You are on page 1of 81

‚ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ University of Gondar

ጠዳ ካምፓስ Teda Campus


አገልግሎት አስተዳደማስተባበሪያ service administration coordinator
ጎንደር፣ ኢትዮጵያ Gondar, Ethiopia

ቁጥር፤-ጠዳ/አገ/አስ/03/05/-------ዓ.ም
ቀን-----/6/2015 ዓ.ም

ለጠዳ ግቢ ማኔጅንግ ዳይሬክተር


ጎንደር ዪንቨርስቲ

ጉዳዩ፡- ክፍያ እንዲፈጸምልን ስለመጠየቅ


የመብራት ክፍያ በግቢያችን መፈፀሙ ይታወቃል፡፡በቆላድባ ቁጥር አገ/መስ/ማእከል ጎርጎራ ግብርና ምርምር
ስለሚጠቀሙበት ስለሆነም የህዳር እና የታህሳስ ወር 2015 ዓ/ም ክፍያ እድንከፍል አገልግሎት ሰጭዉ
/መብራት ሃይል / በላከልን አገልግሎት ክፍያ ሰነድ መሰረት ለመብራት ክፍያ ጠቅላላ 3,824.68
(ሶስት ሺ ስምንት መቶ ሃያ አራት ብር) 68/100 ሳንቲም ስለሆነም ሂሳቡን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ኢኢዩ ቆላድባ ድስትሬክት 1000057234788 ገቢ እንዲሆን ንባቡን አያይዘን የላክን ስለሆነ ለፋይናስ
በጀት ማስተባበርያ አገናዝበው ክፍያውን እንዲፈጽሙ ንባቡን አያይዘን የላክን በመሆኑ ትዕዛዝ
እንዲሰጥልን እንጠይቃለን፡፡ በጠየቅነዉ መሰረት ክፍያዉም ተከፍሎል፡፡

//ከሠላምታ ጋር//

ግልባጭ//

ለአገልግሎት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

ለጠዳ ግቢ ግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ቢሮ

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 1


ጎንደር ዩኒቨርሲቲ University of Gondar
ጠዳ ካምፓስ Teda Campus
አገልግሎት አስተዳደማስተባበሪያ service administration coordinator
ጎንደር፣ ኢትዮጵያ Gondar, Ethiopia

ቁጥር፤-ጠዳ/አገ/አስ/03/05/-------ዓ.ም
ቀን 21/01/2016 ዓ.ም

ለጠዳ ግቢማኔጅንግ ዳሬክተር

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ፡-ክፍያ እንዲፈፀምልን መጠየቅን ይመለከታል፤

እንደሚታወቀው የውሃ ፍጆታ ክፍያ በግቢያችን መፈፀሙ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም በአገልግሎት ሰጭው ጠዳ ውሃ ቦርድ
በሰጡን አገልግሎት ክፍያ ሰነድ መሰረት የነሀሴ ወር 2015 ዓ.ም

የቆጣሪው ወር የአሁንደረ ያለፈ የፍጆ የገንዘብ መጠን የቆጣሪ ከቅጣት ጠቅላላድምር ም


ተ. ቁጥር ሰበትንባ ንባብ ታ ኪራይ
ቁ ብ ልዩነ ብር ሣ ብ ሣ ብ ሣ ብር ሣ
1 221091 የነሀሴ 34‚510 32‚530 1‚980 91‚040 0 75 0 0 0 91‚115 0

2 220335 የነሀሴ 1‚426 879 547 25‚197 0 75 0 0 0 25‚197 0


ጠቅላላ ድምር አንድ መቶ አስራ ስድስት ሺ ሶስት መቶ አስራ ሁለት ብር /ብቻ 116312 0
ስለዚህ ክፍያውን እንደንፈፅም የጠየቁን ስለሆነ ክፍያው በኢትዩጲያ ንግድ ባንክ በጎንደር ከተማ ውሃና ፍሳሽ
አገልግሎትጽ/ቤት ሂሳብ ቁጥር 1000018748952 YEGONDER KETMA WHA FESASH ገቢ እንድናደርግ በፃፉልን
መሠረት የተጠቀምንበትን የአገልግሎት ክፍያው እንዲፈፀም ለፋይናስና በጀት ማስተባበሪያ ትዕዛዝ እንዲሰጥልን
በትህትና እየጠየቅንክፍያዉን ከከፈሉ በሃላ የባንኩን ደረሰኝ እዲሰጡ በትህትና እንገል Ñ ለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

ግልባጭ//

 ለጠዳ ግቢ ግ/አ/ሳ/ኮሌጅ ዲን
 ለአገልግሎት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 2


ጉዳዩ፡- ክፍያ እንዲፈፀምልን መጠየቅን ይመለከታል

እንደሚታወቀዉ የዉሃ ፍጆታ በግቢያችን መፈፀሙ ይታወቃል ስለሆነም በአገልግሎት ሰጭዉ

ጠዳ ዉሃ ቦርድ በሰጡን አገልግሎትክፍያ መሰርት የጥቅምት ወር 2014 ዓ.ም

ጠቅላላ ድምር 36,559

ስለዚህ ክፍያዉን እንድንፈፅም የጠየቁን ስለሆነ ክፍያዉን በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በጎንደር ከተማ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት
ፅ/ቤት ሂሳብ ቁጥር 1000018748952 Yegonoder ketma wuha fesash ገቢ እንድናደርግ በፃፍነዉ መሰረት
የተጠቀምንበትን የአገልግሎ ትክፍያዉ እንዲፈፀም ለግዥና ንብረት ማስተባበሪያ ትዛዝ እንዲሰጥልን በትህትና እየጤየቅን
ክፍያ እንዲፈፀምልን የተጠየቅነበትን ደብዳቤ መላካችን እንገልፃለን፡፡

ግልባጭ//

ለጠዳ ግቢግ/አ/ሳ//ኮሌጅ ዲን ከሠላምታ ጋር

ለአገልግሎት አስተዳደ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 3


ተ.ቁ ስልክ ያሉበት ክፍል ድምር

1 0588129008 ምግብ/ቤት 16.52

2 0588129026 ተ/ክሊኒክ 16.52


3 0588119173 አገ/ዘስተዳደር 16.52
4 0588119172 ሪጅስትራል 16.52
5 0588995901 ፋይናስ/በጀት 16.52
6 0588128037 ማኔጅንግ 20.99
7 0588127665 ግዥ/ንብረት 16.52
8 0588116268 የፋካሊቲ/ጉዳዮች 16.52
9 0588119165 ዲን 105.26

10 0588119167 የተ/አገ/ዲን 16.52


11 0588119168 የሰዉ ሃብት 16.52
12 0588119166 ም/ዲን 20.82

የስልክ ድምር 295.86

13 74100045994 ኢንተርኔት 26,173.91


Vate 3,970.47
ድምር 30,440.24
14 977700089797 ኢንተርኔት 25,826.09
Vate 3,873.91

ድምር 29,700.00

ጠቅላላ የጥቅምት ወርሂሳብ 60,140.24

የቆ ተ. ወ ያ አ የ የገንዘ የቆ ከቅ ጠቅላ ም
ጣ ቁ ር ለ ሁ ፍ ብ ጠሪ ጣት ላድም ር
ሪ ፈ ን ጆ መጠን ኪራ ር መ
ዉ ተ.ቁ ስልክ ያሉበት ክፍል ዉ የ ታ ድምርይ ራ
ቁ ን ደ ል
ጥር ባ ረ ዩነ
ብ ሰ ት
1 0588129008 ምግብ ቤት በ 16.52
2 0588129026 ተ/ክሊኒክ ት 16.52
3 0588119173 አገ/አስተዳደር 16.52
ጎንደር ዩንቨርስቲ
4 0588119172 ስልክ ቁጥር 0588119173
ሪጅስትራል 16.52 Page 4

5 0588995901 ፋይናስ ኦፊሰር 16.52


6 0588128037 ማኔጅንግ 16.52
ን ብ ሣ ብ ሣ ብ ሣ ብ ሣ
ባ ር ር ር ር

22 1 ጥ 4, 5, 96 19 0 2 0 0 0 19 0
10 ቅ 0 0 0 ,8 0 0 0 0 0 ,8 0
91 ም 8 4 45 65
ት 8 8

22 2 ጥ 4 1, 80 16 0 2 0 0 0 16 0
03 ቅ 0 2 9 ,6 0 0 0 0 0 ,6 0
35 ት 7 1 74 94
6

ቀን 10/02/2014 ዓ.ም
ለጠዳ ግቢ ማኔጅ

ለአገ/አስተዳደር ማስተባበሪያ

ጎንደር ዩንቨርሲቲ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 5


ጉዳዩ፡- የጥገናሰራተኛ በተመለከተ

ከላይ በተጠቀሰዉ መሰረት የጥገና ሰራተኛ የሆኑት

1 አናጺ ክፍል

2 ግበኛ ግፍል

3 ብራታ ብረት

4 ቀለም ክፍል

እነዚህ ከ 1- 4 የተጠቀሱት የስራ ክፍሎችን በምየግቢዉ የግቢ ማስዋብ ስራወች ለምሳሌ እንደ ላድስኬፕ እና የተለያዩ ጌጣጌጥ
የመንገድ ስራወች የፕሮጀክት ስራ ነዉ በማለት በጀት ያለዉ ስራ ነዉ እያሉ እኛን የሚመለከተን የጥገና ስራ ብቻ ነዉ በማለት
ስራዉን አንሰራም ስላሉ የሚመለከተዉ ክፍል እንዲያዉቅልን ስንል እናመለክታለን ፡፡

ከሰላምታ ጋር

ግልባጭ

• ለጠዳ ግቢ ግ/አ/ሣ/ኮ/ዲን

• ለሰዉ ሀብት ልማት ማስተባበሪያ

• ለማኔጅንግ ዳይሬክተር

• ለጠዳ አረንጎዴ ግቢ ማስዋብ ኮምቴ ሰብሳቢ

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 6


ተ.ቁ ስልክ ድምር

1 0588119165 77.61
2 0588119166 16.52
3 0581400015 16.52
2 0581400001 16.52

5 0581400008 16.52

6 0581400002 16.52
7 0581400013 16.52

8 0581400003 16.52

9 0581400014 16.52

10 0581400004 16.52
11 0581400005 16.52

12 0581400016 16.52

13 0581400009 16.52
14 0581400007 16.52
15 0581400006 16.52
16 0581400011 16.52
17 0581400010 16.52
18 0581400017 16.52
19 0581400000 16.52
የጥር ወር ድምር 374.97
የታህሳስ ወር ድምር 412.71
ኢተርኔት Vat 56.25 ድምር
843.93
20 977700089797 50000.00
ጠቅላላ ድምር የጥርናየታህሳስ ወር 50‚843.93

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 7


ለግቢማኔጅዳይሬክተር
ጎንደር ዩኒቨርስቲ

ተ የቆጣሪዉ ወር ያለፈ አሁን የፍጆታ የገንዘብ የቆጣሪ ቅጣት ጠቅላላ ድምር ም


ቁ ቁጥር ንባብ የደረሰበ ልዩነት መጠን ኪራይ ር
ት ም
ንባብ
1 221091 ህዳር 5,048 6,268 1,220 25,305 00 20 00 00 00 25,325 00
2 2230335 ህዳር 1,216 1,637 421 8,526 00 20 00 00 00 8,546 00
ጠቅላላ ድምር ሰላሳ ሦስት ሽ ስምንት መቶ ሰባ አንድ ብር ብቻ 33,871

ስለዚህ ክፍያዉን እንድንፈፅም የጠየቁን ስለሆነ ክፍያዉን በኢትዮጺያንግድ ባንክ በጎንደር ከተማ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት
ፅ/ቤት ሂሳብ ቁጥር 1000018748952 yegondre yegonder ketma wha fesasah ገቢ እድናደርግ በፃፉልን መሰረት
የተጠቀምነበትን አገልግሎት ክፍያዉን እንድንፈፅም ለግዥና ንብረት ማስተባበሪያ ትእዛዝ እዲሰጥልን በትህትና እየጠየቅን
ክፍያ እንድንፈፅምየተጠየቅነበትን ደብዳቤ መላካችን እንገልፅ 㙀 ለን

ተ.ቁ
ስልክ ክሉበት ከፍል ድምር

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 8


1
72.51
0588119165 ዲን ቢሮ
2
0588119166 ም/ዲን 16.52
ድምር 89.03

Vat 13.35
ድምር 102.38

3
977700089797 ኢንተርኔት 21‚ 739.13
Vat 3 ‚260.87
ድምር 25‚ 000.00

ጠቅላላ የታህሳስ ወር ሂሳብ 25‚ 102.38

ቁጥርግ/አ/ሳ/ኮ/አገ/አስ/00082/2013 ቀን 28/05/2013 ዓ/ም ለጠዳ ግቢማኔጅገግ ዳይሬክተር

ጎንደር ዩኒቨርስቲ

ጉዳዩ፡-ክፍያ እንዲፈፀምልን መጠየቅን ይመለከታል

እንደሚታወቀው የውሃ ፍጆታ ክፍ በግቢያችን መፈፀም ይታወቃል ፡፡

ስለሆነም በአገልግሎት ሰጭው ጠዳ ውሃ ቦርድ በላከልን አገልግሎት ክፍያ ሰነድ መሰረት የጥር ወር 2013 ዓ.ም

ተ.ቁ የቆጣሪው ወር ያለፈው የአሁን የፍጆታ የገንዘብ መጠን የቆጣሪ ከቅጣት ጠቅላላድምር ምርመራ
ቁጥር ንባብ ንባብ ልዩነት ኪራይ
ብር ሣ ብር ሣ ብር ሣ ብር ሣ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 9


1 221091 ጥር 8434 10670 2236 46641 00 75 00 00 00 46716 00
2 220335 ጥር 1949 1949 00 00 00 75 00 00 75 00
ጠቅላላ ድምር /አርባ ስድስት ሺ ሰባት መቶ አስራ ስድስት ብር /ብቻ 46716 00
ስለዚህ ክፍያውን እንደንፈፅም የጠየቁን ስለሆነ ክፍያው በኢትዩጲያ ንግድ ባንክ በጎንደር ከተማ ውሃና ፍሳሽ
አገልግሎትጽ/ቤት ሂሳብ ቁጥር 1000018748952 YEGONDER KETMA WHA FESASH ገቢ እንድናደርግ በፃፉልን
መሠረት የተጠቀምንበትን የአገልግሎት ክፍያው እንዲፈፀም ለግዥና ንብረት ማስተባበሪያ ትዕዛዝ እንዲሰጥልን
በትህትና እየጠየቅን ክፍያ እንድንፈፅም የተጠየቅንበትን ደብዳቤ መላካችን እንገልፅለን፡፡

ከሠላምታ ጋ

ስ.ቀ ስልክ ያሉበት ክፍል ድምር


1 0588129008 ም/ቤት 12 .67
2 0588129026 ተ/ክልኒክ 12 .67

3 0588119173 አገ/አስተገዳደር 12 .67

4 0588119172 ሪጅስትራል 12 .67


5 0588995901 ፋይናሰ/ኦፊሰር 12 .67

6 0588128037 ማኔጅንግ 45 .30


7 0588127665 ግዥ/ንብረት 12 .67

8 0588116268 የፋካሊቲ ጉዳዮች 12 .67


9 0588119165 ዲን 111 .94
10 0588119167 የተ/አ/ዲን 12.67

11 0588119168 የሰዉ ሀብት 12.67


12 0588119166 ም/ዲን 16.52
የስልክ ድምር 287 .79
26 ,173.91
74100045994 ኢንተርኔት Vat 3,969
ድምር 30,430.97
25826.09
977700045994 ኢንተርኔት Vat 3873.91
ድምር 29700.00
ጠቅላላ የህዳርወር ሂሳብ 60 130.97

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 10


ጎንደር ዩኒቨርስቲ

ጉዳዩ፡- የኢንተርኔት ብሮድ ካስቲግ ክፍያን ይመለከታል

በርእሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረው በጠዳ ግቢ ኢንተርኔት ብሮድ ካስት መስመር የ 03/ሦስት/ መስመር
በየወሩ የአገልግሎት ክፍያ እየተከፈለ ይገኛል፡፡ በመሆኑም በግቢ ያለውን የብሮድ ካስት ብዛት ለማወቅ
ግቢ ካሉት የኤሲቲ ባለሙያዎች ብንጠይቅም ሊያውቁት ባለመቻላቸው ለአይሲቲ ዳይሬክቶሬት
በመደወል 02 /ሁለት/ ብቻ እንደሆነ በቃል የተነገረን በመሆኑ ግቢው የማይጠቀምበትን የአንድ
ኢንተርኔት የአገልግሎት ክፍያ የምንከፍልበት መስመር ያለበት ግቢ ተለይቶ በዛው እንዲከፈል
ለመሠረተ ልማት ማስተባበሪ መመሪያ እንዲሰጥልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

,
ተ.ቁ ስልክ ያሉበት ክፍል ድምር
1 0588119165 ዲን 65.63
2 0588119166 ም/ዲን 23.16
88.80
3 74100045994 ኢንተርኔት 26,173.91
3,939.41
ድምር 30,202.12
4 977700089797 እንተርኔት 25,826.09
Vat 3,837.91
ድምር 29,700.00

ጠቅላላ የጥር ወር ሂሳብ 59, 902 .12

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 11


ተ.ቁ ስልክ ያሉበት ክፍል ድምር

1 0588119165 ዲን 146.19
2 0588119166 ም/ዲን 37.29
183.48
3 74100045994 ኢነትኔት 26,173.91
vat 3,953.51
ድምር 3011.01
4 977700089797 ኢንትኔት 25,826.91
Vat 3,873.91
ድምር 29,700.00

ጠቅላላ የካቲት ወር ሂሳብ 60,011.01

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 12


ተ.ቁ ስልክ ያሉበት ክፍል ድምር

1 0588119165 ዲን
119.80
2 0588119166 ም/ዲን 19.75
139.56
3 74100045994 ኢነትኔት 26,173.91
vat 3,947.91
ድምር 30,260.49
4 977700089797 ኢንትኔት 21,739.13
Vat 3,260.87
ድምር 25,000.00

ጠቅላላ የመጋቢት ወር ሂሳብ 55,260.49

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 13


ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 14
ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 15
የ የቆጣሪ ወር ያለፈ አሁን የፍጆ የገንዘብ የቆጣሪ ቅጣት ጠቅላላ ድምር ምር
ተ. ቁጥር ንባብ የደረሰበት ታ መጠን ኪራይ መራ
ቁ ንባብ ልዩነት

1 221091 የካ 10,670 12,903 2,233 46,578 0 75 00 00 00 46,653 00


ቲት
2 220335 የካ 1949 1,949 0 00 75 00 00 00 75 00
ቲት

ጠቅላላ የየካቲት ሂሳብ 46,728

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 16


ቁጥርግ/አ/ሳ/ኮ/አገ/አስ/00064/2013 ቀን 23/04/2013 ዓ/ም

ለጠዳ ግቢ ውበት እና ፅዳት አሰተባባሪ

ጎንደር የኒቨርሲቲ

የግቢ ሠራተኞች ሳምንታዊ የስራ ፕሮግራም

የሚሰራበት ቀን የሚሰሠራበት ቦታ የስራው አይነት


ሰኞ - ላውንች አካባቢ - ሳር ማንሳት
26/04/2013 - ወደውሃ ታንከር የሚወስደውን - የተቆረጡትን እንጨቶች
2፡00-6፡00 (መንገድ) ማንሳት
9፡00-12፡00 - ማጨድ
- የዝናብ መጠን መለኪያ ያለበት
አካባቢ
ማክስኞ - በየተመደቡበት ምድብ - ውሃ ማጠጣት
27/04/2013 - የማረም
12፡00-4፡00 - የመገረዝ ስራ መስራት

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 17


9፡00-12፡00
ሮብ ዋናው በር፣ የታጨዱ አደይ አበባ እና ሳሮችን
28/04/2013 - ወደ ውሃ ሪዘርቨሩ አካባቢ በመሰብሰብ ማንሳት እና ማጨድ
2፡00-6፡00
9፡00-12፡00
አርብ - በየተመደቡበት ቦታ - ችግኞችን ማጠጣት
30/04/2013 - ፅዱ ማድረግ
12፡00-4፡00 - ፅዶችንግረዛ ማካሄድ
9፡00-12፡00
ከሠላምታ ጋር

ግልባጭ//

ለአትክልተኛ ተቆጣጣሪ

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ

ከፍተኛ

ከሠላምታ ጋር

ግልባጭ//

ለግቢ ውበት እና ፅዳት ተቆጣጣሪ

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 18


ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 19
ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 20
ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 21
ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 22
ቁጥርግ/አ/ሳ/ኮ/አገ/አስ/00058/2013 ቀን 20/04/2013 ዓ/ም

ለአገልግሎት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

ጎንደር ዩኒቨርስቲ

እንገላፃለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

ግላባጭ//

ለጠዳ ግቢ ማኔጅንግ ዳይሬክተር

ጎንደር ዩኒቨርሲ

ቁጥርግ/አ/ሳ/ኮ/አገ/አስ/00057/2013 ቀን 19/04/2013 ዓ/ም

ለአገልግሎት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

ጎንደር ዩኒቨርስቲ

ጉዳዩ፡- የኢንተርኔት ብሮድ ካስቲግ ክፍያን ይመለከታል

በርእሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረው በጠዳ ግቢ ኢንተርኔት ብሮድ ካስት መስመር የ 03/ሦስት/ መስመር
በየወሩ የአገልግሎት ክፍያ እየተከፈለ ይገኛል፡፡ በመሆኑም በግቢ ያለውን የብሮድ ካስት ብዛት ለማወቅ
ግቢ ካሉት የኤሲቲ ባለሙያዎች ብንጠይቅም ሊያውቁት ባለመቻላቸው ለአይሲቲ ዳይሬክቶሬት
በመደወል 02/ሁለት እንደሆነ በቃል የተነገረን በመሆኑ አንድ በተጨማሪ የአገልግሎት ክፍያ
የምንከፍልበት መስመር ያለበት ግቢ ተለይቶ በዛው እንዲከፈል ለመሠረተ ልማት ማስተባበሪ መመሪያ
እንዲሰጥልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 23


ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 24
ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 25
ዓ/ም

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 26


013
ስ /0 0 0 2 4 /2
ቁ ጥ ር ግ /አ /ሳ /ኮ /አ ገ /አ 13
2 /2 0
ቀ ን 1 8 /0


ለ ወ /ሮ ብር ቄ ገ ረመ
ነ ሽ ኝ
በላ ይ አ የ ል
ለ ወ /ሮ
ራ ው ጥ ገ ት
ለአ ቶ አ ብራ
ፁይ ገ ብሩ
አ ለም

አ ለቃ ስዩ ም አ ቡሀ
መ ቶ
ር ሲ ቲ ት ን ለ ከታ

ጎ ን ደ
ር ዩ ኒ ቨ ያ ይ መ
ን ቀ ቂ በፅ ሁ
ፍ መ ስጠ
የ ቃ ል ማ ስጠ ል ተ ኛ ን ዎ ት
ጉ ዳ ዩ ፡- ት ክ መ ሆ
ቢ ው በት ክፍ ል አ
ቦታ ዎ
ግ ቢ የ ግ ተ ደ ጋ ጋ ሚ የ ስራ
ስዎ
እ ር ፡፡ በጠ ዳ በ ቦ ታ ዎ ት በ ለፀል ን
ል እ ር ስዎ ከመ ደ ኛ የ ስራ
ተ ቆ ጣ ጣ ሪ የ ተ ገ
ወ ቃ በመ ሆ ኑ ም ው በት እ ና ፅ ዳት
ይ ታ ደ ብዳቤ ከግ ቢ በ መ ሆ ኑ ስ ራ ዎ ት ን
ለ መ ገ ኘት ዎ ን የ ሚ ጠ ቅ ስ ም እ ን ዲ ደር ስዎ ተ ፃፈ
አ በፅ ሁ
ይ ህ ን የ ቃ ል ማ ስጠ ን ቀ ቂ ያ
በመ ሆ ኑ እ ን ገ ል ፃ ለ ን ፡፡
በስ ራ ሰአ ት እ ን ዲ ገ ኙ
አ ክብረ ው

ከሠ ላ ም ታ ጋ ር

ግ ል ባ ጭ //
ፅ ዳት ተ ቆ ጣ ጣ ሪ
ለግ ቢ ው በት እ ኛ

ጎ ን ደር ዩ ኒ ቨር ሲ ቲ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 27


ቁጥርግ/አ/ሳ/ኮ/አገ/አስ/00040/2013 ቀን 11/03/2013 ዓ/ም

ለጠዳ ግቢማኔጅንግ ዳይሬክተር

ጎንደር ዩኒቨርስቲ
ጉዳዩ፡- ¾ የውሃ ትቦ ግዥ ስለመጠየቅ

በጠዳ ግቢ አገልግሎት ማስተባበሪያ ለግቢ ውበት እና ፅዳት ተቆጣጣሪ በግቢ የሚገኙትን አትክልቶች ለማጠጣት የውሃ
ትቦ ችግር ስላለብን ለኮስት ሴንተሩ ለተደራሽ ስራዎች ዕቃ መግዣ ከተፈቀደው ፒቲ ካሽ ብር ላይ ¾ ፕላስቲክየውሃ ትቦ
እንዲገዛላቸው የጠየቁ በመሆኑ ያለው የውሃ እጥረት እና የሰራተኛ ውስንነት ታይቶ ከተሰጠን ፒቲ ካሽ ላይ
እንዲገዛእንዲፈቀድልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 28


ቁጥርግ/አ/ሳ/ኮ/አገ/አስ/00039/2013 ቀን 11/03/2013 ዓ/ም

ለጠዳ ግቢማኔጅንግ ዳይሬክተር

ጎንደር ዩኒቨርስቲ

ጉዳዩ፣-ክፍያ እንዲፈፀምልን መጠየቅ ይመለከታል

እንደሚታወቀዉ የዉሀ ፍጆታ ክፍያ በግቢያችን መፈፀሙ ይታዎቃል፡፡

ስለሆነም በአገልግሎት ሰጭዉ ጠዳ ዉሃ ቦርድ በላከልን አገልግሎት ክፍያ ሰነድ መሰረት የጥቅምት ወር
2013 ዓ/ም በቆጣሪ ቁጥር 1 ያለፈ ንባብ 68061

የአሁን ንባብ 68062

ልዩነት 1 ሜ.ኩ ሂሳቡ 94.50/ዘጠና አርት 50/100 /

በቆጣሪ ቁጥር 2 ያለፈ ንባብ 25364

የአሁን ንባብ 25933

ልዩነት 569 ሜ.ኩ ሂሳብ 11,654.00 /አስራ አንድ ሺ ስድስት መቶ አምሳ አራት

ስለሆነ ጠቅላላ ብር 11,748.50 /አስራ አንድ ሺ ሰባት መቶ አርባ ስምንት ብር 50/100 ክፍያዉን
እንድንፈፅም የጠየቁን ስለሆነ ክፍያው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጎንደር ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት
ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 29
ጽ/ቤት ሂሳብ ቁጥር 1000018748952 YEGONDER KETMA WHA FESASH ገቢ እንድናደርግ በፃፉልን
መሠረት ክፍያው እንዲፈፀም ለግዥና ንብረት ማስተባበሪያ ትዕዛዝ እንዲሰጥልን በትህትና እየጠየቅን
ክፍያ የተጠየቀበትን ደብዳቤ አያይዘን መላካችን እንገልፃለን፡፡

ከሠላምታጋር

ግልባጭ//

ለጠዳግቢ ግ/አ/ሳ/ኮሌጅዲን

ለአገ/አስ/ዳይሬክቶሬት

ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ቁጥርግ/አ/ሳ/ኮ/አገ/አስ/00038/2013 ቀን 08/03/2013 ዓ/ም

የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ


የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በጠዳ ግቢ በግቢ ያለውን ለከብት መኖ የሚውል ሳር ለማሳጨድ በሙያው ልምድ ያለው ሠራተኞ መቅጠር
ይፈልጋል፡፡

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 30


ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 31
ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 32
ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 33
ቁጥር ግ/አ/ሳ/ኮ/አገ/አስ/00031/2013
ቀን 01/03/2013

ለአገልግሎት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት


ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
ጉዳዩ፡- የመብራት ክፍያን ይመለከታል
በጠዳ ግብርናና አካባቢ ሣይንስ ኮሌጅ ግቢ የተጠቀምንበትን የመብራት ፍጆታ ሂሳብ ክፍያ በየወሩ መፈፀም
እንዳለበት ይታወቃል፡፡በመሆኑም በተደጋጋሚ አዘዞ በመመላለስ እንዲሁም ስልክ በመደወል ቢሉን እንዲሰጡን
ብንጠይቅም ቆጣሪያችሁ ችግር ስላለበት በሚል ለረዥም ጊዜ ክፍያ ያልተፈፀመ በመሆኑ በእናንተ በኩል ተጠይቆ
መፍትሄ እንዲሰጥበት እንጠይቃለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

ግልባጭ//
ለጠዳ ግቢ ግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 34


ለጠዳ ግቢ ማኔጂንግ ዳይሬክተር
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 35


ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 36
ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 37
ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 38
ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 39
ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 40
ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 41
ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 42
ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 43
ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 44
ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 45
ቁጥርግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/09/2013
ቀን 20/01/2013 ዓ.ም

ለጠዳ/ግቢ/ፋይናንስናበጀትአስ/ማስተባበሪያ

ጎን/ዩኒቨርስቲ

ጉዳዩ፣የመስከረምወር 2013 ዓ.ምደመወዝእንዲሰራልን


ስለመጠየቅ፡

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 46


በግብርናናአካባቢሳይንስኮሌጅበአገልግሎትአስተዳደርስርበስራላይያሉቋሚሠራተኞችበስራክፍሉተረጋግጦበቀረበውየ

ሠውሀይልዝርዝርበመለየትየላክንሲሆንየነሀሴወር 2013 ዓ/ም ደመወዝእንዲሰራልንስንልበትህትናእንጠይቃለን፡፡

ከሠላምታጋር

ግልባጭ//

ለጠዳግቢሰ/ሀ/ስራአመራርማስተባባሪያ
ጎንደርዩኒቨርስቲ፣

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 47


ቁጥር ግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 0009/2013
ቀን 19/01/2013 ዓ.ም
ለአገልግሎትአስ/ዳይሬክቶሬትዳይሬክተር
ጎንደርዩኒቨርሲቲ
ጉዳዩ፡-የሰራተኛቅጥርንስለመጠየቅ
በጠዳግቢአገልግሎትአስተዳደርማስተባበሪያያልተማሉሰራተኞችእንዲቀጠሩልንእንጠይቃለን፡፡
ተ.ቁ የስራመደቡስም የተመደበ የሚያስፈልግባለሙ ብዛት ምርመራ

1 የጉልበትሰራተኛወንድ 02 05 ሁለቱምበህመምምክንያትያልተገኙ
2 የብረታብረትቴክኒሻን 02 ረ/ብረታብረት 02
3 ኤሌክትሪሻን 02 03 አቶመሰንበትተሸለበትውስትየተወሰዱበእሳቸውደረጃትካቸውእንዲመደ
ብልን
4 ረ/ኤሌትሪሻን 03 -
5 ውሃሰራተኛ 05 -
6 ረ/ውሃሰራተኛ 05 -
7 እንጨትስራቴክኒሻን 02 - አቶቴወድሮስዘመነአስማማውሌላግቢየተመደቡበመሆናቸውትካቸውእን
ዲሰጠን
8 ረ/እንጨትስራቴክኒሻን 02 -
9 ግንበኛ 05 ረ/ግንበኛ 05
11 ቀለምቀቢ 02 -
12 ረ/ቀለምቀቢ 02 -
13 አናፂ 02 አናፂ 01 አስማረአለሙፈንታያልተገኙ
14 ረ/አናፂ 02 02
15 ፍሳሽመስመርጥገናሠራተኛ 03 ረ/ፍሳሽሠራተኛ 03
16 ፅዳትሰራተኛ 26 ፅዳትሠራተኛ 24 ከተመደቡትውስጥያልተገኙ
1.ሰብለወርቅ አየሁደስታ
2.አልማዝ
ምህረትተመኘሌላግቢየተመደቡበመሆኑትካቸውእንዲመደብልን
17 አትክልተኛ 12 አትክልተኛ 28
18 ግቢውበትእናፅዳትአስተባባሪደረጃ - ግቢውበትእናፅዳትአ 01 በጂኤጂውያልተመደበበመሆኑ
11 ስተባባሪደረጃ 11
ከሠላምታጋር

ግልባጭ//

ለማኔጅንግዳይሬክተር
ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 48


ቁጥር ግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 0008/2013
ቀን 18/01/2013 ዓ.ም

ለአገልግሎትአስተዳደርዳይሬክቶሬት
ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ፡-የ 1 ኛ ሩብዓመትሪፖርትንይመለከታል

በጠዳግቢአገልግሎትአስተዳደርማስተባበሪያ በ 2013 ዓ/ም ከሐምሌእስከ መስከረም 18


የተከናወኑስራዎችበሪፖርትእናበፎቶግራፍበፎቶግራፍበታገዘመረጃየላክንመሆኑንእንገልፃለን፡፡

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 49


ከሠላምታጋር

ግልባጭ// ለጠዳግቢማኔጂንግዳይሬክተር

ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 50


ቁጥር ግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 0007/2013
ቀን 18/01/2013 ዓ.ም

ለአገልግሎትአስተዳደርዳይሬክቶሬት
ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ፡- ጀኔረተርሰርቪስንይመለከታል
በጠዳግቢአገልግሎትአስተዳደርማስተባበሪአንድየሚሰራጀኔረተርመኖሩይታወቃል፡፡
በመሆኑንጀኔረተሩስላበራሰርቪስእንዲደረግእያልንየሚያስፈልጉትንግብአቶችየዘርዘረንሲሆንበርስዎበኩልተማሪከመግባቱበፊትመፍትሔእን
ዲሰጥእንጠይቃለን፡፡
1. 40 ቁጥርየሞተርዘይትበሊትር 220
2. ዲፕራተርበቁጥር 01
3. የዘይትፊልትሮ perking 1702 /4324909 / በቁጥር 03
4. የነዳጅፊልትሮ perking 1611 c1 /4759205/ ቁጥሩየሆነበቁጥር 01
5. የራዳተርኩላትበሊትር 125

ከሠላምታጋር

ግልባጭ//
ለጠዳግቢማኔጅንግዳይሬክተር
ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 51


ቁጥር ግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 0006/2013
ቀን 15/01/2013 ዓ.ም

ለአገልግሎትአስተዳደርዳይሬክቶሬት
ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ፡-የመገልገያእቃዎችንስለመጠየቅ

ለጠዳግቢአገልግሎትአስተዳደርለግቢውበትለስራመጠቀሚየሚሆኑማቴሪያሎችከዚህበፊትሲሰራባቸውቆየትየማይሰሩእናበጣምያረጁእንዲሁምቁጥራቸ
ውአነስተኛበመሆኑስራለመስራትየተቸገርንበመሆኑከዚህበታችተዘረዘሩትመገልገያእቃዎችበእናንተበኩልእንዲሰጡንበትህትናእንጠይቃለን፡፡

1. አካፋበቁጥር 30
2. ዶማ ›› 15
3. የአትክልትመቀስ ›› 05

ከሠላምታጋር

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 52


ቁጥር ግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 0005/2013
ቀን 14/01/2013 ዓ.ም

ለጠዳግቢየሰውሀብትማስተባበሪያ
ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ፡-የአመትእረፍትፕሮግራምስለማሳወቅ

በጠዳግቢአገልግሎትአስተዳደርማስተባበሪያስርያሉሰራተኞች የ 2011 ዓ/ም


እረፍትየሚወስዱበትወቅትእንድናሳውቅበታዘዝነውመሠረትየሰራተኞችንፍልጎትእናስራንተኮርበሆነየተሰራውንየእረፍትመውሰጃፕሮግራምበዚህሸኝደብ
ዳቤየላክንመሆኑንእንገልፃለን፡፡

ከሠላምታጋር

ለጠዳግቢግዥናንብረትማስተባበሪያ
ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 53


ጉዳዩ፡-ባነርእንዲሰራልንስለመጠየቅ
ተማሪዎችንለመቀበልበዝግጅትላይየምንገኝበመሆኑበቅድመዝግጅትወቅትየሚከናወኑስራዎችንለይተንእየሰራንያለንመሆኑይታወቃል፡፡
በመሆኑምለጠዳግብርናናአካባቢሳይንስኮሌጅአገልግሎትየሚውልባነርእንዲሰራልን
ተ.ቁ የባነሩአይነት መለኪያ ብዛት
1 መግቢያበሩላይየሚለጠፍ 163 ሴ* 6 ሜትር በቁጥር
2 የቢሮሙሉስምእናሀላፊነት 40 ሴ* 60 ሴ በቁጥር

3 የቢሮቁጥር 20 ሴ*60 ሴ በቁጥር

4 ለችግኞችቦታየሚለጠፍ 40*60 ሴ በቁጥር

5 ለሶስትአዳራሾችቁጥር 20 ሴ*60 ሴ በቁጥር

የሆኑባነሮችእንዲሰሩልንስለፈለግንበእናንተበኩልህትመቱእንዲሰራእንጠይቃለን፡፡

ከሠላምታጋር

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 54


ቁጥር ግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 0003/2013
ቀን 11/01/2013 ዓ.ም

ለአገልግሎትአስተዳደርዳይሬክቶሬት
ጎንደርዩኒቨርሲቲ
ጉዳዩ፡- የሰራተኛማዘዋወርንይመለከታል
በጎርጎራምርምርጣቢያሲሰሩየቆዮትአቶበላይነህአበጀየተባሉትበዩቨርሲቲያንበተካሄደውየስራምዘናናደረጃአወሳሰን (JEG)
ድልድልበቴዎድሮስግቢአትክልተኛሁነውየተመደቡመሆኑይታወቃል፡፡

በመሆኑምየጎርጎራምርምርጣቢያሰራተኛያልተመደበለትእናክፍትበመሆኑስራውንምእንደአስተባባሪምሁነውየሚሰሩበመሆናቸውበእሳቸው
ምትክጠዳግቢከተመደቡትአትክልተኞችውስጥአንድሰውልከንእሳቸውበቦታውሲሰሩእንዲቆዩበቃልበተነጋገርነውመሠረት ወ/ሮ
ብርቄገረመውእንድንልክበርስዎበኩልውሳኔእንዲሰጠንእናለደመወዝአከፋፈልአመችእንዲሆንህጋዊዝውውርእንዲፈፀምልንእንጠይቃለን፡፡

ከሠላምታጋር

ግልባጭ//

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 55


ለጠዳግቢ ግ/አ/ሳ/ኮሌጅዲን

ለጠዳግቢማኔጂንግዳይሬክተር

ለግቢውበትእናፅዳትተቆጣጣሪ
ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 56


ቁጥር ግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 0002/2013
ቀን 11/01/2013 ዓ.ም

ለጠዳግቢማኔጅንግዳይሬክተር

ጎን/ዩኒቨርስቲ፣

ጉዳዩ፣ ክፍያእንዲፈፀምልንመጠየቅንይመለከታል

እንደሚታወቀዉየዉሀክፍያበተጠየቅነውፍጆታክፍያስንፈፅምየቆየንመሆኑይታዎቃል፡፡

ስለሆነምበአገልግሎትሰጭዉጠዳዉሃቦርድበላከልንአገልግሎትክፍያሰነድመሰረትየነሀሴወር 2012 ዓ.ምብር


12,898.50 /አስራሁለት ሺ ስምንትመቶዘጠናስምንትብር 50/100/
ክፍያዉንእንድንፈጽምየጠየቁንስለሆነክፍያውበኢትዮጵያንግድባንክበጎንደርከተማውሃናፍሳሽአገልግሎት
ጽ/ቤትሂሳብቁጥር 1000018748952
ገቢእንድናደርግበፃፉልንመሠረትክፍያውእንዲፈፀምለግዥናንብረትማስተባበሪያትዛዝእንዲሰጥልንበትህትናእየጠየቅንቢ
ሉንአያይዘንየላክንመሆኑንእንገልፃለን፡፡

// ከሠላምታጋር //

ግልባጭ፡-

 ለጠዳግቢ ግ/አ/ሳ/ኮሌጅዲን
 ለአገ/አስ/ዳይሬክቶሬትዳይሬክተር

ጎንደርዩኒቨርስቲ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 57


ቁጥር ግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 1359/2012
ቀን 29/12/2012 ዓ.ም
ለአገልግሎትአስ/ዳይሬክቶሬትዳይሬክተር
ጎንደርዩኒቨርሲቲ
ጉዳዩ፡-የሰራተኛቅጥርንስለመጠየቅ
በጠዳግቢአገልግሎትአስተዳደርማስተባበሪያያልተማሉሰራተኞችእንዲቀጠሩልንእንጠይቃለን፡፡
ተ.ቁ የስራመደቡስም የተመደ የሚያስፈልግባለሙ ብዛት ምርመራ
በ ያ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 58


1 የጉልበትሰራተኛወንድ 02 04 በህመምምክንያትያልተገኙ
2 የብረታብረትቴክኒሻን 02 ረ/ብረታብረት 02
3 ኤሌክትሪሻን 02 03 አቶመሰንበትተሸለበትውስትየተወሰደ
4 ረ/ኤሌትሪሻን 03 -
5 ውሃሰራተኛ 05 -
6 ረ/ውሃሰራተኛ 05 -
7 እንጨትስራቴክኒሻን 02 - አቶቴወድሮስዘመነአስማማውያልተገኙ
8 ረ/እንጨትስራቴክኒሻን 02 -
9 ግንበኛ 05 -
10 ረ/ግንበኛ - 10
11 ቀለምቀቢ 02 -
12 ረ/ቀለምቀቢ 02 -
13 አናፂ 02 አናፂ 01 አስማረአለሙፈንታያልተገኙ
14 ረ/አናፂ 02 02
15 ፍሳሽመስመርጥገናሠራተኛ 03 ረ/ፍሳሽሠራተኛ 03
16 ፅዳትሰራተኛ 26 ፅዳትሠራተኛ 24 ከተመደቡትውስጥያልተገኙ
1.ሰብለወርቅ አየሁደስታ
2.አልማዝ ምህረትተመኘ
17 አትክልተኛ 14 አትክልተኛ 16
18 ግቢውበትእናፅዳትአስተባባሪደረ - ግቢውበትእናፅዳትአስ 01
ጃ 11 ተባባሪደረጃ 11

ቁጥር ግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 1352/2012


ቀን 29/12/2012 ዓ.ም
ለጠዳግቢማኔጅንግዳይሬክተር
ጎንደርዩኒቨርሲቲ
ጉዳዩ፡-ስልጠናየሚወስዱሰራተኞችንስለማሳወቅ
በጠዳግቢአገልግሎትአስተዳደርየተመደቡባለሙያዎችንለማብቃትስልጠናማሰፈለጉውቆየሰልጣኞችንስምዝርዝርእናየስልክቁጥርእንድናሳ
ውቅበታዘዝነውመሠረትዝርዝራቸውንየላክንመሆኑንእንገልፃለን፡፡

ተ.ቁ የሰልጣኝስም የመጡበትግቢ ሙያ አድራሻ( ስልክቁጥር)


1 ሚሊየንአዳነባየ ጠዳ ብረታብረትቴክኒሻን 0918732916
2 ፈረደአሰፋፈለቀ ጠዳ ብረታብረትቴክኒሻን 0913902581
3 አገኘሁካሳሁንበለጠ ›› ግንበኛ 0918236767
4 አላምረውተሸመእረታ ›› ›› 0918260969
5 ማናስብዘውዱዳምጤ ›› ›› 0918148962
6 ጥጋቡሰማኸኝአንባው ›› ›› 0918035412
7 ጣቢያነሽፈለቀአለባቸው ›› ኤሌትሪሻን 0918593706

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 59


8 አግማስዘሪሁን ገ/መስቀል ›› ›› 093272717
9 ስንዱረዳዋሴ ›› ›› 0927608332
10 ዘዋሉመጋቢያውአዱኛ ›› ውሃቧንቧ 0918515279
11 አዝመራውአዱኛፈሩ ›› ›› 0918198577
12 ደጀንተሸመታከለ ›› ›› 0913879581
13 እያያውታጀበተረጨ ›› ›› 0927938854
14 ጥላሁንወርቁይሌ ›› ›› 0928504111
15 ሀብታሙልሳን ›› ጀኔረተርኦፕሬተር 0932762549
16 ሲሳይመልኬ ›› ›› 0918276755

ከሠላምታጋር

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 60


ቁጥር ግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 1352/2012
ቀን 18/12/2012 ዓ.ም
ለጠዳግቢየሰውሀብትማስተባበሪያ
ጎንደርዩኒቨርሲቲ
ጉዳዩ፡- ስራላይያልተገኙሰራተኞችንይመለከታል
ስማቸውከዚህበታችየተዘረዘረበጠዳግቢአገልግሎትአስተዳደርበአዲሱአደረጃጃትየተመደቡሰራተኞችበስራቦታቸውያልተገኙበመሆኑበክፍላ
ችሁበኩልአስፈላጊውእርምጃእንዲወሰድእንጠይቃለን፡፡
1. አልማዝምህረትታመነፅዳት
2. ሰብለወርቅአየሁደስታፅዳት
3. ፋሲካደሳለኝሙላቱፅዳት
4. ታድላመንግስቴበየነፅዳት
5. በላይነሽፈንታአወቀፅዳት
6. መሰረትመስፍንከበደተላላኪ
7. አስማረአለማየሁፈንታአናፂ
8. ቴወድሮስዘመነአስማማውእንጨትስራቴክኒሻን
9. ኤፍሬምሰንደቄተስፋየጉልበትሰራተኛ
10. ጠብቃቸውአለሙክንዱጉልበትሰራተኛ

ከሠላምታጋር

ግልባጭ//
ለጠዳግቢማኔጅንግዳይሬክተር
ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 61


ቁጥር ግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 1350/2012
ቀን 14/12/2012 ዓ.ም
ለጠዳግቢየሰውሀብትማስተባበሪያ
ጎንደርዩኒቨርሲቲ
ጉዳዩ፡-የሞባይልካርድየሚወስዱሰራተኞችንመለከታል
በጠዳግቢአገልግሎትአስተዳደርማስተባባሪያየሞባይልካርስእንደስራባህሪያቸውየሚፈቀድላቸውሰራተኞች፡-
1. የሺቱታደሰጠቅላላአገልግሎትኃላፊ
2. ምትኩአለምነህእንጨትእናብረታብረትአስተባባሪ
3. እየሩስዳኘውየጥገንፎርማን
4. አያናውፍትጉጥገናአስተባባሪ
5. አዝመራተገኘግቢውበትእናፅዳትተቆጣጣሪ
6. አስናቁጡርየፅዳትሠራተኛተቆጣጣሪ
7. ውባየባዘዘውአትክልተኛተቆጣጣሪ
8. ዘመነአድኖፅዳትሠራተኛተቆጣጣሪሲሆኑበስራላይመሆናቸውንእንገልፃለን፡፡

ከሠላምታጋር

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 62


ቁጥርግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 1349/2012
ቀን 11/12/2012 ዓ.ም
ለጠዳግቢየሰውሀብትማስተባበሪያ
ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ፡-የአመትእረፍትፕሮግራምስለማሳወቅ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 63


በጠዳግቢአገልግሎትአስተዳደርማስተባበሪያስርያሉሰራተኞች የ 2011 ዓ/ም
እረፍትየሚወስዱበትወቅትእንድናሳውቅበታዘዝነውመሠረትየሰራተኞችንፍልጎትእናስራንተኮርበሆነየተሰራውንየእረፍትመውሰጃፕሮግራምበዚህሸኝደብ
ዳቤየላክንመሆኑንእንገልፃለን፡፡

ከሠላምታጋር

ቁጥርግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 1348/2012

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 64


ቀን 11/12/2012 ዓ.ም
ለአገልግሎትአስተዳደርዳይሬክቶሬትዳይሬክተር
ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ፡- የክረምትጥገናዕቃዎችእጥረትይመለከታል

በጠዳግቢአገ/አስ/ ማስተባበሪያመማርማስተማሩንስራውጤታማለማድረግየክረምትጥገናበግቢውእየተከናወነመሆኑይታወቃል፡፡
በመሆኑምጥገናውንለማከናወንየጥገናዕቃዎችእጥረትየገጠመንበመሆኑዳይሬክቶሬቱይህንችግርተገንዝቦአስቸካይመፍትሄእንዲሰጠንእየጠየቅን

ተ.ቁ የዕቃውአይነት መለኪያ ብዛት ምርመራ


1 ሲንግልፍሎረሰንትሆልደር በቁጥር 50
2 ደብል ማ/ማጥፊያ ›› 40
3 ፋውሴት ½ ኢንች ›› 100
4 ፋውሴት ¾ ኢንች ›› 50
5 የውሃሶኬት ½ ›› 50
6 የውሃሶኬት ¾ ›› 50
7 ፍሎረሰንትአንፖልረዥሙ ›› 100
8 ማገር ›› 250
9 ቋሚ ›› 200
10 ወራጅ ›› 250
11 ሞራሌ 7x5 ›› 50
12 ቀለም 117 ቁጥር በጋሎን 80
13 105 ›› ›› 70
14 161 ›› 30
15 130 ›› 20
16 115 ›› 15
17 142 ›› 15
18 የውሃቀለምነጭ ›› 50
የዘይትቀለምነጭ ›› 40
ድሪልማኬታ ›› 02
የመስተዋትመቁረጫ በቁጥር 02
መስተዋት 4 ሚሊ በካሬ 60
ብረትአርኤችኤስ 40*60 በቁጥር 20
ብረትአርኤችኤስ 40*40 ›› 15
ኳድራቶብረትባለ 20 ›› 15
ካድራቶባለ 30 ›› 15
ኤልቲዜድ ›› 40
አንግልብረትባለ 30 ›› 20
ላሜራባለ 9 በቁጥር 20
ሲሚንቶ በኩንታል 200
ሞራሌ 7*5 በቁጥር 50
ሞራሌ 4*5 ›› 30
ተንቀሳቃሽየመበየጅማሸን ›› 01
ኤሌትሮድ 2.5 ፓኬት 04
ሲሊንደርቁልፍ በቁጥር 200
የበርማጠፊያ ›› 60

በዕቃእጥረትምክንያትጥገናውንማካሄድስላልቻልንአስቸካይግዥተፈፅሞእንዲሰጠንእንጠይቃለን፡፡
ከሠላምታጋር

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 65


ግልባጭ//

ለጠዳግቢማኔጂንግዳይሬክተር
ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 66


ቁጥርግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 1347 /2012
ቀን 06/12/2012 ዓ.ም

ለጠዳግቢግዥ/ንብ/አስተዳደርማስተባበሪ
ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ፡-የሚሰራፕሪንተርንይመለከታል
በጠዳግቢአገ/አስተዳደርማስተባበሪያየሚገኑፕሪንተሮችእንድናሳውቅበታዘዝነውመሰረት
በክፍሉያሉየሚሰሩፕሪንተሮችንየላክንመሆኑንእንገልፃለን፡፡
ተ.ቁ የስራክፍሉስያሜ የፕሪንተርቀለም ስራላይያለውየሚያስፈልገውቀለምአይነት ምርመራ
1 ጠዳግቢአገ/አሰተዳደር HP Laser jet 4014 የሚሰራ
4014
2 ጠዳግቢአገ/አሰተዳደር Brather5450 5450 የሚሰራ

ከሠላምታጋር

ቁጥርግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 1348 /2012


ቀን 06/12/2012 ዓ.ም

ለጠዳግቢግዥ/ንብ/አስተዳደርማስተባበሪ
ጎንደርዩኒቨርሲቲ
ጉዳዩ፡- የግዥፍላጎትንማሳወቅንይመለከታል
የግዥፍላጎትዕቅድንእንድናሳውቅበደብዳቤቁጥር ጠ/ግ/ግ/ን/አስ/ኮ.ሰ/11 1213 በቀንሀምሌ 1 /2012 በተጤቅነውመሰረት

ተ.ቁ የዕቃውአይነት መለኪያ ብዛት ምርመራ


1 እስክርቢቶሰማያዊ ፓኬት 30
2 እስክርቢቶጥቁር ›› 15
3 እስክርቢቶቀይ ›› 15
4 እርሳስ በቁጥር 30
5 ስቴፕለርሽቦመካከለኛ ፓኬት 20
6

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 67


ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 68
ቁጥርግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 1337 /2012
ቀን 14/11/2012 ዓ.ም
ለአገልግሎትአስተዳደርዳይሬክቶሬትዳይሬክተር

ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ፡- የተመደቡሰራተኞችንይመለከታል

በጠዳግቢአገልግሎትማስተባበሪያየተመደቡባለሙያዎችቁጥራቸውያልተሟላእናለሙያውአዲስየሆኑበመሆናቸውየጥገናውንስራተደራሽለ
ማድረግከፍተኛችግርየገጠመንበመሆኑነባርባለሙያዎችአልተመደቡልንም

1. አገኘሁካሳሁንበለጠወ ግንበኛደረጃ 8
2. አላምረውተሸመእረታወ ግንበኛደረጃ 8
3. ማናስብዘውዱዳምጤሴ ግንበኛደረጃ 8
4. ጥጋቡሰማኸኝአንባውወ ግንበኛደረጃ 8
5. ይመኝፀጋንጉሴሴ ግንበኛደረጃ 8 የወሊድእረፍትላይያሉ
ሲሆኑሁሉምየግንበኛስራልምድየሌላቸውእንዲሁም
ረ/ግንበኛያልተመደበልንበመሆኑከሌላግቢልምድያላቸውግንበኞችበብዛትካሉበትጋርተዋህዶእንደገናምደባውቢታይ፡-
1. አቶመሰንበትተሻለበደረጃ 10
የተመደቡኤሌክትሪሻንበጊዜያዊነትወደማዕከልየመጡሲሆንበዛውደረጃልምድያለውቢመደብልንካልሆነወደቦታቸውእንዲመ
ለሱልን
2. ዳታኢንኮደርሰራተኛያልተመደበበመሆኑእንዲመደብልንበአክብሮትእንጠይቃለን፡፡

ከሠላምታጋር

ግልባጭ//

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 69


ለጠዳግቢማኔጅንግዳይሬክተር
ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ቁጥርግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 1338 /2012


ቀን 14/11/2012 ዓ.ም

ለእንጨትናብረታብረትአስተባባሪ

ለጥገናፎርማን

ለግቢውበትተቆጣጣሪ

ለፅዳትሠራተኛተቆጣጣሪ

ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ፡- በሀምሌእናነሀሴወርሚከናወኑስራዎችንይመለከታል

በሀምሌእናነሀሴወርመከናወንሚገባቸውንቸክሊስቶችበማኔጅንግዳይሬክተርበኩልየደረሰንሲሆንክፍላችንምይህኑኑቸክሊስትተፈፃሚእንዲ
ሆንበዚህሸኝደብዳቤየላክንመሆኑንእንገልፃለን፡፡

ከሠላምታጋር

ግልባጭ//

ለጠዳግቢማኔጅንግዳይሬክተር

ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 70


ለቴወድሮስግቢማኔጂንግዳይሬክቶሬት

ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ፡- ባለሙያመላክንይመለከታል

አፄቴወድሮስግቢተቃጠለውህንፃጥገናየሚሰሩሁለትባለሙያዎችእንድንልክበታዘዘውመሠረት

1.እንዳልካቸውሰማኝአናፂ

2.አላምረው ተሸመእረታግንበኛ

የላክንመሆኑታውቆአስፈላጊውንስራበእናንተበኩልእንዲሰራእንጠይቃለን፡፡

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 71


ከሰላምታጋር

ቁጥርግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 1324 /2012


ቀን 19/10/2012 ዓ.ም

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 72


ለጠዳግቢማኔጂንግዳይሬክቶሬት

ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ፡-ውሎአበልእንደከፈላቸውስለመጠየቅ

የጠዳግቢአገልግሎትአስተዳድርየህንፃናብረታብረትአስተባባሪየሆኑትአቶምትኩአለምነውለመስክስራወደዳባትምርምርጣቢያየሄዱበትየው
ሎአበልእንዲከፈላቸውእንጠይቃለን፡፡

ከሠላምታጋር

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 73


ቁጥርግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 1323 /2012
ቀን 19/10/2012 ዓ.ም
ለጠዳግቢማኔጂንግዳይሬክቶሬት

ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ፡- የህንፃጥገናዕቃዎችስርጭትንይመለከታል
ለጠዳግቢህንፃናጥገናስራአገልግሎትየሚውልየተለያዩእቃዎችስርጭትበዳይሬክቶሬቱተሰርቶየደረሰንመሆኑይታወቃል፡፡
ይንምስርጭትበየክፍሉበሞዴል 20
የተመዘገበውንዝርዝርየያዘሞዴልበዚህሸኝደብዳቤአያይዘንእየላክንንብረቶቹበወቅቱወጭእንዲሆኑለግቢውግዥናንብረትማስተባበሪመመሪ
ያእንዲሰጥበትእየጠየቅንወጭበሚደረግበትቀንለሙያእገዛየሚረዱባለሙያዎችየምንልክመሆኑንበአክብሮትእንገልፃለን፡፡

ከሠላምታጋር

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 74


ቁጥርግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 1323 /2012
ቀን 19/10/2012 ዓ.ም
ለጠዳግቢማኔጂንግዳይሬክቶሬት

ጎንደርዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ ፡-ችግኝአቅርቦትንይመለከታል

በጠዳግቢበያዝነው 2012
በጀትአመትበተመረጡቦታዎችችግኝመትከያጉድጓድተቆፍሮየተዘጋጀበመሆኑከዚህበታችየዘረዘርናቸውንየችግኝአይነትናመጠንከሽንታችግኝ
ጣቢያእንዲፈቀድልን፡፡ ለዚሁችግኝማጓጓዣየሚሆንመኪናእንዲፈቀድልንእንጠይቃለን፡፡

ተ.ቁ የችግኝአይነት ብዛት የሚገኝበትቦታ ምርመራ


1 ቁንዶበርበሬ 100 ሽንታችግኝጣቢያ
2 ግራር 350 ››
3 ሸውሸዊ 100 ››
4 ዋንዛ 35 ›
5 ገመሮ 300 ››

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 75


ጠቅላላ 885

ከሠላምታጋር

ለጠዳግቢግቢፋይናንስንበጀት
ጎንደርዩኒቨርሲቲ
ጉዳዩ፡- የፒቲካሽብርእንዲወራረድኝስለመጠየቅ
ከላይበርዕሱለመጥቀስእንደተሞከረውበግቢያችንየህፃንትማቆያየሚሆንቤትእየተሰራመሆኑይታወቃል፡፡
በመሆኑምአንድአንድለስራውአስፈላጊሆኑግብአቶችስራውንበፍጥነትለማጠናቀቅሲባልበፒቲካሽየሚገዙግብአቶችንስለገዛሁየገዛሁበትሃጋዊ
ደረሰኝታይቶበስሜያወጣሁትገንዘብእንዲወራረድልኝስልበአክብሮትእጠይቃለሁ፡፡

ከሰላምታጋር

ሙሉጌታታደሰ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 76


ቁጥርግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 1309 /2012
ቀን 11/10/2012 ዓ.ም
ለጠዳግቢማኔጂንግዳይሬክቶሬት

ጉዳዩ፡- የትርፍሰዓትክፍያንይመለከታል

በጠዳግቢአገልግሎትአስተዳደርማስተባበሪዘርፈብዙስራዎችእንደሚሰሩይታወቃል፡፡
የግቢውንስራተደራሽለማድረግበቅዳሜናእሁድየትርፍስራመስራትግድሁኖተገኝታልበዚህምየትርፍስራየሰሩትንሰራተኞችዝርዝርእናየተከና
ወኑስራዎችንእንገልፃለን

1. ሙሉጌታታደሰየግቢፅዳትውበትመናፈሻአስተባባሪ
2. ምትኩአለምነህየብረትእናየእንጨትስራአስተባባሪ
3. አዲሱአለሙየአትክልተኛአስተባባሪ
4. እየሩስዳኛውየጥገናፎርማን
5. ሙስጦፋአህመድውሃሰራተኛ
6. ደስታውገዳሙረዳትአናፂ
7. ጌትነትምትኩቀለምቀቢ
8. ዝናሽብርሃኑዳታኢንኮደር
9. የሺቱታደሰጠቅላላአገልግሎትአስተባባሪ
10. አለሙመሀባውግንበኛ
ሲሁኑበግንብአናፂየተሰሩስራዎች
1. የመጋዝንስታፍሆልዲንግ /መሰላል/
2. የኮሎንበጣውላማፈንስራ
3. የህፃናትማቆያየኮርኒስስራ
4. የህፃናትማቆያሽንትቤት፣ሻወርስራ

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 77


ግቢውበትናመናፈሻ

1. የታጨዱቁጥቋጦዎችንእናየማይጠቅሙሳሮችንየማፅዳትናየማቃጠልስራተሰርቷል
2. በግቢየሚገኙተክሎችንበግቢውየከፍተኛየውሃችግርናሙቀትቢኖርምከማዕከልጋርበመነጋገርበቦቲ ከ 85,000
ሊትርበላይውሃእንዲመጣበማድረግችግኞችእንዳይደርቁቅዳሜእናእሁድየማጠጣትእናየመንከባከብስራተሰርቷል፡፡
ኤሌትሪክውሃናፍሳሽ
1. የህፃናትማቆያኢንስታሌሽንስራ
2. አዲስለተሰራውስቶርመስመርእናባውዛ
3. ለጥበቃናደህንነትመስመርናባውዛ
4. 1 የመማሪክላስመስመርጥገና
5. በምድርላይየነበሩትንኬብሎችበፖል ላ የመስቀልስራ
6. የሴፊቲታንከር;የውሃማጠርቀሚያ/አተባ
7. የተዘጉመስመሮችንበመፈለግመክፈትስራተሰርቷል
8. የህፃናትማቆያየፍሳሽመስመርዝርጋታተሰርቷል
በጠቅላላአገልግሎትማስተባበሪየተጀመሩናአዲስየሚሰሩስራዎችንየክትትልንቁጥጥርስራ፣ውሃ፣የስልክ፣ኢንተርኔትእ
ናየኤሌትሪክክፍያዎችንተከታትሎማስፈጸምስራ
በዳታኢንኮደርበኩልበግቢውየክፍያሚፈፀምባቸውንስራዎችበውክልናለረዥምጊዜበመስራትየክፍያቢሎችንከየድር
ጅቱበማምጣትክፍያዎችንበመፈፀምየማወራረድስራየተሰራመሆኑንእንገልፃለን፡፡
ከሠላምታጋር

ቁጥር-----------------------

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 78


ቀን---------------------

ለወ/ሪት ወዳጅ አለምነዉ

ጎንደር ዩኒቨርስቲ

ጉዳዩ ዉክልና መስጠትን ይመለከታል

እደሚታወቀዉ የክፍላችን የፅዳት ተቆጣጣሪ የሆኑት አቶ ተፈራ ሹምየ የአመት እረፍት መዉጣታቸዉ ይታወቃል ስለሆነም
የፅዳት ስራዉ ቀጣይነት እዲኖረው ዉክልና መስጠት ስለፈለገ፡፡ እርስወም ከመደበኛ ስራወት በተጨመሪ የቁጥጥ እና የክትትል
ስራዉን እዲሰሩ የተወከሉ መሆኑን አዉቀዉ የተሰጡትን ሀላፊነት ከባድ በመሆኑ ከበፊቱ በተሻለ መልኩ የፅዳት ቁጥጥሩን
ከ 18 /11/2014 ዓ.ም ጀምሮ ስራውን እንዲያስተባብሩ የወከልነዎት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ከሰላምታ ጋር

ቁጥርግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 1018 /2012


ቀን 26/09/2012 ዓ.ም
ለአገልግሎትአሰረተዳደርዳይሬክቶሬተዳይሬክተር

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 79


ጎንደርዩኒቨርስቲ፣
ጉዳዩ፡- የኮርኒስጨርቅስፌትንይመለከታል
በጠዳግብርናናአካባቢሣይንስኮሌጅግቢየህፃናትማቆያየሚሆንቤትየተዘጋጀመሆኑይታወቃል፡፡
ለዚሁማቆያኮርኒስለመስራትበፒቲካሽጨርቅየተገዛቢሆንምበውጭልብስሰፊዎችለማሰፋትደረሰኝየለላቸውበመሆኑሂሳቡ
ንለማወራረድስለማይቻልበዩኒቨርሲቲውግቢባሉልብስሰፊዎችእንዲሰፉልንትብብርእንጠይቃለን፡፡

ከሰላምታጋር

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 80


ጎንደርዩኒቨርሲቲ University of Gondar
ጠዳካምፓስ Teda Campus አገልግሎትአስተዳደርማስተባበሪያ service administration coordinator
ጎንደር፣ ኢትዮጵያ Gondar, Ethiopia

ቁጥርግ/ገ/ት/ኮ/አገ/አስ/ 1018 /2011


ቀን 19/02/2011 ዓ.ም
ለአገልግሎትአስ/ዳይሬክቶሬትዳይሬክተር

ጎንደርዩኒቨርስቲ፣-

ጉዳዩ፣ የ 2010 ዓ/ም አመትእረፍትንይመለከታል

ቀደምሲልበደብዳቤቁጥርአገ/አስ/ግ/አ/ሳ/ኮ/1301/2012 በቀን
26/09/2012 በተፃፈደብዳቤበጠዳግብርናናምርምርሳይንስኮሌጅግቢየሚገኘውየአገልግሎትአስተዳደርክፍል የ 2010 ዓ/ም
እረፍትያላቸውሠራተኞችአመትፈቃዳቸውእንዲሰጣቸውየጠየቁቢሆንምግቢውየክረምትጥገናዕቅድያሳወቀበመሆኑእንዲሁምጥገና
ውወቅቱንጠብቆመከናወንያለበትመሆኑንግምትውስጥበማስገባትእረፍቱበገንዘብእንዲቀየርጠየቅናል፡፡

በመሆኑምከክፍላችሁበደብዳቤቁጥርአገ/አስ/38/970/2012 በቀን 18/09/2012 በተፃፈደብዳቤ የ 2010


ዓ.ምአመትእረፍትያልተጠቀሙየሁሉምግቢባለሙያዎችበገንዘብመለወጥየማይቻልበመሆኑእረፍታቸውንእንዲወስዱየተፃፈልንቢሆ
ንምበድጋሚበቃልየጠየቅንሲሆንከግቢውማኔጅንግጋርበመነጋገርእንድናስፈፅምየተነገረንቢሆንምለማኔጅንግዳይሬክተሩሀሳቡንአቅር
በናል፡፡እረፍትንወደገንዘብለማስቀየርከሚመለከተውክፍልጋርመነጋገርያለበትአገልግሎትአስ/
ዳይሬክቶሬትመሆኑየተነገረንበመሆኑበእናንተበኩልየሚቀየርበትመንገድእንዲፈጠርእየጠየቅንመቀየርካልተቻለግንሁሉምእረፍትእን
ደሚወጡታውቆየክረምትጥገናስራውየሚፈትረውችግርተጠያቂአለመሆናችንእያሳወቅንየሰራተኞችንየስምዝርዝርያሳወቅንመሆኑ
ንእንገልፃለን፡፡

1. እየሩስዳኘውየጥገናፎርማን
2. ምትኩአለምነውእንጨትናብረታብረትአስተባባሪ
3. ሙስጦፋአህመድውሃሰራተኛ
4. የሺቱታደሰየአገ/አስ/ኮ/ሴ አስተባባሪ
5. መሰንበትተሸለበማዕከልበጊዜአዊነትበኢንተርኔትአገልግሎትላይየሚሰሩ/ኤሌትሪሻን/

ጎንደር ዩንቨርስቲ ስልክ ቁጥር 0588119173 Page 81

You might also like