You are on page 1of 2

ቀን 22/02/2016

የጠባሴ ክ/ከተማ ሳምንታዊ የድጋፍ ነጥቦች፤

1. የቁርጥ ግብር ስራችንና የመፍትሔ ሃሳቦች


2. የደረጃ ለ ግብር አከፋፈል
3. የሥራ ግብር
4. የከተማ አገልግሎት
5. ውዝፍ
6. የግብይት መረጃ ዋና ዋናዎቹ ሲሆኑ እንደሚከተለው ባጭሩ ተመላክተዋል፤

I. የቁርጥ ግብር ሥራችን ያለበት ደረጃ - ውሳኔ በሁሉም ደረጃ ስለተጠናቀቀ ቀሪ ስራን እንመለከታለን፤
 የቁርጥ ግብር ውሳኔ ስርጭትን በተመለከተ
 ለስርጭት የቀረበ 2501 ሆኖ የተሰራጨ 1659 (66.3%) ሲሆን፤
 ቅሬታ የቀረበ 452(ሐ.335፤አከ/ተ.117) የታየ 171( ሐ. 71፤ አከ.ተ.100) ፤ በማጽናት 69 (ሐ›12፤አከ/ተ፣57) ፤በመወነስ
102(ሐ.59 ፤አከ.ተ. 43)

ሀ. ደረጃ ሐ መክፈል ያለበት 1642 የከፈሉ 306 (18.46%)፤ በብር ዕ. 15 ሚ. ክ.2 ሚ.16.4%

ለ. አከ/ተከ መክፈል ያለበት 859 የከፈሉ 281 32.7%፤ በብር ዕ.6 ሚ. ክ. 1 ሚ 28.64%

 የቅሬታ መብዛት፤ የጥናቱ ችግር ሳይሆን በወቅቱ የተሰጠውን አቅጣጫ ተከትለን በመስራታችን፤

2. ሥራ ግብር 68 ከመምሪያ የተመደበልን ቢሆንም፤( 5 ፋይል ከመምሪያ ያልመጣ፤ 2 ፋይል ወደ ዘረያዕቆብ የሔደ፤1 የተዘጋ) ሲሆን
ከመምሪያ መጥቶ ስራ ላይ ያለ 60 ብቻ ነው፡፡ነባር 15፤ አዲስ 15 በድምሩ 90 የሥራ ግብር ፋይል አለን፡፡ ሲሆን፤

ሀ. እስከ 21/02/16 የከፈሉ 40 ድርጅቶች እስከ መስከረም የከፈሉ 4498103 ነው፡፡ ቀሪዎቹ እስከ ጥቅምት 30 ጊዜ አለን በማለት ነው፡፡

3. ደረጃ ለ ዕቅድ 81፤ ያሳወቁ 62(15 በሂሳብ መዝገብ፤ 47 በማንዋል) ወደ ሲስተም የገባ 55 ቀሪ 7

4. የንግደና ሙያ አገ/. ያለን የተፈረጀ የተወሰነ የተሰራጨ የከፈሉ

 ባንክ 15 15 15 14 6
 ማ/ፋይናንስ 2 2 2 1 0
 የተለያዩ 14 14 14 1 1
 ፋብሪካ 123 67 53 12 3
 ድምር 154 98 84 41 10
 የገቢ ዕቅድ 5223769.07 ክንውን 547392 (10.08%)

5. የዉዝፍ ሥራችን ያለበት ደረጃ ( የመደበኛና የከተማ)

A. መደበኛ፡ በሰው ዕ. 103 ክ. 56 (54.37%) በገንዘብ ዕ.1575004 ክ. 677363 (43%)


B. የከተማ፤ ( የነባር ቦታና የሊዝ )
i. ነባር ቦታ፤ በሰው ዕ.305 ፤ ክ.95(31%)፤ በገንዘብ ዕ.1988450፤ክ.33587(1.68%)
ii. ሊዝ ፤ በሰው ዕ.150 ክ. 96 (64%)፤ በገንዘብ ዕ. 3250420 ክ. 1544404(47.5)
ድምር በሰው ዕ.455 ክ. 191(41.9)፤ በገንዘብ ዕ. 5,238,870 ክ. 1,577,991(30.1%)

1
6. የግብይት መረጃ፤ የተሰበሰበ፡ 8834000 ፤ የተተነተነ 5714000 ፤ ጥቅም ላይ የዋለ 5714000
ጥቅም ላይ ያልዋለ 3120000

ያጋጠሙ ችግሮችና ተጠቋሚ የመፍትሔ ሐሳቦች


A. የአጋር አካላት ትብብር ማነስ፤
 የተሸከርካሪ ውሳኔ ለመስጠት ከጅምር ስራ ውጪ የሚመለከታቸው አካላት ያዝ ለቀቅ ያለ ድጋፍ፤ ለዚህም 593 ማሰራጨት
ሲገባን ፤60 ( 60.7%) ብቻ መሆኑ ፤ እንዲሁም የትራንስፖርት ጽ/ቤትና መምሪያውም ስምሪቱን ግዴታን ካለመወጣት ጋር
አለማያያዙ፤
 ኢንቨስትመንት መምሪያ ጽ/ቤት፤ የተሟላ መረጃ ባለመስጠቱ፤(ታፔላ የሌላቸው፤ተሸጧል..ወዘተ.በማለት) አዳዲስ
የኢንቨስትመንት ቦታዎችን አውቀን፤ፈርጀን፤ ዕቅዳችንን ለማሳካት አለመቻላችን፤ ብቻ ሳይሆን ከገቢ ነው የመጣነው
ስንላቸው ለመተባበር ፈቃደኛ ያለመሆናቸው፡፡ እንደገናም ድርጅት ዘግተናል፤ሰራተኛ በትነናል የሚሉ መኖር፤ ለአብነት አኳሴፍ
- ውሃ ማምረት፤ ሰለሞን ፋንቱ - ወተት ቤት
B. የሥራ ግብር የምንከፍለው ባህርዳር ነው የሚሉ ድርጅቶች መኖር፤(የዩኒሴፍ ሰራተኞች)፤
C. መምሪያው ላይ ነው የምንከፍለው ለሚሉ አዳዲስ ድርጅቶች፤ ቁርጥ ያለ ምላሽ ያለማግኘታችን፤ ለአብነት - ፊቢላ - በላይነህ
ክንዴ መኪና መገጣጠሚያ፤ ጄኬ የቤት ውስጥ ዕቃ ፤
D. የጠራ የሊዝ መረጃ አሁንም ለማግኘት መቸገራችን፤ ማሳያውም፤ ውለታውን የፈፀመው ባለሙያ ስም፤ ፊርማ፤ የገንዘብ መጠን፤
ወዘተ. አለመገኘት፤ የማዋዋሉ ስራ ለመጭበርበርም ጭምር የተመቻቸ እስኪመስል ድረስ አስቸጋሪ መሆኑ፤ ይህንን የሚሰጥ
ባለቤተ መጥፋቱ፤
E. ከመምሪያ መምጣት ሚገባቸው ፋይሎች አለመምጣት፤ 1. ዮሃንስ ኃይሌ-ኮንስትራክሽን 2. ምዕራፍ ኮንስትራክሽን 3. እቴቴ
ኮንስትራክሽን 4. ቲኤምቲ ኮንስትራክሽን 5. አጎናፍር.አ.
F. አደጋ እንዳይደርስብን ትራንስፖርት እና የቡድን ስራ ይጠናከር፤

You might also like