You are on page 1of 4

የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ

የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች የምርምር በጀት ለመጠቀም የተዘጋጀ የኮንትራት ስምምነት


ይህ የውል ስምምነት ከቀን_____________ጀምሮ እስከ ቀን _____________በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ

ኢንጅነሪንግ ኮሌጅ እና ኤሌክትሮኒክስ ዲፓርትመንት የድህረ-ምረቃ ትምህርቱን/ቷን በመከታተል ላይ የሚገኝ/የምትገኝ

ተማሪ KABTAMU ABEBE DADI መለያ ቁጥር RPG/0072/13 መካከል የተፈረመ ውል ነው፡፡

1 የስምምነቱ ዓላማ
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች ለሚሰሩት የምርምር ስራ/ፕሮጀክት/ በመንግስት የተፈቀደላቸውን

የምርምር በጀት በአግባቡ ተደራሽ ለማድረግና በጀቱ ለታለመለት ዓላማ ብቻ ጥቅም ላይ ማዋልን ታሳቢ ያደረገ

በተዋዋዮች መካከል የተፈጸመ የኮንትራት ውል ስምምነት ነው፡፡

2 የምርምር ባጀት ተጠቃሚ ለመሆን የሚያስችል ሁኔታ


የበጀቱ ተጠቃሚ ለመሆን ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ስር ከሚገኙት የተለያዩ የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች በአንዱ

ተመዝግቦ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ ተማሪዎች የምርምር ፕሮፖዛል ሲፀድቅላቸው በመንግስት

የተፈቀደለቸው የገንዘብ ድጎማ እንዲለቀቅ ይደረጋል፡፡

3 የምርምር ፕሮጀክቱ ርዕስ

Design and analysis of magnetorheological fluid damper for 122mm howitzer recoil
system

4 የተማሪው የባንክ ሂሳብ ቁጥር


ተማሪው/ዋ በራሱ/ሷ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተከፈተ የሂሳብ ቁጥር 10000-5654-8037

5 የውል ስምምነት ግዴታዎች

5.1 ተማሪው የሚማርባቸው ኮሌጆች ግዴታ

5.1.1 ኮሌጁ በደብዳቤ ቁጥር መ 160-1/484/21 በህዳር 09 2009 ዓ/ም ከጠቅላይ ሚ/ር ፅ/ቤት በተሰጠው

መመሪያ መሰረት ለተማሪው/ዋ የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ ተስማምቷል፡፡


5.2 የተማሪ ግዴታ

5.2.1 ተማሪው በኮሌጁ የፋይናንስ አስተዳደር ደንብና መመሪያ መሰረት የመጨረሻ ፅሑፉን በውጭ

ገምጋሚዎች እንዲታይለት ከመደረጉ በፊት የወሰደውን ገንዘብ በተገቢው የፋይናንስ ስርዓት

ማወራረድ ግዴታ አለበት ፡፡

5.2.2 ተማሪው ለእያንዳንዱ ወጪ ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ አለበት/ለማወራረጃነት በሚቀርቡ ሰነዶች

በሙሉ ህጋዊ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡

5.2.3 ተማሪው የወሰደውን የመንግስት ገንዘብ በተገቢው ህጋዊ ሰነዶች ማወራረድ ካልቻለ የወሰደውን
ገንዘብ ተመላሽ ያደረጋል/ታደርጋለች፡፡ ለዚህ ፈቃደኛ ካለሆነ/ች ከደሞዙ/ዟ ተቆርጦ ለመንግስት ገቢ
ይደረጋል ወይም በህግ አግባብ ይጠየቃል/ትጠየቃለች፡፡

5.2.4 ተማሪው የምርምር ስራ ሂደት ግምገማ በዲፓርትመንቱ በሚያቀርቡበት ወቅት የፋይናንሻል ሪፖርት

ማካትት ይኖርበታል ፡፡

5.2.5 ተማሪው የምርምር ስራ ውጤቱን በዓመታዊ የምርምር ኮንፈረንሶች እና ጆርናል ላይ መሳተም

ይኖርባቸዋል።

5.2.6 የድህረ-ምረቃ ተማሪው በታቀደው የምርምር ፕሮጀክት ላይ በዓላማ፣ በአሰራር ቅደም ተከተል

(Methodology)፣ በሥራ ዕቅድ፣ ወዘተ ላይ ከፍተኛ ለውጥ ካጋጠመው የምርምር ስራ ፕሮፖዛሉ

እንደገና ለዲፓርትመንት ቀርቦ እንዲፀድቅ ይደረጋል።

6 ኃላፊነትና ፊርማ

የተማሪውሙሉስም: ፡KABTAMU ABEBE DADI ፊርማ: ___________ቀን ___________

አማካሪ: BESUFEKAD NEGASH (PhD) ፊርማ: ____________ቀን ___________

ዲፓርመንት ኃላፊ: GIRUM DESALEGN (Capt.) ፊርማ______ቀን ____________

የድህረ-ምረቃ አስተባባሪ/ዲን፡ Dr. Tefera Kitaba(major) ፊርማ______ቀን _______________

ማስታወሻ፡- ይህ ሰነድ በአራት ኮፒ ይዘጋጃል


በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ
የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች የምርምር በጀት መጠየቂያ ፎርም

1.የፕሮጀክቱ ርዕስ፡ Design and analysis of magnetorheological fluid damper for 155mm
howitzer recoil system

2. የተማሪው ሙ ሉ ስም፡ KABTAMU ABEBE DADI

3. መ ለ ያ ቁጥር፡ RPG/0072/13_

4.የሚፈቀደው ጠ ቅላላ የገንዘብ መ ጠ ን፡ ብር 25,000.00

1. ገንዘቡ የተጠየቀበት ምክንያት፡-

ለአላቂ እቃዎች ግዥ

ጠቅላላ ዋጋ 15%
ተ/ቁ የዕቃው ዓይነት መለኪያ ብዛት የአንዱ ዋጋ
ቫት ጨምሮ
1. Paper Pad 04 300 1245.00
2. Pen Number 20 15 345.00
3. Flash disk Number 01 400 460.00
4. CD >> 01 114 131.1
5. External hard disk >> 01 3574 4110.1
ድምር 6291.2

ለቋሚ እቃዎች ግዥ

ጠቅላላ ዋጋ 15%
ተ/ቁ የዕቃው ዓይነት መለኪያ ብዛት የአንዱ ዋጋ
ቫት ጨምሮ
1.
ድምር

የአገልግሎት ወጪዎች

ጠቅላላ ዋጋ 15%
ተ/ቁ የአገልግሎቱ ዓይነት መለኪያ ብዛት የአንዱ ዋጋ
ቫት ጨምሮ
1. Dilly allowance Date 20 549.06 10,981.30
2. Transport cost >> 20 80.00 2070.00
3. Normal binding Number 20 30 690.00
4. Color Printing page 70 15 1207.5
5. Normal Printing >> 500 2 1000.00
6. Final document Number 3 800 2760.00
ድምር 18,708.8

ጠቅላላ የተጠየቀው ገንዘብ ድምር: ብር 25000 (twenty-five thousand)

2. የጠየቀውና ያረጋገጠው ክፍል

የተማሪው ሙሉ ስም፡ KABATMU ABEBE DADI ፊርማ: ___________ቀን ___________


አማካሪ BESUFEKAD NEGASH (PhD) ፊርማ: ____________ቀን ___________
ዲፓርመንት ኃላፊ: GIRUM DESALEGN (CAPT.) ፊርማ_________ቀን ____________
የድህረ-ምረቃ አስተባባሪ/ዲን፡Dr. Tefera kitaba(major) ፊርማ______ቀን __________________

ማስታወሻ፡- ይህ ሰነድ በአራት ኮፒ ይዘጋጃል

You might also like