You are on page 1of 7

ሰንጠረዥ ሀ.

በመቀጠር በሚገኝ ገቢ ሊይ ተፈጻሚ የሚሆኑ ምጣኔዎች

በወሩ ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ ብር ከመቀጠር በሚገኝ ገቢ


ላይ ተፈጻሚ የሚሆን
ከብር እስከ ብር ምጣኔ

0 600 0%
601 1650 10%
1651 3200 15%
3201 5250 20%
5251 7800 25%
7801 10900 30%
ከ 10900 በላይ 35%

ሰንጠረዥ ለ. የአከራይ ተከራይ ክፍያ ስሌት

ተቁ ከ… እስከ .. ውስጥ የሚከፍለው የትይዩ ሰንጠረዥ የሰንጠረዡ ትይዩ ምርመራ


ስሌት በ % ተቀናሽ
1 ከ 7201 19800 10% 720
2 ከ 19801 38400 15% 1710
3 ከ 38401 63000 20% 3630
4 ከ 63001 93600 25% 6780
5 ከ 93601 130800 30% 11460
6 ከ 130800 በላይ 35% 18000

 የአከራይ ተከራይ ስሌትን ለመስራት የምንመለከታቸው ጉዳዮች፤

A. የወር ኪራይ X 12 ወር = ውጤት X 50% = የትይዩ ሰንጠረዥ ስሌት – ትይዩ ተቀናሽ

B. ውጤት X 2% = የከተማ አገልግሎት

C. ለድርጅት ከሆነ ፤ ውጤት X 10% = የድርጅት ክፍያ ይጨመርበታል፡፡

D. ለግለሰብ መኖሪያ ከሆነ ክፍያው A + B ብቻ ይሆንና ለድርጅት የተከራየ ሰው የሚከፍለው A + B C = ዓመታዊ ክፍያ
ማለት ነው፡፡

 አንድ የአከራይ ተከራይ ምሳሌ እንመልከት


 አንድ አከራይ አንድን ቤት በወር 7000 ብር ቢአከራይ ስሌቱ እንደሚከተለው ይሆናል፤

A. 7000 X 12 ወር = 84000 X 50% = 42000 ሲሆን ይህ ቁጥር በተ.ቁ. 3 ውስጥ ሲያርፍ በትይዩ

1
በ 20% ሲባዛ = 8400 ይመጣል፡፡ በመቀጠል በተቀናሽ ትይዩ ስንመለከት( 8400 – 3630 = 4770

ሲሆን (4770) ግብር ይባላል፡፡

B. 84000 X 2% = 1680 ብር የከተማ አገልግሎት ይባላል፡፡

C. 84000 X 10% = 8400 ለድርጅት የተከራዬ ክፍያ ይባል፡፡ በዚህ ምሳሌ መሰረት፡ -

 ቤቱን ለግለሰብ መኖሪያ ላከራዬ አከራይ A + B = ዓመታዊ ክፍያ(4770 + 1680 =

6450) የሚከፍል ሲሆን ለድርጅት ያከራዬ ከሆነ ግን A + B + C ( 4770 + 1680 +

8400 = 14850 ዓመታዊ ክፍያ ለመንግስት ይከፍላል ማለት ነው፡፡

 በዚህ ፎርሙላ መሰረት የአከራይ ተከራይ ስሌትን መስራት ይቻላል፡፡

ሰንጠረዥ ሐ. በንግድ ስራ ገቢ ላይ ተፈጻሚ የሚሆኑ ምጣኔዎች

በንግድ ስራ የሚገኝ ግብር የሚከፈልበት ገቢ በዓመት የግብር ምጣኔ

ከብር እስከ ብር
0 7200 0%
7201 19800 10%
19801 38400 15%
38401 63000 20%
63001 98000 25%
98001 130800 30%
ከ 130800 በላይ 35%

የንግድ ትርፍ ግብር አወሳሰን

1. ለምሳሌ ሸቀጥ የቀን ገቢ=600 ቢሆን የስራ ቀን 300 ቢሆን ግብርና ታክስ አሰላሉ

ግብር 600*300=180,000*14%=25,200*15%-1710

ግብር = 2070

ታክስ 600*300=180,000*2%=3600

ግብር + ታክስ = 2070+3600=5670 በአመት

2. ለምሳሌ ምግብ ቤት ቢሆን የቀን ገቢው 600 የስራ ቀን 300

2
ግብር=600*300=180,000*25%=45,000

45,000*20% - 3630=5370 ግብር


ታክስ= 600*300=180,000*2%=3600
ግብር+ታክስ= 5370+3600= 8970
3. ለምሳሌ ጸጉር ቤት ቢሆን የቀን ገቢ 600 የስራ ቀን 300
ግብር= 600*300=180,000*10%= 18,000*10% ግብር =1080
ታክስ= 600*300= 180,000*10%= 18,000
ግብር+ታክስ=1080+18,000=19080 የአመቱ

1. የንግድ ዘርፍ የተጣራ ትርፍ መቶ መተመኛ መጠን እና አማካይ የስራ ቀኖች

የስራ ቀናት 300 ሆኖ 10% ትርፍ መተመኛ የሚሰላባቸዉ ዘርፎች

 እህል፣ ጥራጥሬ፣ ቆጮ…  የመቃብር ሀዉልት ስራ


 የምግብ ዘይትና ፋጉሎ  አልጋ፣ ፍራሽ
 ቡና ንግድ  ከሰል ንግድ
 እንስሳትና የእንስሳት ተዋተጽዖ ንግድ  ሰጋቱራ ንግድ
 ዶሮ እና እንቁላል ንግድ  ጸጉር ማስተካከል
 የሰሌን ዘንባባ፣ ቆርቆሮ ዉጤቶች  የመኪና ወንበር ማደስ/መሸጥ
 ቆዳና ሌጦ  ጎሚስታ
 ካራሞሉ፣ ጆተኒ፣ ፑል ቤት  ልብስ ስፌት ንግድ
 ክር፣ ጨርቃጨርቆች እና የጨርቃ ጨርቅ ዉጤቶች  ቀለም መቀባት
ንግድ  ጌጠኛ መንገድ ስራ
 መሰታወት ስራ ንግድ  የባልትና ዉጤቶች

 የህጻናት እንክብካቤና ማቆያ፣ በሌላ በኩል፣ መደበኛና መዋለ ህጻናት 28%፣

 የግል መዋለህጻናት ብቻ ከሆነ 30%

 የጀበና ቡና ንግድ ብቻ  የጨዉ ንግድ


 አትክልት እና ፍራፍሬ ንግድ  ማር እና ቅቤ

2. የስራ ቀን 210 ቀን ሆኖ በ 10% ትርፍ መተመኛ የሚሰላ


 መጫንና ማዉረድ
3. 210 ቀን እና 13 ስሌት
 ልኩዋንዳ ንግድ
4. አመታዊ 300 ቀን እና 14% ስሌት

3
 ልዩ ልዩ የሸቀጣሸቀጥ፣ የምግብ ግሮሰሪ፣ ምግብ  የባህል እቃዎች ጌጣጌጥ (ስፌት፣ ሸክላ…)
ንጽህና አላቂ እቃ  ፋክስ እና ኢንተርኔት አገልግሎት
 የወጥ ቤት እቃ

5. አመታዊ 300 ቀን ስራ እና 16% ስሌት

 ዱቄት  አጣና ንግድ

6. አመታዊ 300 ቀን እና 18% ስሌት

 ማተሚያ ቤት  የጫማ ንግድ እድሳት


 የግንባታ ማእድናት(ድንጋይ፡ አሸዋ)

7. አመታዊ 300 ቀን እና 21% ስሌት

 የህክምና አገልግሎት(የግል ክሊኒክ)  የህ/መሳሪያ


 ልብስ ስፌትና ጥልፍ ማስተማር

8. አመታዊ 300 ቀን እና 22% ስሌት

 የኮምፒውተር ጽህፈት  ማመልከቻ መጻፍ


 ፎቶ ኮፒ አገልግሎት

9. አመታዊ 300 ቀን እና 25% ስሌት


 ሆቴል፡ ቡና ቤትና ቁርስ ቤት

መጠጥ፡ለስላሳና አልኮሆል

ሻይ፡ወተት፡ቡና፡ጭማቂ፤ ምግብ

10. አመታዊ 300 ቀን እና 26% ስሌት

 የመኝታ አገልግሎት  ፎቶ ግራፍ ማንሳት


 ቤንዚንና ጋዝ ማደል

የከተማ አገልግሎት

በደንብ ቁጥር 135/2008 ዓ.ም ላይ በተደነገገው መሠረት አመታዊ የንግድና የሙያ አገልግሎት

የአገልግሎት ክፍያ የክልሉ ከተሞች በደረጃ፣ ነጋዴዎች የሚከፍለበት ደረጃና የትልቁና የትንሹ የታሪፍ

ጣሪያ የማባዣ ስሌት ዝርዝር መወሠኛ

4
አባሪ አንድ

1. ለመሬት ይዞታ መጠን (20%)

1.1. እስከ 200 ሜ 2 (<200 ሜ 2) (2%)

1.2. ከ 201 - 300 ሜ 2 (4%)

1.3. ከ 301 - 400 ሜ 2 (6%)

1.4. ከ 401 - 500 ሜ 2 (8%)

1.5. ከ 501 - 600 ሜ 2 (10%)

1.6. ከ 601 - 700 ሜ 2 (12%)

1.7. ከ 701 - 800 ሜ 2 (14%)

1.8. ከ 801 - 900 ሜ 2 (16%)

1.9. ከ 901 - 1000 ሜ 2 (18%)

1.10. ከ 1000 ሜ 2 በሊይ (20%)

2. ለመሬት /ቦታ ዋጋ/ ዯረጃ (15%)

2.1. ለደረጃ 5 (3%)

2.2. ለደረጃ 4 (6%)

2.3. ለደረጃ 3 (9%)

2.4. ለደረጃ 2 (12%)

2.5. ለደረጃ 1 (15%)

3. ለአመታዊ ሸያጭ (30%)

3.1. ከ 5,000 በታች ነፃ

3.2. ከ 5,001 እስከ 10,000 2%

3.3. ከ 10,001 እስከ 50,000 4%

3.4. ከ 50,001 እስከ 100,000 6%

3.5. ከ 100,001 እስከ 150,000 8%

5
3.6. ከ 150,001 እስከ 200,000 10%

3.7. ከ 200,001 እስከ 250,000 12%

3.8. ከ 250,001 እስከ 300,000 14%

3.9. ከ 300,001 እስከ 350,000 16%

3.10. ከ 350,001 እስከ 400,000 18%

3.11. ከ 400,001 እስከ 600,000 20%

3.12. ከ 600,001 እስከ 1,500,000 22%

3.13. ከ 1,500,001 እስከ 2,000,000 24%

3.14. ከ 2,000,001 እስከ 3,000,000 27%

3.15. ከ 3,000,000 በሊይ 30%

4. የከተማ መንገድ አጠቃቀም (10%)

4.1. መኪና ለሌላቸው (0%)

4.2. ሞተር ብቻ የሚጠቀም (2%)

4.3. የቤት መኪና ብቻ የሚጠቀም (4%)

4.4. ከ 4 ኩንታል እስከ 29 ኩንታሌ የሚጭኑ መኪኖች (5%)

4.5. በተራ ቁጥር 4.2፣ 4.3 ና መ l ስተኛ መኪና /ከ 30-99 ኩንታሌ/ ሇሚጭኑ መኪኖች (7%)

4.6. ከባድ ጭነት ተሽከርካሪ ከነተሳቢው ለሚጠቀሙ (10%)

5. የመንገድ መብራት አጠቃቀም (10%)

5.1. የንግድ ድርጅት ለሌላቸው (0%)

5.2. በአንድ የንግድ ዘርፍ ብቻ 1 ቦታ ላይ ብቻ የንግድ ድርጅት ላላቸው (3%)

5.3. በአንድ የንግድ ዘርፍ ብቻ 2 ቦታ ላይ የንግድ ድርጅት ላላቸው (6%)

5.4. በአንድ የንግድ ዘርፍ ብቻ 3 ና ከዚያ በላይ የንግድ ድርጅት ላላቸው (10%)

6. የአካባቢ ተፅዕኖ (15%)

6.1. የአየርና የድምፅ ብክለት (3%)

6
6.1.1. ምንም ብክለት የሌለው መሆኑ የተረጋገጠ (0%)

6.1.2. የአየር ብክለት/መጥፎ ሽታና የድምፅ ብክለት መጠን ዝቅተኛ ከሆነ (1%)

6.1.3. የአየር ብክለቱ በጭስና ተዛማጅ ክስተቶች እንዱሁም በነዋሪው ላይ መጠነኛ የድምፅ

ሁከት ካለ (2%)

6.1.4. የአየር ብክለቱ ለጤና ጠንቅ በሆኑ ኬሚካልች /ንጥረ ነገሮች/ እና በጭስ እንዱሁም

በከፍተኛ የድምፅ መታወክ የሚከሰት ከሆነ (3%)

6.2. ለውሃ ብክለት (3%)

6.2.1. ብክለት የማያስከትል ከሆነ 0%

6.2.2. ለገበያ መደቦች (1%)

6.2.3. ለሆቴልችና መንግስታዊ ተቋማት /ዩኒቨርሲቲ፣ ማረሚያ ቤት፣ ሆስፒታሌ፣ ወዘተ/ (2%)

6.2.4. ለኢንደስትሪዎች /ፋብሪካዎች/ (3%)

6.3. ለአፈር ብክለት (2%)

6.3.1. የአፈር ብክለቱ የአፈር ለምነትን በማሳጣት ከተሞችን ለማስዋብ እንቅፋት ከሆነ (1%)

6.3.2. የአፈር ብክለቱ በተራ ቁጥር 6.3.1 የተጠቀሰውንና በጤና ሊይ ጠንቅ በሚያመጣ

መልኩ ከሆነ (2%)

6.4. ለትራፊክ መጨናነቅ (5%)

6.4.1. በውስጥ ለውስጥ መንገድ ላይ l ትራፊክ መጨናነቅ አስተዋጽኦ የሚያደርግ ከሆነ (4%)

6.4.2. በዋና መስመር ላይ ለትራፊክ መጨናነቅ አስተዋጽኦ የሚያደርግ ከሆነ (5%)

6.5. ለሌሎች ብክለቶች (2%)

You might also like