማንም የነበረው ችግር ዛሬም አለ፡፡ የተስተካከለ ነገር የለም፡፡ መዋሐዳችን አይቀርም፡፡ ለመረዳዳትም፣ ለመዋሀድ ግን
አትሄድም፤ ፓርቲውን በግራ በቀኝ ለመከፋፈል ጋር ተደራድሮ ቃሉን እንደማያከበር ግን ጠንቅቀን መለወጥ ያለባቸው ነገሮች አልተለወጡም፡፡ ገለልተኛና ልንጠብቀው የሚገባንን ጥንቃቄ ማስታወል ይገባናል፡
የሚንቀሳቀሱ ነበሩ፡፡ ጥለህ ልትሄድ አትችልም አሉኝ፡፡ እናውቅ ነበር፡፡ ይህንን እያወቅን ተደራድረን 500 ነፃ የምርጫ ቦርድ የለም፡፡ በዞን፣ በወረዳ፣ በጣቢያው ፡ ከአንዳችን ወደ አንዳችን ለመግባት የሚመጡትን
በግድ ምራ፤ አስፈላጊ ነህ፤ ካላችሁኝ አመራሩን አስቤበት ሰው እስረኞችን ማስለቀቅ ቻልን፡፡ ይህ ለእኛ ትልቅ ያለው የምርጫ አስፈጻሚ የኢህዲዴግ ካድሬና ደህንነት መፈተሽ ተገቢ ይመስለኛል፡፡ የማይፈልጉትን ፓርቲ
እንዳስተካክል ውክልና ስጡኝ አልኩኝ፤ በአንድ ድምጽ ድል ነው፡፡ ቀጥሎ የኢህኢዴግን ማነት ይወቅሱን ነው፡፡ የየአካባቢው አስተዳደር ኃላፊዎች ናቸው፡፡ ለቀው ወደሚፈልጉት ፓርቲ መግባት መብታችን
ስጡኝ፡፡ በተሰጠኝ ውክልና ፓርቲውን ማጽዳት፣ ለነበሩ ሁሉ ይኸውላችሁ ብለን ለማሳየት በቅተናል፡ ዛሬም ያለምንም ሐፍረት መዋቅር ትክክል ነው ብለው ነው፡፡ ሆኖም ግን ቀድሞ የነበሩን ፓርቲ መልቀቂያ
ማስተካከል ችያለሁ፡፡ እቅዳቸው የከሸፈባቸው ፡ ኢህአዴግ ሁለተኛ እንዲያልፍ ማድረግ ችለናል፡ ቀጥለውበታል፡፡ የግል ሚዲያውን ሙሉ በሙሉ ማለት ያቀረቡበትንና የተሰናበቱበትን ማስረጃ ማየት አስፈላጊ
ማድረግ የፈለጉትን ማድረግ ያልቻሉ የተለያየ ወሬ ፤ አሁንስ በዚያ መንገድ ትሄዳላችሁ ወይ? ብለህ በሚያስችልበት ሁኔታ አጥፍተውታል፡፡ የከተማውን ነው፡፡ ግጭትን ያስቀራል፡፡ ከደቡብ ኢህአዴግን ለቀው
ሊያስወሩ ይችላሉ፡፡ እውነቱን ማወቅ ለሚፈልግ ግን ካልከኝ ግን መልሳችን አንሄድም ነው፡፡ ስምምነቱን ህዝብ ቤት እያፈረሱ መኖሪያ አሳጥተውታል፡፡ ልጆቹን ወደ እኛ ፓርቲ የተቀላቀሉ አሉ፡፡ መልቀቂያቸውን
ውክልናውን የወሰድኩት ፓርቲውን ለማትረፍ ነው፡፡ ፈርመን በማግስቱ በአባላቶቻችን ላይ የተለመደውን ከየት/ቤቱ አስቀርተውበታል፡፡ ኢህአዴግ ከዚህ በፊት አረጋግጠን ተቀብለናቸዋል፡፡
አትርፌበታለሁ፡፡ ዘመቻ ጀመረ፤ እስከ ዛሬ ድረስ የፈጠራ ስምና ወንጀል የሠራው አልበቃ ብሎ ዛሬ ሌላ ድራማ እንዲሠራብን
እየፈጠረላቸው ያሻውን ያደርገል አንፈቅድለትም፡፡ የምርጫ ምህዳሩ እስከልተስካከለ በእርስዎ እምነት ፓርቲዎች ምን ማድረግ
ብስራተ ገብርኤል አካባቢ ያሠሩትን ድረስ፣ የመወዳደሪያው ሜዳ ለሁላችንም እኩል አለባቸው ብለው ያስባሉ?
ጂምናዚየም ሲያስመርቁ የጠ/ሚኒስትሩን ከምርጫ ሥነ ምግባር ተያይዞ በተፈጠረ እስካልሆነ ድረስ፣ ምርጫውን አንካፈልም፡፡ በአንጻሩ
የሕግ አማካሪ ዶ/ር ፋሲል ናሆምን በክብር ስምምነት የፖርቲዎች ም/ቤት ተቋቁሟል፡ አምባገነን ሆነ ይህንን መመሪያ ሰጠ ላለመባል ይህንን
ግን ትግላችንን አጠናክረን እንገፋበታለን፡፡
እንግድነት ጠርተው ነበር ይባላል፡፡ እርስዎ ፡ እናንተ ከም/ቤቱ ራሳችሁን አግላችኋል፡ አድርጉ ይህንን አታደርጉ የሚለውን የግል ሐሳቤን ዛሬ
ከጠ/ሚኒስተሩ ጋር በዶ/ር ፋሲል በኩል ፤ እነሱ ደግሞ የአየር ስዓት አግኝተው ከደቡብ ክልል ስለሚፈናቀሉት ሰዎች ባልስጥ ደስ ይለኛል፡፡ ቦታዬን ስለቅ ምክሬን ብለግስ
እንደሚገናኙ ይነገራል፡፡ ምን አስተያየት እስከመከራከር ሄደዋል፡፡ “የአገሪቱ የሚሉት ይኖራል? የተሻለ ነው፡፡ በፓርቲያችን በአሁኑ ወቅት ቤታችንን
አልዎት? የፖለቲካ ምህዳር ጠቧል” የሚለውን አጽድተናል ብለን እናምናለን፡፡ እያንዳንዱ ፓርቲ
ጉዳዩን በቅርብ እየተከታተልነው ነው፡፡ ዜጎችን
አስተሳሰብ የሚያፈርስ አይሆንም? ራሱን በጥንቃቄ ቢፈትሽ ብዙ ነገር ያገኛል፡፡ ራሱን
ሳቅ…….ይህ ደግሞ እስከአሁን ድረስ ያልሰማሁት ከመኖሪያቸው አካባቢ ማፈናቀል፣ ንብረታቸውን ሳይፈትሽ፣ ራሱን ሳያውቅ፣ በየዋህነት ቢቀመጥ የእኛ
አሉቧልታ ነው፡፡ ለመሆኑ ጂምናዚየሙ በሥነሥርዓት ኢህአዴግ እሱን የሚደግፍ ፓርቲዎችን መርጦ መቀማት ቤታቸውን ማቃጠል መደብደብ ማስር ዕድል ይገጥመዋል፡፡ ፓርቲያችንን ሊዘጉብን ነበር፡፡
ተመርቋል እንዴ? ጂምናዚየሙ ሥራውን የጀመረው የፓርቲዎች ም/ቤት ብሎ አቋቋመ፤ እሱ እጅሲወጣ መግደል ማስዳድ እየተፈጸመ ነው ታስቦበትና አትርፈነዋል፡፡ ወደ ውስጥ ማየት መፈተሸ እንደቀላል
የክቡር እንግዳ ተጠርቶ ሥነ ሥርዓት ተደርጎለት እጅ ያወጣሉ፡፡ እሱ ሲያወርድ ያወርዳሉ ደመወዝ ታቅዶበት የሚከናወን ነው፡፡ በአማርኛ ቋንቋ ጉዳይ የሚታይ አይደለም፡፡ ጉያችንን እንየው፡፡
አይደለም፡፡ ሌለው ከምትለው ሰው ጋር ምንም አይነት እየከፈላቸው አስቀምጧቸዋል፡፡ እኛ አጀንዳ ስናቀርብ ተናገሪዎች ላይ እየተፈጸመ ያለ ድርጊት ነው፡፡ ጉዳዩ
ግብብነትና ግንኙነትም የለኝም፡፡ ተራ አሉቧልተኞች እሱን ወደ ጎን አድርጎ እሱ በሚያቀርብው አጀንዳ ብቻ የዘር ማጥፋት ዓለማ ያለው ነው፤ ከዓለም አቀፍ የህግ አብረን ብንሄድ ምን ዓይነት ኃይል አለን ብሎ ማወቁ
የፈጠሩት ወሬ ነው፡፡ እንድንወያይ ይፈልጋል፡፤ ለእኛ 3ሺ ብር ሲመደብ ባለምያዎች እየመከርንበት ነው፡፡ ኢህኢዴግ ከዚህ ይጠቅማል፡፡ ያለፍንበትን የትግል ጉዞ እንመርምረው
ለእነሱ 300ሺ ብር ይመደብላቸዋል፡፡ ከእነዚህ ጋር አስከፊና አሰቃቂ ድርጊቱ በአስቸኳይ ካልተቆጠበ እስከ ምርጫ 97 ድርስ የተጓዝንበትን ጉዞና ውጤቱን
ፓርቲያችሁ የምርጫ ሥነ ምግባሩን መቀጠሉን ስለአልፈለግን ወጥተናል፡፡ የተሰጣቸው በዓለም አቀፍ ፍ/ቤት በዘር ማጥፋት ወንጀል ክስ እናስታውሳለን፤ ከዚያ ውጤት በኋላ ያለውን የህዝቡን
ከፈርመ በኋላ እርስዎ ጀሞ ሳይት የአየር ሠዓት የእነሱ የም/ቤቱ ስብሰብሰባ የፖለቲካ ልንመሰረት እንችላለን፡፡ ስነ ልቦና እንወቀው፤ ምሁራኑ፣ አዋቂው፣ ወጣቱ ህዝቡ
በሚባለው አካባቢ 40 ሺ ካሬ ሜትር ቦታ ምህዳሩን መስፋት የሚያሳይ አይደለም፡፤ ጉዳዩን የት ቦታ እንዳለ እንገንዘብ ኢህአዴግ በእያንዳንዱ ቤት
ለግንባታ ወስደዋል ይባላል እውነት ነው? የመኢአድ ጠቅላላ ጉባኤ ከአንድነት ፓርቲ
ሁሉም ጠንቅቆ ያወቀዋል፡፡ ገብቶ ምን እየሰራ እንደሆነ እንፈትሽ ህዝቡ ዛሬም
ጋር ውህደት እንዲደረግ ወስኖ ኢ/ር ኃይሉ በነጻነቱ በመብቱ ጉዳይ ብዥታ የለበትም፡፡ ሕዝብ
ይኸም ሌላው የፈጠራ ወሬ ነው፡፡ ጆሞ የሚባለውስ የምርጫ ሥነ ምግባሩን በመፈረማችሁ ሽረውታል ይባላል፡፡ እርስዎን የውህደትና የፍርሃት ድባብ ውስጥ ነው፡፡ ከዚህ የፍርሃት ድባብ
ቦታ የት ነው? እኔ ስሙንም ሰምቼ አላውቅም፡፡ ህዝብ በፖለቲካ አቋማችሁ በዥታ የህብረት ችግር ፈጣሪ አድርገው ውስጥ ለማውጣት እንስራ የሚለውን ሀሳብ ብሰጥ
ጆሞ ኬኒያታ እዚያ ቦታ መጥቶ ነው አካቢው ስሙን ፈጥሮበታል ብለው ያስባሉ? በምርጫ የሚመለከቱ ወገኖች አሉ ምን አስተያየት ደስ ይለኛል፡፡ በመጨረሻ ዛሬ ለሕዝብ የወገነ ሚዲያ
ያገኘው? 40 ሺ ካሬ ሜትር እኮ በጣም ብዙ ነው፡፡ 2002 ያገኛችሁት ውጤት ይህንን አልዎት? ያስፈልገል፡፡ የሞያውን ሥነ ምግባር ጠንቅቆ የተረዳ
ምን ያደርግልኛል፡፡ ይኼ የምታየው ዥምናዚየም 10ሺ የሚገለጽ አይመስልዎትም?
ካሬ ሜትር ነው፡፡ ምን ልሰራበት ነው? ይሄንን ያህል በመጀመሪያ ደረጃ የመኢአድ ጠቅላላ ጉባኤ ውህደቱ የሚዲያ ባለሞያ ሕዝብ ይፈልጋል፡፡
www.andinet.org.et
ወደ 14 የዞ
የአደባባይ ምስጢሮች
ኢቴቪን
ያትታል፡፡ በዚህ ጥናታዊ ጽሁፍ ኢህአዴግ ዲሞክራሲ የሰፈነባቸዉ፣ ዲሞክራሲ መሪ ቢባሉ እኔ ምኞቴ ነዉ፡፡ አለበለዚያ ከህዝቡ እየዘረፉ አንዱ ደላላ አንዱ ነጋዴ
ብዙ ይማርበታል የሚል እምነት የለኝም፡፡ እያበበባቸዉ ያሉ ሀገራት፣ ዲቃላ ‹‹ምከረዉ ምከረዉእምቢ ካለ…›› በማለት በመሆን የራሱን መልሶ ለራሱ በመሸጥ
ምክንያቱም ጥናታዊ ጽሁፉ ከወጣ አራት ዲሞክራሲ ያለባቸዉ ሀገራት፣ አምባገነናዊ የሚተርት ህዝብ ነዉ ዝም ያለዉ፡፡ ህዝቡን አደህይተዉ እነርሱ ከበሩ፡
ወራት ያህል ቢያስቆጥርም ኢህአዴግ ስርኣት የሰፈነባቸዉ ሀገራት እና የፈረሱ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ፡ ህዝቡ ከእለት ወደ እለት የተጎሳቆለ
ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ ከመዉጣቱ በፊት
እያደረገ የነበረዉን እያደረገ ነውና፡፡
ይህን ሳስተውል በበኩሌ ሁለት የተለያዩ
ሀገራት በሚል ዘርዝሮ አዉትቷል፡፡ እኔ
የ ዘ ኢኮኖሚስት ያወጣዉን ዝርዝር
በሰንጠረዥ ለማሳዬት እንሞክራለሁ፡፡
“በቀን ሶስት ጊዜ ትበላላችሁ” ካሉት
የተስፋ ዳቦ በስተቀር ኢህአዴግ እንደገባ
የነበረዉ ሁኔታ እንዳለ ነዉ፡፡ መቼም
ኑሮ ሲኖር እነርሱ ያለችግር ደልቷቸው
የተንደላቀቀ ኑሮ ይኖራሉ፡፡ ህዝቡ በኑሮ
ዉድነት ልጆቹን ዳቦ አብልቶ የህዝብ
ተመልከት!
ግምቶች ይኖሩኛል፡፡ ሙሉ በሙሉ ዲሞክራሲ አንድ ከኢህአዴግ የተማርኩት ቁም ነገር ትምህርት ቤት ልኮ ማስተማር አቅቶት
አንድ አዛውንት ፒያሣ አካባቢ ካንዲት ጥግ
ቦታ ላስቲክ ቢጤ ወጥረው የተበላሹ መነፅሮችን
የአምባ ገነንነቱ ደረጃ ሊለያይ ሰፍኖባታል ብሎ ያወጣት ሞሪሽየስ ብቻ ቢኖር በቃል አለመገኘት ነዉ፡፡ ለምሳሌ ካድሬዎቹ ግን ከደመወዛቸዉ እጠፍ
ይጠግናሉ፤ ፍሬሞችን ይሸጣሉ፤ እንዲሁም አዳዲስ
ይችል ይሆናል እንጂ እንደየ ደረጃዉ ስትሆን እርሷንም በደማቅ አረንጓዴ በቀን ሶስት ጊዜ ትበላላችሁ በተባለ በ20 በላይ እየከፈሉ በሀገሪቱ ዉሥጥ እጅግ
የፀሐይ መነፅሮችንም በመሸጥ የታወቁ ናቸው፡፡ በዚህ
በሁሉም ሀገር አምባገነንነት አለ፡ ቀለም አቅልሟታል፡፡ሌሎችን እንደነ ዓመታችን አንድ ጊዜ እንኳን መብላት ዉድ ከሆኑ ትምህርት ቤቶች ልጆቻቸዉን የሥራቸው ፀባይ በርካታ ገጠመኞች እንዳሏቸው
፡ የእኛዎቹ ግን ትንሽ ሳይሆን በጣም ጋና ያሉትን ዲሞክራሲ እያበበባቸዉ አቅቶን እየተቸገርን ነዉ፡፡ “እንከን የለሽ ያስተምራሉ፡፡ በርካታ ካድሬዎችና የወቅቱ ይናገራሉ፡፡ ከገጠመኞቻቸው መሀከል የሚከተለው
የበዛ ይመስላል፡፡ምክንያቱም የለየላቸዉ ብሎ ሲጠራቸዉ እንደነ ሊቢያና ምርጫ እናደርጋለን” በተባለ ማግስት ባለስልጣናትና የባለስልጣናት ወዳጆች ይገኝበታል፡፡
አምባገነኖች አታድርግ ይላሉ፡፡ ያንን ግብጽ የመሳሰሉትን ዲቃላ ዲሞክራሲ ሀገሪቱ እንከን በእንከን ሆነች፡፡ በደም በሀገሪቱ ዋና ከተማ ትላልቅ ፎቆችን ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ግራ የገባው ወጣት
እነርሱ የከለከሉትን ያደረገ ህገ መንግስት ብሎአቸዋል፡፡ የእኛን ሀገር ኢትዮጵያንና ተጨማለቀች፡፡ በምርጫ ማግስት የገባነው አሰርተዉ ተንደላቀዉ ሲኖሩ ህዝቡ ከሚሰሩበት ይሄድና “አባባ የወደ ፊት እጣ ፈንታዬን
ስለጣሰ ይቀጣል፡፡ ይህ ሰዉ ቀድሞዉንም ጎረቤታችን ኤርትራን አምባገነን ስርዓት ወደ ልማት ሣይሆን የአገዳደሉን ሁኔታ ተበድሎ ሲጮህ “አትንጫጫ ይባላል፡ የሚያሣይ መነፅር አለዎት?” ሲል ይጠይቃቸዋል፡፡
አታድርግ የተባለዉን ሲያደርግ ለመቀጣት የሰፈነባቸዉ ሲል ገልጾ ሱማሌን ግን ወደ ማጣራቱ ነው፡፡ የመናገር የመጻፍ ፡ህዝቡ ጮኸ እንጂ አልተጫንጫም፡፡ አዛውንቱ ሣቅ አሉና “ሰማህ ልጄ ያንተን የወደፊት
እጣ ፈንታ የሚያሳህ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ነው፡፡
ወስኖ ነዉ፡፡ ለምሳሌ በደርግ ጊዜ ደርግን ‹‹የጨነገፈች ሀገር›› ብሎ ሰይሟታል፡ መብታችሁ ይጠበቃል በተባለ ማግስት ዛሬም ቢሆን እየጮኸ እንጂ እየተንጫጫ
እሱን ተመልከት!!” አሉት፡፡
የተመለከተ ማንኘዉንም ትችት በጽሁም ፡ እኔ በበኩሌ የአገሬ ሁኔታ አሳስቦኛል፡ ይሄዉ በአሁኑ ሰዓት ህገመንግስቱ አይደለም፡፡
ይሁን በንግግር መቅረብ አይቻልም፡ ፡ በእድገት፣ በገቢ ማነስ በዴሞክራሲ የሰጣቸዉን መብት ጠብቀዉ እየተናገርን
www.andinet.org.et
ዞሯል
አ
ስልቱን ከላይ ያሉት የገዥዎችን ድክመት ተጠቅሞ ራሱን የህወሓት ታጋዮች ተሳቡ፤ ከዚያም ኢህአዴግን ብቻ በመዘዋወርና በፕላዝማ ቴሌቪዥን የአባላት ምልመላና
ለመሪነት ያዘጋጃል፤ የሀገርንም ደህንነት ያስጠብቃል፡ ሳይሆን ኢትዮጵያንም ያለምንም ተቀናቃኝ የመሪነቱን የውጤት ማስቀልበሻና ማስቀየሻ ሥራ ተካሄደ፡፡
ንድ የመንግስት ሥርዓት ፡ ምክንያቱም ከላይ የተጠቀሱት ከታዩ የገዥው መደብ ሥፍራ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተቆጣጠሩት፡ ክንውኑም በ1998 ዓ.ም ሲሆን መጀመሪያ ለራሱ አባላት፣
ዘለዓለማዊ ሊሆን አይችልም፤ ፍጻሜ ብስራት ስለሆነ የህዝቡንም ንቃተ ህሊና ከፍ ፡ እነሱም ቢሆኑ ለትግራይም ሆነ ለኢትዮጵያ ህዝብ መቀጠልም ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተመራቂ ተማሪዎች
ሆኖም አያውቅም፡፡ ነገር ያደርግና ከተቀባይነት ወደ ጠያቂነት (ለምን?) ወደሚለው ጥቅም መቆም አልቻሉም፡፡ በመሀል በተፈጠረው ከዚያም ለሀገሪቱ የመንግስት ሰራተኞች በመጨረሻም
ግን ጊዜ የሰጣቸው ገዥዎች ተሸጋግሯልና፡፡ ይሄኔ የግድ ቁርጠኛ የሆነና በሚከተለው ጦርነትና ውጤቱ እንዲሁም የአቶ መለስ የበላይነት ለገበሬው ማኅበረሰብ በልማት ስም የፕሮፓጋንዳ ሥራ
ካድሬዎቻቸውን ዘለዓለማዊ ህጋዊና ሰላማዊ ትግል የሚተማመን አካል አካሄዶቹን ማሳያ “ቦናፓርቲዝም” ቅንቀና በ1993 ዓ.ም ህወሓት ተሰርቷል፡፡ ይህን እውነታ አቶ በረከት ስምዖን “የሁለት
እንደሆኑ አድርገው ይነግሯቸዋል፡፡ ጀሌ ካድሬዎችም በማጤን የራሱን የሚያዋጣውን እርምጃ ይወስዳል፡ ለሁለት ተከፈለ፡፡ “የስየ እና የመለስ” ቡድን በሚል፡፡ ምርጫዎች ወግ” በሚል መፅሐፋቸው ቅንጭብጫቢውን
እውነት ነው ብለው በመቀበል አለቆቻቸው ከሌሉ ሀገር፣ ፡ አለበለዚያ በህዝቡ ተዓማኒነት ያለው ፓርቲ ይህን የነ አቶ ስየ ቡድን የሀገር ጥቅም ላይ ያቀነቀነ እንደሆነና ገልፀውታል፡፡
ህዝብም ሆነ ራሳቸው እንደሌሉ አድርገው ይቆጥራሉ፡፡ የማያደርግ ከሆነ ተቀባይነቱ እየወረደ ይመጣና ገዥው የአቶ መለስ ቡድን ደግሞ የግለሰብ (የአቶ መለስ) የሐሳብ እነ አቶ መለስ በዚህ ጊዜ በብአዴን ላይ ሙሉ
ይሄ ደግሞ ከሰውአዊ (ፍጡራዊ) አስተሳሰብ ፍጹም የራቀ እንደገና እንዲያንሰራራ ዕድል ይሰጠዋል፡፡ የበላይነት ላይ ያነጣጠረ ክፍፍል እንደነበረ በቀጥታም እምነት ስላልነበራቸው እሳቸውም በተመሳሳይ ሥራ
ነው፡፡ አምነው የሚቀበሉትንም አእምሮ እንዳለው ፍጡር ይሁን በተዘዋዋሪ “ነፃነትና ዳኝነት በኢትዮጵያ” በአቶ ተጠምደው ነበር፡፡ ስጋት ናቸው ያሏቸውን የብሔረ
ሳይሆን እንደ ህይወት አልባ ዕቃ የመቁጠር ያህል ነው፡፡ የኢህአዴግ መፍረክረክ ስየ አብርሃ “ከሀገር በስተጀርባ” በአስራት አብረሃም እና አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ታጋይ አባላት
ምክንያቱም አይደለም የመንግስት ሥርዓት፤ ዘለዓለማዊ የአንድ አካባቢን ህዝብ ወክያለሁ ብሎ የትጥቅ “የሁለት ምርጫዎች ወግ” በአቶ በረከት ስምዖን የተፃፉት የጦር መኮንኖች ላይም “ህጋዊ ማዕቀፍ” በማበጀት
አይደለም፡፡ ለዚህም ነው ሁሉም ፍጡር ይወለዳል፤ ትግል ያነገበና በመጨረሻም በለስ ቀንቶት ስልጣን ከያዘ መፅሐፎች ገልፀውታል፡፡ በዚህ ጊዜ ለነ አቶ መለስ እርምጃ ወሰዱ፡፡ ያሰጉኛል ያሉትንም አሰሩ፡፡ እስከዚህ
ያድጋል፤ ይሞታል የሚባለው፡፡ በኋላ (ከ1983 ዓ.ም ማለቂያ ጀምሮ) ብዙ ፈተናዎች “ህወሓት” ታማኝ የነበሩት ብአዴኖች ናቸው፡፡ በተለይ ድረስ ብአዴን ከሌሎች የኢህአዴግ ድርጅቶች ህወሓት፣
በኢትዮጵያም በተጨባጭ እየታየ ያለውም ይሄው መጥተውበት የተለያየ የኃይል አስተላለፍ ተጠቅሞ እዚህ ተሰናባቾቹ የሰመ ብአዴን አመራሮች አቶ አዲሱ ለገሰ ኦህዴድ እና ደኢህዴን ይልቅ ለአቶ መለስ ታማኝ ነበር፡፡
ነው፡፡ ያለፉ ሥርዓቶች ሁሉ ሊወድቁ ሲሉ በመጨረሻ ደርሷል፡፡ ያም ቢሆን ግን ከሥጋት ሊያመልጥ አልቻለም፡ እና አቶ ተፈራ ዋልዋ የአቶ መለስና ቡድናቸው የቀኝ እጅ በ1997 ዓ.ም የተሰጠውን የቤት ሥራ በብቃት
ራሳቸውን ለመከላከል ሲሉ ለህዝቡ የቤት ሥራ ይሰጡና ፡ በዚህም ምክንያት በተለያየ ጊዜ ከሚናገራቸው አቋሞች በመሆን ታድገዋቸዋል፡፡ ይሄም እስከ 1997 ዓ.ም ድረስ ያልሰራው ብአዴን እና አመራሮቹንም በሂደት ከ2002
ውስጣቸውን ለመገንባት ላይ ታች ይላሉ፡፡ ከዚያም ውጭ መንገድ እየሳተ በመሄዱ በቀደምት አባሎቹ ቀጥሎ ነበር፡፡ ዓ.ም ምርጫ በፊት የማርገፍገፍና የማሰናበት እርምጃ
የሥርዓቱ መውደቅና መፍረክረክ ሲረጋገጥ ቅድሚያ እምነት በማጣቱ መሠረቱ (ህወሓት) ለሁለት እንዲከፈል በህወሓት እና በአቶ መለስ ታማኝነት ወደር በአቶ መለስ ተወሰደ፡፡ እዚህ ላይ መረሳት የሌለበት
እረፍት ይሰጠን ይሆናል” በሚል ዋና ተቀናቃኞቻቸውን፣ አስገድዶታል፡፡ ያልተገኘለት ብአዴን በግንቦት 7 ቀን 1997 ዓ.ም ምርጫ የብአዴን አመራሮች ከስልጣን ሲሻሩ እንዳያንገራግሩ
በህዝቡ ተቀባይነት ያገኙትንም ስም በማጥፋት ማሰር፣ በመጀመሪያ ደረጃ የህወሓት /ኢህአዴግ ከፍተኛ የተጠበቀውን ሚና መጫወት አልቻለም፡፡ በዚህም በቅድሚያ የብአዴን ታጋይ አመራሮች (የሚፈሩት)
ማንገላታትና ማስፈራራት አሊያም ከቻሉ በስውርም አመራሮች ከትግራይ ተወላጆች የህወሓት ታጋይ ይልቅ ምክንያት ኢህአዴግ በከፍተኛ ደረጃ በመፍረክረኩና ሰራዊቱ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ተደርጓል፡፡ ስለዚህ
ቢሆን የሞትን መስዋዕት ለማቅረብ ይሞክራሉ፡፡ ከላይ እስከ 1990 ዓ.ም እምነት ያላቸው ሻዕቢያ (ኤርትራውያን) ሀገርም ሆነ ድርጅቱን መምራት ባለመቻሉ በወቅቱ ገና ያላቸው እድል የሚሰጣቸውን ውሳኔ ከመቀበል ውጭ
የተጠቀሱት የማይሳኩ ከሆነ የውጭ ሀገር መንግስታት ላይ ላይ ነበር፡፡ የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት እስኪካሄድ ከተመሠረተ 6 ወር የሆነው ቅንጅት (የቀድሞው) ትልቅ ሌላ አማራጭ አልነበራቸውም፡፡ የብአዴን ለአቶ መለስ
ጣት መቀሰር ይጀምራሉ፡፡ የተጠቀሱት ሁሉ የማያስኬዱ ድረስ በአብዛኛው ከፍተኛ የመንግስት አመራር እስከ ፈተና በመሆን ያልተጠበቀ ውጤት ሊያመጣ ችሏል፡፡ ታማኝነትም ከ2002 ዓ.ም ምርጫ በፊት አበቃ፡፡ ብአዴን
ከሆነ የመጨረሻው እርምጃ የሚሆነው በራሱ በገዥው ቀበሌ መስተዳደር (በተለይ አዲስ አበባ) የነበሩት ቀድሞም ቢሆን በአማራ ህዝብ ስም የተቋቋመ በህወሓት
መደብ ውስጥ ተመሳሳይ የሥልጣን ደረጃ ያላቸውን ኤርትራውያን ነበሩ፡፡ ይህ ሲባል ግን አሁንም ኢትዮጵያን ብአዴን አማካኝነት ለኤርትራ ጥቅም አቀንቃኞች የሚሰራ እንጂ
በመካከላቸው የበላይና የበታች በማድረግ ዕድላቸውን ከሚያስተዳድሩት ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች የሉም ብአዴን የተጠበቀበትን ተዓማኒነት ለአቶ መለስ ወደ 11 የዞሯል
www.andinet.org.et
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.38
10 ፍኖተ ነፃነት ማክሰኞ ሚያዚያ 9 ቀን 2004 ዓ.ም.
ዜና
www.andinet.org.et
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.38
ፍኖተ ነፃነት ማክሰኞ ሚያዚያ 9 ቀን 2004 ዓ.ም. 11
ዜና
የእነአንዱዓለም አራጌ...
ወጣቱ በሱዳን ...
ከገፅ 1 የዞረ
ከገፅ 1 የዞረ
እንዳላቸው፤ አቶ ሙባርክ ከአቶ መለሰ ለአገራቸው አገዛዝ የሰፈነባት አገር ሆናለች፡፡” በማለት ሲናገሩ ማስረጃ የማቅረቡ ሂደት ተናቋል፡፡ በመቀጠልም ፍ/ የህክምና ማዕከል ጋር የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል
ህዝብ የተሻሉ ነበሩ፡፡ አምባገነኖች የአገሪቱን ሀብትና የስብሰባው ታዳሚዎች ደግሞ “ነፃነት ናፍቆናል፤ ቤቱ የተመለከተው ዐቃቢ ህግ በፍትህ ጋዜጣ ላይና የሐኪሞች ቦርድ ሪፈር ወደ ውጭ ሀገር ሄጄ
ንብረት ከተቆጣጠሩ በኋላ የመገናኛ ብዙሃንን ከእንግዲህ ግራና ቀኝ እየዞርኩ ማውራት አልፈልግም፡ በነጋድራስ ጋዜጣ ላይ ያቀረበውን አቤቱታ ነው፡፡ የቀዶጥገና እንዲደረግ በሰጠኝ ማስረጃ መሠረት
አፍነው ከፍተኛ የሆነ የዲሞክራሲና የሰብአዊ መብት ፡ ፊት ላፊቴ እያየሁ ማውራት እፈልጋለሁ፡፡ 2004 ጋዜጦቹ በዘገባቸው በፍ/ቤት ያልተገለፀ ዘገባ ዘግበዋል፡ ሰርጀሪውን ለማድረግ ውል አደረኩኝ፡፡ ቪዛም
ጥሰት እየፈጸሙ ናቸው፡፡ ከኢትዮጵያ ህዝብ ውስጥ ርቆብኛል፡፡” የሚሉ አስተያየቶች ሲቀርቡ ተደምጧል፡ ፡ ዐቃቢ ሕግና ፍ/ቤቱ በገለልኝነት እየሠሩ እንደልሆነ ኢትዮጵያ በሚገኘው የሱዳን ኤምባሲ በኩል
ኢንተርኔት ተጠቃሚው 2 ፐርሰንት ብቻ ነው፡ ፡ የ5ኛ ተከሳሽና የ7ኛ ተከሳሽ የመደረክ ላይ ክርክር በሚመስል መልኩ ዘግበዋል፡፡ ስለዚህ የጋዜጦቹ ዋና ተልኮልኝ ወሰድኩኝ፡፡ ሆስፒታሉ ቪዛውን
፡ ኢትዮጵያ ውስጥ የከፋ ሥርዓት እየተገነባ ነው፡ የሚያሳይ ተጨማሪ ቪዲዮ እንዲታይ በጠበቆች አዘጋጆች ቀርበው ለችሎት መልስ ይስጡልኝ” በማለት ሲልክልኝ እንዳነጋገረኝ ካርቱም ኤርፖርት
፡ ኢትዮጵያ ውስጥ የከፋ ሥርዓት እየተገነባ ነው በኩል ተጠይቆ የነበረ ሲሆን በዐቃቢ ህግ በኩል አቤቱታ አቀርቦ ነበር፡፡ ፍ/ቤቱ ሚያዝያ 11 ቀን 2004 ስትደርስ አሳውቀንና እንቀበልሐለን፤ ባለኝ
አገራችን የሁለችንም ናት፡፡” በማለት ንግግር ሲያደርጉ እንደይቀርብ ተቃውሞ ቀርቦበታል፡፡ ሆኖም ግን ፍ/ ዓ/ም ቀርበው እንዲያስረዱ አዟል፡፡ እነ አንዱዓለም መሠረት አሳውቄ ጉዞ አደረኩኝ፡፡ ካርቱም ስደርስ
ተደምጠዋል፡፡ ቤቱ በተጨማሪ ሰንድነት እንዲቀርብ ብይን በመስጠቱ አራጌ የክስ መዝገብ ላይ የግራ ቀኙን የመፋረጃ ሐሳብ የሚቀበለኝ ሰው አጣሁኝ፡፡ ለሦስት ሰዓት ጠብቄ
ጋዜጠኛ የፖለቲካ ተንታኝ እስክንድር ነጋ ቪዲዮ ማስረጃው እንዲታይ ታዞ ነበር፡፡ ሆኖም ግን ለመቀበል ለግንቦት 3 ቀን 2004 ዓ/ም በ3 ሰዓት የሚቀበለኝ ሳጣ 25 ኪ.ሜ በታክሲ ተጓጉዤ
በበኩላቸው “ኢትዮጵያ በአፍሪካ ትልቋ አምባገነን ሲዲው ተዘጋጅቶ ባለማቅረቡ ሊታይ አልቻለም፡፡ ተቀጥሮ የዕለቱ ችሎት ተጠናቋል፡፡ ሆስፒታሉን አገኘሁት፡፡ በማለት ደረሰብኝ
ያለውን ችግር ያስረዳል፡፡
ወጣቱ በመቀጠልም “ካረፍኩበት ገስት
ሀውስ ቀዶ ጥገና ለማድረግ /ኦአር/ ተጠርቼ
የኢህአዴግ ... ከገፅ 9 የዞረ
ከሄድኩኝ በኋላ እንድተኛ ተደረገ፡፡ ካቲተር
(የሽንት መሽኛ ቱቦ) ተደረገልኝ ከተወሰነ ጊዜ
ለአማራም ሆነ ለኢትዮጵያ ህዝብ ጥቅም ስለመቋቋሙ ክልል ወጣቶችም በሀገሪቱም ሆነ በክልሉ ተምረውና ላዩን የብአዴን የበታችነት እና የደኢህዴን የበላይነት በኋላ ካቲተሩ የሽንት መሽኛ ዘግቶብኝ ሽንት
የቀረበ ማረጋገጫ ማግኘት አይቻልም፡፡ ምክንያቱም ሰርተው መኖር ሲሳናቸው ተመራቂ ተማሪዎችን ጨምሮ የተረጋገጠበት ቢሆንም ውስጡ እና እውነታው ግን መሽናት ስለአቃተኝ ከፍተኛ ስቃይ ገጠመኝ፡
የአማራ ህዝብ በኢህአዴግ በደል ሲፈፀምበት ተባባሪ ወደ ደቡብ አፍሪካ ስደት በሚል ታንዛኒያና ሞዛምቢክ የኢህአዴግ መፍረክረክና በህዝቡ እና አባላቱ እምነት ፡ ይቆጣጠረኝ የነበረ አንድ የሱዳን ካፍቴሪያ
ነበር እንጂ ከጥቃት ተከላካይ ሊሆን ለአንዴም ቢሆን ጫካ ውስጥ እና እስር ቤቶች ከመማቀቅና ከመሞት በማጣቱ የተወሰደ ርምጃ ነው፡፡ ሠራተኛ ስለነበረ እርዳኝ ብለው እንቢ አለኝ፡፡
አልታየም፡፡ ይሁን እንጂ የህዝቡ ዝምታ ለዚህ አካሄድ አልታደጋቸውም፡፡ በዚህ አጋጣሚ የኢህአዴግ ፍጻሜ መቃረቡንና ካቲተሩን ልበጥሰው ስል ሰዓት እያየ ተው ብሎ
መንገድ መክፈቱ የሚዘነጋ አይደለም፡፡ ይሁን እንጂ የደኢህዴን አመራሮች ከአቶ መለስ በውስጡ ያለውን መፍረክረክ ለመደበቅ የህዝብን አስፈራራኝ፡፡ በአጋጣሚ ፈረንጆች ስራ አዘዙት፡፡
የነ አቶ መለስ የሥልጣን መቆያ የኃይል ሚዛን ቀጥሎ በኢህአዴግ ሌሎች ድርጅቶችና አመራሮች ላይ አቅጣጫ ማስቀየሻ የተለያዩ አጀንዳዎች ሲቀረጹና ካጠገቤ መሄዱን ሳይ ህይወቴን ለማዳን ካቲተሩን
በመጨረሻ ከብአዴን ይልቅ ወደ ደኢህዴን አድልቷል፡፡ ያለው የበላይነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተጠናከረ በመምጣት ሲተገበሩ ከርመዋል፡፡ በተወሰነ መልኩ የሥልጣን ዕድሜን (የሽንት መሽኛ ቱቦ) በጠስኩት፡፡ ብዙ ደም ፈሶኝ
ይህም ካለፈው የአዲስ አበባ ምርጫ ጀምሮ በ2002 ዓ.ም መዘዙ ለሀገሪቱ ነዋሪ ህዝብ ሆኗል፡፡ በዚህም ምክንያት ከማራዘም ባለፈ ፍቱን መፍትሄ ሊሆን ባለመቻሉ እዚያው በተኛሁበት ሽንቴን በመሽናቴ ልተነፍስ
በተካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫና “የስልጣን ሽግሽግ” የደኢህዴን አመራሮች የሀገሪቱን ህገ መንግስት አንቀጽ ከርዕዮት ዓለም (አይዲዮሎጂ)፣ የጐሳ፣ የኃይማኖት ቻልኩኝ፡፡ እዚያው ባለሁበት እረፍት አድርጌ
ወይም “መተካካት” ተረጋግጧል፡፡ 32(1)ን በመሻር የበላይነታቸውን ህዝቡ ላይ ተፈፃሚ ልዩነትን በመፍጠርና በማጋጨት እስከዚህ ተደርሷል፣ ጋደም አልኩኝ፡፡ ያ አጠገቤ ቆሞ ሲጠባበቀኝ
ደኢህዴን አድርገዋል፡፡ ግን አልተሳኩም፡፡ የነበረው የካፍቴሪያ ሠራተኛ ከተላከበት ተመልሶ
ደኢህዴግ ህወሓት ከመሰረታቸው የመጨረሻው ለዚህም ማሳያ በደቡብ ክልል ዳውሮ ዞን ውስጥ በአሁኑ ሰዓት እየተተገበረ ያለው አዲሱ የአቶ መለስ ሲመጣ ጋደም ብዬአለሁ፡፡ በግራ በኩል አፌን
አባል ድርጅት ሲሆን ይህም የደቡብ ክልል ህዝብን ባለፈው መምህር የኔሰው ገብሬ ባለው የፍትህ እና የስልጣን ማራዘሚያ ስልት ሙስሊሙን ከሙስሊም፣ በፕላስተር አሽጐ ወደ ግራውንድ ሬሳ ክፍል
ይወክላል በሚል እሳቤ የተቋቋመ ነው፡፡ ከዚህ በፊት መልካም አስተዳደር እጦት በተደጋጋሚ ጥያቄ እንዳነሳና ኦርቶዶክሱን ከኦርቶዶክስ፣ አንድ ብሔር ውስጥ እርስ ይዞኝ በመሄድ አንድ ማሽን ላይ እኔ ያለሁበትን
በተለያየ ጊዜ እንደተገለፀው ደኢህዴግ (የደቡብ ኢትዮጵያ እንደታሰረ መዘገቡ ይታወሳል፡፡ በመጨረሻም መምህር በርስ፣ ተቃዋሚ ፓርቲ ውስጥ እርስ በርስ እና ራሱ አልጋ ሲያስጠጋው ማሽኑ ህይወት መኖሩን ድምጽ
ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ግንባር) የተመሰረተው በህወሓት የኔሰው ራሱን አቃጥሎ መስዋዕት ሲከፍል የደኢህዴን ኢህአዴግ ውስጥ ህወሓትን ከኢህዴግ፣ ብአዴንን ሰጠው፡፡ ህይወቴን መኖሩን ወደ አፌ ሲጠጋ
ከፍተኛ አመራር በሆኑት በአቶ አባይ ፀሐዬ አማካኝነት የዞኑ አመራር መምህር የኔሰውን “እሱ ኦሮሞ ነው፤ ምን ከደኢህዴን የማጋጨት ስትራቴጂ በስፋት ተጀምሯል፡ ከፍተኛ ትንፋሽ አገኘ፡፡ ወደ ካቲተሩ (የሽንት
በዶ/ር ካሱ ኢላላ አስፈፃሚነት ነው፡፡ ሲመሰረትም አግብቶት ነው ስለዳውሮ አስተዳደር ጥያቄ የሚያነሳው?” ፡ በዚህም ምክንያት ለኢትዮጵያ ህዝብና ለኢህአዴግ መሽኛ ቱቦ) ሲመለከት መበጠሱንና አንሶላው
ዘግይቶ ህወሓት፣ ብአዴን እና ደራ ላይ የተመሰረተው ማለታቸውን የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ዘግበውታል፡፡ አመራሮች ከባድ የቤት ሥራ በመስጠት የትኩረት በደም መበከሉን ተመለከተ፡፡ ወዲያውኑ
ኦህዴድ (የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት) ይሄ የሚያሳየው ኢትዮጵያዊነትን መካድ ብቻ ሳይሆን አቅጣጫ በማስቀየር አዲሱ የስልጣን ማራዘሚያ ስልት በመደናገጥ ሀራም! ሀራም! አላህ አኩበር! አላህ
ከትጥቅ ትግሉ በኋላ በሰላሙ ጊዜ ነው፡፡ በዚህ የታቀፉት ህገ መንግስትን በመጣስ ደኢህዴን በኦህዴድ ላይ ያለውን ሂደት እውን ሆኗል፡፡ ይህም በገሃድ የሚያሳው የነ አቶ አኩበር! በማለት ወደ ነበርኩበት ክፍል መልሶኝ
የደኢህዴግ /ኢህአዴግ አባላትና አመራሮች የታዘዙትን የበላይነት ያሳየበት ነው፡፡ ለዚህ የሚሆን ምላሽ ግን መለስ አገዛዝ ግብዓተ መሬት መቅረቡን የሚያረጋግጥ ጠፋ፡፡ ህይወቴም በዚህ አጋጣሚ ተረፈ” በማለት
ወለም ዘለም ሳይሉ ከመፈፀም ውጭ የራሳቸው ነፃነት የኦሮሞ ህዝብን ወክያለሁ የሚለው ኦህዴድ የሰጠው ቢሆንም ሀገር እንመራለን ያሉ ተቃዋሚ የሆኑትን ሳይሆን ህይወቱ የተረፈበትን ሁኔታ ያስረዳል፡፡
የላቸውም፤ ይኖራቸዋል ተብሎ አይታሰብም፡፡ መልስ አልነበረም፡፡ ይልቁንም የኢህአዴግ ባለሥልጣናት በህዝብ አመኔታ ተጥሎባቸዋል የሚባሉትም አካሄዳቸው ማርቆስ ከተማ በማያያዝ ሲገልጽ “በመቀጠል
በሂደት ደኢህዴግ ወደ ደኢህዴን ከተሸጋገረ በኋላም (ኦህዴንን ጨምሮ) ሟቹን “የአእምሮ ህመምተኛ የተለመደውን አንድ አቅጣጫ ከመከተል የዘለለ ስልት ቀዶ ጥገና ወዲያውኑ ተደረገልኝ፡፡ ሦስት ቀን
ለህወሓት ያለው ታማኝነት ከሌሎች ይልቅ ተጠናክሮ ነው” በማለት የወጣቱን መስዋዕትነት ከንቱ ለማድረግ ሲጠቀሙ አይስተዋልም፡፡ ከተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ ሙሉ ማደንዘዣውን መቋቋም ስለአልቻልኩኝ
ቀጥሏል፡፡ ለዚህም ይመስላል ከ2002 ዓ.ም ምርጫ ሞክረዋል፤ ባይሳካላቸውም፡፡ አመራሮች ይልቅ የኢህአዴግን መፍረክረክና ፍፃሜ ራሴን ሳላውቅ ቀረሁኝ፡፡ ከሦስት ቀን በኋላ ራሴን
በኋላ በስምም ቢሆን የሀገሪቱ ከፍተኛ የሥልጣን ደረጃ ሌላው እና ትልቁ የደኢህዴን በብአዴን ላይ ያለው የተረዱት የኢህአዴግ አባላት ናቸው፡፡ እነሱም ቢሆኑ አወኩኝ፡፡ በህይወት እንዳለውም ተረጋገጠ፡
ከብአዴን፣ ህወሓት፣ እና ኦህዴድ አባላት ተነጥቆ የአቶ የበላይነት የተረጋገጠው በቅርቡ በቤንች ማጂ ዞን መልቀቂያ እያስገቡ ከድርጅቱ ካምፕ ከመውጣት ባለፈ ፡ ከዚያም በተጨማሪ ቀዶ ጥገና ከጨረስኩኝ
በኋላ ነርሶቹ በየአንድ ሰዓቱ ልዩነት የደሜ ዓይነት
መለስ ሚዛን ወደ ደኢህዴን ያደላው፡፡ ጉራፈርዳ ወረዳ አካባቢ ነዋሪ የሆኑ ዜጐችን በአቶ ለህዝቡም ሆነ ለራሳቸው የፈየዱት ነገር የለም፡፡
ኦ ፖዘቲቭ ስለሆነ ደም ያለ አግባብ ይወስዱብኝ
በአሁን ሰዓት አቶ መለስ እንደፈለጉት ከሚያሾሩት ሽፈራው ሽጉጤ የድፍረት ደብዳቤ ትዕዛዝ “ከሰሜን ተቃዋሚዎች
እንደነበር መገንዘብ ችያለሁ፡፡ እንቅልፍ ሸለብ
ደኢህዴን የተያዘው የሀገሪቱ የሥልጣን ደረጃን በጥቂቱ የመጡ የአማራ ተወላጆች ከአካባቢው ለቀው እንዲወጡ!” በኢትዮጵያ ያሉ ተቃዋሚ (ተፎካካሪ) የፖለቲካ
ባደረገኝ ቁጥር ነርሶች በተደጋጋሚ በር እየከፈቱ
እንመልከት፡፡ ለምሳሌ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴር፣ የሚል መመሪያ በፊርማና ማኅተም አስደግፈው ተግባራዊ ድርጅቶች የኢህአዴግን መፍረክረክ ከመረዳት ይልቅ
ያዩኝ ነበር፡፡ ለምንድነው? ስላቸው መልስ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስቴር፣ አድርገዋል፡፡ ይሄ አሁንም እንደሚቀጥል ተገልፃóል፡፡ እሱ የሚፈጥራባቸውን ተፅዕኖ አጉልተው ሲደሰኩሩ
አይሰጡኝም ነበር፡፡ ዶክተሮቹ ምን ዓይነት ቀዶ
የመከላከያ ሚኒስቴር፣ የከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ስለሆነም በማኅበረሰቡም ላይ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል፡ ይደመጣል፡፡ ነገር ግን የራሳቸውን ችግር ያለማየትና
ጥገና እንደሚያደርጉ ገልፀው አላስፈረሙኝም፡
ሚኒስቴር፣ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ የውሃ ሀብት ፡ በሚፈናቀሉት ዜጐች ዙሪያ ከደኢህዴን /ኢህአዴግ የሚከተሉት የትግል ስልት ከጊዜው እና ከትውልዱ
፡ ተመሳሳይ ፊርማ አለ ቢሉ እንኳን በአሻራ
ሚኒስቴር፣ በሚኒስትርነት ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አመራሮች ውጭ የአካባቢው ማኅበረሰብ (ነዋሪ) ጋር አብሮ መሄድ አልቻለም፡፡ ይሄ ድክመታቸውም
ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ ቀዶ ጥገናው በአግባቡ
ልዩ አማካሪ (በማህበራዊ ዘርፍ)፣ የሀገሪቱ ፕሬዘደንት ልዩ እጅ እንደሌለበትና የተፈናቀሉትንም ዜጐች በእምባ ከነ አቶ መለስ የስልጣን ዘመን እኩል የሚሰላ ችግር
ባለመደረጉ በጤንነቴ ላይ ከፍተኛ ችግር
አማካሪ፣ በተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የሚኒስቴር መሸኘታቸው ተገልፃóል፡፡ እዚህ ላይ የብአዴን አመራሮች ይዘው እየተጓዙ ይገኛሉ፡፡ ተቃዋሚዎች መጫወት
ፈጥሮብኛል፡፡ ከቀዶ ጥገናው በኋላ ባደረጉት
ዴኤታ እና የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ከፍተኛ ምንም መልስ ያለመስጠታቸውና የተፈናቃዮችን ሰቆቃና በሚገባቸው ሰዓት ባለመጫወታቸው ከጊዜው ጋር
ምርመራ የልቤ ስፋት ጤነኛ በአለመሆኑ
ባለሥልጣንነትን በከፍተኛ ደረጃ ደኢህዴን እየመራው ስቃይ አብሮ ከማየት ውጭ የፈየደው ነገር የለም፡ አብረው ባለመዘመናቸውና የፖለቲካ ትርፍ ማግኘት
በባለሞያዎች አረጋግጫአለሁ፡፡ ወደ አገሬም
ይገኛል፡፡ ይሄ የሚያሳየው ደኢህዴን ለአቶ መለስ አገዛዝና ፡ ብአዴንም የነ አቶ መለስ ጉዳይ አስፈፃሚ ከመሆን በሚገባቸው ሰዓት ባለመስራታቸው በተፈጠረ ድክመት የተመለስኩት እጅግ በከፍተኛ ችግርና ስቃይ ነው፡
አስተሳሰብ ማራመጃ ምን ያህል ተዓማኒነት እንዳለው ያለፈ የአማራን ህዝብ ጥቅምም ሆነ የኢትዮጵያን ጥቅም ኢህአዴግ ቢፍረከረክም እስከ አሁን ሥልጣን ይዞ ሀገር ፡ በአሁኑ ጊዜ ጤንነቴ ለከፍተኛ አደጋ ተጋልጧል፡
ነው፡፡ የሚያስጠብቅ እንዳልሆነም በተግባር አረጋግጧል፡፡ እየመራ ይገኛል፡፡ በአጠቃላይ ኢህአዴግ በአሁን ሰዓት ፡ ጉዳዩን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደርሼ ያገኘሁት
ለዚህም ነው የደኢህዴን አመራሮች አሁን ባሉት ከቤንች ማጂ የተፈናቀሉ ዜጐች እንደ ማንኛውም ሥልጣን ላይ ያለው በሰራቸው በጐ ሥራዎችና ባለው መፍትሄ የለም:: በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ
የህወሓት፣ የብአዴን እና ኦህዴድ ላይ ያለውን የበላይነት ኢትዮጵያዊ ሀገራቸው አንዲት ኢትዮጵያ ሆኖ ሳለ በእነ ጥንካሬ ሳይሆን በተቃዋሚዎች ድክመት ነው ማለት ሚኒስቴር በኩል በሆስፒታሉ ላይ ክስ ለመክፈት
እያሳየ ያለው፡፡ ይህም አዲሱ የ “ስልጣን መተካካትን” አቶ ሽፈራው ሽጉጤ (የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳደር) ይቻላል፡፡ ለነ አቶ መለስ የረጅም የሥልጣን ዘመን አገዛዝ ጠይቄ በግልህ ክሰስ ተብዬ አለሁ፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ
ተከትሎ የመጣ ነው፡፡ ደኢህዴን ምንም እንኳ ከአቶ “ወደ ሀገራችሁ ሂዱ!” መባሉ ደግሞ ሌላው የዜግነት ተቃዋሚዎች ከፍተኛ አስተዋፅዖ ማበርከታቸው ሊዘነጋ ጽ/ቤት አመልክቼ ጉዳዩ ለጤና ጥበቃ ሚኒስቴር
መለስ ቀጥሎ የበላይነቱን እያሳየ ቢመጣም የደቡብ ክብርን የደፈረ ተግባር ነው፡፡ እዚህ ላይ አቶ ሽፈራውም አይገባም፡፡ አሁንም ቢሆን አንድ የማይካድ ነገር አለ፡ አመልክት ከማለት ውጪ ወቅታዊ መፍትሄ
ክልል ህዝብን ከመከራና ከሰቆቃ አልታደገም፣ በክልሉ ሆኑ ሌሎች የደኢህዴን አመራሮች የአቶ መለስ ጉዳይ ፡ ኢህአዴግ ፍፃሜው ተቃርቧል፤ ተቃዋሚዎች ግን አላገኘሁም፡፡ እኔ ለመክሰስ አቅም የለኝም፡፡
ያለውን የብልሹ አሰራር እና ሙስናን መቋቋም አቅቶት አስፈፃሚ እንጂ የህዝብ እንደራሴ ስላልሆኑ ከላይ ተኝተዋል፣ የህዝቡም ሰቆቃ ቀጥሏል፤ ልብ ያለው ልብ ስለዚህ እባካችሁን ሊረዳኝ ለሚችሉ ሁሉ ጥሪዬን
አመራሮች እርስበርስ ሲወነጃጀሉ ይስተዋላል፡፡ የደቡብ የተሰጣቸውን መመሪያ በድፍረት ተግብረውታል፡፡ ላይ ሊል ይገባል፡፡ አቅርቡልኝ” በማለት ጥሪያቸውን አቅርበዋል፡፡
www.andinet.org.et
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.38
12 ፍኖተ ነፃነት ማክሰኞ ሚያዚያ 9 ቀን 2004 ዓ.ም.
ወቅታዊ
ቶሎሳ ጉደታ ከግምቢ ጀምሮ እስከ ኦሮሚያ የፋይናንስና “ቀጥተኛ ተያያዥነቱ ቢያጠራጥርም የኩማ ቤተሰብም ፡ ከኦነግ በማፈንገጥ መጣን ላሉት ዲያስፖራዎች ሁሉ ሰበታ “አርሰናል” የሚባል ሲሆን በአርሲ የበላይነት የሚያምን ነው፡፡
ኢኮኖሚ ልማት ሀላፊነት የሙስና ሀሜት አልተለያቸውም፡፡ በእርዳታ መልክ ት/ቤቶችን እያስፋፋ ነው” የሚሉት እኒህ ከተማ መሬት እየተገመሠ ቢሰጣቸውም እየሸጡ እንደ ሄዱ ከዚህ ሰፋ ካለ ደግሞ “BA” የሚባል ምህፃረ ቃል የተሰጠዉና
በቅርቡ ወደ 17 ሚሊዮን ብር የሚገመት ሲጠፋ ሰውየውን ሰው ‹‹በጎሬ፣ መቱ፣ ያዮና በደሌ ያላቸውን እንኳ እንደ ይነገራል፡፡ ለአንዳንድ ተለጣፊ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችም ባሌና አርሲ ተወላጆችን የሚሰበሰብ አመራር ያለበት ቡድን
የተሻለ ሙስና ወደ ሚያሰራው የኦሮሚያ የመንግስት ልማት ምሳሌ ማንሳት ይቻላል” ይላሉ፡፡ ከላይ ባየነው መሠረት መኪናና ከፍተኛ ገንዘብ እንደ መደቡ ይነገራል፡፡ ይህ ሁሉ ሆኖ ነው፡፡ ከዚህ ውጭም ሀይማኖትን መሠረት ያረጉ መቧደኖች
ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ኃላፊነት መዘዋወሩ አንዳቸውም ለህግ ተላልፈው አልተሰጡም፡፡ ፖለቲካዊ ጫና ስብሰባ ሲኖር ከፍተኛ ኃላፊዎችን ጨምሮ ለመገኘት ፈቃደኛ እንዳሉ ተረጋግጧል፡፡ በዚህም መሠረት የመጨረሻ ግባቸውን
አስገርሟል፡፡ በቅርቡ በቡራዩ ከተማ ኩማ ደመቅሳ የመሩት ያልበዛበት መንግስት ቢሆን አባዱላ ቤቱን ለኦህዴድ ከሰጡ እንደማይሆኑ ነው፡፡ የአባላት መዋጮ የሚከፍሉ አብዛኛዎቹ የኢስላም መንግስት ያደረጉ አመራሮች እንዳሉ ይነገራል፡፡ ጅማ
የህዝባዊ ስብሰባ ተደርጓል፡፡ የከተማዋ ከንቲባ አቶ ቸርነትን በህግ ፊት አይጠየቁም ማለት አልነበረም፡፡ ይህ ለህወሓት አባላት “ገንዘቤን ከከፈልኩ ኦህዴድ ከኔ ምን ይፈልጋል” አካባቢ በተነሳው የሃይማኖት ግጭት ከአንድ የኦህዴድ ከፍተኛ
ጨምሮ ከ20 የሚበልጡ የከተማዋ አመራሮችም መታሰራቸው ካርድ ነው” ይላሉ ተንታኞች፡፡ አንዳንድ ዉስጠ አዋቂዎች እስከማለት ደርሰዋል፡፡ አመራር አማች ቤት አንድ አይሱዙ ሙሉ ገጀራ መገኘቱ
ተውቋል፡፡ ነገር ግን ህዝቡ ባደረገው ጥቆማ እንዲሁም በአዳማ የሚገኘዉ የአቶ ጁነዲን አማች ህንፃም የአረጋዊዉ የኦህዴድ የገቢ ምንጭ ተረጋግጧል፡፡ ሰሞኑን እንኳ በኢሉባቦር አካባቢ ተመሳሳይ
ተጠርጥረው የታሰሩ ሰዎች አብዛኛውን ሙስና የሰሩት በአቶ ነዉ ብሎ መገመት እንኳ አይቻልም ይላሉ፡፡ በዚህ የሙስና ህወሓት በኢንደውመንት ድርጅቶቹ ብዙ ቢሊዮን ብር አይነት እንቅስቃሴ የተስተዋለ ሲሆን ትዕዛዙን ያገኙት በዚህ
ዘለዓለም ጀማነህ፣ ደባ ደበሌ፣ አባዱላ ገመዳና ቶሎሳ ደገፉ ሪከርድ ዉስጥ ያሉ አመራሮች ከእንግዲህ ግዑዝ ፖለቲከኞች ያንቀሳቅሳል፡፡ አህዴድም በዚህ በኩል የራሱን ያክል ለማድረግ ጉዳይ በተደጋጋሚ ከሚታሙት የድርጅቱ አመራር መሆኑ
ትዕዛዝና መመሣጠር መሆኑን አምነው እነሱ በሌሉበት በመሆናቸዉ ፍፁም የህወሓት መሳሪያዎች ናቸዉ ብለው ቢሞክርም እነ ቢፍቱ (ጫት ላኪ)ና እነ ዲንሾ፣ ከህወሓቶቹ ጉና፣ ተደርሶበታል፡፡
ቃላቸውን እንደማይሰጡ መናገራቸው ታውቋል፡፡ ይከራከራሉ፡፡ ትራንስና መስፍን ጋር ፍፁም እንደማይወዳደሩ ይታወቃል፡ አለማየሁ በጎዶሎ ሲጫወት
የብዙዎች አይን ውስጥ የገቡት አቶ ቶሎሳ ደገፉ የፖለቲካ ሙስና ፡ የትራንስ መኪኖች ወደ ጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ጋምቤላና ጂቡቲ የወቅቱ የኦሮሚያ ፕሬዚዴንት በሙስና
የኦሮሚያ ዲዛይን ኢንተርፕራይዝ የቦርድ ሰብሳቢ፣ የኦሮሚያ ጀዋር መሐመድ “Meles Zenawi and OPDD Relations ሲመላለሱ ሎንቺኖቹ የት እንደገቡ የማያዉቀዉ ኦህዴድ እንደማይታሙ ይነገራል፡፡ ካላቸዉ እዉቀትና ክህሎት
ቀይ መስቀል የቦርድ ሰብሳቢ፣ የኦሮሚያ ምርት ገበያ የቦርድ Enter New Phase” በተባለ ጥናቱ አባዱላ ድህረ ምርጫ 97 እንዲሁ ይማስናል፡፡ “የህወሓት ካምፓኒዎች ሲሚንቶ፣ የበለጠም ለዚህ ቦታ ያበቃቸዉ በሙስና ላይ የሚያራምዱት
ሰብሳቢ፣ የኦሮሚያ ውሃ ስራዎች ድርጅት የቦርድ አባል፣ የአቶ መለስ ዜናዊን በተለያዩ ቀውሶች መጠመድ እንዲሁም መዲሃኒት፣ ከባድ መኪኖችና ብረታብረት ሲያመርቱ ያየው አቋም እንደሆነ በሰፊዉ ይወራል፡፡ ነገር ግን ይህንን
የኦሮሚያ ቤተሰብ መምሪያ የቦርድ አባል እንዲሁም የኦሮሚያ የማይጠረጠር ታማኝነታቸውን በመጠቀም ኦህዴድን በተማሩ ኦህዴድ መርካቶ ውስጥ አንዲት ጠባብ ፎቶ ቤት ከፍቶ ንግድ የሚያዉቀዉ የአቶ መለስ መንግስት ወደ ክልሉ ስልጣን
የገጠር መንገድ የቦርድ አባል መሆናቸዉ ተረጋግጧል፡ ሰዎች በማጠናከር ከህወሃት ሞግዚትነት ለማውጣት ሞክረዋል ጀምሯል፡፡ መቼም ማፈሪያ ነው” ሲሉ በንዴት የሚገልፁት እንዲመጡ ቢያግዘቸዉም የራሳቸዉን ስራ አስፈፃሚ
፡ የኦሮሚያ የውሃ ስራዎች ድርጅት የቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት የሚል ትንተና ያቀርባሉ፡፡ ይህ አሰራር ያመጣላቸው ታዋቂነትና ስማቸውን ለመስጠት ያልፈቀዱ የክልሉ ተወላጅ ናቸው፡፡ እንዲመሰርቱ አላገዛቸዉም፡፡ በዚህም መሰረት ቡድናቸዉ 4
አቶ ሺፈራው ጃርሶ መሆናቸው ይታወቃል፡፡ የኦሮሚያ ተወዳጅነት ለአቶ መለስ የሚዋጥ ስላልነበር የተዘጉ የሙስና ኦህዴድ 1.6 ሚሊዮን አባላት እንዳሉት ይፋ አድርጓል፡ ለ 9 እንደሚመራ ዉስጠ አዋቂዎች ይናገራሉ፡፡ የአቶ አለማየሁ
የውሃ ስራዎች ድርጅት የውሃ ማውጪያ መሣሪያዎችን ጉዳዮች እየተነሱ ሰዉየዉን ማሸማቀቅ መጀመራያቸዉን ፡ ከነዚህ ውስጥ 300,000ዎቹ የመንግሥት ሰራተኞች ሲሆኑ አቶምሳ ፕሬዚዴንትነት ዛሬም ድረስ በአቶ አባዱላና አቶ
(ማሺነሪዎችን) የተከራየው ከቦርዱ ሰብሳቢ አቶ ሽፈራው ጃርሶ ይከራከራሉ፡፡ ለቀድሞ ፕሬዚደንት ቅርብ የነበሩ ስማቸው በየወሩ 5% ደሞዛቸው ለድርጅት አበል ይቆረጥባቸዋል፡፡ ዘላለም ጀማነህ ጥላ ስር መሆኑ ይነገራል፡፡ ከኃይል አሰላለፍ
መሆኑን በፅ/ቤቱ የስራ አመራር የሆኑ ስማቸዉ እንዲጠቀስ ይፋ እንዲሆን ያልፈለጉ ተናጋሪ በጀዋር ትንተና አይስማሙም፡ በተጨማሪም እያንዳንዱ አርሶ አደር ያለምንም ፈቃድ በየወሩ አንጻር በአፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ ዙርያ ጁነዲን ሳዶ፣ ወርቅነህ
ያልፈለጉ ሰው ለፍኖተ ነጻነት ተናግረዋል፡፡ አቶ ሽፈራው ፡ “ሰውዬው ከማስጨፈር የዘለለ ምን ሰራ?” ሲሉ ይጠይቃሉ፡ አባወራው ሁለት ብር የሚከፍል ሲሆን ሚስቱን ጨምሮ እቤት ገበየሁ፣ አብዱላዚዝ መሃመድ፣አለማየሁ እጅጉ፣ ዘላለም
“ድሪለር” ለሚባሉት የጥልቅ ጉድጓድ ቆፋሪ ማሺን በሰዓት ፡ በርሳቸው ትንተና አቶ አባዱላ ኦነግንና ሌሎች የተለየ ሀሳብ ውስጥ ባሉት የሰዎች ብዛት መጠን በነፍስ ወከፍ ተጨማሪ ጀማነህ፣ ለማ መገርሳ፣ ሶፊያን አህመድና ድርባ ኩማ እንዳሉ
ከ3800 ብር በላይ የተፈራረሙ ሲሆን ማሽኖቹ ከድርጅቱ ቢሮ ያላቸውን በብር ለማዳከም /ለመደለል ከመሞከር የዘለለ “በነፃ አንድ አንድ ብር ይጣልበታል፡፡ 8 ሰው የሚያስተዳድር ይነገራል፡፡ በአቶ አለማየሁ አቶምሳ ዉሳኔዎች ላይም አፍራሽ
ወጥተው እንደማያውቁ እኚህ ግለሰብ ይናገራሉ፡፡ የርዕዮት አለም ትንተና ያመጡትን ሰው አላስታውስም” ሲሉ አባወራ በወር 9 ብር ለኦህዴድ መክፈል አለበት ማለት ነው፡ ሚና እንዳላቸዉ ይነገራል፡፡ በተቃራኒዉ ሙሰኞችን በመዋጋት
የኦህዴድ ጠቅላላ ጉባኤ አዳነች አቤቤ የተባሉ አመራር ይነገራሉ፡፡ “አብዛኛዎቹ ምሁራንም በዚህ ወቅት በብዛት ወደ ፡ እንግዲህ አባዱላ ይህንን ብር ነበር የሃሳባ ልዩነት ያላቸዉን ጠላት አብዝተዋል የሚባሉት ፕሬዚደቱ አቶ አለማየሁ አቶምሳ
በየትኛውም ሀላፊነት እንዳይመደቡ የወሰነ ቢሆንም “ከመቼው ከፍተኛ ትህምርት ቤት ነበር ያቀኑት” የሚሉት እኚህ ሰው ሁሉ ለማፈኛ ያለ ሀሳብ ሲያፈሱ የነበረዉ፡፡ አለማየሁ ተገኑን፣ ኩማ ደመቅሳን፣ አስቴር ማሞንና ሙክታር
የኦሮሚያ ልማት ማህበር ኃላፊ እንደሆኑ ገርሞኛል” ሲሉ ከፋም ለማም ሳይሉ ይታዘዙ እንደነበር ያወሳሉ፡፡ “የአባዱላን እነ አርሰናል እና ኢስላም መንግሥት ከድርን ብቻ በመያዝ በጎዶሎ እንደሚጫወቱ ታዉቋል፡፡
የሚናገሩት እኚህ ሰው “ይህን በገዛ ፈቃዳቸዉ ያደረጉት አባዱላ ድክመት የምታየው የሞተውን ኦነግ ነፍስ ሲዘሩበት ነዉ” የኦህዴድ መፈክር “የወንዜ ልጅ የሚበጅ” የሚል እንደሆነ ለነገሩ አቶ ሙክታር ከድር የፕሬዚዴንትነቱን ቦታ ስለሚፈልጉ
ናቸዉ” በማለት መልስ ይሰጣሉ፡፡ ሰውየው ኃሳባቸውን በማለት ሌላ አቅጣጫ የሚያስይዙት ተነጋሪው ቢሾፍቱ ይታወቃል፡፡ በኦህዴድ አመራር ሰሞነኛ ቡድኖች ይበረክታሉ፡ የተደራጀዉን የአባ ዱላ ቡድንን ለመቃወም እንጅ ለአለማየሁ
ሲያጠናክሩ “አቶ አባዱላ የኦልማ ቦርድ ሰብሳቢ ናቸዉ” ሲሉ ያሉት ኮንዶሚኒየሞች ከሞያሌ መጠን ለሚሉ /የኦነግን ስም ፡ አንድ ሰሞን የባሌ ልጆች፣ የወለጋ ልጆች ሌላ ሰሞን ዓይነት፡ አስተዳደር ወግነዉ እንዳልሆነ በሰፊዉ ይነገራል፡፡ ኦሮሞያ
ያረጋግጣሉ፡፡ ለሚያነሱ ብቻ እንደ መደለያ ይቀርቡ እንደነበር ይተርካሉ፡ ፡ በዚህ በኩል ጁነዲ ሳዶና አባዱላ ገመዳ የሚመሩት ቡድን ከገዳ እስካ ኦህዴድ ገዳዳ፡፡
www.andinet.org.et
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.38
ፍኖተ ነፃነት ማክሰኞ ሚያዚያ 9 ቀን 2004 ዓ.ም. 13
ዜና
ሐሳብ አይጋጭም ወይ? የተባረሩት ደን በሰጡበት ዕለትም በዛሬውም ዕለት ብለው በጭካኔ እየደበደቡ ከነሊጧ ፖሊስ በቂ እርዳታ አጥተው መፀዳጃ ቸግራቸው አስረው ደኑን እያቃጠሉ ዶክመንተሪ ፊልም
ያቃጠሉ ናቸው ተብሎአል እንዴት ነው? ድብደባው እስሩ ማፈናቀሉ እየተደረገ ጣቢያ አሰርዋታል፡፡ አንድ ሴት በወለደች ታያላችሁ፡፡ እስከ አሁን ሁለት ሺ ሰው እያዘጋጁ ናቸው፡፡ ይህ ደግሞ የኢህአዴግ
ይፈናቀላሉ የሚባሉት ትክክለኛው ቁጥር ነው፡፡ እሳቸው በሚናገሩበት ሰዓት አንዲት በሁለት ሰዓት ልዩነት ከነደሟ አንጠልጥለው ተፈናቅሏል፡፡ ለማፈናቀል እቅድ የያዙት የተለመደ ባህርይ ነው” ሲሉ መልሰዋል፡፡
ስንት ነው?” የሚሉ ጥያቄዎች ተነስተው እናት ሊጥ እያቦካች ሳለ የአካባቢው አውጥተው ሜዳ ላይ ጥለዋት ቤተሰቦ 22ሺ አባወራ ነው፡፡ በሰው ቁጥር ሲሰላ የደቡብና የአማራ ክልል ፕሬዝዳንቶች
አመራሩ በጋራ መልስ ሰጥተዋል፡፡ ሚሊሻዎችና ፖሊሶች ደርሰው ከቤቱ ተሸክሞ እንዲሸሽ ተገዷል፡፡ ተፈናቃዮች 78ሺ ህዝብ ይሆናል ተብሎ ይገመታል፡ በጉዳዩ ላይ አስተያየት እንዲሰጡ ያደረግነው
የመኢአድ አመራሮች በጋራ በሰጡት እየደበደቡ ያወጡ ነበር፡፡ ሴትየው የእጇን በክብር ሄዱ የሚሉት የሚገርም ነው፡፡ አዲስ ፡ ደን ያቃጠለ በህግ ይጠየቃል እንጂ ሙከራ ለጊዜው አልተሳካም፡፡
መልስ “የአቶ ሽፈራው ሽጉጤ መግለጫውን ሊጥ እንድትታጠብ ብትለምናቸው እንቢ አበባ አዋሬ ሄዳችሁ ማየት ትችላላችሁ፡፡ አይፈናቀልም፡፡ እነሱን ፖሊስ ጣቢያ
እርማት
በፍኖተ-ነፃነት ጋዜጣ ሚያዝያ 2 ቀን 2004 ዓ.ም 2ኛ ዓመት ቅፅ 2 ቁጥር 37 ላይ ‹‹የአንድነት ፓርቲ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ላይ ክስ መሠረተ›› በሚለው ርዕስ ሥር “- - - በፌዴራል ከፍተኛ ደረጃ ፍ/ቤት 9ኛ የፍትሐ-ብሔር
ችሎት ክስ መሠረተ፡፡” የሚለው “በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ 9ኛ ምድብ የፍትሐ-ብሔር ችሎት ክስ መሠረተ፡፡” በሚል እንዲነበብ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
www.andinet.org.et
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.38
14 ፍኖተ ነፃነት ማክሰኞ ሚያዚያ 9 ቀን 2004 ዓ.ም.
ኢህአዴግን በዘር...
ከገፅ 10 የዞረ
ሲያዘርፉና ሲያፈናቅሉ የነበሩና አሁንም ድረስ ቀንደኞቹ ህዝቡን የማይወክሉትን፤ ነገር ግን ህዝቡን ወክለው የመንግስት ካድሬዎች ያቃጠሉትንም ቤት፤ ያወደሙትን የውሸት ዶክመንታሪ ፊልም (ድራማ) እየተዘጋጀበት
የችግሩ ፈጣሪ አድራጊዎች የዞን፤ የወረዳና የቀበሌ ምስክርነት እንዲሰጡ የተደረጉትን እነዚህን የኢህአዴግ ንብረት ተመልከቱ ፤ የህዝቡንም ማሳ እዩ ፤ በሜዳ ይገኛል፡፡ ብሎአል፡፡
ባለስልጣናት፤ እንዲሁም ሰው ደብድበው በመግደላቸው ታማኞች በቪዲዮ ሲቀርጹ ውለዋል፡፡ እነዚህ ግለሰቦች የቀረውንም ከብት ተመልከቱ ፤ሰው አልባ የሆኑ መኖሪያ መግለጫው በመጨረሻው ሲያጠቃልል የመላው
ምክንያት በግድያ ወንጀል መጠየቅ የሚገባቸው ግለሰቦች የወረዳው የገጠር ልማት ሰራተኞችና የቀበሌ ካቢኔ ቤቶችንም እዩ ›› ቢልም የሚሰማው አጥቷል፡፡ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ( መኢአድ ) ‹‹ይህን
ከአዲስ አበባ ከሄደው ቡድን ጋር የችግሩ አጣሪ ቡድብ አባላት መሆናቸው በግልጽ እየታወቀ የተሳሳተ መረጃ እንዳውም አጣሪው ቡድን ይገኝበታል ወደተባለበት ቦታ አይነቱን የአጣሪ ቡድኑን ድርጊት በህዝብ ላይ የተፈጸመ
አባላት ሆነዉ እንዲሰሩ መደረጉ የመንግስትን ለመፍትሄ እዲሰጡ መደረጉ ኢህአዴግ እየሰራ ላለው ፀሀይ የተንቀሳቀሰውን ህዝብ የዩና የቁጥሩ መጨመር ያሰጋቸው አስከፊ ግፍና በደልን ለመሸፋፈን የሚደረግ ርካሽ
ዝግጁ አለመሆን አመላካች ነው፡፡ ሲል ከሷል፡፡ የሞቀውን ጉዳይ ለመካድና ለማፈንና እንዲሁም ለውሸት የአካባቢው ካድሬዎች ህዝቡ በታጣቂና በፖሊስ ኃይል ተግባር በመሆኑ አጥብቆ ያወግዛል ፡፡ የሚመለከተውና
መግለጫው ሰለአጣሪ ቡድኑም የማጣራት ሂደት ዶክመንተሪ ፊልም ፕሮፓጋንዳው ግብአት መሆኑ እንዲበተን አድርገዋል፡፡ ያገባኛል የሚል አካል ሁሉ ድርጊቱን እንዲያወግዝም ጥሪ
ሲዘረዝር፡- ግልጽ ነው፡፡ መንግስት እውነት ችግሩን ለመፍታት አጣሪ ቡድኑ የተጎዳውንና የተሰደደውን ህዝብ ያስተላልፋል፡፡
የጥቃት ሰለባ የሆነውን ህዝብ ማነጋገር ሲገባው ቢፈልግ ኖሮ የጥቃቱ ሰለባ የሆነው ህዝብ በሜዳ ተበትኖ የመኖሪያ አካባቢ በመተውና ሌላ አካባቢ ላይ በመሄድ መንግስት ለችግሩ መፍትሄ ከመስጠት ይልቅ
እስከ አሁን ድረስ አላናገረም ፤ሊያናግሯቸው ፈቃደኛ ባለበትና አዲስ አበባን ጨምሮ ፤ከወለጋ እስከ ደብረ በመኖሪያ ቤቱ የሚገኝንና ያልተፈናቀለን ህዝብ ሲቀርጽ ሁኔታውን ለመሸፋፈንና ለማዳፈን የሚያደርገውን
አልሆነም፡፡ ብርሀን በፈሰሰበት ሁኔታ ተጎጂውን ህዝብ ባገለለ መልኩ ውሏል፡፡ምንም አይነት ችግር እንዳልተፈጠረም በሚዲያ እንቅስቃሴ አቁሞ በአስቸኳይ ለነዚህ ዜጎች መፍትሄ
በተቃራኒው የዞንና የወረዳ ኃላፊዎች ማጣራቱን ለማስኬድ ባልፈለገ ነበር፡፡ ቤንቺ ማጂ ድረስ አስነግረዋል፡፡ይህም ለተራ ርካሽ የፖለቲካ ትርፍ ሲባል እንዲስጥ አሁንም በድጋሜ ጥሪ እናደርጋለን፡፡
እንደሚመቻቸው አድርገው ያዘጋጇቸውን ግለሰቦች መሄድ ሳያስፈልገዉ አዋሬ ያሉትን ተፈናቃዮች ማየቱ የህዝብን ጩኸት የማፈን ድርጊትም ፈጽመዋል ፡፡ ሰው የገደሉ፤ በአካል ላይ ጥቃት የፈጸሙ፤ በተለያየ
እንደ አርሶ አደር አድርጎ በማቅረብ በአካባቢው ላይ ብቻ በቂ ነዉ፡፡ የኢህአዴግን ባህሪ ለሚያውቅ ሁሉ ጉዳዩ አጣሪ ቡድኑ ደን ሲቃጠልና ፤ የደረቀ ዛፍ እየፈለገ ህገወጥ ተግባር ላይ በመሰማራት በህዝቡ ላይ ወንጀል
ምንም አይነት ችግር እንዳልተፈጠረና ሰላም እንደሆነ፤ ወዴት እያመራ እንደሆነ መገመት አይከብደውም፡፡ ሲቀርጽ ሰንብቷል፡፡ይህም የአካባቢው ባለስልጣናት የፈጸሙ የመንግስት ባለስላጣናት በህግ እንዲጠየቁ
ማንም ላይ በፖሊስና በታጣቂዎች ድብደባም ሆነ ሌላ በክልሉ ያለው የችግሩ ገፈት ቀማሽ ህዝብ ግን ህዝቡን ከሚያስፈራሩበትና በብዙዎች ላይ ክስም መኢአድ ይጠይቃል፡፡›› ሲል ይደመድማል፡፡
ጥቃት እንዳልተፈጸመ በመግለጽ ፤ ከአካባቢውም ከተደበቀበት እየወጣ ‹‹ እነዚህ ሰዎች የኢህአዴግ ሰዎች ከመሰረቱበት አንዱ ተግባር ነው ፡፡‹‹ ዛፍ አድርቃችኃል በመጨረሻም አመራሮቹ ከጋዜጠኞች ጥያቄ
አንድም የተፈናቀለ አርሶ አደር እንደሌለ ፤እንዲሁም ናቸው ፤ የሚሰጡት ማስረጃም ህዝቡን የሚወክል ፤ ደን አቃጥላችኃል ›› ብለን እንከሳችኃለን የሚለው ቀርቦላቸዋል፡፡ “የደቡብ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት
ደግሞ አካባቢውን ለቃችሁ ውጡ የሚል ኃይልም አይደለም እኛ ችግር ደርሶብናል አዳምጡን ለማጣራት ዛቻቸው እውነት ሆኖ በርካታ ዜጎች በዚህ ክስ ተከሰው ሰሞኑን የተፈናቀሉ የሉም፡፡ ወደ ክልላቸው መሄድ
እንዳልመጣባቸው እንዲናገሩ ተደርጓል፡፡ አጣሪዎቹም ከፈለጋችሁ ተጎጂው ህዝብ አካባቢ ውረዱና አናግሩን፣ ፍርድ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ፡፡ኢህአዴግም ለሌላ ዙር የፈለጉ 800 ሰዎች በክብር ተሸኝተዋል ብለዋል፡፡ ይህ
www.andinet.org.et
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.38
ፍኖተ ነፃነት ማክሰኞ ሚያዚያ 9 ቀን 2004 ዓ.ም. 15
በርሜሉ እንዳይሞላ ያደርጋል፡፡ ያንተ ቃሊቲ መገኘት እንዳሞላ እየሾለክን፡፡ የመሠረተባቸው አከባቢዎች ናቸው፡፡ መርጠዋል፤ አሁን ያሉት ምርጫዎችም ደግሞ
የበርሜላችንን ውሃ ከፍ ያደርገዋል፡፡ ወዳጄ ሀይለ በመጨረሻም ሁለተኛዉ የኢህአዴግ አላማ ተቀብሎ መዋጋት 1. ግዑዝ ሆኖ (ነፃ ሆኖ) ትንሽ ትንሽ ሰርቶ
መስቀል ወዴትም እንዲሄድ አልፈልግም፡፡ ሙልነህ ነበር፤ እነ ኩማ፣ እነአባዱላ፣ እነ ባጫ ደበሌ በዚህ መኖር
በትጥቅ ትግል ወቅት ህወሃት /ኢህአዴግ
አያሌውን መከታተል እፈልጋለሁ፡፡ በኢህአዴግ መልኩ የተገኙ ናቸዉ፡፡
ለተማረኩ ወታደሮች ሦስት አማራጮችን ያቀርብ 2. ኢህአዴግ ሆኖ ቦርጭ ማዉጣት
አሰራር አንድ ቀን ሁላችንም ወንጀለኞች መሆናችን
ነበር፡፡ ሶስተኛዉ በነፃ መሬት በኩል ወደ ውጭ 3. መሰደድ፤ የሀሳብ ልዩነትማ ካለዎት
አይቀሬ በመሆኑ ሁላችንንም ማሰር ከማይችልበት
አንደኛዉ በነፃ መሬት ሰርቶ መኖር፡፡ ነፃ መሬት መሰደድነበር መሰደድ፣ መሰደድ፣ መሰደድ…መሰደድ፣ መሰደድ፣…
ደረጃ ላይ መደረሱ የማይቀር ነገር ነው፡፡ ከዛሬ በፊት
ኢህአዴግ ከደርግ ያስለቀቃቸውና የራሱን አስተዳደር አብዛኛዎቹ ምርኮዎች ሦስተኛውን መንገድ
ያለ መድረሱ ራሱ በኛው ስህተት ነው፤ በርሜሉ
www.andinet.org.et
2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.38
16 ፍኖተ ነፃነት ማክሰኞ ሚያዚያ 9 ቀን 2004 ዓ.ም.
በሚል ርዕስ የውይይት መነሻ አቃቤ ህግ ሚያዝያ 19 ቀን 2004 ዓ.ም በተሻለ በከሺ የክስ
መዝገብ ላይ ከቀድሞው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማ)
አባል የነበሩት የኦህኮ አባላት የተከበሩ አቶ ጉቱ ሙሊሳ እና አቶ
አልተሰተዋለም ነበር፡፡ በዚህ ምክንያት የሀገርዎን ብሔራዊ ጥቅም በማስላት ፡ በተለይ ለአፍሪካ ቀንድ ሀገራት፡፡ እንደ መደምደሚያ
ትንንሽ አዳዲስ ሀገራት ተፈጥረዋል፡ ብቻ የአፍሪካው ቀንድ አምባገነን እዚህ ህዝቦች የዴሞክራሲ ያለህ እያሉ በአምባገነኖች የምትመራው ኢራን
፡ ወደፊትም ላለመፈጠራቸው ማስረጃ መንግስታት ወዳጅ ሆነዋል፡፡ እባክዎን የሚያነቡበት አካባቢ ነው፡፡ በእርግጥ የእግር ውስጥ እሳት እየሆነች መምጣቷን
ማቅረብ የሚቻል አይመስለንም፡፡ ቢያንስ ቢያንስ የዴሞክራሲ አጋር ነው አውሮፓውያኑ አትላንታ የሚል አለም ከተገነዘበው ውሎ አድሯል፡
ስለሆነም በፍትህ መነፈግ ብቻ ደካማ እና ለመሆን ካልቻላችሁ የአምባገነኖች ስያሜ የሰጡት የባህር ሀይል ዘመቻን ፡ ስለሆነም እናንተ ጠላት (ወዳጅ)
አቅመ ቢስ ሀገራት ከመፈጠራቸው በፊት መከታ በመሆን አታስቀጥቅጡን፡ ሊያጠናክርላቸው ይችላል፡፡ በመለጠቅ ያላችሁት አንደኛው የአፍሪካው ቀንድ
በሀገራቸው ጥላ ስር (Under the um- ፡ የኮንግረስ ዶናልድ ፔይን መንፈስም ግን የኬኒያውን ፕሬዚዳንት ያናገሩት ሀገር የኑክሊየር ባለቤት ለመሆን
brella of the mother states) ሆነው እንዳይወቅሳችሁ አስቡበት፡፡ በቅርቡ ሀርማን አንድ ቁም ነገር አንስተዋል፡ ከተቃረበችው ሀገር ጋር ተባባሪ ከሆነ
ፍትህ እና ዴሞክራሲ እንዲጐናፀፉ ቤልጄዬም ብራስልስ ላቀኑት የኬንያው ፡ ይኽውም በመጪው (በቅርብ) ጊዜ ጥቅማችሁን ሁሉ ሊያስቀረው ይችላል፡
አሜሪካ መርዳት ይገባታል ባይ ነኝ፡ ፕሬዝዳንት ራይላ ኦዲንጋ (Raila Ed- የሚካሄደውን የኬንያ የምርጫ ሥርዓት ፡ ያለው አማራጭ ሁለት ነው፡፡
፡ ጨካኞች እና አምባገነኖችን አቅፎ inga) የህብረቱ ፕሬዚዳንት ሀርማን በከፍተኛ ደረጃ ለመርዳት እና ያለፈው አንደኛው የዴሞክራሲና ሰብአዊ መብት
ደግፎ ጠላቴ የሚሉትን (አሸባሪዎችን) ቫን ሮምፒ (Herman Vain Rom- ጊዜ አሳፋሪ ስህተት እንዳይፈጠር አስከባሪዎችን መንግስታት በአካባቢው
መቅጣት አዳጋች ይመስለኛል፡፡ puy) እንደነገሯቸው ከሆነ የባህር ላይ እንደሚሰሩ ቃል ገብተዋል፡፡ ይሄ እንዲኖሩ መርዳት፡፡ ሁለተኛው
ባራክ ኦባማ በቅርቡ የጋናን ወንበዴዎችን ለማጥፋትና በሱማሊያ መልካም ይመስለኛል፡፡ ደግሞ አሸባሪዎችን ብቻ እንፋለማለን
የዴሞክራሲ አካሄድ ከማንቆለጳጰስ የሠፈረውን አሚሶን (Amison) የሚሏችሁን አምባገነኖችን አቅፎና
አልፈው ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ለማጠናከር 100 ሚሊዮን ዩሮ (100 ደግፎ መያዝ፡፡ በእኔ በኩል ሁለተኛው
አርአያ እንደሆነ ሲናገሩ ተደምጠዋል፡፡ million) ለመስጠት ቃል ተገብቷል፡፡ አማራጭ የሚሰራ አይመስለኝም፡፡
ይህ መልካም ይመስለኛል፡፡ ሆኖም ግን ይሄም ቢሆን ፍሬ ከርስኪ ይመስለኛል፡ ምርጫው ግን የናንተው ነው፡፡
www.andinet.org.et