Professional Documents
Culture Documents
2010-11 Production Cost Explanatio
2010-11 Production Cost Explanatio
ክር
ክሮችን ለማምረት ግብዓት በአማካይ 80% የተዳመጠ ጥጥ 20% ተረፈ ምርት በመያዝ
ሲሆን በዚሁ አግባብ ጠቅላላ የተመረተውን ምርት ለ 80% የተዳመጠ ጥጥ ስናካፍለው
ለማምረት የተጠቀሙትን የግብዓት (Lint Cotton) መጠን በኪ.ግ እናገኛለን፡፡
ለምሳሌ፡- 10/1 RNG Carded ጠቅላላ በዓመቱ ውስጥ የተመረተ 26,176.90 ሲሆን
Output in Cones ያለቀለትን ምርት በኮን ስናሰላው የአንድ ኮን ክብደት በአማካይ 2.2 ግራም
ስለሚመዝን ጠቅላላ የተመረተውን ለ 2.2 ስናካፍለው ጠቅላላ ያመረትነውን በኮን ለማሳየት
ነው፡፡
Standard hr per cone እንደሚታወቀው ያለቀለት ምርት በኮን ስለሚጠቀለል አንዷን ኮን
ጠቅልሎ ለመጨረስ የሚፈጀው ሳዓት ለማሳየት ሲሆን አንድ ኮን 10/1 RNG Carded
ለማምረት ጠቅልሎ ለመጨረስ 0.45 ሰዓት እንደ ማለት ነው፡፡በዚሁ አግባብ ሌሎቹም የምርት
ዓይነቶች የክፍሎቹ ኃላፊዎች በሰጡን መረጃ መሰረት ተሰርቷል፡፡
Conversion Cost፡- ይህን ለማስላት በዓመቱ ውስጥ ጠቅላላ የሰራተኛ ጉለበት የማምረቻ
ማሽን እርጅናን ዋጋ ቅናሽ እና ሌሎች ለማምረት የተጠቀምንባቸው የማምረቻ ወጪዎች
(other over head costs) ጨምሮ ጠቅላላ ለማምረት የወሰደውን ሰዓት በማካፈል ይሆናል፤
ለምሳሌ፡- የ 10/1 RNG Carded የተመረተ ብዛት 26,176.90 ፤ ለማምረት የፈጀው ሰዓት
5,354.37 ሲሆን ይህም በክፍሉ ሁሉንም ካውንቶች ለማምረት የፈጀውን የሰዓት ብዛት
(722,877.59 ) ሲባዛ ሌሎች የማምረቻ ወጪዎች እንደ ሰራተኛ ጉልበት፤የማምረቻ ማሽን
እርጅና ቅናሽ ዋጋ እና ሌሎች በጠቅላላ የማምረቻ ወጪዎች ድምር ፡-
Total Cost ምርቱን ለማምረት የተጠቀምነው የጥሬ እቃ ግብዓት ዋጋናና ሌሎች የሰራተኛ
ጉልበት፤የማምረቻ ማሽን እርጅና እና ሌሎች ወጪዎችን ድምር ሲሆን
Total Unit Cost በስተመጨረሻም Total Cost ሲካፈል የተመረተው ምርት = የመጨረሻ
የማምረቻ ዋጋ ይሆናል
ለምሳሌ፡- የ 10/1 Carded ለማምረት የፈጀው ጠቅላላ ወጪ
ሌሎች እንደ ሰራተኛ ጉልበት፤የማምረቻ ማሽን እርጅና ወጪ፤ሌሎች ወጪዎች (over head
costs) በብር 238,132.33
ማሳሰቢያ፡- ሁሉም የክር የምርት ዓይነቶች በዚሁ አግባብ የተሰሩ ሲሆን የአሰራር
ዝርዝራቸውን ከዚህ ሸኚ ደብዳቤ ጋር አያዘናል፡፡
የጨርቅ ምርቶች
የጨርቅ ምርቶችን የማምረቻ ዋጋ ስሌት የድርጅቱ የጨርቅ ምርቶች የማምረቻ ጥሬ እቃ
ግብዓት ክር መሆኑ ይታወቃል ስለሆነም ይህ የግብዓት ዋጋ የተወሰደው በዚሁ ዓመት ውስጥ
ተመርቶ ከተገኘው የክር የማምረቻ ወጪን በመሸጫ ዋጋ ነው፡፡
Stndard Qty of Yarn per eter አንድ ሜትር ጨርቅን ለማምረት የሚፈጀው የክር መጠን
በግራም ሲሆን አንድ ሜትር አባይ ሸማ ጨርቅን ለማምረት በአማካይ 0.113 ግራም ነው፡፡
Standard Total Yarn cost ጠቅላላ ያመረትነው የጨርቅ ዓይነት ብዛት ሲባዛ በክር የመሸጫ
ዋጋ ሲባዛ አንድ ሜትር ጨርቅን ለማምረት የሚፈጀው የክር መጠን በግራም ነው፡፡
ለምሳሌ :_ አባይ ሸማ
ጠቅላላ የተመረተ ----------- 236,638.00
የጥሬ እቃ አቅርቦት ዋጋ ብር --------- 81.44
የአንድ ሜትር ጨርቅ ማምረቻ ጥሬ እቃ በግራም ----------- 0.113
የጥሬ እቃ ግብዓት ዋጋ ሲካፈል የጠቅላላ የጥሬ ግብዓት ዋጋ ድምር ሲባዛ ጠቅላላ የጥሬ
ግብዓት ዋጋ
ይህም 2,177,832.81÷ 61,263,448.41 * 76,555,315.65 = 2,721,438.03
Standard Mahine out put per hour in meter አንድ ሜትር ጨርቅ ለማምረት
የሚፈጀው ሰዓት በአማካይ የተቀመጠው ሲሆን
RPM ሲካፈል PICKS ሲባዛ Machine per hour ሲባዛ Efficiency ሲባዛ
machine produce at atime
ለምሳሌ፡- የምርት አይነት፡ አባይ ሸማ
RPM ---------------------- 400
PICKS--------------------- 10.5
Machine per hour---------- 0.60
Efficiency ------------------- 0.60
Machine produces at atime ------- 2 (ጥንድ)
Total Standard Hours በዓመቱ ውስጥ በጠቅላላ ያመረትነውን የጨርቅ መጠን በሜትር
ለማምረት ሊፈጅ ከሚችለው ሰዓት ጋር ስናበዛው በአጠቃላይ ያመረትነውን ምርት የፈጀብንን
ሰዓት ያመላክታል፡፡
Conversion Cost ይህን ለማስላት በዓመቱ ውስጥ ጠቅላላ የሰራተኛ ጉለበት የማምረቻ
ማሽን እርጅናን ዋጋ ቅናሽ እና ሌሎች ለማምረት የተጠቀምንባቸው የማምረቻ ወጪዎች
(other over head costs) ጨምሮ ጠቅላላ ለማምረት የወሰደው ወጪ ድምርን ያካትታል፤
ለምሳሌ፡- አባይ ሸማን ለማምረት በጠቅላላ የወሰደው ሰዓት ሲካፈል ሁሉንም የምርት
ዓይነቶች ለማምረት የፈጀው የሰዓት መጠን ሲባዛ የሰራተኛ ጉለበት የማምረቻ ማሽን
እርጅናን ዋጋ ቅናሽ እና ሌሎች ለማምረት የተጠቀምንባቸው የማምረቻ ወጪዎች (other
over head costs) ዋጋ ይሆናል፡፡
Standard Total Yarn cost + Conversion Cost / Total Fabrics produced per year
Raw
Materials
Cost OH
36,409,
998.09 C
To Tot Tot 32,149,
Changi tal al al 562.57
ng Out hr Do do do Stan Total
Ro Sum factors L.C put Wor thr ffin ffin ffin dard stand Conver
w of to Raw consu Qty in king ee g g g hr hr ard sion Total
Lab Qty/R materi mption of RM Lint cotton Cope hr/d three shi /shi per /da per Hour Convers Cost Total Unit
els ecvd als in % in kg Cost s ay Shifts ft ft day y cops s ion Cost per KG Cost Cost
10/
1
Car 26,17 0.8474 30,88 1,523,299. 58.192 553. 22. 22. 692.0 358,757 13.705 1,882,0 71.89
ded 6.90 57627 20/80 8.74 76 51936 66 7.50 3 50 6 18 50 1.25 7 .72 1264 57.48 76
21/
1
Car 177,7 0.8474 209,7 10,344,174 58.192 3,75 22. 22. 8,056 4,176,3 23.494 14,520, 81.68
ded 57.80 57627 20/80 54.20 .22 51936 9.68 7.50 3 50 3.5 11 50 2.14 .46 31.06 50241 505.28 70
30/
1
Car 68,83 0.8695 79,15 3,903,688. 56.713 1,45 22. 22. 5,459 2,830,0 41.115 6,733,7 97.82
ded 2.28 65217 100 7.12 44 04853 5.84 7.50 3 50 2 6 50 3.75 .41 65.29 37921 53.73 84
34/
1
Car 9,021. 0.8695 10,37 56.713 190. 22. 22. 4.68 894.4 463,673 51.394 975,333 108.1
ded 90 65217 100 5.19 511,659.45 04853 82 7.50 3 50 2 5 50 75 6 .55 22401 .00 073
40/
1
Car 354,5 0.8695 407,7 20,109,975 56.713 7,49 22. 22. 46,87 24,298, 68.525 44,408, 125.2
ded 91.68 65217 100 80.43 .16 04853 9.82 7.50 3 50 1 4 50 6.25 3.90 618.98 63202 594.14 387
40/
1
Car
ded
rele 206.1 0.8695 237.0 56.713 22. 22. 14,123. 68.525 25,811. 125.2
ed 0 65217 100 2 11,688.56 04853 4.36 7.50 3 50 1 4 50 6.25 27.24 13 63202 69 387
60/
1
Car 0.8695 111.7 56.713 22. 22. 7,992.8 82.230 13,505. 138.9
ded 97.20 65217 100 8 5,512.51 04853 2.06 7.50 3 50 1 3 50 7.5 15.42 3 75842 34 438
Gra
nd
Tot 636,6 738,3 62,01
al 83.86 04.48 8.97
Raw Lables Refers to Type of Count produced
Changing factors to raw materials refers to that total consumption of Lint cotton and Waste in
percentile.
Example:- 10/1 RNG carded produced 1/1.18 = 80 % of Lint Cotton and 20 % of Waste.
Example:- 10/1 RNG Total qty produce divided by the changing factors
To calculate this each items of quantity raw materials divided by total quantity raw materials
used in all RNG carded yarn times by an amount paid for RNG carded productions.
Output in Copes:- Refers to know the quantity of rng yarn with copes. to produce rng yarn one cope is
weighted 47.28 gram. Then total quantity of yarn divided by copes weight.
Working hr/day refers to that employees worked hour per day. that is 7:30 . 30 minutes for lunch.
Three Shifts
Total hr three shift refers to that hour per day times by shifts per day. 7:30*3 = 22.50
Doffing /shift is refers to that each count has different doffing. See the chart.
Total doffing per day :- refers to total shifts per day times doffing per day . 3*6 = 18 doff
Standard hr per cops :- refers Total doffing hr /day divided by total doffing per day.
Total standard Hours :- refers to total Output in Copes times total Standard hr per cops
Conversion Cost
Total Cost
ቀን፡-
የፑል ሽያጭ እና ግዢ ውል
የውሉ ዓላማ
የዚህ ውል አላማ ሻጭ በውሉ በተገለጹለት ሁኔታዎች መሰረት ለገዥ በጥሬ ገንዘብ እንዲያቀርብ ፤ ገዥም በሻጭ
የሚቀርበውን ፑል ዋጋውን በመክፈል በጥሬ ግዢ ለመረከብ እንዲቻል ማድረግ ነው፡፡
የአከፋፈል ሁኔታ
ዋስትና
ገዥ ለገዛው ንብረት ለአፈፃፀም ዋስትና የሚሆን ለ 30 ቀን የሚቆይ ከጠቅላላው የውለታው ገንዘብ 25% ይይዛል፡፡
በዚህ ውል ምክንያት የሚከሰቱ አለመግባባቶች ሲኖሩ ተዋዋይ ወገኖች በተቻለ መጠን አለመግባባቱን በውይይት
ለመፍታት ጥረት ያደርጋሉ፡፡
በዚህ አንቀጽ መሰረት አለመግባባት ለማስወገድ ካልተቻለ ጉዳዩ በሀገሪቱ ህግ መሰረት ለተገቢው የፍትሕ አካል ቀርቦ
እንዲፈታ ይደረጋል፡፡
ሻጭ ገዥ
ስም -------------------------------------------------------- ስም
-------------------------------------------
ቀን ---------------------------------------------------------- ቀን
-------------------------------------------
የእማኞች ስም
ስም ፊርማ
1. ----------------------------------------------- ------------------------
------
2. ------------------------------------------------- ------------------------
-------
3. ------------------------------------------------- ------------------------
------
ቀን፡- 9/5/2020
የውስጥ ማስታወሻ
ከሒሳብ መምሪያ
አባሪ ዝርዝር 1 ገፅ
ከሰላምታ ጋር
Guuyaa:-
Qaboo Ya’ii
Galmaa Walga’ii:-