You are on page 1of 11

ገሩፕ ሶስት (Group 3) የንግድና ኢንቨስትመንት አማካሪዎች ድርጅት

በአዲስ አበባ ከተማ ከመገናኛ አስከ የካ አባዶ ድረስ


የታክሲ አገልግሎት ለመጀመር መነሻ የሚሆን የንግድ
አዋጭነት ጥናት

PPT
ስራዉ የተከናወነዉ
ደንበኛችን ሳባ ብሩክ ባቀረቡልን ከመገናኛ እስከ የካ አባዶ ባለው
መስመር የደንቦኞችን ምቾት በጠበቀ መልኩ የታክሲ አገልግሎት
ለመስጠት የአዋጭነት ጥናት ይጠናልኝ ብለው በጠየቁን መሰረት ነው።

ይዘት
ስራዉን ለማከናወን የተደረጉ ቅድመ ዝግጅቶች
የተሰበሰቡ መረጃዎች
 የተሰጠ ምክረ ሀሳቦች

2
ስራዉን ለማከናወን የተደረጉ ቅድመ ዝግጅቶች፡

ስራዉን ሊመራ የሚችል የቡድን መሪ መምረጥ


ሠራተኞችን ሶስት ቡድን መመደብ
እያንዳንዱ ምድብ የራሱን ሃላፊነት እንዲወስድ ማድረግ
መረጃ መሰበሰብን፣በተገኙት ሃሳቦች ላይ ውይይት ማድረግና የውሳኔ
ሀሳቦችን ማስቀመጥ
በመጨረሻም ለደንበኛቻችን ያገኘነዉን መረጃ ማስረከብ
3
የተሰበሰቡ መረጃዎች

ተሳፋሪ የሚበዛበትን ሰዓት


• ከሰኞ እስከ አርብ ከጥዋቱ 12፡30 - 3፡00፣ እንዲሁም ምሽት ከ10፡00 - 2፡
00 ሰዓት
ቅዳሜ ከ2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት እሁድ ከ5፡30 እስከ 8፡00

እቃ የሌላቸው ካላቸው አንጻር በመቶኛ ስሌት (7%)


በቀን ውስጥ 156-200 ሰው በአንድ ታክሲ ላይ ይሳፈራል
በመቶኛ ፐርሰንታይል 100% 7%ቱ ሰው እቃ አይዝም ማለት ነው
4
የተሰበሰቡ መረጃዎች…………
አገልግሎት የሰጠ መኪና የሚገዛበት ዋጋ
 1.8 ሚሊየን ብር
አዲስ መኪና የሚገዛበት ዋጋ
 2.4 ሚሊየን ብር
ለታክሲዋ ጥገና በአመት ሊወጣ የሚችል ወጪ
 30,000 ብር (አጠቃላይ ሰርቪስ)
ለስምሪት እና ለምዝገባ የሚያስከፍል ወጭ
 ላም በረት ታክሲ መነሐሪያ (ሰሜን ጀንበር) የታክሲ ስምሪት ማህበር
 ምዝገባ፦2000ETB/ለስምሪት፦5000ETB ጠቅላላ 7000ETB

01-5
መኪና ወደ ታክሲነት ለመቀየር አስፈላጊ ወጪ

ተ.ቁ ተግባራት ዋጋ (ብር)


1 መስታወት 30,000
3 ቀለም 50,000
4 ታፒሴሪ 27,000
5 ታርጋ ለመቀየር 10,000
6 3ኛ ወገን 8,000
7 ንግድ ፍቃድ በዓመት 2,500
8 ግብር በዓመት 4,500
9 Over all srvice 30,000
ድምር 162,000 birr

6
የተሰጡ ምክረ ሀሳቦች
የመኪና አማራጮች
Abadula Super HL
ሞዴል :- 2007
Dolphin
ሞዴል :- 2008 በሊብሬ/2006 በጎግል
5L
ሞዴል :- 2008 በሊብሬ/2006 በጎግል
5L መኪና በዋጋ በጥንካሬ የተሻለ ሆኖ አግኝተነዋል።

7
ከሳባ ፍላጎት አንጻር የአዋጭነት ጥናት
አገልግሎት የሰጠ መኪና የሚገዛበት ዋጋ 1.8 ሚሊየን
አንድ 5L ታክሲ የሚይዘዉ የሰዉ ቁጥር 13
በቀን በአማካኝ 6ጊዜ ይመላለሳል
በአማካይ በአንድ ጉዞ 50 ብር
እለታዊ ገቢው በ6 ዙር ጉዞው 13*2*50*6=7,800 ብር
በቀን 7,800 ብር በአመት 300 ቀን ቢሰራ 300x7800 = 2,340,000
ጠቅላላ ወጪ 192,000
ዓመታዊ የተጣራ ገቢው 2,148,000 ብር ይሆናል
Break even point= 1 year and Half 8
የፋይናንስ ብድርና ድጋፍ ማግኛ አማራጮች
ከራስ ቁጠባ (35 %)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሌሎች የግል ባንኮች
በደንብ የተጠና የንግድ እቅድና ማስያዣ ካቀረበች እስከ 17
ፐርሰንት ወለድ ያበድራሉ።
ከግል ባለሀብቶች ጋር ሽርክና በመግባት
9
ALWAYS THINK OF CHANGE!!!

10
ስላዳመጣችሁን
እናመሰግናለን!!!!!

01-11

You might also like