You are on page 1of 2

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የ2014 በጀት ዓመት አንደኛ ሩብ ዓመት የስራ ዕድል ፈጠራ ሪፖርት

የተፈጠረ የስራ ዕድል እና የለቀቁ እስካሁን በሥራ ላይ ያሉ

ክልልና ሌሎች
ከተማ የሩብ አፈጻጸም የተፈጠሩ ጠቅላላ
አስተዳደር የኢንዱስትሪ የዓመቱ ዓመቱ በመቶኛ ድምር የስራ ድምር
ተ.ቁ ፓርኮች ስም ዕቅድ ዕቅድ ወንድ ሴት ድምር የለቀቁ ወንድ ሴት እድሎች
አዲስ 800 120 177 740 917 100% 262 536 1170 1706 46 1752
1
ኢ/መንደር
አዲስ አይ.ሲ.ቲ. 1000 105 77 84 161 100% 67 587 600 1187 44 1231
2
አበባ ፓርክ
3 ቦሌ ለሚ 22,300 3345 325 3446 3771 >100 3,801 1935 17416 19351 2583 21934
4 ቂሊንጦ 500 75 10 27 37 49% - 29 164 193 244 437
5 አዳማ 10,900 1635 380 2997 3,377 >100 1553 1233 6832 8065 1323 9388
6 አሮሚያ ጅማ 400 60 - - - - 660 100 251 351 46 397
7 ደብረብርሃን 3,500 525 14 313 327 63% 282 154 926 1080 327 1,407
8 ኮምቦልቻ 4,500 675 76 794 870 >100 1533 403 2818 3221 636 3857
9 አማራ ባህርዳር 3,000 450 12 218 230 51% 98 65 845 910 244 1154
10 ደቡብ ሀዋሳ 27,000 4050 925 4,939 5864 >100 4375 4338 25724 30062 5822 35,884
11 ድሬዳዋ ድሬዳዋ 1100 165 917 753 1670 >100 649 621 579 1200 409 1609
12 አፋር ሰመራ 200 - - -
75,200 11205 2,913 14,311 17224 >100 10001 57325 67326 11724 79,050
ድምር 13,280
ሌሎች የተፈጠሩ የስራ እድሎች ማለት በየኢንዱስትሪ ፓርኮቹ ከፋብሪካ ሰራተኞች ውጪ ያሉ የአስተዳደርና ሌሎች በኮርፖሬሽኑና በባለሀብቱ የተፈጠሩ የድጋፍ ሰጪ የሥራ
መደቦች ላይ የሚገኙ ሰራተኞችን ያካትታል፡፡
ማሳሰቢያ፣
በኢንዱስትሪ ፓርኮች በበጀት ዓመቱ ለ75,200 ዜጎች የስራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ ለ11,205 በአንደኛ ሩብ ዓመት እንዲከናወን
በዕቅድ የተያዘ ሲሆን ለ17224 ዜጎች (2,913 ወንድ እና 14,311 ሴት) የስራ ዕድል እንዲፈጠር የሚያስችሉ ስራዎች የተከናወኑ
ሲሆን አፈጻጸሙ 100% በላይ ነው፡፡ ከኢንዱስትሪ ፓርኮች የመልቀቅ ምጣኔን በሚመለከት በሩብ ዓመቱ በአጠቃላይ 13,280
ሰራተኞች የለቀቁ ሲሆን የሰራተኞች የመልቀቅ ምጣኔን ለመቀነስ እና የስራ ዕድል ፈጠራና ምርታማነትን ለማሳደግ ከሰራተኞች
መብትና ጥቅማ ጥቅም ጋር ተያይዞ የሚታዩ ችግሮች ከባለሀብቶች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት በመስራት ለመፍታት
ጥረት እየተደረገ ይገኛል፡፡ በአጠቃላይ ወደ ኦፕሬሽን በገቡ ኢንዱስትሪ ፓርኮች እስካሁን ለ67,326 (ወንድ10121 እና ሴት
57594) ዜጎች የስራ ዕድል ተፈጥሯል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ከፋብሪካ ሰራተኞች (Operators) ውጪ በሌሎች የስራ ዘርፎች
(ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች፣ ጥበቃ፣ ግሪነሪ፣ ፅዳት፣ OSS፣ ሾፌሮች እና ረዳቶቻቸው፣ ግንባታ፣ ምግብ አቅራቢዎች፣ የቀን
ሠራተኞች ወይም የጉልበት ሠራተኞች ጭምር) የተፈጠረው ስራ ዕድል 11724 ሲሆን በአጠቃላይ በኢንዱስትሪ ፓርኮች
ለ79,050 ዜጎች ስራ ዕድል ተፈጥሯል፡፡
በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ስራ ዕድል ፈጠራ ከ2013 ዓ.ም ተመሳሳይ ወቅት (9,027) ጋር ሲነጻጸር ከ8,000
በላይ በሆኑ ሰራተኞች ከፍ ያለ እንዲሁም ስራ የለቀቁ ሰራተኞች ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት (10,331) ጋር ሲነጻጸር
በ2,949 ከፍ ያለ ነው፡፡
ከማኑፋክቸሪንግ የስራ ባህሪ አንፃር እስከ 2.5 ቀጥተኛ ያልሆነ የስራ ዕድል እንደሚፈጠር ስለሚታመን በኢንዱስትሪ ፓርኮች
ከፈጠሩት ቀጥተኛ የስራ ዕድል (79439) አንፃር ሲታይ ወደ 200 ሺህ የሚጠጋ ቀጥተኛ ያልሆነ የስራ ዕድል የተፈጠረ መሆኑን
መረዳት ይቻላል፡፡

You might also like