You are on page 1of 26

"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!

1. መግቢያ
የአገራችን ሁለተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ የሚስችል እና በውጤቱም ኢትዮጵያን አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት የሚደርግ
የብልጽግና ጉዞው "ሀ" ተብሎ ተጀምሯል፡፡ ይህን ተከትሎ ኢትዮጵያ አሁን እየተከተለችው ባለው ማህበረ -ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ
የለውጥ ጉዞ መሰረት በማድረግ በየዘርፉ ደረጃ በደረጃ ጥራት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገት ማምጣት፣ ምርታማነትና ተወዳዳሪነትን
ማሳደግ፣ ለዓየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ መገንባት፣ የስርዓታት ለውጥ ማምጣት፣ የሴቶች እና
የወጣቶችን ፍትሐዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማረጋገጥና የግሉን ዘርፍ የኢኮኖሚ መሪነት ማረጋገጥ የመሳሰሉትን አበይት
አለማዎችን ከግብ ማድረስ በ 10 አመቱ እቅደ ሀገራዊ ትኩረት የተሰጠው ሲሆን ይህን አገራዊ ትልም እውን ለማድረግ
ከተቋማችን ተልኮና ከወራዳው ነባራዊ ሁኔታ የተነሳ የ 10 ዓመት መሪ ዕቅድ (ከ 2013 እስከ 2022) በማቀድና ወደ ተጨባጭ
ተግባር መግባት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ በመሆኑም ይህ አገራዊ ራዕይ አውን ለማድርግ በ የጽ/ቤታችን የባላፉት ሁለት
አስርት አመታት እቅድ አፈጻጸሞችን በዝርዝር በመገመገምና ተገቢውን ግብአት በመውስድ እና አገራዊ፣ክልላዊና ወራደዊ
አቅምችን በመዳስ በንጹህ መጥጥ ውሃ አቅርቦት፣ በውሃ ሀብትና ተቋማት አስተዳደር እና በአመራጭ ኢነርጂ ልማት
ዘርፎች የወረዳውን ማሀብረሰብ የላቀ ተጠቃሚነቱን በማረጋገጥ ብልጽግናን ሊረጋግጥ የሚችል እቅድ ማዘጋጅ አስፈላጊ
በመሆኑ ይህ የአስር አመት መርሃ ግብር መነሻ እቅድ እንደሚከተለው ለማቀድ ተሞክሯል፡፡

2. ስትራቴጂያዊ ትንተና ማካሄድ

2.1. አገራዊ ፖሊሲና ስትራቴጂዎችን መቃኘት


አገራችን ኢትዮጵያ በውሃ ሀብት የውሃ ማማ እስከ መባል ያደረሳት የገጽና የከርሰ ምድር ውሃ ሀብት ያላት
አገር ስትሆን ይህን ሀብት በአግባባ ጥቅም ላይ በማዋል ደረጃ ሲታይ ሰፊ ውስንነት ያለበት መሆኑ ይታወቃል፡፡
ለዚሀም ትልቁ ምክነያት የኢኮኖሚ አቅም፣የቴክኖሎጂና አሰራርን ችግሮች የሚፈታ የውሃ ፖሊሲ አለመቀረጹ
ሲሆን ይን ችግር በመቅረፍ ያለውን ሀብት ጥቅም ላይ ለማዋል ከቅርብ አመታት ወዲህ ያልተማከለ የአስራር
ስርአትን የሚፈቅድ እንዲሁም የባለድርሻ አከላትን ተሳትፎ የሚበረታታ የውሃ ሀብት አስተዳደር ፖሊሲ በማዘጋጀት
ተግባራዊ እየተደረጋ ይገኛል፡፡ ፖሊሲው ያያዘቸው ጭብጦች ሲታይ፡-
- የውሃ ሀብት አስተዳደር ፖሊሲ ዋነኛ ግብ የኢትዩጱያ የውሃ ሀብት ፍትሃዊና ዘለቄታዊ በሆነ መንገድ
እንዲሁም በአግባቡ በማልማት ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት የላቀ አስተዋፅኦ እንዲያበረከት
ማድረግ መሆኑ፤
- በኢትዩጵያ ፍትሃዊ፣ ዘላቄታዊና ቀልጣፋ የውሃ ሀብት ልማት፣ አጠቃቀም፣እንክብካቤና ጥበቃን ማስፈን
የሚያስችሉ መሠረታዊ ዓላማዎችና መርሆዎች የተቀረጹለት መሆኑ፤
አጠቃላይ የውሃ ሀብት አስተዳደር ፖሊሲዎች የተናጠል አሠራርን የሚያስቀር፣ ሁሉን አቀፍና የተቀናጀ የውሃ ሀብት
አስተዳደር እንዲኖር በማድረግ፤የውሃ ሀብት አጠቃቀም ፣ ልማት ጥበቃና እንክብካቤ ጎን ለጎን የሚሄዱ መሆናቸውን
በመገንዘብ መጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፣ የመስኖ ልማትና ማጠንፈፍ እንዲሁም የውሃ ነክ ስትራክቸሮች ተፋሰስ
አስተዳደርና የመሳሰሉት በአንድነት እንዲካሄዱ ትኩረት መስጠቱ ተጠቃሽ ጥንካሬዎቹ ያሉት ሲሆን ይህም አንደ
ወረዳ ያለተገበደ ውሃ ሀብት አልመቶ የመጠቀም እድል የሚሰጥና የአካባቢውን ማህበረሰብ፣ በለሀባቶችን፣የበጎ
አድረጎት ድርጅቶችን በመጥ ውሃ አቅቦት እንዲሁም በውሃ ሀብት አስተዳደር ልማቶች ላይ እንዲሳተፉ የሚፈቅድ
በመሆኑ በጥረታችን እነዚህን አቅሞች በስፋት አቀናጅቶ በማሳታፍ ለእቅዳችን መሳካት ትልቅ እድል የሚሰጥ ነው፡፡
1|Page
የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022)
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!
ሌላው ከፌድራል እስክ ዞን ድረስ ያለው የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሴክተር ስራውን የመደጋፍና የማገዝ ግዴታም
ጭምር ያለበት መሆኑ ለመደገፍ እድል ይሰጣል፡፡ በጥቅሉ የአገራችን የውሃ ፖሊሲ በወረዳ ደረጃ ለምናከናውነው
እቅድ ትግበራ መሳካት እድል የሚሰጥ ነው፡፡

የኢርጂ ልማት ፖሊሲም ለአማራጭ እነርጂ ዝርፎ እድል የሚሰጥ በአሁ ሰአት ደግሞ አገራዊ ትኩረት ተስጥቶት
እየተተገበረ ያለ ዘርፍ ሲሆን ይህም በወረዳ ደረጃ ለምነተግበረው እቅድ መሳካት ትልቅ እድል የሚሰጥ ስለሆን
ለዘርፉ መልካም እድል ነው፡፡ በአጠቃላይ በውሃ ሀብቱም ይሁን በአመራጭ ሀይል አቅርቦት ዘርፉ ያሉት ፖሊሰና
ስትራቴጂዎች እንደ ጽ/ቤት ላቀድነው ስትራቴጂክ እቅድ መሳካት መልካም አጋጣሚ ተብሎ የሚወሰድ ነው፡፡

2.2. አለም አቀፍ የልማት ግቦች እንደመነሻ


ያለፉት ሁለት የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዶች ሲዘጋጅ አለም አቀፍ የልማት ግቦችን ማሳካት እንደ አንድ
መነሻ ተወስዶ ለተፈጻሚነቱ ሰፊ ስራ ሲሰራ ቆይቷል። በዚህም አበረታች ውጤት የተመዘገበባቸው መስኮች ያሉ
ሲሆን ቀሪዎቹን ለማሳካት ጥረት በመደረግ ላይ ነው። እነዚህን የተለዩ ግቦች ማለትም አጀንዳ 2030 ና ዘላቂ የልማት
ግቦች በተወሰነ ደረጃ ማሳካት ብቻ ሳይሆን ዘላቂነታቸውንም ማረጋገጥ ስለሚጠይቅ በ 10 አመቱ ዕቅድ ዘመን
“ዘላቂ የልማት ግቦች” እንዲሁም አጀንዳ 2030 በሚል በተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ
የጸደቀውን የልማት ግቦች ግምት ውስጥ ማስገባት አስፈላጊ ይሆናል። በዚህ ደረጃ ከግምት ማስገባት ከሀገራችን
ፖሊሲ፤ ስትራቴጂና የልማት ቅደም ተከተል ጋር በተጣጣመ መንገድ እንዲሆኑና ሀገራችንም ኃላፊነቷን እንደትወጣ
በሚደረግ ጥረት የወረዳችንን ድርሻ ከወዲሁ መውሰድ የሚገባ በመሆኑ ከንጹህ መጠጥ ውሃ ተደረሽነትና አስተዳዳር
በተመለከተ የተቀመጠውን ግብ ስድት(6)፣ የአመራጭ የሃይል ምንጮች ልማት አንዲሁም በግብ 7 የተጠቀሱ ዘርፍ
ብዙ ተግባሮችን መነሻ በማድረግ የኢነርጂ ልማት የአካባቢን ጥበቃን ጉዳይ አንደተቋማችን የተልኮ መጠን የዚህ 10
አመት እቅድ አካል ሆኖ መሰራት ይኖርበታል

2.3. የወረዳው ገጽታ


የቃሉ ወረዳ አስተዳደር ከደ/ወሎ ዞን አስተዳደር በስተምስራቅ የምትገኝ ወረዳ ስትሆን ዋና ከተማዋም ኮምቦልቻ ከተማ
ስትሆን ከዞን አስተዳደሯ በ 23 ኪ.ሜ ላይ ትገኛለች ፡፡ የወረዳውም የቆዳ ስፋት 85154.25 ሄክታር ሲሆን አዋሳኝ ወረዳዎቹም
በስተሰሜን ወረባቦና ተሁለደሬ፣ በስተምስራቅ ባቲ ወረዳ ፣ በስተምዕራብ ደሴ ዙሪያና አልብኮ፣ በስተደቡብ ኦሮሚያ ዞን
ያዋስኗታል ፡፡ ወረዳው 5 የከተማ ቀበሌና 35 የገጠር ቀበሌዎች ሲኖሯት የህዝብ ብዛቷም 197034 ነው ፡፡ የወረዳው የመሬት
አቀማመጥ በተመለከተ ሜዳማ 6%፣ ወጣገባማ 20.5%፣ ተራራማ 55.5%፣ ሸለቋማ 18% የተያዘ ነው ፡፡ የወረዳው የዓየር
ንብረት በተመለከተ ደጋ 19%፣ ቆላ 17%፣ ወይናደጋ 64%፣ ሲሆን በተለያዩ የዓየር ንብረቶች ላይ የተለያዩ የሰብል ዓይነቶች
ይመረትባታል ፡፡

2.4. GTP I እና GTP II አፈጻጸም ግምገማ

መንግስት በየደረጃው ሁሉን አቅፍ የህዝብ ተጠቃሚነትን ሊረጋግጥ የሚችል የረጅም ጊዜ እቅድ በማዘጋጅት
በየአመስት አመቱ ተከፋፋሎ እስከ 2012 በጀት አመት ድረስ ሲተገበር የቆየ ሲሆን አሁን ላይ ምንም እንኳን የ GTP I

2|Page
የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022)
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!
አፈጸጸሙ መገምገም የምስችል መረጃ ማግኘት ባይችልም ለዘህ እቅድ መነሻነት ያግዝ ዘንድ በለው የቅርብ ጊዜው
2 ኛውን GTP አፈጻጸምን ብቻ መያት አስገድዷል፡፡ በመሆኑም የ 2 ኛው GTP እቅድና አፈጻጻም በየዝርፉ ሲታይ

2.4.1. በመጥጥ ውሃ አቅርቦት ቡድን

የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቡን ተራሽነትን በመራጋገጥ በገጠር ለሚኖሩ ዜጎች በ 1.0 ኪ/ሜ ርቀት 25 ሊትር በቀን በሰው
እና ለአነስተኛ ተቋማትና በ 0.5 ኪ/ሜ ርቀት 25 ሊትር በቀን በሰው በባለመስመር ተቋም በማድርግ በአኝደኛው
GTP ማጠቃለያ አፈጻጸም ከተደረሰበት 69% የንጹህ መጠጥ ውሃ ሽፋን በመነሳት በዕቅድ ዘመኑ መጨረሻ 100%
የሚሆኑ የገጠር ነዋሪዎች የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ ግብ ተቀምጦ በእቅድ ዘመኑ ወደ ተግባር የተገባ
ሲሆን ይህን ግብ ለማሳከት 318 አነስተኛና መለስተኛ የውሃ ተቋማትን በወረዳ አቅም ለመገንባታ ታቅዶ ሲሰራ
የቆየ ቢሆንም በተጨባጭ የተከናወነውን አፈጻጸም የተደረጃ መረጃ በለመገኘቱ አፈጻተሙን ማወቅ ባይቻለም
በአመካይ በየአመቱ ከ 60 የውሃ ተቋም ሲከናውን እንደነበረ ማረጋገጥ ተችሏል፡፡ ምንምእንኳን አፈጻጸሙ
በመካካለኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ቢሆንም በእቅድ ዘመኑ የተቀመጠውን የውሃ ሽፋን እቅድ ማሳካት ያልተቻለ
ከመሆኑም በሻገር እያንዳንዱ የገጠር ቀበሌ ያላቸውን የንጹህ መጠጥ ውሃ ሽፋን መጠን በውል ማወቅ የሚስችል
መረጃ አለመኖር ችግር ያለበት በመሆኑ ስራውን በተቀመጠው አስታንዳርድ መሰረት በፍታሀዊነት ተደረሽነቱን
ማወቅ አልተቻለም፡፡ስለሆነም የቀጣይ 10 አመት እቅድ ከወዲሁ መረጃዎችን አጥርቶ መሄድ ያለበትና ወጥነት
ያለው የመረጃ ስራአት መገንባት እንዲሁም የመፈጸም አቅምን የሚገድቡ ችግሮችን መፍታት እንደሚጠይቅ
ትምህር የሚሰጥ ነው፡፡

በወረዳው ውስጥ ባሉ 3 ከተሞች የራሳቻውን የውሃ አግልግሎት አቋቁመው ይገኛሉ፡፡ በእነዚህ ከተሞች GTP II
ዘመን በዐ.25 ኪ.ሜ ርቀት ከ 30-80 ሊትር በቀን በሰው እንደ የከተማ ምድባቸው የማድረስ ስራ በመስራት በ GTP I
መጨረሻ እቅድ ዘመን ከደረሰበት 110% በመነሳት 135% ዕድገት በመጨመር 25% የሚሆኑ የከተማ ነዋሪዎች የንጹህ
መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ማድረግ ግብ ተቀምጦ የተሰራ ሲሆን በከተሞች የውሃ አቅርቦት ተደራሽ በማድረግ በኩል
በአንጻረዊነት የተሸላ አፋጸመን እንደነበረ መገምገም ተችሏል፡፡ስለሆነም በአሁን ስአት በፈጣን ሁኔታ እያደገ
የመጣው የከተሞች መስፋፋትና የህዝብ ቁጥርን ግምት ውስጥ ያስገባ እቅድ አዘጋጅቶ ወደ ስራ መግባታ
ይኖርበታል

2.4.2. የውሃ ሀብትና ተቋማት አስተዳደር

በዚህ የስራ ክፍል አጠቃላይ የውሃ ተቋት ከብልሽት የመጠበቅና የመንከባከብ፣ የውሀ ጥራት ማስጠበቅ ከብከለት
መካላከል እንዲሁም በወረዳው ውስጥ ያለውን የውሃ ሀብት የማስተዳደር ተግበራ የማካነውን ተልኮ የተሰጠው
ቡድን በመሆኑ እነዚህን ተግባር ማካናወን የሚስችል ግብ አስቀምጦ ተንቃቅሷል፡፡ በዚህም የውሃ ተቋማትን
የብልሽት መጠን GTP I መጨረሻ የእቅድ ዘመን ከነበረበት 13 GTP II መጨረሻ የእቅድ ወደ 5 ማውረድ ተቅዶ
8.66% ማድረስ የተቻለ ሲህን ይህን ግብ ለማሳከት 190 በላይ ጥገና የሚሹ ተቋማትን ለመጠገን ታቅዶ 190

3|Page
የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022)
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!
በማከናውን 100% የተለዩ ጥገናዎችን መከናውን ተችሏል፡፡ በአጠቃላ ከዚህ ግብ አፈጻጻም መረዳ የሚቻላው
መንም እንኳ የተለዩ ተቋትን በመጠገን በኩል ያለው አፈጻጸም አበረታች ቢሆንም የተቀመጠውን የብልሽትና ብክነት
ምጣኔን የመቀነስ ግብን ግን 100% ማሳካት አለተቻላም፡፡ ለዚህም ትልቁ ችግር ሁሉንም ተቋማት ተደራሻ ያደረገ
የቅኝትና ልየታ እና የድጋፍ ተደራሽነት ስራ በሙሉ አቅም በለመሰራቱ እንደሆነ ከሌሎች ግቡን ለማሳካት ከታቀዱ
ተግባራት መረዳት ይቻላል፡፡ ስለሆነም ከዚህ ተገቢውን ተምርት በመውሰደ ሁሉንም የውሃ ተቋማት ተደራሻ ያደረገ
ልየታ በማካነውን በቂ ግብአት ይዞ በማቀድ ወደ ስራ መግባት ይኖርበታል፡፡

በዚህ የስራ ክፍል ትኩረት የሚሰጠው ተግበር ውስጥ አንዱ የውሃ ንጽህና ጥራት ቁጥጥር ስራ ሲሆን በ GTP II
እቅድ ዘመን 838 ተቋማት ላይ የሳኒቴሽን ቅኝት፣ የአካላዊ ጥራት ቁጥጥር፣ የባክቶሮሎጅካል ቁጥጥር ለማድረግ
ታቅድ እስከ እቅድ ዘመኑ መጨረሻ አመት ድረስ -------(%) ማከናወን ተችሏል፡፡ በተጨማሪም በእቅድ ዘመኑ 60
ተቋት ላይ የኬሚካል ቁጥጥ ለማካሄ ታቅዶ------(%) ማካሄድ ተችሏል፡፡ በአጠቃላይ በዚህ ዘርፍ ያለው አፈጻጸም
ሁሉንም ተቋት ተደራሽ ያለማድረግና የትኩረት አል ሁኖ በአግባቡ እየተገመገመ ያልተመራ ተግባር እንደሆን
ከባለፉት 3 ተከታታይ በጀት አመቶች አፈጻጸም መገምግም ተችሏል፡፡ ስለሆነም የቀጣይ 10 አመት እቅድ ይህን
አፈጸጸም በእጅጉ መቀየር ይኖርበታል፡፡
በመጨረሻም የውሃ ተቋማትና መስኖ ማህበራት አደረጃጀቶችን የማደራጃት፣ የመከታተልና መደገፍ፣ አንዲሁም
እውቅና እንዲገኙ ማድረግ ሌላው ቁልፍ ተግባር ነው፡፡ በመሆኑም በ 2 ኛ GTP እነዚህን ተግባሮች በማቀደ ወደ ስራ
የተገባ ሲሆን በውሃ ኮሚቴ አደረጃጀት ዙሪያ በተለይም አዲስ ኮሚቴ በማዋቀር በኩል የተሻለ ስራ የተከናወነ
ቢሆንም ነባር ኮሚቴ ማጠናከር ላይ ግን ከፍተኛ የሆነ ውስንነት እንዳለ መገምግም ተችሏል፡፡ ሌላው የውሃና የመስኖ
ማህበራትን በማደረጃት ረገድ ምንም እንኳን የእቅድ ዘመኑ እቅድ አካል ቢሆነም በስፋት ያልተኬደባቸው እና አሁን
ላይ ወደ ስራ መግባት ላይ ሲሆን በቀጣይም የ 10 አመቱ እቅድ ትኩረት የሚሻ ከመሆኑም በላይ ዘርፉ ተከታታይነት
ያለው የግንባታ ስራ የሚሆን ስራ ማስኬጅያ በጀት ጭምር የሚሻ በመሆኑ ግምት ውስጥ ያስገባ እቅድ ማዘጋጀት
ይጠይቃል፡፡
2.4.3. በአመራጭ ኢነርጂ ዘርፍ
መንም እንኳን በዚህ ዘርፍ ለጊዜው የበለፉት ሁለት አምስት አመታት እቅድና አፈጻጸመን የሚሳይ መረጃ መግኝት
ባይችልም ዘርፉ በ GTP II ከአገር አስከ ወረዳ ደረጃ ልዩ ትኩረት የተሰጠውና በቅንጅት ሰፊ ስራ የተከናወነበት ዘመን
እንደነበረ አሁን ላይ ከለው የባዮ ጋዝ ፈንድ፣ የመገዶ ቆጣቢ ምድጅዎች ከማስመረት እስከ ገበያ ትስስር እስከ
መፍጠር አንዲሁም በሶላር ምርቶች ስርጭትና የነበሩ ኩነቶች በዘርፉ ሰፊ ስራ እየተሰራ የነበረ መሆኑን ያመለክታል፡፡
ሆኖም በዘርፉ ከ 2010 እስክ 2012 በጀት አመት ያለው አፈጻጸም ሲታይ አፈጻጸሙ ምንም አንኳን የከፋ ባይባልም
እቅድችን የሳካና በለው የወረዳው አቅም ልክ ያልተሰራ መሆኑን ከቀረቡት አፈጻጸሞች መረዳት ተችሏል፡፡

በአጠቃለይ በቀጣዩ የአስር ዓመት ዕቅድ ውስጥ የሚከናወኑ የልማት ተግባራት እንደ አገር የተቀመጠውን ራዕይ
ማሳካት የሚችሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይጠይቃል። በረጅም ጊዜ ሂደት ዕቅዶቻችን በተሻጋሪነት የለማች አገር
ለመፍጠር ያላቸውን እንድምታም ማየት የሚቻልበት ሁኔታ ሊኖር ይገባል።

4|Page
የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022)
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!
2.5. የደንበኞችና ባለድርሻ አካላት ፍላጎት ትንተና (Customers & Stake holders Analysis)

የውኃ ጽ/ቤት ከሚያከናውነው የሥራ ባህሪያት አንፃር ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር በአሰራር፣በአፈፃፀም ሂደትና በውሣኔ አሰጣጥ ላይ ግንኙነት
ያደርጋል፡፡ የጽ/ቤቱ አጋር አካላት ትንተና በሚከተለው መልኩ ማየት ይቻላ

ተ.ቁ ተገልጋይ (ባለድርሻ አካላት) የተገልጋዮች/ባለድርሻ አካላት ፍላጎት ተቋሙ ከተገልጋዮች ተቋሙ የተገልጋይ ባለ ድርሻ አካላት ፍላጎት ተገልጋይ (ባለ
ባያሟላ ሊገጥመዉ የሚችለዉ ችግር ድርሻ አካላት)
/ባለድርሻ አካላት የሚፈልጋቸው ባህሪያት የተጽእኖ ደረጃ

1 ተገልጋይ

1.1. ህብረተሰቡ/ተገልጋይ ጥራቱ የተጠበቀ አገልግሎተ ለታቀዱ ፕሮጀክቶችና ፐሮግራሞች የሚፈጸሙና የተፈጸሙ ተግባራትን በእምነት በጣም ከፍተኛ
የገንዘብ፣የጉልበትና የማቴሪያል ተሳትፎ ማድረግ ባለመያዙ ዘለቂነት ያጣሉ፡፡ተቋሙ ላይ
ፐሮጀክቶቹ ሲጠናቀቁ በባለቤትነት መረከብ እምነት ማጣት፤
መጠበቅና መንከባከብ

1.2. በውሀ ና ኢነርጂ ዘርፍ የግንባታ ስራዎችን በጨረታ ተወዳድሮ ግንባታዎችን በጥራትና በጊዜ ማጠናቀቅ የግንባታ ጥራትና መዘግየት ችግር በጣም ከፍተኛ
የተሰማሩ አርቲዥያን መስራት፣የድጋፍና አቅም ግንባታ
ስልጣናዎች እና የፍቃድ እድሳትና ፍቃድ
ማውጣት

1.3. በውሀና መስኖ ኢነርጂ ዘርፍ ከግንዛቤ ፈጠራና ስልጠና፣ መደራጀትና ተሳሽነት፣ ፍልትና የአደረጃጃት አሰራሮችን ውጤታማ የሆነ የውሃ ና መስኖ አጠቃቀም በጣም ከፍተኛ
የተሰማሩ ማህበራት ህግዊ እውቅና ማግኘት፣የተቀላጠፈ መጠበቅ ስርአት ያለመኖር፣ ደካማ አደረጃጀት መሆን
አግልግሎት

2. ባለድርሻ አካላት

2.1. የወረዳ አስተዳደርም/ቤት ተደራሽ የንጹህ የመጠጥ ውሀ አቅርቦት ለስራው በቂ ሀብት መመድብ፣ በለድርሻ አካለት ውጤታማና ችግር ፈች የሆነ ስራ በጣም ከፍተኛ
መረጋገጥን፣ አማራጭ የኃይል አቅርቦት ጋር ማስተሳሰርና በቅርብ ሆኖ እገዛ ማድረግ አለመስራት
ማለመድና ማስጠቀም፣ ውጤታማ
የተቋማትና ውሃ ሀብት አስተዳደር
መረጋገጥና በየገዚዜው የለውን አፈጻጸም
የሚያሳይ ሪፖርትና መረጃ
2.2. የወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤትና የግዥ ፍላጎት እቅድ፣ ግዥ መጠያቂያና በወቅቱ ግዥና ክፍያ መፈጸም የስራዎች መዘግየትና በደንበኞች ላይ በጣም ከፍተኛ
የፋይናስ ተቋማት ማዘዥያ እነዲሁም የክፍያና ወጭ መጉላላት በመፍጠር በተቋሙ ላይ ቅሬታን
ማዘዥያ በሰአቱ እንዲደርሳቸው ለማህበራቶቹ የተቀላጠፈ የቁጠባና ወጭ ማስነሳት
የውሃና መስኖ ማህበራት ጠንካራ የቁጠባ አገልግሎት መሰጥት
ስርአት እንዲኖራቸው የድጋፍና ቅስቀሳ ስራ
እንዲደርሳቸው

5|Page
የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022)
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!
2.3. የዋሽ ኮሚቴ አባል ሴክተሮች ጠንካራ የግንኙነትና ቅንጅታዊ አሰራር ጠናካራ የመደጋገፍና ቅንጅታዊ አሰራር  የአመራር ለውጥ፣ የበጀት መቀነስና ከፍተኛ
እንዲኖር የህግ ተጠያቂነት

2.4. አካባቢ ጥበቃ፣መሬት አካባቢን መሰረት ያደረገና ላይ አሉታዊ ለአካባቢ ተጽእኖ ግምገማ ይሁንታ የሚላኩ አገልግሎትን ዉጤታማ ማድረግ ያስቸግራል ከፍተኛ
አስተዳደርጽ ተትእኖ የማያሳድር ስራ እንዲሰራ፤ የጥናት ሰነዶች በወቅቱ ታይተው ምላሽ
እንዲሰጣቸው ይፈልጋል፡፡

የሚገነቡ ተቋማት ይዞታን ከሶስተኛ ወገን ነጻ


እንዲሆና የይዞታ ማረጋገጫ እንዲሰሩ ይፈልጋል

2.5. ግብር ልማት ጽ/ቤት ውሃና መስኖ ፖቴንሻል ልየታ መረጃዎች የመስኖ ስራዎች ላይ የተናበበና የተቀናጀ እና አገልግሎትን ዉጤታማ ማድረግ ያስቸግራል ከፍተኛ
እንዲደርሱት፣ የማህበረታቱን ተሳትፎ ያረጋገጠ ስራ እንደሰራ

የመስኖ ማሃበራት መስኖ ግንበታዎች ላይ የባዮ ጋዝ ግንበታዎች በመረከብ ተረፈ ምርቱን


ተሳትፎ እንዲደርጉ ለሰብል ምርት ግብአት እንዲውል ማድረግ እና
አጠቃላይ የጋራ በሚደረጉን ዘርፎች ላይ
የባዮ ጋዝ ባዮ ሰለሪ ከሰብል ልማት ስራ በቅንጅት መስራ
እንዲቀናጅለት

2.6. ተራድኦ፣የበጎ አድራጓት ና የሚሰሩ የፕሮጀክት ዕቅዶችና ስምምነቶች ሀብት በወቅቱ እንዲለቀቅ፣ መንግስት በዘጋጀው የስራ ጫናው መንግስት አቅም ላይ ብቻ መካከለኛ
መያዶች ላይ የጋራ መግባባት መድረስ፣ የአፈጻጸም የአሰራር ስርአት ወደ ስራ እንዲገቡ፣የአሰራር እንዲሆን ሊደርገው ይችላል፣ መያድ
ሪፖርትና ሂሳብ በወቅቱ እንዲዘጋላቸው ግልጸኝነት እንዲኖራቸው የሚያከናዉኑት ተግባር ዉጤታማ አይሆንም
ይፍልጋሉ

2.7. የመገናኛ ብዙሃን ለስራው የሚስፈልጉ መረጃዎችን ሚዲዎችን በመጠቀም የህዝብ ግንኙነት ስራ የተሰራዉ ስራ ዕዉቅና አይኖረዉም፤ መካከለኛ
፣የተቋሙ በጉ ፍላጎ ወጪ መጋራትን እንዲሰራ ሀብረተሰቡ ከግንዛቤ እጥረት የእቅዱ ሙሉ
ጨምሮ ተሳታፊ አይሆንም

2.4. የተቋሙ ጥንካሬ፣ ድክመት፣ የመልካም አጋጣሚዎችና ስጋት ትንተና (SWOT)


ሀ/ የውስጣዊ ሁኔታዎች ዳሰሳ

ጉዳዮች ጥንካሬ ድክመት

የሰው ሀብት ሁኔታ፣  በባለሙያዉ እና በተጠቃሚው ህብረተሰብ በዘርፉ ተቀራራቢ አስተሳሰብ ለማምጣት  የተራራቀ የአፈጻጸም ልነቶች መኖራቸው
ጥረት መደረጉ፤  ብትንንሽ ስራዎች የመርካት አመለካካት መኖሩ
 በሴክተሩ ራዕይ፣ተልኮና በእቅዶቹ ላይ የተቀራራበ ግነዘቤ መኖሩ  የታታሪነት መጓደል የሚታይ መሆኑ
 የተቋሙ ስራዎች መፈጸም የሚችል የሰለጠነ የሰው ሀይል መኖሩ  የሰው ኃይል ተሟልቶ አለመመደብ፡፡

6|Page
የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022)
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!
የአደረጃጀት ሁኔታ፣  በጽ/ቤት የቡድን አደረጃጃቶች መኖራቸውና የኮሚቴና ማህበራት  ከወረዳ በታች የሚገኙ አደረጃጀቶቹ ያልተጠናከሩና ወጥነት
አደረጃጀቶች ደግሞ እስከ ውሀ ጣቢያ ድረስ የተዘረጋ መሆኑ ያለው የግንኙነት አግባብ ከጽ/ቤቱ ጋር የሌላቸው መሆኑ፡፡
 የተጠናው የ JEG አሰራር አደራጃጀቶችን መጠናከር ትኩረት
ያልሰጠና
የአሠራር ስርዓቶች፣  የማኔጅመንት ኮሚቴው ፣ የመገምገም፣ ቸክሊስት የማዘጋጀትና ቀጣይ አቅጣጫ  የውይይቱ ጊዜ የተቆራረጠና ጥልቀት ያለው አለመሆን
በማስቀመጥ በኩል እየተሻሻለ መምጣቱ፤  በሪፖርት፣ድጋፍና ክትትል፤ ግብረ መልስ ጥብቅ ያለመሆን፤
 በየቡድኑ ያሉ ፈጻሚዎች አደረጃጀቶች አሰራርን ተከትለዉ ለመሄድ ጥረት  አፈጻጸመን መሰረት አድርጎ ፈጻሚንና አደረጃጀቶችን በደረጃ
ማድረጋቸው ፤ ያለመለየትና የእውቅና ስርአት ያለመኖር
 የተሰሩ ስራዎችን በፎርማቱ መሰረትና ሳምንታዊ፣ወርሀዊና የሩብ ዓመት
ሪፖርቶችን ከየቡድኑ በማሠባሰብና በማደራጀት ለሚመለከታቸው አካላት
በወቅቱ በመላክ በኩል ጥረት መደረጉ ፣
ግብአት  የተለያዩ በጀት ምንጮች መኖራቸው(መደበኛ፣ሴፍቲኔት ዋን ዋሽ)  የተመቻቸ ቢሮ እና የስራ መሳሪያ፤ ተሸከርካሪ፤ እና የመሳሰሉት
ግብዓት አለመሟላቱ
 የሚመደበው በጀት ከተቋሙ እቅድ ጋር የተጣጣመ ያለመሆን
ኢንፎርሜሽን  በውሀ ሀብትና ተቋማት አስተዳደር የውሀ ሀብት መረጃ በዳታ ቤዝ ማደራጀት መቻሉ  የጽ/ቤቱ ስራ በተገኘው የሚዲያ አማራጭ አለማስተዋወቅ
ኮሚዩኑኬሽን  ሳምንታዊ፣ወርሀዊና የሩብ ዓመት ሪፖርቶችን በቴክኖሎጂ በመታገዘ ና  ከዞንና ከባለድርሻ አካላት ጋር በ ICT መረጃን በመለዋወጥ ረገድ
ቴክኖሎጂ በማደራጀት ለሚመለከታቸው አካላት ለመላክ በኩል ጥረት መደረጉ ፣ ውስንነት መኖሩ

7|Page
የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022)
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!

ለ/ዉጫዊ ሁኔታ ዳሰሳ

ጉዳዮች መልካም አጋጣሚ ስጋት

 ሀገራችን በለውጥ ጉዞ ላይ መሆኗ፤የተቀረጹ ምቹ ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጅዎች፤ አዋጆች ደንቦችና የአፈጻጸም  በየደረጃው ያለው አመራር ለጽ/ቤቱ ሥራዎች የሚሰጠው ትኩረት
ፖለቲካዊ መመሪያዎች ተዘጋጅተው ስራ ላይ እየዋሉ መሆናቸው አነስተኛ በመሆኑና ከክልሉ ጀምሮ ተከታታይነት ባለው መልኩ
 በሁሉም ቀበሌዎች ተዘዋውሮ ህዝብን ለልማት ማስተባበር የሚያስችል አንጻራዊ ሰላምና መረጋጋት መኖሩ፣ በክትትል፣ድጋፍና ግብረመልስ በማጠናከር በኩል ውስንነት ስለሚታይ
 የሀገሪቱ የውሀና ሌሎች ፖሊሲዎች በውሃው ዘርፍ ለሚሰሩ ለጋሽ ድርጅቶች ምቹ ሁኔታ አሁንም የሚፈለገውን ያክል ለውጥ ላይመዘብ ይችላል የሚል ስጋት
መፍጠራቸውና ተገቢውን እገዛ እያደረጉ መሆኑ መኖሩ››
 ግንባታዎች በብዛት፣ በጥራትና በጊዜ ላይገነቡ ይችላሉ፡፡

ኢኮኖሚያዊ  ¾Ó”v ታ e^‹” um u˃ SÉx Tc^ƒ ›KS‰M


 በሁሉም ዘርፎች ፈጣንና ተከታታይ እድገት እየመጣ መሆኑ ታይቷል፡፡  u እ`Ç ታ“ uwÉ` ¾T>"H@Æ ¾Ó”v ታ ýaΡ„‹ uÑ”²w ›Knkp
 ለሴክተሩ የሚመደበው በጀት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱ H>Ń ÁK¨< ¨<× ¨<[É “ SÕ}ƒ Ÿõ}— SJ” uýaË¡~ ›ðéçU LÃ
 ለጋሽ ድርጅቶች ለውሃ ሃብት ልማት የሚያደርጉት አስተዋጽኦ እያደገ መምጣቱና ፣ ተቀራርቦ ለመስራት ›K<ታ© }ê እ• TdÅ\“ ¾T>Öuk¨<” ÁIM እ`Ç ታ“ wÉ` LÃј
ጅምር እንቅስቀሴ መኖሩ፣ ËLM::
 በከፍተኛ ወጭ ወደ ሀገር ውስጥ ይገቡ የነበሩ አንዳንድ የውኃ ልማት መሳሪያዎች በአገር ውስጥ  የውሃና የመስኖ ተቋማት የመለዋወጫ ዕቃዎች እጥረትና በየጊዜዉ
መመረት መጀመራቸው የሚከሰተዉን የዋጋ መናር ምክንያት በማድረግ በግንባታዎች አፈጻጸም ላይ
 የመንገድ፣ ትራንስፖርት፣ የትምህርትና ጤና ተቋማት መስፋፋት ለውሃ ልማቱ ምቹ ሁኔታ የስራ መጓተት የሚያስከትል መሆኑ፤
የሚፈጥሩ መሆኑ  የህዝብ ቁጥር ከመጨመሩ ጋር ተያይዞ የውሃ ፍላጎት ከፍተኛ መሆኑ
በፍላጎትና በአቅርቦት መካከል ያለመጣጣም ችግር የሚፈጥር መሆኑ

ማህበራዊ  ህብረተሰቡ በዘርፉ ከሚገኘው ልማት፣የውሀ ተቋማትን ለማስተዳደርና በግንባታ ለመሳተፍ  በውሃ ሃብት ፖሊሲና ስትራቴጂ ላይ ከላይ እስከ ታች ያለው አመራርና
እየተፈጠረ ያለው መልካም ስሜት እያደገ መምጣቱ ህብረተሰቡ በቂ ግንዛቤ ባለመያዙ የሚገነቡ የመጠጥ ውሃና የመስኖ
 በህብረተሰቡ ውስጥ ልዩ ልዩ የልማት አደረጃጀቶች፣ማህበራዊና ባህላዊ አደረጃጀቶች በመኖራቸው አዉታሮች ከተሰሩ በኋላ ተጠቃሚው ማህበረሰብ ተረክቦ በዘላቂነት
በዘርፉ ቅንጅታዊ አሰራርን ለመፍጠርናምቹ ሁኔታን መፍጠሩ ማሰተዳደር ላይ የባለቤትነት ስሜቱ አሁንም ዝቅተኛ መሆኑ፣
 ¾I´w lØ ር u¾Ñ>²?¨< መጨመርና ¾ÑÖ\ I´w ›“E“E` ¾}u ታ}’
መሆን ከዞኑ ጅኦግራፊያዊ አቀማመጥ ወጣ ገባነት ጋር ተያይዞ
ጂኦሎጅው በከርሰ ምድር ውሃ ክምችት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ሊፈጥር
የሚችል መሆኑም እንደስጋት የሚታይ ነው ፡፡

8|Page
የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022)
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!
ቴክኖሎጂያዊ  የውሃን ጥራት ለመጠበቅና በቁጠባ ለመጠቀም የሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎች እየተፈጠሩ መሆኑ  ዘመናዊ የፍሣሽ እና የጎርፍ ማስወገጃ አለመኖሩ በመጠጥ ዉሀ ጥራት ላይ
 በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ወደ ሀገር ውስጥ ይገቡ የነበሩ አንዳንድ የውኃ ልማት መሳሪያዎች በአገር የሚያስከትለዉ ጫና ከፍተኛ እየሆነ መምጣቱ፣
ውስጥ መመረት መጀመራቸው  ህብረተሰቡ ለአዳዲስ ቴክኖሎጅዎች መጠራጠር ሊኖር ይችላል፡፡
 የኢነርጂ ብክነትን በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ የሚያስችሉ የተሻሻሉ ማገዶ ቆጣቢ ምድጃዎችን፣
የካርቦን ተጽዕኖ የሌላቸውና የአካባቢ ጥበቃንማዕከል ያደረገ አረጓደ ኢኮኖሚ ለመገንባት
የሚያስችሉ የባዩጋዝና የሶላር ኢነርጂ ቴክኖሎጂዎችን በተቋማትና በቤተሰብ ደረጃ ለማስፋፋትና
ጥቅም ላይ
እንዲውሉ ለማድረግ እየተደረገ ያለው ጥረት አበረታች መሆኑ፣

ህጋዊ  የሚመለከታቸው በለድረሻ አካለት ለዘርፉ ስራዎች ስኬታማነት


 uS”Óeƒ እ ¾}¨cÆ ÁK< እ`U ጃ‹ TKƒU ¾¨<H IÓ ¾T¨<׃& ¾¨<H ›e}ÇÅ` þK=c= በቅንጅት ያለመስራት
T¨<×~& ¾}ócf‹ Te}` ýL” ¾SÖØ ¨<H ýaÓ^V‹& ¿’>y`dM ›¡ce ýaÓ^U Sk[è“ }Óv^©
SJ” SËS\c?¡}`

ሐ/አስቻይና ፈታኝ ሁኔታች (enables and pains)

አስቻይ ሁኔታዎች ፈታኝ ሁኔታዎች

ጥንካሬ + መልካም አጋጣሚ ድክመት + ስጋት

9|Page
የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022)
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!
 በባለሙያዉ እና በተጠቃሚው ህብረተሰብ በዘርፉ ተቀራራቢ አስተሳሰብ ለማምጣት  የተራራቀ የአፈጻጸም ልነቶች መኖራቸው
ጥረት መደረጉ፤  ብትንንሽ ስራዎች የመርካት አመለካካት መኖሩ
 በሴክተሩ ራዕይ፣ተልኮና በእቅዶቹ ላይ የተቀራራበ ግነዘቤ መኖሩ  የታታሪነት መጓደል የሚታይ መሆኑ
 የተቋሙ ስራዎች መፈጸም የሚችል የሰለጠነ የሰው ሀይል መኖሩ  የሰው ኃይል ተሟልቶ አለመመደብ፡፡
 በጽ/ቤት የቡድን አደረጃጃቶች መኖራቸውና የኮሚቴና ማህበራት  ከወረዳ በታች የሚገኙ አደረጃጀቶቹ ያልተጠናከሩና ወጥነት ያለው የግንኙነት
አደረጃጀቶች ደግሞ እስከ ውሀ ጣቢያ ድረስ የተዘረጋ መሆኑ ከጽ/ቤቱ ጋር የሌላቸው መሆኑ፡፡
አግባብ ከጽ/
 የማኔጅመንት ኮሚቴው ፣ የመገምገም፣ ቸክሊስት የማዘጋጀትና ቀጣይ አቅጣጫ  የተጠናው የ JEG አሰራር አደራጃጀቶችን መጠናከር ትኩረት ያልሰጠና
በማስቀመጥ በኩል እየተሻሻለ መምጣቱ፤  የውይይቱ ጊዜ የተቆራረጠና ጥልቀት ያለው አለመሆን
 በየቡድኑ ያሉ ፈጻሚዎች አደረጃጀቶች አሰራርን ተከትለዉ ለመሄድ ጥረት  በሪፖርት፣ድጋፍና ክትትል፤ ግብረ መልስ ጥብቅ ያለመሆን፤
ማድረጋቸው ፤  አፈጻጸመን መሰረት አድርጎ ፈጻሚንና አደረጃጀቶችን በደረጃ ያለመለየትና
 የተሰሩ ስራዎችን በፎርማቱ መሰረትና ሳምንታዊ፣ወርሀዊና የሩብ ዓመት የእውቅና ስርአት ያለመኖር
ሪፖርቶችን ከየቡድኑ በማሠባሰብና በማደራጀት ለሚመለከታቸው አካላት  የተመቻቸ ቢሮ እና የስራ መሳሪያ፤ ተሸከርካሪ፤ እና የመሳሰሉት ግብዓት
በወቅቱ በመላክ በኩል ጥረት መደረጉ ፣ አለመሟላቱ
 የተለያዩ በጀት ምንጮች መኖራቸው(መደበኛ፣ሴፍቲኔት ዋን ዋሽ)  የሚመደበው በጀት ከተቋሙ እቅድ ጋር የተጣጣመ ያለመሆን
 በውሀ ሀብትና ተቋማት አስተዳደር የውሀ ሀብት መረጃ በዳታ ቤዝ ማደራጀት መቻሉ  የጽ/ቤቱ ስራ በተገኘው የሚዲያ አማራጭ አለማስተዋወቅ
 ሳምንታዊ፣ወርሀዊና የሩብ ዓመት ሪፖርቶችን በቴክኖሎጂ በመታገዘ ና  ከዞንና ከባለድርሻ አካላት ጋር በ ICT መረጃን በመለዋወጥ ረገድ ውስንነት መኖሩ
በማደራጀት ለሚመለከታቸው አካላት ለመላክ በኩል ጥረት መደረጉ  በየደረጃው ያለው አመራር ለጽ/ቤቱ ሥራዎች የሚሰጠው ትኩረት አነስተኛ
 ሀገራችን በለውጥ ጉዞ ላይ መሆኗ፤የተቀረጹ ምቹ ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጅዎች፤ በመሆኑና ከክልሉ ጀምሮ ተከታታይነት ባለው መልኩ በክትትል፣ድጋፍና
አዋጆች ደንቦችና የአፈጻጸም መመሪያዎች ተዘጋጅተው ስራ ላይ እየዋሉ መሆናቸው ግብረመልስ በማጠናከር በኩል ውስንነት ስለሚታይ አሁንም የሚፈለገውን ያክል
 በሁሉም ቀበሌዎች ተዘዋውሮ ህዝብን ለልማት ማስተባበር የሚያስችል አንጻራዊ ለውጥ ላይመዘብ ይችላል የሚል ስጋት መኖሩ››
ሰላምና መረጋጋት መኖሩ፣  ግንባታዎች በብዛት፣ በጥራትና በጊዜ ላይገነቡ ይችላሉ፡፡
 የሀገሪቱ የውሀና ሌሎች ፖሊሲዎች በውሃው ዘርፍ ለሚሰሩ ለጋሽ  u እ`Ç ታ“ uwÉ` ¾T>"H@Æ ¾Ó”v ታ ýaΡ„‹ uÑ”²w ›Knkp H>Ń ÁK¨<
ድርጅቶች ምቹ ሁኔታ መፍጠራቸውና ተገቢውን እገዛ እያደረጉ መሆኑ ¨<× ¨<[É “ SÕ}ƒ Ÿõ}— SJ” uýaË¡~ ›ðéçU Là ›K<ታ© }ê እ• TdÅ\“
10 | P a g e
የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022)
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!
 በሁሉም ዘርፎች ፈጣንና ተከታታይ እድገት እየመጣ መሆኑ ታይቷል፡፡ ¾T>Öuk¨<” ÁIM እ`Ç ታ“ wÉ` LÃј ËLM::
 ለሴክተሩ የሚመደበው በጀት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱ  የውሃና የመስኖ ተቋማት የመለዋወጫ ዕቃዎች እጥረትና በየጊዜዉ የሚከሰተዉን
 ለጋሽ ድርጅቶች ለውሃ ሃብት ልማት የሚያደርጉት አስተዋጽኦ እያደገ መምጣቱና ፣ የዋጋ መናር ምክንያት በማድረግ በግንባታዎች አፈጻጸም ላይ የስራ መጓተት
ተቀራርቦ ለመስራት ጅምር እንቅስቀሴ መኖሩ፣ የሚያስከትል መሆኑ፤
 በከፍተኛ ወጭ ወደ ሀገር ውስጥ ይገቡ የነበሩ አንዳንድ የውኃ ልማት  የህዝብ ቁጥር ከመጨመሩ ጋር ተያይዞ የውሃ ፍላጎት ከፍተኛ መሆኑ በፍላጎትና
መሳሪያዎች በአገር ውስጥ መመረት መጀመራቸው በአቅርቦት መካከል ያለመጣጣም ችግር የሚፈጥር መሆኑ
 የመንገድ፣ ትራንስፖርት፣ የትምህርትና ጤና ተቋማት መስፋፋት ለውሃ  እስከ ታች ያለው አመራርና ህብረተሰቡ በቂ ግንዛቤ ባለመያዙ የሚገነቡ የመጠጥ
ልማቱ ምቹ ሁኔታ የሚፈጥሩ መሆኑ ውሃና የመስኖ አዉታሮች ከተሰሩ በኋላ ተጠቃሚው ማህበረሰብ ተረክቦ
በዘላቂነት ማሰተዳደር ላይ የባለቤትነት ስሜቱ አሁንም ዝቅተኛ መሆኑ፣
 ህብረተሰቡ በዘርፉ ከሚገኘው ልማት፣የውሀ ተቋማትን ለማስተዳደርና
 ዘመናዊ የፍሣሽ እና የጎርፍ ማስወገጃ አለመኖሩ በመጠጥ ዉሀ ጥራት ላይ
በግንባታ ለመሳተፍ እየተፈጠረ ያለው መልካም ስሜት እያደገ መምጣቱ
የሚያስከትለዉ ጫና ከፍተኛ እየሆነ መምጣቱ፣
 በህብረተሰቡ ውስጥ ልዩ ልዩ የልማት አደረጃጀቶች፣ማህበራዊና ባህላዊ
 ህብረተሰቡ ለአዳዲስ ቴክኖሎጅዎች መጠራጠር ሊኖር ይችላል፡፡
አደረጃጀቶች በመኖራቸው በዘርፉ ቅንጅታዊ አሰራርን ለመፍጠርናምቹ
 የሚመለከታቸው በለድረሻ አካለት ለዘርፉ ስራዎች ስኬታማነት በቅንጅት
ሁኔታን መፍጠሩ
ያለመስራት
 የውሃን ጥራት ለመጠበቅና በቁጠባ ለመጠቀም የሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎች
እየተፈጠሩ መሆኑ
 በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ወደ ሀገር ውስጥ ይገቡ የነበሩ አንዳንድ የውኃ
ልማት መሳሪያዎች በአገር ውስጥ መመረት መጀመራቸው
 የኢነርጂ ብክነትን በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ የሚያስችሉ የተሻሻሉ ማገዶ
ቆጣቢ ምድጃዎችን፣ የካርቦን ተጽዕኖ የሌላቸውና የአካባቢ ጥበቃንማዕከል
ያደረገ አረጓደ ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያስችሉ የባዩጋዝና የሶላር ኢነርጂ
ቴክኖሎጂዎችን በተቋማትና በቤተሰብ ደረጃ ለማስፋፋትና ጥቅም ላይ
 እንዲውሉ ለማድረግ እየተደረገ ያለው ጥረት አበረታች መሆኑ፣

11 | P a g e
የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022)
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!
 uS”Óeƒ እ ¾}¨cÆ ÁK< እ`U ጃ‹ TKƒU ¾¨<H IÓ ¾T¨<׃& ¾¨<H
›e}ÇÅ` þK=c= T¨<×~& ¾}ócf‹ Te}` ýL” ¾SÖØ ¨<H ýaÓ^V‹&
¿’>y`dM ›¡ce ýaÓ^U Sk[è“ }Óv^© SJ” SËS\c?¡}`
2.6. ቁልፍ ችግሮች እና የመፍትሄ ሀሳቦች
ተቀ. ቁልፍ ችግሮች የመፍትሄ እርምጃዎች

1 የማስፈፀምና የመፈፀም አቅም  መለስተኛ የአቅም ውስንነት የዳሰሳ ጥናት ማካሄድ፤


ውስንነት(የክህሎት፤የአመለካከትና  በአመለካከት፤በክህሎትና በግብዓት አጠቃቀም ያለውን የአፈጻጸም ክፍተት በመለየት ክፍተት ላይ የተመሰረተ ስልጠና
የግብዓት አጠቃቀም ችግር) መስጠት፤
 የለውጥ ሀይሉን የሚያበቃ የምክር አገልግሎት በመስጠት ክትትልና ድጋፍ በማድረግ ማብቃት፤
 ክፍተትን መሰረት ያደረገ የስልጠና ሞጁል ዝግጅቱን ውጤት ሊያመጣ በሚችል መልኩ ማደራጀትና የተሰጡ ስልጠናዎች
ያመጡትን ፋይዳ መገምገም፤
 ተቋማትን መለየትና የዳሰሳ ጥናት ማካሄድ፤በዳሰሳ ጥናት የተገኙ ውጤቶችን መሰረት በማድረግ ተቋማቱ ያለባቸውን
የአፈጻጸም ክፍተት በመለየት የተጠናከረ ስልጠና መስጠት፤
 የምርጥ ተሞክሮዎች ጽንሰ ሀሳብና አስፈላጊነት ላይ ለአመራሩና ለሰራተኛው ተጨማሪ ስልጠና መስጠት፤
 ምርጥ ተሞክሮዎችን በልምድ ልውውጥ ጉብኝት ማስፋፋት
2 ቀጣይነት ያለውና የተጠናከረ  ከየቡድኖቹ የተቀኛጀ የመስክ ሱፐርቪዢን ቡድን በማዋቀር ስራዎችን በግንባር እየወረደ የመመልከትና የመደገፍ ስራን
የክትትል፤ ድጋፍና የፋይዳ ግምገማ አጠናክሮ ማስኬድ የሚያስችል ስርዓት ተግባራዊ ማድረግ፤
ስርዓት ያለመኖር  ተከታታይነት ያለው የአፈጻጸም ግምገማ ማካሄድ፤የሚካሄደውን ግምገማ ችግሩንና ጉዽለቱን በሚለይ ሁኔታ ላይ
ያተኮረ መሆን፤ግምገማው በቼክሊስቶች የተደገፈ ማድረግ፤ለተካሄደው ግምገማና ሱፐርቪዥን ግብረ-መልስ በተደራጀ
መልክ መስጠት፤ግብረ-መልሱም ስኬቶች ተለይተው የሚገለፁበት ሁኔታ እንዲሆን ማድረግ፤ለጉድለቶችም በቂ
የመፍትሄ አቅጣጫ ማስቀመጥ፤
 ጥሩ አፈጻጸም ያለውን እውቅና በመስጠትና በመሸለም፤በአፈጻጸም ላይ ግልጽነትና ተጠያቂነትን በማስፈን ባለሙያዎች
ማብቃት፤

12 | P a g e
የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022)
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!
3 የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች  የአቅም ግንባታ ስራዎችን በሚገባ እንደተቋም በማቀናጀት የስልጠና ማኑዋሎችን በመቅረፅና በማዘጋጀት፤እና
በተቀናጀ መልኩ ያለመሆናቸው ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመቀናጀት ወደ ተግባር መግባት፤አፈጻጸሙንም ክትትልና ድጋፍ በማድረግ ያመጡትንም
ፋይዳ መገምገም፤

4 የ ITC ልማት፤አጠቃቀምና  የአሰራር ስራአቱን ቀልጣፋና ዘመናዊ ለማድረግ የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ስራዎች ተደራሽነትን በማስፋት ዘመናዊ
ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ስርዓት የመረጃ አያያዝ ስርዓት መዘርጋትና ተግባራዊ ማድረግ፤
ያለመጠናከር

5 የውሃ ኮሚቴዎች አቅም  ክፍተትን የለየ ስልጠናዎችን መስጠት


የተጠናከረ አለመሆን  ተከታታይነት ያለው ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፤

13 | P a g e
የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022)
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!
2.5 ተቋማዊ ስትራቴጂ/ስትራቴጅክ ጉዳዩች

1. የመጠጥ ውሃ አቅርቦት በፍትሀዊነትና በበቂ ሁኔታ አለመስፋፋቱ


2. የመስኖ ልማት ዘርፉን ተናቦና ተቀናጅቶ አለመምራት
3. የውሃ ሃብት ከብክለትና ከብክነት በአግባቡ ተጠብቆ ለልማት አለመዋሉ
4. ታዳሽ የሃይል ምንጮችን በስፋት አለመጠቀም

2.6 የተቋሙን ተልዕኮ፣ ራዕይ፣ እሴቶች መቃኘት

2.6.1. የጽ/
የጽ/ቤቱ ተልዕኮ (Mission)
የወረዳውን የውሀ ሀብት በማልማት፣በማስተዳደርና የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን
ለመቀነስ የባዮጋዝ ግንባታና አማራጭ የኢነርጂ አቅርቦት በማስፋፋት ለኢኮኖሚ ግንባታው ጉልህ
አስተዋጽኦ አበርክቶ የህዝቡ የኑሮ ደረጃ ወደ ባለ ብዙ ገጽ ብልጽግና እንዲሸጋገር ማድረግ፡፡
2.6.2. ራዕይ (Vision)
የወረዳውን ¾¨<H Hwƒ“ የአማራጭ ኢነርጅ ምንጮች }Öwq፣
}Öwq፣ KU„ና Iw[}cu< ወደ ባለ ብዙ ገጽ
ብልጽግና ተሻግሮና ተጠቃሚ J• T¾ƒ
2.6.3. እሴቶች (Values)
 በተቋማችን ብልጽግናን ለማረጋገጥ የማያቋርጥ ለውጥን ባህላችን እናደርጋለን፣
 ባለ ብዙ ገጽ ብልጽግናን ዕውን ለማድረግ እንጥራለን
 uƒÒƒ፣
uƒÒƒ፣ uØ^ƒ“ upMØõ“ Se^ƒ
 ¾›c^` ÓMî’ƒ“ }ÖÁm’ƒ” Teð”
 ¾I´w ›ÑMÒÃ’ƒ” እ
እ””ÅS`I SÁ´
2.6.4. የዕቅዱ ዓላማዎች
 የደንበኞችን ፍላጎት የሚያረካ እና ህብረተሰቡን ወደ ባለ ብዙ ገጽ ብልጽግና ለማሸጋገር የሚያስችል የስርዓታት
ለውጥ ማምጣት
 የወረዳው ህዝብ የንጹህ መጠጥ ውሀ ተጠቃሚ በማድረግ ጤናው የተጠብቀ ብቁ ዜጋ በማፍራት
ጥራት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገት ማምጣት፤
 አሳታፊ የሆነ የመስኖ ልማት ሰራዎችን በማካሄድ ህብረተስቡን የዘመናዊ መስኖ ተጠቃሚ ማድረግ
የሚስችል የአስተዳደር ስርአት መገንባት
 በወረዳው አማራጭ የኢነርጂ ምንጮችን እና ቴክኖሎጂዎችን፤ በማልማት፣ በማላመድ፣ በማሰራጨት ለዓየር
ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ መገንባት
 በውሀና ኢነርጂ ዘርፍ የስራ ዕድል ፈጠራን መሰረት ያደረገ የሴቶች እና የወጣቶችን ፍትሐዊ
ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፡

የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022) Page 14
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!
2.6.5. የዕቅዱ መሰረታዊ አቅጣጫዎች
 በውሀ፣መስኖና ኢነርጂ ዘርፍ የሚፈጸሙ ተግባራት የደንበኞችን ፍላጎት የሚያረካ ሀገራዊ ራዕይን መሳካት
የሚያስችል መሆኑን ማረጋገጥ፤

 ነባርና አዳዲስ የመጠጥ ውሀ ኘሮጀክቶች ጥራት እንዲኖራቸውና ወጭ ቆጣቢነታቸውን ማረጋገጥ

 ኢነርጂ ዘርፍ ለሁሉም ዘርፎች አስፈላጊ መሆኑን ግምት ውስጥ ያስገባ ዕንቅስቃሴ በማድረግ ለአየር
ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ መገንባት

 የሚታቀደዉ ዕቅድ የስራ ዕድል ፈጠራን፤ የሴቶችና ወጣቶች የሴቶች እና የወጣቶችን ፍትሐዊ
ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፡

 የተሻሉ አፈፃፀሞችን በመቀመር እንዲሰፉና የልምድ ልውውጥ እንዲካሄድ ማድረግ፣

2.6.6. የመሪ ዕቅዱ ግቦችና ተግባራት


ሀ.ንጹህ መጠጥ ዉሃ አቅርቦት

ግብ .1

 በገጠር በመሪ ዕቅድ ዘመን ስታንዳርድ መሠረት [በ 1.0 ኪ/ሜ ርቀት 25 ሊትር በቀን በሰው
ለአነስተኛ ተቋማትና በ 0.5 ኪ/ሜ ርቀት 25 ሊትር በቀን በሰው በባለመስመር ተቋም] በ 2012 ከደረስበት

41.57%(79,871 ተጠቃሚ) የንጹህ መጠጥ ዉሃ ሽፋን በመነሳት 107,483 ህዝብ ተጠቃሚ በማድረግና የ 38.43% ሽፋን እድገት

በመጨመር በዕቅድ ዘመኑ መጨረሻ ሽፋኑን 80% ማድረስና የተጠቃሚውን ቁጥር በ 2012 ከተደረሰበት 79,871(ከ 192,119 ጠቅላላ ህዘብ)
ተጠቃሚ ወደ 187,354 ተጠቃሚ(ከ 234,192) ማሳደግ
ዝርዝር ተግባራት

1. የአነስተኛ የገጠር የውሀ መገኛ ጥናት ፤ዲዛይን እና ግንባታ


 130 የአነስተኛ የገጠር የውሀ መገኛ ጥናት ፤ዲዛይን እና ግንባታ ሥራዎችን ማከናወን፤
 6 እጅ ጉድጓድ፤

 91 ምንጭ በቦታው፤

 19 ምንጭ /ከምንጭ አነስተኛ መስመር ጋር(RPS)/

 11 የማስፋፊያ ስራ እና ከዚህ ውስጥ

 3 መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ

2. የመጠጥ ውሃ ግንባታ ስራ መስራት

የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022) Page 15
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!
 130 የመጠጥ ውሃ ግንባታዎችን መከናወን
 6 እጅ ጉድጓድ፤

 91 ምንጭ በቦታው፤

 19 ምንጭ /ከምንጭ አነስተኛ መስመር ጋር(RPS)/

 11 የማስፋፊያ ስራ እና ከዚህ ውስጥ

 3 መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ

 ለግንባታ 300,000 ብር ጥሬ ገንዘብ፣ 3,000,000 ብር የሚገመት የቁሳቁስ መዋጮ እና


4,600,000 ብር የሚገመት የጉልበት ተሳትፎ በድምሩ 7,900,000 ብር ከተጠቃሚዉ
ህብረተሰብ ተሳትፎ እንዲኖር ማስቻ

የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022) Page 16
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!

መ/ውሃ አቅርቦት
አመታዊ ስርጭት

ተ.ቁ የስራዝርዝር መለኪያ 10 አመት 2013 2014 2015 2016 2017 2018 2019 2020 2021 2022

በገጠር በመሪ ዕቅድ ዘመን ስታንዳርድ


መሠረት [በ 1.0 ኪ/ሜ ርቀት 25 ሊትር በቀን በሰው ለአነስተኛ
ተቋማትና በ 0.5 ኪ/ሜ ርቀት 25 ሊትር በቀን በሰው በባለመስመር
ተቋም] በ 2012 ከደረስበት 41.57%(79,871 ተጠቃሚ) የንጹህ
መጠጥ ዉሃ ሽፋን በመነሳት 107,483 ህዝብ ተጠቃሚ በማድረግና
የ 38.43% ሽፋን እድገት በመጨመር በዕቅድ ዘመኑ መጨረሻ ሽፋኑን
80% ማድረስና የተጠቃሚውን ቁጥር በ 2012 ከተደረሰበት
79,871(ከ 192,119 ጠቅላላ ህዘብ) ተጠቃሚ ወደ 187,354
1 ተጠቃሚ(ከ 234,192) ማሳደግ % 38.43 4.2 2.15 2.21 4.2 4.2 4.2 4.3 4.3 4.3 4.37

1.1. የአነስተኛ የገጠር የውሀ መገኛ ጥናት ፤ዲዛይን መስራት በተ/ቁጥር 130 30 22 22 8 8 8 8 8 8 8

1.1.1. እጅ ጉድጓድ፤ በተ/ቁጥር 6 2 2 2 0 0 0 0 0 0 0

1.1.2. ምንጭ በቦታው፤ በተ/ቁጥር 91 22 17 17 5 5 5 5 5 5 5

1.1.3. ምንጭ /ከምንጭ አነስተኛ መስመር ጋር(RPS)/ በተ/ቁጥር 19 1 2 2 2 2 2 2 2 2 2

1.1.4. የማስፋፊያ ስራ እና ከዚህ ውስጥ በተ/ቁጥር 11 2 1 1 1 1 1 1 1 1 1

1.1.5. መለስተኛጥልቅ ጉድጓድ በተ/ቁጥር 3 3 0 0 0 0 0 0 0 0 0

1.2. የመጠጥ ውሃ ግንባታ ስራ መስራት በተ/ቁጥር 130 30 22 22 8 8 8 8 8 8 8

1.2.1. እጅ ጉድጓድ፤ በተ/ቁጥር 6 2 2 2 0 0 0 0 0 0 0

1.2.2. ምንጭ በቦታው፤ በተ/ቁጥር 91 22 17 17 5 5 5 5 5 5 5

1.2.3. ምንጭ /ከምንጭ አነስተኛ መስመር ጋር(RPS)/ በተ/ቁጥር 19 1 2 2 2 2 2 2 2 2 2


1.2.4. የማስፋፊያ ስራ እና ከዚህ ውስጥ በተ/ቁጥር 11 2 1 1 1 1 1 1 1 1 1

1.1.5. መለስተኛጥልቅ ጉድጓድ በተ/ቁጥር 3 3 0 0 0 0 0 0 0 0 0

ለግንባታ ስራዎች ተጠቃሚዉ ህብረተሰብ አስተዋጽ እንዲደርግ


1.2.5 ማስቻል በብር 7,900,000.00 930000 930000 930000 730000 730000 730000 730000 730000 730000 730000

1.2.5.1. የጥሬ ገንዘብ መዋጮ በብር 300,000.00 30000 30000 30000 30000 30000 30000 30000 30000 30000 30000

1..2.5.2. የቁሳቁስ መዋጮ በብር 3,000,000.00 300000 300000 300000 300000 300000 300000 300000 300000 300000 300000

1.2.5.3 የጉልበት ተሳትፎ በብር 4,600,000.00 600000 600000 600000 400000 400000 400000 400000 400000 400000 400000

የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022) Page 17
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!

ለ. የውሃ ሀብትና ተቋማት አስተዳደር

ግብ 1 የውሃ ተቋማትን የብልሽት መጠን አሁን ካለበት ከ 10.96% ወደ 6.56 መቀነስ፡፡

የሚከናወኑ ተግባራት፤

 500 የውሃ ተቋማትን ቀላል ጥገና ማካሄድ፣


 320 የውሃ ተቋማትን መካከለኛ ጥገና ማካሄድ፣
 127 የውሃ ተቋማትን ከባድ ጥገና ማካሄድ፣
 320 ተቋማት የኦኘሬሽንና ጥገና ወጭ ራሣቸውን ማስቻል፣
 200 አዲስ አነስተኛ ዉሃ ተቋማት የዉሃ ኪሚቴ ማቋቋም
 በ 600 ነባር አነስተኛ ዉሃ ተቋማት የዉሃ ኪሚቴ ማጠናከር፤
 ለጥገና 305,983 ብር ጥሬ ገንዘብ፣ 731,188.00 ብር የሚገመት የቁሳቁስ መዋጮ እና 763,490 ብር የሚገመት
የጉልበት ተሳትፎ በድምሩ 3,601,322 ብር ከተጠቃሚዉ ህብረተሰብ ተሳትፎ እንዲኖር ማስቻል፤

ግብ-2 በ 7 ባለመስመር የገጠር ውሃ ተቋማትን (RPS) የገጠር ንጽህ መጠጥ ዉሃ ተጠቃሚዎችን ማህበር ማቋቋም፡፡

 7 አዲስ ባለመስመር የገጠር ውሃ ተቋማትን (RPS) የገጠር ንፁህ መጠጥ ዉሃ ተጠቃሚዎችን ማህበራትን
ማደረጀት፣
 3 ባለመስመር የገጠር የውሃ ተቋማት ወደ ገጠር መጠጥ ውሃ አገልግሎት ማደራጀት
 3 ነባር ባለመስመር የገጠር ውሃ ተቋማትን (RPS) በማህበር የተደራጁትን የማጠናከር ተግባር ማከናወን፤
 6 አዲስ አንስተኛ ዉሃ ተቋማት የዉሀ ኮሚቴ ህጋዊ እዉቅና /wasco legalization/ መሰጠት አና በማህበራት
ህብረት ማደራጀት
 3 ነባር የገጠር ንጹህ መጠጥ ዉሃ ተጠቃሚዎች ማህበራትን የማጠናከር ስራ በመስራትእና አዲስ በሚቋቋሙ
ማህበራትና የገጠር መጠጥ ዉሃ አገልግሎት ላይ 9 የቅጥር ሰራተኛ እንዲቀጥሩ በማድረግ የስራ እድል መፍጠር

ግብ 3፣ የውሃ ብክነትን አሁን ካለበት 8.10 % ወደ 4.77% በመቀነስ ንጽህናውን የጠበቀ የመጠጥ ውሃ ለህብረተሰቡ
ማዳረስ፤

 በ 3 ከተሞች የውሃ ብክነት መንስኤዎችን በመለየት መፍትሄ መስጠት፤

 በ 12 የዉሃ ተቋማት በስታንድረዱ መሰረት ተከልለው እንዲታጠሩ እና የይዞታ ደብተር እንዲኖራቸዉ


ማድረግ፤

የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022) Page 18
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!
 በ 12 የዉሀ አገልግሎቶች የደንቦኞች ፎረም ማቋቋም

 ለ 3 የዉሀ አገልግሎቶች ጽ/ቤት የልምድ ልዉዉጥ ማከሄድ

 የዉሃ ብክነትን ለመቀነስ የሚያስችል የሰዉ ኃይል አደረጃጀት መፍጠር

 የወረዳችን የገጸምድርና ከርሰምድር የውሀ ክምችት ግመታ መከለስ ፤

ግብ-4 ፣የዉሀ ጥራት ቁጥጥር ስራዎች ን በማከናወን ንጽህናውን የጠበቀ የመጠጥ ውሃ ለህብረተሰቡ ማዳረስ፤

 6,000 ተቋማት ላይ ድግግሞሽን ጨምሮ የሳኒቴሽን ቅኝት ማድረግ


 6,000 ተቋማት ላይድግግሞሽን ጨምሮ የውሃ ማከምና የፊዚካል ጥራት ቁጥጥር ማካሄድ
 በ 160 ተቋማት ላይ ድግግሞሽን ጨምሮ የኬሚካል ቁጥጥር ማካሄድ
 በ 550 ተቋማት ላይድግግሞሽን ጨምሮ የባክትሮሎጅካል ቁጥጥር ማካሄድ
 በ 3 ከተሞች የፍሳሽ አወጋገድ ስርአት ውስጥ እንዲገቡ ቁጥጥር ማካሄድ
 3 የከተማ ዉሃ አገልግሎቶች የዉሃ ደህንነት እቅድን/wsp/ ተግባራዊ ማድረግ
 በወረዳ በሚገኙ ፋብሪካዎች በዉሃ ላይ የሚያደርሱትን ተፅዕኖ በናሙና በመፈተሽእርምጃ እንዲወሰድ ማድረግ
 የውሃ ብክለትን መከላከል የሚያስችል መረጃ ማሰባሰብና ጥናት መካሄድ፤

የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022) Page 19
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!

የውሃ ሀብት አስተዳደር የ 10 አመት ዕቅድ

አመታዊ ስርጭት

ተ.ቁ የስራዝርዝር መለኪያ 10 አመት 2013 2014 2015 2016 2017 2018 2019 2020 2021 2022

የውሃ ተቋማትን የብልሽት መጠን አሁን


1 ካለበት ከ 10.96% ወደ 6.56% መቀነስ፡ %
በተቋም
1.1. የተቋማት ትገናዎችን ማካሄድ ቁጥር 947 100 98 105 99 85 88 96 80 102 92
በተቋም
1.1.1. ቀላል ጥገና ማካሄድ፣ ቁጥር 500 55 40 55 60 40 47 53 42 58 50
በተቋም
1.1.2. መካከለኛ ጥገና ማካሄድ፣ ቁጥር 320 25 37 34 29 35 31 33 28 34 32
በተቋም
1.1.3. ከባድ ጥገና ማካሄድ፣ ቁጥር 127 20 21 16 10 10 10 10 10 10 10
የውሃ ተቋማት የኦኘሬሽንና ጥገና ወጭ ራሣቸውን በተቋም
1.2. ማስቻል፣ ቁጥር 320 32 30 34 29 35 31 33 28 34 32
በተቋም
1.3. አዲስ አነስተኛ ዉሃ ተቋማት የዉሃ ኪሚቴ ማቋቋም ቁጥር 200 30 20 18 22 17 23 20 15 20 15
በተቋም
1.4. በነባር አነስተኛ ዉሃ ተቋማት የዉሃ ኪሚቴ ማጠናከር፤ ቁጥር 600 60 50 70 60 55 65 60 60 50 70
ለጥገና ስራዎች ተጠቃሚዉ ህብረተሰብ አስተዋጽ
1.5. እንዲደርግ ማስቻል በብር 1497776 152566 152554 152571 152568 152565 152557 152576 152562 83872 83862

1.5.1. የጥሬ ገንዘብ መዋጮ በብር 3098 3099 3099 3098 3099 3098 3090 3106 3094 3102 3098

1.5.2. የቁሳቁስ መዋጮ በብር 731188 73118 73110 73120 73120 73118 73120 73119 73119 73118 73118

1.5.3. የጉልበት ተሳትፎ በብር 763490 76349 76345 76353 76349 76349 76347 76351 76349 7652 7646

በ 7 ባለመስመር የገጠር ውሃ ተቋማትን


(RPS) የገጠር ንጽህ መጠጥ ዉሃ ተጠቃሚዎችን
2 ማህበር፤እና 12 የገጠር መጠጥ ዉሃ አገልግሎት ማደራጀት
ባለመስመር የገጠር የውሃ ተቋማት ወደ ገጠር መጠጥ ውሃ
2.1. አገልግሎት ማደራጀት በቁጥር 0 1 0 0 0 0 0 0
አዲስ ባለመስመር የገጠር ውሃ ተቋማትን (RPS) የገጠር
2.2. ንፁህ መጠጥ ዉሃ ተጠቃሚዎችን ማህበራትን ማደረጀት፣ በቁጥር 7 4 2 1 0 0 0 0

የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022) Page 20
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!
አዲስ አንስተኛ ዉሃ ተቋማት የዉሀ ኮሚቴ ህጋዊ እዉና
/wasco legalization/ መሰጠት አና በማህበራት ህብረት
2.3. ማደራጀት ቁጥር 6 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
ነባር ባለመስመር የገጠር ውሃ ተቋማትን (RPS)
2.4. የማጠናከር ተግባር ማከናወን ቁጥር 3 2 1
ነባር የገጠር ንጹህ መጠጥ ዉሃ ተጠቃሚዎች ማህበራትን
የማጠናከር ስራ በመስራትእና አዲስ በሚቋቋሙ
ማህበራትና የገጠር መጠጥ ዉሃ አገልግሎት ላይ የቅጥር
2.5. ሰራተኛ እንዲቀጥሩ በማድራግ የስራ እድል መፍጠር በቁጥር 9 3 3 3
የውሃ ብክነትን አሁን ካለበት 8.10 %
ወደ 4.77 በመቀነስ ንጽህናውን የጠበቀ የመጠጥ ውሃ
3 ለህብረተሰቡ ማዳረስ፤
ከተሞች የውሃ ብክነት መንስኤዎችን በመለየት መፍትሄ
3.1. መስጠት፤ በቁጥር 3 2 1
የዉሃ ተቋማት በስታንድረዱ መሰረት ተከልለው
3.2. እንዲታጠሩ እና የይዞታ ደብተር እንዲኖራቸዉ ማድረግ፤ በቁጥር 20 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2

3.4. የዉሀ አገልግሎቶች የደንቦኞች ፎረም ማቋቋም በቁጥር 12 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2

3.5. የዉሀ አገልግሎቶች ጽ/ቤት የልምድ ልዉዉጥ ማከሄድ በቁጥር 3 2 1


ከተሞች የፍሳሽ አወጋገድ ስርአት ውስጥ እንዲገቡ ቁጥጥር
3.6 ማካሄድ በቁጥር 3 2 1

የዉሀ ጥራት ቁጥጥር ስራዎችን በማከናወን


4 ንጽህናውን የጠበቀ የመጠጥ ውሃ ለህብረተሰቡ ማዳረስ

4.1. በተለያዩ ተቋማት ላይ የሳኒቴሽን ቅኝት ማድረግ በቁጥር 6000 650 550 590 610 570 630 590 610 600 600

4.2. የውሃ ህክምናና የፊዚካል ጥራት ማካሄድ በቁጥር 6000 650 550 590 610 570 630 590 610 600 600

4.3. የኬሚካል ጥራት ቁጥጥር ማካሄድ በቁጥር 160 16 16 16 16 16 16 16 16 16 16

3.5 የባክተሮሎጅካል ጥራት ቁጥጥር ማድረግ በቁጥር 550 100 50 50 50 50 50 50 50 50 50

4.6. የዉሃ ደህንነት እቅድን/wsp/ ተግባራዊ ማድረግ በቁጥር 3 0 1 2 0 0 0 0 0 0 0

በወረዳ በሚገኙ ፋብሪካዎች በዉሃ ላይ የሚያደርሱትን


4.7. ተፅዕኖ በናሙና በመፈተሽ እርምጃ እንዲወሰድ ማድረግ በቁጥር 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0

የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022) Page 21
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!

ከፋብሪካዎች፤ተቋማትና ከመኖሪያቤት የሚለቀቁ ፍሳሾች


በከርሰምድር ዉሃ ላይ የሚያስከትሉትን ተጽኖ በማጥናት
በዉሃ ላይ የሚያደርሱትን ተፅዕኖ በመተንተን መፍትሄ
4.8. የሚጠቁም ጥናቶችን ማካሄድ ቁጥር 2 0 0 1 0 0 1 0 0 0 0

የዉሃ ጥራት ባለሙያዎች የዉሃ ጥራት አጠባበቅ ስልጠና


4.9. መስጠት ቁጥር 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0

የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022) Page 22
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!
መ. አማራጭ ኢነርጂ ልማት

ግብ 1. የተሻሻሉ ኃይል ቆጣቢ ምድጃዎች ስርጭት ሽፋን ከ 43.9 ወደ 100% ማድረስ፣

ዝርዝር ተግባራት

- 13,220 የተሻሻሉ ማገዶ ቆጣቢ ምድጃዎች ምርትና ስርጭት ማከናወን


- 200 አዲስ ለተመለመሉ የተሻሻሉ ማገዶ ቆጣቢ ምድጃ አምራቾች የንድፈ-ሃሳብና የተግባር
ስልጠና በመስጠት ወደ ስራ ማስገባት፣
- 410 አምራቾች ላይ ሙያዊ ክትትልና የምርት ጥራት ቁጥጥር ማካሄድ

ግብ 2.

በቤተሰብ ደረጃ የባዮጋዝ ማመንጫ ፕላንቶችን ተጠቃሚነት ቁጥር 102 ወደ 502 ማድረስ እንዲሁም
ፍላጎት ያላቸውን ተቋማትና የንግድ ድርጅቶች የባዮጋዝ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ቁጥር ከ 0/1 ወደ 15
ማድረስ፣

ዝርዝር ተግባራት

- 400 የቤተሰብ ባዮጋዝ ማመንጫ ፕላንቶችን ማስገንባት


- 400 ግንበታዎች ላይ ክትትል፣የጥራት ቆጥጥርና ድህረ ግንበታ ክትትል ማካሄድ
- 20 በአዲስ የባዮ ጋዝ አርቲዥያኖችን አሰልጥኖ ወደ ስራ ማስገባት

ግብ 3.
በገጠር መንደሮችና ከተሞች ከተለያዩ አማራጭ ኢነርጂ ሀይል በማቅረብ (ከፀሃይሃይል) 11679 አባዉራ/እማዉራና 2
ተቋማትን ተጠቃሚ ማድረግ፤
ዝርዝርተግባራት
 4882 (Solar home system) ለተጠቃሚ አባዉራ/እማዉራ ማቅረብ እና መትከል፣

 6797 የሶላር ማሾዎች (Solar Lanterns) ለተጠቃሚ አባዉራ/እማዉራ ማቅረብ እና መትከል፤


ግብ 4. በገጠር መንደሮችና ከተሞች 5620 የኤሌክትሪክ ምጣድና ምድጃዎች ምርትና ስርጭት
በማቅረብ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ፤
ዝርዝርተግባራት
 3500 የኤሌክትሪክ ምድጃዎች ምርት ማቅረብ እና ማሰራጨት፣

 2120 የኤሌክትሪክ ምጣድ ምርት በማቅረብ ለተጠቃሚ አባዉራ/እማዉራ ማሰራጨት፤

የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022) Page 23
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!
የአመራጭ አነርጂ ቡድን
የ 10
ዓመቱ
ተ.ቁ የቁልፍ ተግባራት ግብ መለኪያ ዕቅድ 2013 2014 2015 2016 2017 2018 2019 2020 2021 2022
1 የተሻሻሉ ኃይል ቆጣቢ ምድጃዎች ስርጭት ሽፋን ከ 43.9 ወደ 100% ማድረስ፣ %
የተሻሻሉ ማገዶ ቆጣቢ ምድጃዎች ምርትና ስርጭት 1322 1322 1322 1322 1322 1322 1322 1322 1322 1322
1.1. ቁጥር 13220
ምርጥ 1076 1080 1076 1076 1076 1076 1076 1076 1076 1076
1.1.1. ቁጥር 10764
ጐንዜ
1.1.2. ቁጥር

ፈጠነች (በሞልድ የተሰራ)


1.1.3. ቁጥር

ላቀች(ላይነር) 246 242 246 246 246 246 246 246 246 246
1.1.4 2456

1.1.5. ምርጫየ(የብርኬት)

1.1.6 ሮኬት ምድጃ (ትክክል) ቁጥር

አዲስ ለተመለመሉ የተሻሻሉ ማገዶ ቆጣቢ ምድጃ አምራቾች የንድፈ-ሃሳብና የተግባር ስልጠና
1.2. በመስጠት ወደስራ ማስገባት፣ ቁጥር 200 20 20 20 20 20 20 20 20 20 20
የተሻሻሉ ማገዶ ቆጣቢ ምድጃ አምራቾች ላይ የምርት ጥራት ክትትል እና ቁጥጥር ማከናወን፣ የአምራች
1.3. ቁጥር 410 40 42 41 41 41 41 41 41 41 41

በቤተሰብ ደረጃ የባዮጋዝ ማመንጫ ፕላንቶችን ተጠቃሚነት ቁጥር 102 ወደ 502 ማድረስ እንዲሁም
ፍላጎት ያላቸውን ተቋማትና የንግድ ድርጅቶች የባዮጋዝ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ቁጥር ከ 0/1 ወደ 15
4 ማድረስ፣ በቁጥር

4.1 የባዮጋዝ ፕላንቶችን መገንባት 400 40 40 40 40 40 40 40 40 40 40

4.1.1 የቤተሰብ ባዩጋዝ ቁጥር 400 40 40 40 40 40 40 40 40 40 40

4.1.2 የተቋም ባዮጋዝ ቁጥር

4.2 የግንባታ ጥራት ቁጥጥር እና ክትትል የተደረገባቸው የባዮጋዝ ቴክኖሎጂዎች ብዛት፣ በቁጥር 400 40 40 40 40 40 40 40 40 40 40
በባዮጋዝ ቴክኖሎጂ አጠቃቀም እና ስለ በባዮስለሪ ጠቀሜታ የንድፈ ሃሳብና የተግባር ስልጠና ያገኙ
4.3 ተጠቃሚዎች፣ (ከአንድ ቤተሰብ 3 ሰዎች) ቁጥር 1200 120 120 120 120 120 120 120 120 120 120
ለየባዮጋዝ ግንበኞች ስልጠና መስጠት እና ህጋዊ ሆነው ቲን ቁጥርና ፈቃድ አውጥተው እንዲሰሩ ድጋፍ
4.4 ማድረግ፤ ቁጥር 20 5 5 5 5
ለተመረጡና ፈቃድ ላወጡ የባዮጋዝ ኢንተርፕራይዞች የቢዝነስ ማጎልበቻ ስልጠና መስጠት፤
4.5 ቁጥር

የተለያዩ መድረኮችን (የገበያ ቦታዎቸ፣ ት/ቤቶች፣ተፋሰስ ቦታዎች፣ ወዘተ) በመጠቀም ስለ የባዮ-


4.6. ኢነርጂ ቴክኖሎጂዎችን የግንዛቤ ፈጠራ ስራዎችን ማከናወን በቁጥር 5320 532 532 532 532 532 532 532 532 532 532

የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022) Page 24
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!
በገጠር መንደሮችና ከተሞች ከተለያዩ አማራጭ ኢነርጂ ሀይል በማቅረብ (ከፀሃይሃይል) 11679
5 አባዉራ/እማዉራና 2 ተቋማትን ተጠቃሚ ማድረግ፤

5.1. ፍላጎት በመፍጠር የሶላር ስርጭትን ማከናወን በቀጥር 11679 550 1785 1168 1168 1168 1168 1168 1168 1168 1168
ሶላር ማሾ ስርጭት(
5.2. በቀጥር 6797 350 1008 679 680 680 680 680 680 680 680

5.3. የቤተሰብ ሰላር ሆም ሲስተምተጠቀሚ ማድረግ በቀጥር 4882 200 776 488 488 488 488 488 488 489 489

5.4. በተቋም ቴሌቭዥንና ሌሎች ሶላር ሲስተሞችን የያዘ በቀጥር

በገጠር መንደሮችና ከተሞች 5620 የኤሌክትሪክ ምጣድና ምድጃዎች ምርትና ስርጭት በማቅረብ
6 ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ፤ በቀጥር 5620 410 714 562 562 562 562 562 562 562 562

6.1. ኤሌክትሪክ ምድጃ በቀጥር 3500 250 450 350 350 350 350 350 350 350 350

6.2. ኤሌክትሪክ ምጣድ በቀጥር 2120 160 264 212 212 212 212 212 212 212 212

የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022) Page 25
"ኢትዮጵያ፡አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት!!

1. አቅጣጫ
 ከወረዳው ነባራዊ ሁኔታ ጋር የተገናዘበና መተግበር የሚችል እቅድ ማዘጋጀት
 የሚዘጋጀው እቅድ የጽ/ቤቱና የቡድኖችን እቅድ አካቶ የያዘ መሆን ይኖርብታል፣
 እቅዱ የአስር አመቱ ስራ መመሪያ አድርጎ በመስራት ወደ ተግበራ ይለወጣል
 የአሰር አመቱ እቅድ ለየአመቱ በመከፋፋል አመታዊ እቅዱ ከሱ የሚቀዳ ይሆናል
 አፈጻጸሙ በሩብና በአመቱ መጨረሻላይ በጥብቅ ዲስፕሊን እየተገመገመ ይመራል
 ስራው ከጽ/ቤት እስከ መስክ የዘለቀ እንቅስቃሴ የሚደረግበት ይሆናል
 ያለውን የሀብት ውስንነት ግምት ውስጥ ያስገባ ይሆናል
 እንደ አስፈላጊነቱ የሚከለስ ይሆናል
2. ስጋቶችና የመፍትሄ ርምጃዎች
2.1. ስጋቶች
- እቅዱን ስራ መመሪ አድርጎ ያለመውድና ከእቅድ ውጭ መንቀሳቀስ
- የበጀትና የሀብት ውስነነት ሊጋጥም ይችላል
- ለሁሉም ስራዎች እኩል እይታ ያለመኖር
2.2. የመፍትሄ አቅጣጫ፡-
- በጥብቅ ድሲፕሊን ስራዎች በእቅድ የመምራትና አፈጻጸማቸውን የመገምገመ ስራ መስራት
- የተገኘውን ሀብት አጣጥሞና አቀናጅቶ መምራትና መፈጸም
- የእይታ ችግር ያለባቸው አካላት ላይ ግንዛቤ መፍጠርና ትግል ማድረግ
3. ክትትልና ድጋፍ
 በየአመቱ በቡድና በጽ/ቤት ደረጃ መገምገም
 በወረዳ ፕላን ኮሚሽን አመካኝነት አፈጻጸሙ በጥብቅ እየተገመገመ አቅጣጫ ይሰጥበታል

"ሁሉም ተግባር በአስተሳሰብ ይመራል!!"

የቃሉ ወረዳ ወሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የ አስር ዓመት መሪ እቅድ (ከ 2013 -2022) Page 26

You might also like